የሠራተኞች ደሞዝ ሊጨመር ነው? መኪና ላላችሁ አዲስ አሰራር መጣ | Making Money and Car Business

  Рет қаралды 66,525

Addis Business

Addis Business

11 күн бұрын

የሠራተኞች ደሞዝ ሊጨመር ነው? መኪና ላላችሁ አዲስ አሰራር መጣ | Making Money and Car Business #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Пікірлер: 54
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 9 күн бұрын
ለጡረተኞች ድምፅ እንሁናቸው።
@user-sk5sg9iv6f
@user-sk5sg9iv6f 10 күн бұрын
መንግስት ሠራተኞች ካቢኔ ካልሆኑ ቀለባቸውን መግዛት አልቻሉም።የጡረተኞች ደግሞ ይባስ።
@user-kl1cy7ik1d
@user-kl1cy7ik1d 7 күн бұрын
ለጡረተኛው ይታሰብ ነፃ እክምና ነፃ ትራንሰፖርት አገልግሎት ያሰፈልጋቸዋል
@kaschmekonta
@kaschmekonta 9 күн бұрын
ጡረተኞች በደመወዝ ውስጥ ይካትታሉ ወይ እረ ሽማግሌና አሮጊቶች ተቸግረናል ሰላም ለአብቹና ለኢትዮጵያ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 күн бұрын
Gradually life in Ethiopia will be untolerable. Sorry to say. What 10% salary increase and 20% of price increase (INFLATION) ?????.
@tsehaygenetu8857
@tsehaygenetu8857 2 сағат бұрын
ስንት አመት አሽቶ ምዝና ይላል እረ ወደ ቀልባቹ ተመልሱ :: አራብ ጊዜ አይሰጥም ጥናት ጥናት አትበሉ
@user-dw4br7ko2r
@user-dw4br7ko2r 8 күн бұрын
የመኪናው ን ነገር፡ድገምልኝማ፡አልገባኝም??ማለት በክፍያ፡ነው፡በነፃ፡እገልግሎቱን፡የምንሰጠው??😊
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 9 күн бұрын
ቅድሚያ ለሠላም ለሠላም ስጥ ካልሠራን ግብር መክፈል ስለሚቸግር ከየት ይከፈል
@user-hr2io9kd1k
@user-hr2io9kd1k 9 күн бұрын
እባካችሁ ጡረተኞች አልቀናል
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 8 күн бұрын
1000 ብር ጨመርን አደል
@gktakele8208
@gktakele8208 10 күн бұрын
ኧረ ማደያዎች እየዘረፉን ነው!!! ተቆጣጣሪ ያለህ!!! ደረጃ መዳቢ በያንዳንዷ ማደያና በየወቅቱ calibration ያከናውን!!!
@teamredx1pro952
@teamredx1pro952 10 күн бұрын
የደሞዝ ጭማሪ የውጭ ጣልቃ ገብነት አያስፈልገንም የሚመራን መንጎስት አለን ቢልልህ የህዝብ ተቀባይነት ለማግኘት ብለክ አትቀባጥር
@adanehabetwold7814
@adanehabetwold7814 9 күн бұрын
ዘረፋና፡ሙስናውን፡እያጣደፈ፡ያለው፡ገዥው፡ነውኮ፡እ፡አታቅም፡ማለት፡ነው
@getachewkuba
@getachewkuba Күн бұрын
Kidmiya ledehininet sew weto megibat alichalem.
@mesaykebere9103
@mesaykebere9103 9 күн бұрын
Lebet serayegnoch lay tax bital teru neu betechale kezihu memeriya gare bitseqe Amesegenalehu
@dejenetadesse8190
@dejenetadesse8190 9 күн бұрын
እስከሁን ሳይስተከከል መቆየቱ ስንቱ ሠረተኛ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆኑ አያጠያይቅም።
@Adane-do3pv
@Adane-do3pv 7 күн бұрын
Ye ejensi gudyim yitay 80/100 le seratenaw be tewokayoch yete wosenew tefako
@habibaali8766
@habibaali8766 8 күн бұрын
መንግስት ጡረተኞችን ይመልከት
@user-yc4db1lo2m
@user-yc4db1lo2m 7 күн бұрын
ኸረ በቤት ኪራይ እተሳቃየን ላለን መንግስት ቤት ይስጠን
@S-G.19
@S-G.19 10 күн бұрын
Aurops min agebaw? Mengist rasu maseb aychelem?
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 9 күн бұрын
አውሮፓ ምን አገባው
@MonuDemise
@MonuDemise 6 күн бұрын
YOU MUST ADD SALARY!
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 9 күн бұрын
ምነው ሊያሳርደን ነው
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 10 күн бұрын
Sim zirzirun kedemozu ga postewu.....yena sint yihon? Qedada,,,,,
@meharisahile2868
@meharisahile2868 9 күн бұрын
የነዳጅ ማደያዎች ከቴሌ ብር እና ከሌሎች አማራጮች ውጪ እጅ በእጅ ገንዘብ እየተቀበሉ ነዳጅ ሲቀዱ በተከታታይ ለማየት ችያለሁ ህግ ይከበር ።
@GEB301
@GEB301 10 күн бұрын
ከ3000 ብር በታች ደመወዝ እንዳለ እየታወቀ ዝምብለህ የሌለ ታወራለህ።
