የሷ ይለያል !በዲቪ አሜሪካ ሄጄ ሰው በማጣት ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ!

  Рет қаралды 100,988

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 670
@shegerinfo
@shegerinfo
ይህን ቤተሰብ ለማገዝ 👉ውብአለም ከበደ
@derejegizaw736
@derejegizaw736
እኔ ያለሁት ሜሪላድ ነው (USA ) እኛ ጋ ለመምጣት ካሰብክ የእይምሮ በሽተኛ ነኝ አትበል በጭንቀት ምክንያት ነው የተመለስኩት በል :: ኢምግሬሽን ያንተን ጉዳይ ለልጄ ነግሪያት የምትረዳበት መንገድ እፈልጋልሁ ( ልጄ Lawyer ) ስለሆነች አማክራት አለው:: አይዞህ ቅን ሰዎች ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነኝ ::
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300
አንዳንድ ሰዎች የማይሆን ሀሳብ ስትነዝሩ ትገርማላችሁ በዲቪ አሜሪካን ለሚመጡ ሰዎች መልካም ተቀባይ ካሌላቸው ፈተናው ከባድ ነው ብዙ የምናያቸው ነገሮች አሉ አቅሙ ያሌላቸው ሰዎች ሰው ባይቀበሉ ይሻላል በርግጥ አንዳንድ አስቸጋሪ ዝቅ ብለው መስራት የማይፈልጉ አሉ ይህ ሰው ግን እንደዛ አይደለም ስው ነው ያጣው አሜሪካ እኮ ሰላም ለመባባል እንኳ እንዴት እንደምንኩራራ እያየን አይደል ሜሪላንድ ብዙ አባሻ አለ ለምትሉ ብዙ ቢኖሩ ስንቱ ነው ቅን ልብ ያለው? የእግዚአብሔር ሰላምታ ስታቀርብ እንኳ አዲስ ነው መሰለኝ ብለው የሚሳለቁ ባዶዎች ብዙ አይተናል ይህ ሰው ደግሞ ታታሪ ነው አሜሪካ በቆየባት ትንሽ ግዜ እንኳ ለመማር መሞከሩ ጥንካሬውን ነው የሚያሳየው ስለዚ ከታገዘ ለመልካም ህይወት የሚባቃ ነው ለሚና ባላቤቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@nigussietaye3210
@nigussietaye3210
ለዚህ ወንድማችን መጎዳት ዋና ጠላት የሜሪላንድ ክፉዋ ሴት ስለሆነች ማንነትዋ ን ቢገልጽ ለበቀል ሳይሆን ለሌላውንም ሰው እንዳትደግመው ይሆናልና :: ለማንኛውም እግዚአብሔር ደጉን ያምጣለት ይማረው ::
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta
አረ ለሚ ማናው መቼም እግዚአብሔር በተለያዩ መልኩ ብዙ ደግ ሰዎችን ያስነሣል ስለዚህ ይህ ወጣት ልጅም እንደዛ ይመስለኛል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 21 күн бұрын
እኔም ዘመድ ቤት sponsor ተደርጌ በ 2ወር state ስለቀየርኩ በ ሀይማኖት ዼንጤ ነበሩ they discomfort me a lot, when Sunday comes they try to force me to go to their church በምቀኝነት ሲከታተሉኝ ከዛ ወዳጅ በመምሰል ነይ ለበአል እያሉ ስሄድ መተት በማድረግ 5 አመት ተጫወቱብኝ። ፈፅሞ የ ኔን ለዉጥ አይፈልጉም ነበረ፣ ለምን state ቀይራ ሄደች በሚል። ብቻ ያልሰሩት የለም በመጨረሻ እ/ር አጋለጣቸዉ።
@ethiopianfunnyvideos7625
@ethiopianfunnyvideos7625
እገዚሀቤር ቢፈቅድ እኔ እስፓሰር እሆንሀለው ግን ሙሉ በሙሉ እኔ ቡቻዬን ሳልሆ ሌሎች እንተን ለማገዝ ቅድስ እግዚሀቤር የፈቀደላቸው ካሉ ከነሱጋ ሆኜ እኔ ና ቤተሰቦቼ ቤቴ ተቀቡዬ ስራ እስከምታገኝ ቤት የአእግዚሀቤር ነው እኛጋር ታርፋለ ስራም አናፈላልግልሀለን በተረፈግን ይህንን ሙሉ ሀላፊነት በአምላክ ቸርረት እንወጠዎለን ቡዬ ስለማምን ነው እና በዚህ የምትኖሩ ሁላችንም ተረዳድተን ከሆነ ከአምላክ ጋር ህይወቱን እንቀይራለን እና መሲ ደውይልኝ ያለውን ሁኔታ እንመካከር
@senbetebante1368
@senbetebante1368
ቋራ በርሚል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቢጠመቅ በእርግጠኝነት ይድናል።ለደጁ እናብቃው ሙሉ ታሪኩን ይቀይርለታል።አምላከ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃው ሰው ይጣልለት።
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585
እኔ አረብ ሀገርም ሄጄ ነበር አሁን አሜሪካ ነኝ ግን የታዘብኩት አንዳንድ ስዎች በጣም ክፊ ናቸው ለምን ግን አንረዳዳም ለልጅ ብትረዳው ወገኖ አይደለም ሁሌ የሚያመኝ ነገር ነው
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961
አሜሪካ ያለ ሀበሻ ክፉ ምቀኛ ነው ለልጇ ህይወት መበላሸት የተቀበለችው ሴት ናት ስራቸው ነው ሰው ተቀብለው ስራ ሲጀምር ቅናት ያንጨረጭራቸዋል አሜሪካ ያለ ኢትዮጵያዊ ምቀኛ ነው አንተ ግን እግዚአብሔር ጠንካራ ሚስት ሰጥቶኻል በርታ ለልጆቻችሁ ስትል ጠንካራ ሰው ነህ ትምህርትህን መማርህ በራሱ ጥንካሬህን ያሳያል በርቱ
@Outer_Blox
@Outer_Blox
አሜሪካን እንኩዋንስ ባዳ ወንድምም ስራ እአስይዞ ነው እሚያስወወጣው ሴትየዋ እማታውቀውን ሰው መቀበልዋ በራሱ በጣም መልካም ሰው ናት!
@romantakel1326
@romantakel1326
አሜሪካ ሲባል ሁሉ አልጋ ባልጋ ይመስላል:: ግን አይደለም! እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው ሁሉ መልካም የሚሆነው!
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d
አንቺ ጀግና ጠንካራ ሩሩህ ሴት ነሽ ታማኝ እንቁ ነሽ በእውነት!!
@wendwesenzewdu9730
@wendwesenzewdu9730
እውነተኛ የህይወት አጋር ምሳሌ የሆነች ሚስት። ለሚ ከእድሜህ በላይ ለሰዎች መልካም በማድረግ ምሳሌ የሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው❤❤❤
@ermi7983
@ermi7983
ይቺ ጀግና ሴት!!!!ያለችበትን ስሜት የሚረዳው የደረ ስበት ነው :: አይዞሽ ያል ፋል!!!!!!!!!!
@hme5739
@hme5739
እውነት ነው የራስ የሆነ ሰው ከሌለ አሜሪካ ከባድ ነው . እኔም በጣም ተሰቃይቻለሁ እስፖንሰር ጋ እያለሁ but I don’t give up easily ' I was with my sponsor just for 2 months & she push me to get out from her house but she make me strong , I had to work 90 hrs per week to survive.
@user-um8sy8bp4s
@user-um8sy8bp4s
ጎደኛው የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ባልቤቱም ጠንካራ ነሽ
@merimarlimar813
@merimarlimar813
አሜርካን ያላችው ወገኖች ይህን ወድማችንን እርዱት በፈጣር ስም ተባበሩት
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671
ጎበዝ ሴት ነሽ ኣንችን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ጠንካራ❤🙏 እናት ነሽ ያልፋል ኣይዞሽ እህትሽ ኤርትራዊት ነገ ኣዲስ ቀን ይከሰታል ተስፋ እንዳትቆርጪ 🙏🙏🙏
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q
መምጣት የሚችል አይመስለኝም ከአገር ወጥቶ ከ 10 አመት በላይ ቆይቷል አሜሪካ መምጣት ከቻለ ሁላችንም እናግዘዋለን
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 10 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 5 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
የወለጋ ተፈናቃዮች ወልዲያ ፣ቆቦ አቧሬ፣ መቄት ፣ጭፍራ ጃራ
1:06:32
ወሎ ቤተ አምሐራ-WOLLO BETE AMHARA
Рет қаралды 116
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 10 МЛН