የሱናሚ ጎርፍ || የነሸይኽ ጅስር / ወደይ የቀብር ስነስርአት || تشييع جنازة الشيخ جسر - رحمه الله

  Рет қаралды 137,457

Dana Production

Dana Production

10 ай бұрын

የሐበሻው ነህውይ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ!
ሙሉ ስመማቸ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ሸይኽ አወል ይባላሉ። የዘር ሀረጋቸው በሙሉ በመሻይኽ የታጨቀ የተቅዋና ዙህድ ሰንሰለት ነው። የ2 ወንድ እና የ7 ሴት ልጆች አበአትም ነበሩ።ገና በ7 አመታቸው ለፍዞል ቁርአንን የጨረሱ ሲሆን በ25 አመታቸው ሙሉ ቂርአታቸውን በማጠናቀቅ ለተድሪስ ተቀምጠዋል። እነሸይኽ ሚናስ እና ሸይኽ አጋምሳ ከመሸአይኾቻቸው ተርታ ጉልሃኖቹ ነበሩ። የነህውና ፈናፈን አባት የሆኑትን ሸይኽ ሚናስን (ዓረ) አብዝተው ይወዷቸውና ይዘክሯቸው እንደነበር ደረሶቻቸው ይናገራሉ።
በ93 ከ6 ወር እድሚያቸው ወደማይቀረው ሃገር ጉዞ የጀመሩት እነ ሸይኽ ጅስር ገና በለጋ እድሚያቸው በ25 አመታቸው ለማቅራት የተቀመጡ ሲሆን በማቅራት ብቻ 68 አመት ከ6 ወር ያህል አመታትን የቆዩ ሲሆን በ7 አመታቸው ቁርአን መጨረሳቸውን ተንተርሰን ቢያንስ በ6 አመታቸው ቁርአን ጀመሩ ብንል በቂርአት ዘመን 19 አመት ያሳለፉ ሲሆን በማቅራት ያሳለፉትን አመት ስንደምረው በመቅራትና በማቅራት በድምሩ 87 አመት ከ6 ወራትን አሳልፈዋል። ረህመቱሏሂ አለይሂ ረህመተን ዋሲአ። ሸይኾቹ ጅስር/ወደይ ሐሪማን ከመቆርቆራቸው በፊት ሌላ ቦታ ያቀሩ ሲሆን በዚህ ሐሪማቸው ከ40 አመት በላይ ፊቅህ እና በዋናነት ነህውን አቅርተዋል። በዚህም ለአንድ ክፍለ ዘመን በቀረበው ቆይታቸው ለቁጥር የሚታክቱ ደረሶችን ያፈሩ ሲሆን በመሻይኽ ደረጃ ብቻ ቁጥራቸው ከ800 በላይ የሚሆኑ ሙደሪሶች የሳቸውን ኢጃዛ ወስደው በመላ ሃገሪቱ ተሰራጭተው በማቅራት ላይ ይገኛሉ። ለናሙና ያህል የዞብሉ ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ አወል ዞብል፣ የሰዶማው ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም፣ የሃብሩው ሙደሪስ ሸይኽ ኡስማን እና የሊብሶው ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሰይን የኝሁ ትክ የለሽ ሸይኽ ደረሶች ናቸው።በዚህ የ እውቀት አምባ ላይ ብዙ ፈኖች የሚቀሩ ሲሆን ነህው፣ ፊቅህ፣ በላጋ፣ መንጢቅ፣ ኢልመልከላም (አቂደቱል አሽአሪያ) ፣ ተሰውፍ እና ሌሎችም ፈኖች ይቀራሉ። በተለየ መልኩ ግን በነህውና ተያያዥ ፈኖች ሐሪማው ይታወቃል።
እነ ሸይኽ ጅስር (ረህመቱሏሂ አለይህ) በ ኢልማቸው ብቻ ሳይሆን በተቅዋቸው፣ በዙህዳቸው፣ በሱና ክትትላቸው፣ ለሃገር ዱአ አድራጊነታቸው፣ በተዋዱአቸውና በሌሎችም መልካም መገለጫዎቻቸው ይታወቁ ነበር። ደረሶቻቸው ስለሳቸው አውርተው አይጠግቡም። (ሲዋክ ተለይቷቸው አያውቅም)። (ለአቅመ አዳምነት ከደረሱ በሐኃላ የአጅነቢይ ድምፅ ሰምተው አያውቁም)። (ዶህዋ ሶላት አልፏቸው አያውቅም) እና መሰል የስብእና ባለቤትነታቸውን ያይን እማኝ የሆኑ ደረሶቻቸው የምስክርነት ቃሎች ናቸው። ሌላው በግሌ በጣም ከሚያስደምመኝ ነገር የአመራርነት ብቃታቸው ነው። እነሸይኽ ወደይ (ዓረ) ደረሶቻቸውን በመከታተል፣ ችግሮቻቸውን በመጋራት፣ አንድነታቸውን እንዲጠብቁ በመምከር በማይበጠስ ገመድ አስተሳስረዋቸው አልፈዋል። ለዚህም ዋናው ማሳያችን ሁሌም በየአመቱ በሸህሩ ረመዳን ሁሉም ደረሶቻቸው ቂርአታቸውን አቁመው፣ ደረሶቻቸውን ረፍት ሰጥተውና ቤተሰቦቻቸውን ተሰናብተው ወደ ጅስር ሃሪማ ይተማሉ። ወሩን ሙሉ እንቅልፍ አልባ የሆነ ስልጠና ወስደው ስድስቶንም ጭምር ሸይኻቸውን አጿጹመው ወደመጡበት ይመለሳሉ። አለይሂ ረህመቱላህ
አሁን በቀጥታ ወደ ስርአተ ቀብራቸው እናምራ፦
ሸይኹ (ረዓ) እለተ እሮብ ሶፈር 21/1445 ዓሂ ወደማይቀረው አለም የተጓዙ ሲሆን እለተ ሃሙስ ሶፈር 22/1445 ዓሂ ለ40 አመት ባቀሩበት ወደይ / ጅስር ሐሪማ ስርአተ ቀብራቸው ተፈጽሟል።
በመጨረሻም 2 ወንድ ልጆቻቸው አባታቸውን ተክተው ነህውና ፊቅህ እያቀሩ ይገኛሉ።
ካስማ አኢስላማዊ ድርጅት በቦታው ተገኝቶ በትንሹም ቢሆን የኝህን ትክ የለሽ ካስማ የሂወት ታሪክ በወፍ በረርም ቢሆን ለቅምሻ ያህል ይችን ታክል አጋርቷችኃል። ወደፊት ሙሉ የሂወት ታሪካቸውን ይዘን እንደምንመጣ ቃል እንገባለን።ረህመቱሏሂ አለይሂ ረህመተን ዋሲአ።
ምንጭ፦
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም (የሰዶማ ሸይኽ)
ሸይኽ አኡስማን (የሀብሩ ሸይኽ)
ሸይኽ ሙሐመድ ሁሰይን (የሊብሶ ሸይኽ)
ዶክተር ኢድሪስ ሙሐመድ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር)
የካስማ ዘጋቢ ፊልም ጥንቅሮች
#ውለታ_እንደዋዛ
#ካስማ_ኢስላማዊ_ድርጅት

Пікірлер: 473
@yesufmudesir4688
@yesufmudesir4688 10 ай бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወነድም ❤18ጊዜ ተሰግዳል
@mramlove4519
@mramlove4519 10 ай бұрын
እናሊ ላሂእ ናለየርጀውን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 10 ай бұрын
اناا الله وانا اليه راجعون الله يرحمه ويغفر له سبحان الله 😭 😭 😭
@omaradnan9845
@omaradnan9845 10 ай бұрын
وعليكم السلام
@fatiyaabdela3411
@fatiyaabdela3411 10 ай бұрын
መሻአላህ
@semiraoumermohmmed2793
@semiraoumermohmmed2793 10 ай бұрын
Erehimehullah allah genetl firdoselaella ywefkachew allahuma amin yarebel alemin
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
ያረብ ልጆቸን አሊም አርግልኝ ይችን ኮሜት እምታነቡ ዱአ አርጉልኝ
@zulfa6303
@zulfa6303 10 ай бұрын
አሚን የኛንም ያረብ እርሳቸውንም አላህ በጀነት ያስደስታቸው
@safias4050
@safias4050 10 ай бұрын
አላህ ያርግልሽ የኔውድ ለሁላችንም ያርግልን
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
@@safias4050 አሚን
@Abu447
@Abu447 10 ай бұрын
አሏህ ልጆችሺን አሊም አርጎ ለቤተሠብ ለወገን ለሀገር ብሎም ለአለም ትልቅ አሥተዋፆኦ የሚያበረክቱ ልጆች ያርግልሽ አሚን
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
@@Abu447 አሚን አሚን አሚንንን
@user-ig5jr4ql7n
@user-ig5jr4ql7n 10 ай бұрын
አላህ ከውዱ ነብያችን ጎረቤት ያድርጋቸው ያረብ ለኦሎሞቻችን ረጅም እድሜና ጤና
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 10 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው ለኛምአላህ ይዘንልን መገንእኔ እስኪዱአአድረጉልኝ ወንድም እህቶቸ ቁረአን እዳገራልኝ አፊያም እንድሰጠኝ ያመኛል በሰው ሀገረ ጨቆኛል ሀኪምቤት ስሄድ በሽታየለሽም ይሉኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ።።
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ዚክር አብዥ አላህ በሽታሽን ያሳልሽ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 10 ай бұрын
አብ ሽር እህት አላህ አፊያችንን ይመልስልንእኔም ያመኛል
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 10 ай бұрын
አሚን የኔእህህ በዱአእንተዋወስ አረሳሽምውዴ አላህ ይቀበለን
@emu9433
@emu9433 10 ай бұрын
አብሺሪ እህታቺን አላህአፍያሺን ይመልሥልሺ ያረቢ እህት አላህ ለሁላቺንም ቁረአንን ያግራልን ያረቢ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህይረሀማቸው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው ሸካችን 👏😥😥😥😥
@semirahussen2507
@semirahussen2507 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን አላህ ይዘንላቸው ጀነተል ፈርደስን ይፈፍቃቸው ልጆቸንም አሊም አላህ ያድርግልኝ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ እስኪ እህት ወድሞቸ ያረብ
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 10 ай бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን እደነዚህ ያለ ደረሶች ታይ ልቤ በደስታ ተሞላች አላህ ጀነተ ፌወርዶስን ይወፍቃቸው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 10 ай бұрын
አይ ነበሩ ግን አሏህ ካዘነላቸው ውጭ ኢትዮ ያሉት ደረሶች በጫት በነሺዳ በድቢ ውስጥ ናቸው አሏህ ይዘንልን
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
​@@user-ji6mo8lh6hትክክል ቢዳአንእየጨመሩነወ እንዳዉኘላህ ይዘንንለሁላችንም
@alhamdulilahalkulihal9254
@alhamdulilahalkulihal9254 10 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸዉ አላህ የጀነት ይበላቸዉ አላህ ልጆቻችንን አላህ አሊም ያድርግልን አሚን በሉ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አሏህ በጀነት ያኑራቼዉ ያረብ የዉዱ ነብያቼን ጎረቤት አሏህ ያድርጋቼዉ ግን የዛን ያዝማሪ የሙሀመድ ዘፋኙን መዙማ አታድርጉ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 10 ай бұрын
ከኮሜንቱ ሁሉ አስደሰትሽኝ ጀዛኪ አላህ አላህ ይርሀማቸው
@seada12345
@seada12345 10 ай бұрын
ክክክክ አላልሽም አዝማሪ አላለችም ሸይኹ ቁቡሪይ መሆኑን ሳታውቁ ለምን ኮሜንት ትሰጣላችሁ
@zahra4508
@zahra4508 9 ай бұрын
አላህ የጀነት ያድርጋቸው
@fatiyaabdela3411
@fatiyaabdela3411 10 ай бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናኢሌሂ ራጂኡን ደረሳዎቹ መሻአላህ አላህ ጀነትን ይወፉቃቸው
@fatikonjo9230
@fatikonjo9230 10 ай бұрын
ወሏሂ ሸይኽ ወደይ በማለፋቸው ቀልቤ ተሰብሯል ላኪን የአሏህ ቀዷዕ እና ቀድር አሏህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው
@saraebrahim5533
@saraebrahim5533 10 ай бұрын
የአላሕ እነሡን ለጀነት ያድርግልን ልጆቻቸዉን እደነሡ ያድርግልን
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 10 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርድወስን ይወፍቃቸውያርብ😭😭😭😭
@Qasimtube885
@Qasimtube885 10 ай бұрын
አንተንም አሏህ ዓፊያ ያድርግህ ወንድማችን። ያ ረብብብብብ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 9 ай бұрын
አላህ ሡበሀነወተአለ የኔ ተገዢወችን ቂያማ ሣይቆም በፊት አነሣለሁ አለ ሡበሀን አላህ አላህ በጀነት ያሥራቸው እኛንም አላህ ያግራልን አማሟታችንን ለአሄራ ሠርተዋል ማሻአላህ ሁሉም አላህን ይለምኑላቸውን የማይቋረጥ ዳዋ
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 7 ай бұрын
አላህ አክብረ አላህ በጅነት አላህ ይቀበላችወ የኛ ባለወለታአ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y 10 ай бұрын
እህህህህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢 ሸህ ወደይ የኛ ድምቀት አላህ ይዘንልወት አባታችን ወላህ ልቤ ተሰበረ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 ай бұрын
የት ነው ወዲይ ውዴ የኛም ሐገር ወደይ አለብየነው በቢሥቲማ በታች😢
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj 10 ай бұрын
​@@rabiarawat9093ወደይ በሰሜን ወሎም በገጠሩ አለ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 10 ай бұрын
​@@rabiarawat9093 ይህ ሀርቡ ነዉ ትንሽ ከሀቡ ወደ ገጠር ወጣ ያለች ገጠር ነች እህት
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy 10 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጅኡን ያረቢ ወንድሞቸን ሀፍዝ አድርግልኝ ያረቢ ያአላህ አተአይቸግረህም ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ እያወቁተመጥመም እሱ ይጠብቀን ያረብ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 ай бұрын
ያረቢ አሊሞች እየሞቱብን ነዉ ችግሩም እያበዛ ነዉ እስኪ አብጀዉ እነሱንም ማራቸዉ
@yimamseid8469
@yimamseid8469 10 ай бұрын
አሏህ ይረሀማቸው መልካም ስራቸውን ይሄሁሉ ኡለማ መሠከረ
@rhakma6479
@rhakma6479 10 ай бұрын
እራህመቱላህ አለይሂ ያረብ ልጆቸን በኢልም አጠንክርልኝ
@hayayseid9532
@hayayseid9532 10 ай бұрын
ኢናኢላሂወኢናኢላሂ ረአጀኣንአላህ ይዘንላቸ 😢😢😢😢😢 እኛንም አላህ ያሣዉቀን ልጇነቻቺንንም ሀፌዝ ያድርግልን
@konjokonjo5098
@konjokonjo5098 10 ай бұрын
የጀነት ያርጋቸው እኛንንም አላህዋ ያሣውቀን ከሚወዳቸው ባሮቹያርገን
@safias4050
@safias4050 10 ай бұрын
አላህ የርሱል ጎርቤት ያድርጋቸው የአዛኙ የተወዳጁ ነብዩ ጎርቤት
@user-zw8ff2bp2y
@user-zw8ff2bp2y 9 ай бұрын
ኢንአሊህ ወንረጅል አላህ የጀነት ያረገቸው
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
ኢነሊላህ ወኢነኢላህ ራጅኡን ሸህሙሀመድ አሚን አለፉደ አላህ ይራህማቸው እኛንም ልጆቻችንን አሊም ያድርግልን
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 10 ай бұрын
አላህ በጀነት ያበሽራቸዉ ያረቢ ያማል እህህ😢😢😢
@emu9433
@emu9433 10 ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህበጀነት ፊርዶሥያርጋቸው ያረብ እኛንምአላህ እህዲነሢሪዋጦልሙሥተቂምን አላህ ይወፍቀን አላህ መጨረሻቺንንም ያሣምርልን ያረቢ የአላህ
@arabia1239
@arabia1239 10 ай бұрын
አላሕ ይዘንላቸዉ ያርብ አይሞት🥺
@HhgHggg-se9zd
@HhgHggg-se9zd 10 ай бұрын
አሚን ያርብ አላህ በጀነት የበስራቸው ያርብ
@AhmedMohammed-ij5ie
@AhmedMohammed-ij5ie 9 ай бұрын
አላህ ይዉደድላቸው ይዘንላቸው ኢንሸኣለህ ጀነትልፈርዳውስ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወዒናዒለይሂ ሯጅዑን አላህ ይዘንላቸዉ
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l 9 ай бұрын
جزاك اللهُ‎خيرا
@user-ps3yi5uu3l
@user-ps3yi5uu3l 10 ай бұрын
አላህ ይራማችሁ አኛም ወደዛዉነዉ እምንኸደዉ ያረቢ አተእዘንላቸዉ እኛንም አተእዘንልንን ያኢላሂ 😭
@ibromuhd24
@ibromuhd24 9 ай бұрын
ረህመቱላህ ዐለይሂ አሏህ ይጨምርልህ
@rabiateladewya2509
@rabiateladewya2509 10 ай бұрын
Bereka hun abo egnihn yemesele shekochachnn makrebh hayattt
@user-ei8tp5kx9q
@user-ei8tp5kx9q 10 ай бұрын
አላህ በጀነት ያኑራቸው ያረብ
@GshsHxhxxh-et5lx
@GshsHxhxxh-et5lx 9 ай бұрын
አላህ የጀነት ያርጋቸው አሚን
@xeergeeyee
@xeergeeyee 10 ай бұрын
Alla YAr xam Sheikh maxamed Amin in Habuusha
@Karema1990-fx5ty
@Karema1990-fx5ty 10 ай бұрын
ረሂመሁሏህ ራህመተን ዋሲአ አሏህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልን 😢😢😢😢😢
@user-oq6cj9ph6q
@user-oq6cj9ph6q 10 ай бұрын
አላህይጨምርላችሁ
@ghghh3547
@ghghh3547 10 ай бұрын
ዋ ነብሴ እነሱስ አላህን እደተገዙ ሄዱ አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋቸዉ ያረብ መጨረሻየን አደራ ያረብ
@daahircabdikorme490
@daahircabdikorme490 10 ай бұрын
inaali laahi wa naa ileeyhiraaju cuun alle ha unaxariisto shiikha
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሂ ረጀኡ አላህ ይረሀማቸው ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቃቸው ያረብ
@ssuw4570
@ssuw4570 9 ай бұрын
ጠመመ ሁለ ዎሎ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 10 ай бұрын
አላህ ይራሀማቸው ያረቢ
@AhmedMohammed-ij5ie
@AhmedMohammed-ij5ie 9 ай бұрын
ጀነትን ቃል የተገባላች አላህ ያድርግልን አላህ ይውዳዳቸው ኢንሸአላህ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አሏህ በተዉሂድ ይግደለን
@roqaih686moh5
@roqaih686moh5 10 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅውን ማረፍያቸውን ጀነት ፍርድወሥ ያርግላቸው
@abdulfetayesuf2144
@abdulfetayesuf2144 10 ай бұрын
allah bejenetel firdews yaqematilachew yegnanim katima allah yasamirilin
@saadamohammed6199
@saadamohammed6199 10 ай бұрын
አላህ ይራህማቸዉ ያርብ
@hawasayid3229
@hawasayid3229 10 ай бұрын
አላህአኗኗሬንም አሟሟቴንም አሳምርልኝ ያረቢ
@user-hn4wq2zb6b
@user-hn4wq2zb6b 10 ай бұрын
😭😭😭😭አሏህ ይዘናላቸዉ የረቢ
@rahmetali2463
@rahmetali2463 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ኽይር ስራቸውን ይቀበላቸው።
@marifazw7969
@marifazw7969 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን አላህ የጀነት ይበላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 10 ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢነአሊላሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊሪዳሳን ይወፊቃቼው
@GshsHxhxxh-et5lx
@GshsHxhxxh-et5lx 9 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርውስ ይወፍቃቸው የነብዩ ጎረቤት ያድርጋቸው አሚንንንን
@mercymercy7859
@mercymercy7859 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢሌሂ ራጁኡን አላህ ማረፊያቸውን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ
@gmnamgmnam3432
@gmnamgmnam3432 9 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢለሂ ረጂኡን ኢሻአላሕ ፈርዶስልአእላ
@user-si7vq1bp5j
@user-si7vq1bp5j 16 күн бұрын
አላህ,የረህማቼው
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ اللهم ارحم امواتنا واموات المسلمين يارب العالمين
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 10 ай бұрын
አላህማረፊያቸውን ጀነተልፊርዶውስ ያድርግላቸው አሊሞቻችን አለቁብን
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 9 ай бұрын
አላህ ይዘንልሁ ሸይኽ 😢😢😢😢😢
@HeheBxbdb
@HeheBxbdb 9 ай бұрын
0:25 0:26 0:26 0:26 0:26 0:27
@SSf9899
@SSf9899 8 ай бұрын
enalelahe wena elhye rajeoun Allah jentel ferdewesn yewefekachew ameen
@yusranoorhussinali3356
@yusranoorhussinali3356 10 ай бұрын
رحمه لله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته مع الصديقين والشهداء
@MohamedAlhbashy
@MohamedAlhbashy 4 ай бұрын
የውደይሽህ❤ሱበሀንአላህሽህልአክበረራህመቱላህአለይሂ
@zainebaassen9554
@zainebaassen9554 10 ай бұрын
ኢነሊላህ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንላቸው😢 ታላላቆች ሄዱብን
@hgfbgf61
@hgfbgf61 10 ай бұрын
Allah yrahamachewu jenetelfirdos Allah ywefwqachewu
@KuwaitCool-pu5kl
@KuwaitCool-pu5kl 10 ай бұрын
አላህይርሀማቸዉ ሁላችንም አላህን የምንፈራ ያርገን
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ኢናአሊላሂወኢናሊላሂእራጅኡን አላህ ይራሀማችዉ
@kedirAli-jl2xn
@kedirAli-jl2xn 10 ай бұрын
አላህ ያራሀማቸው አጎቴ ሠላያቸሁ በሠደት እየተከራትተሁ እናኢላሂ
@Qasimtube885
@Qasimtube885 10 ай бұрын
ረሂመሁሏህ ራህመተን ዋሲዓህ🤲🤲🤲
@SelamNesih-el5fr
@SelamNesih-el5fr 3 ай бұрын
አሏህ ይራህማቸው😥💔 سبحان الله😥
@mknl1888
@mknl1888 10 ай бұрын
የአላህ 😢😢😢😢 ማመን አቃተኝ አላህ ለጀነት ያርግልን የኔ አባት 😭😭😭😭😭
@abuferehantube7930
@abuferehantube7930 10 ай бұрын
አላህ ይዘንላቹ አላህ ይዘንልን
@Rhamat-by4vo
@Rhamat-by4vo 2 ай бұрын
አላህይማራቸው
@user-wo7do4ze6w
@user-wo7do4ze6w 10 ай бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን አላህ ጀነተል ፈርደወስ ይወፍቃቸው
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 10 ай бұрын
አለህበጀነትየወፈቅቸወ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 10 ай бұрын
Allah yerhamachew
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 10 ай бұрын
Waliykum selam Warhamtulahi wbrekatuh Allah jentlfidosn yewfkwote yarebi yallah 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 10 ай бұрын
አላህ ጀነትፊራዶስ አላህ የወፈቃችዉያረቢ
@user-fo9mk7vv7y
@user-fo9mk7vv7y 10 ай бұрын
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ። አላህ ይዝነላቸዉ ያርብ በጣምምምምም ይክብዳል የአድ ሽህኽ መሞት ያርበና አንት እዝነላቸዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 10 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸዉ ህይር ስራቸዉን ያብዛላቸዉ
@user-dm9rx8ft7u
@user-dm9rx8ft7u 10 ай бұрын
አላክ ይረህማቸው
@muhamedabdu711
@muhamedabdu711 10 ай бұрын
አሊሙ ሞተና አሊሙ ሓኪሙ ከመስጂዱ ቀረ መድና ቀለ ሙ 😭😭😭😭 رحمه الله
@user-gu3vg7tt7z
@user-gu3vg7tt7z 10 ай бұрын
አሏህጀነተልፈርዶሰንይወፋቃቸዉያረብ
@sikosilo7220
@sikosilo7220 10 ай бұрын
አሏህ ይዝን እላቹዉ በጀነት ጨፌ የስቅምጣቸውያረብ😭😭😭😭
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው አላህመጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ አላህ አሊም ሷሊህልጆችን ይወፍቀን
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l 9 ай бұрын
አሏህ ይዘንላቸዉ
@kairyah
@kairyah 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኦን አሏህ ይራህማቸው
@user-su6io8jv7u
@user-su6io8jv7u 10 ай бұрын
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
@user-vq2ct7mt5l
@user-vq2ct7mt5l 10 ай бұрын
ያረቢ የአላህ አላህ ይራህማቸው
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 10 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው ያረብ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂራጅኡን አሏህ ይርሀማቸው
@user-gi4hm3eq1z
@user-gi4hm3eq1z 6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ወኢናሊሂ እራጅኡንንንን
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 ай бұрын
አላህ ይራህማቸው 🤲🤲🤲🤲
@user-sh5mo5jk8n
@user-sh5mo5jk8n 10 ай бұрын
መሸአላህ
@UmerMehamod
@UmerMehamod 10 ай бұрын
ሁፍራናክ አላሁም መገፊር ለሁ ወረሀመሁ
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t 10 ай бұрын
ሱበሀናላህ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 10 ай бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጀወል አላህ ይዘንላቸዉ ያረብ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 15 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 15 МЛН