@addisbusiness
@addisbusiness 10 күн бұрын
እኔ አይደለሁም ጥናቱን ያካሄድኩት።
@maritufente2982
@maritufente2982 10 күн бұрын
አማካይ ማለት ከ3000 በታችም በላይም እንዳለ ያሳያል አማካይ (Average) ተወስዶ ነው
@GEB301
@GEB301 10 күн бұрын
@@addisbusiness አንተ ልትሆን ባትችልም ዝቅተኛው የመንግስት ሰራተኛው ደመወዝ 1624 መሆኑን የምትስተው አይመስለኝም።ሥለሆነም በዘገባህ ይህንን አስመልክተህም ብትጠቅስ መልካም ነበር።
@adanehabetwold7814
@adanehabetwold7814 9 күн бұрын
1100ተከፋይኮ፡አለ፡አይሰሜን፡ንገረው
@S-G.19
@S-G.19 10 күн бұрын
5000 birr bet keray enkwan ayshefenem.
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 8 күн бұрын
ቦሌ ነው የተከራየሀው
@S-G.19
@S-G.19 8 күн бұрын
Koye Feche
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 8 күн бұрын
@@S-G.19 ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን እስከ ሰኞ እርምጃ እንወስዳለን
@user-mu3er3yr7v
@user-mu3er3yr7v 9 күн бұрын
3000ሺይ የቤት ሠራተኛ ነዉ የሚከፈለዉ የመንግሥት ሠራተኛ የበለጠ ነዉ የሚከፈላቸዉ ሙሥናዉ እራሡ 😂እንደ አብይ ጀግና የለም❤❤❤
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h 7 күн бұрын
የመንግሥት ያለህ ጡረተኞች ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ሆነው ነው ያሉት
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 9 күн бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ ያስፈልጋል እንደ ኬንያ።
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 9 күн бұрын
Banda. Fano terrorist
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 10 күн бұрын
አሁን 10 ሺ ነው መጨመር ያለበት
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 10 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ለነጭ ውሻ ተላላኪ አይደለም ዝም ብለህ የእብድ ወሬ አታውራ ቢያንስ ለሃገርህ ክብር ይኑርህ
@adanehabetwold7814
@adanehabetwold7814 9 күн бұрын
እህ፡1200ተከፋይ፡አለኮ፡እህ፡ የሚኒስቲር፡መስሪያ፡ቤት፡እየከፈለ፡ያለው፡ፅዳት፡ሰራተኛ፡እና፡መልክት፡ሰራተኞች፡፣1200ነው፣ይገርማል።
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 6 күн бұрын
ከዛሬ አራት አመት በፊት አንድ ኩንታል ጤፍ 4000 ብር ዛሬ ግን 14000 ብር ነው አንተም አብይም አንድ ናችሁ
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 10 күн бұрын
መንግስት ካልተገደደ አይሰራም ማሰብአይችልም ካርድ ጥለንየመረጥነው ለራሱ ጥቅምእጅ ለህዝብአይሰራም ማለትነው ወይ በሌላየዘረኝነትአጀንዳ ሰክሩዋል ፈጣሪ እኛሌላ መንግስት አያስፈልገንም ግንየመንግስትን ልቦና ፈጣሪ ቀናያርገው እራሱበልቶ ህዝብየሚያበላ እጅ ህዝብንየሚያስርብ እዳይሆን ፈጣሪ ቀና ልቦና ይስጠው
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 10 күн бұрын
Ewunet new
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 10 күн бұрын
መንግስት ጥላቻ ስለሰበከ ብቻ በካርድ ከመረጥሺው ችግሩ ያለው ኣንቺ ጋ ነው ። መንግስት የሌላ ዘር ጥላቻሽን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው በደካማ ጎንሽ የመጣው ። ኣሁን ደግሞ በፈረቃ ያንችን ዘር ለማጥቃት ተነሳ !! የኦሮማራ ጥምረት በኦሮሴራ ሲበጣጠስ..../
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 9 күн бұрын
Banda. Fano terrorist.stop complaining. If you don't like it, go somewhere.
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 10 күн бұрын
በቃ መንግስት ካልተገደደ አይሰራም 😢😢😢
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 9 күн бұрын
Banda. Fano supporter. If you don't like it, go somewhere
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 9 күн бұрын
Fabricated news Ehiopia is a sovereign nation. No foreign nation will tell her what to do.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН