የመንግሥት ሠራተኛና ደመወዝ፣ሰኔ 08, 2016 What's New June 15, 2024

  Рет қаралды 116,080

ebstv worldwide

ebstv worldwide

18 күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 63
@welduhaylemikeal5854
@welduhaylemikeal5854 15 күн бұрын
መንግሰት ሰራተኛ መሆን አማራጭ እስከ ምታገኝ ነው እንጂ ጥቅም የለወም
@seyoumketema6735
@seyoumketema6735 6 күн бұрын
ለምን? 5:08
@user-dd4qm1yq6f
@user-dd4qm1yq6f 15 күн бұрын
ያው አመራሩ በቂ ደሞዝ ስላለው የሌላው ችግር አይታየውም
@seyoumketema6735
@seyoumketema6735 6 күн бұрын
ትክክልነው። መጀመሪያ መብታችን ይጠበቅ!!
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 3 күн бұрын
ችሎታ ላነሰው ስልጠና ቢሰጠው ችሎታዉን ማሻሻል ይችላል ለማባረር ብቻ መሮጥ ምቅኝነት ነው
@hussenyimam-xx3rc
@hussenyimam-xx3rc 9 күн бұрын
ትክክል ነው
@basicresearch7516
@basicresearch7516 12 күн бұрын
" የመንግስት ሰራተኛ መሆን የሚያሳፍርበት ግዜ" ደርሰናል:: እባካችሁ!!!! ስቪል ሰርቪሱን ወደ ግል ኣዙሩልን::
@LemechaDekebi
@LemechaDekebi 8 күн бұрын
Best
@user-nf3mw7mz5o
@user-nf3mw7mz5o 12 күн бұрын
መግስት ሲቪል ሰርቫቱን እዳይረጋጋ ለማረግ የተሰራ ነው
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@DameneDaniel
@DameneDaniel 4 күн бұрын
ደሞዝ ተጨመሬ አልተጨመረም ምን ዋጋ አሌ? ኑሮ ውድነትሰ?
@goytomredae-he4wr
@goytomredae-he4wr 14 күн бұрын
በአጠቃላይ የመንግስት ሰራተኛ ከኢ/ያ ኢኮኖሚ ውጪ ሆነዋል። 2008 ብር ወርሃዊ ደመወዝ!
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 13 күн бұрын
በቅርቡ ለጡረተኞች የደመወዝ ጭማሪ ከጥር ወር 2016 ዓ/ም ጀምሮ ተደርጓል።ይሁን እንጂ የካቲት ፣መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት 2016ዓ/ም የወጡ ተጧሪዎች አልተጨመረላቸዉም።የሚመለከተዉን ብታናግሩና ተጧሪዎች ተጠቃሚ ቢሆኑ..!?
@IbrahimMustafa-d4p
@IbrahimMustafa-d4p 9 күн бұрын
❤ደሞዝ ይጨመሪልን
@user-gi3xk9ki3o
@user-gi3xk9ki3o 9 күн бұрын
እንደኔ ኢ/ያ እስካሁን ቅኝ ብትገዛ ይሻላል ከዚህ ግምና ብስብስ ኑሮ ወይ ያልፍልናል ኢትዮጵያዊ ሆነን ምንአገኝን ስለዚህ ወይ አሜሪካዊ ወይ ራሻዊ ብቻ የሆነ የተሻሻለ ምእራባዊ ሀገር ምክንያቱም የኛሀገር ብቻ ታሪክ 3000አመት እየቀደድክ ተጫወታቹብን ጊዜ ይፈርደናል
@alemneshurgessa6347
@alemneshurgessa6347 14 күн бұрын
Betam betam kabid honohal mafti yelem
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@kawataharayatvbalchanamakowcbo
@kawataharayatvbalchanamakowcbo 12 күн бұрын
ብልጽግና ነዋ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@melkamutsegaye1177
@melkamutsegaye1177 14 күн бұрын
Parliament members are good, those top leaders should lose power of self rule.
@tsegaytakele4240
@tsegaytakele4240 14 күн бұрын
😢
@fissehahaile291
@fissehahaile291 15 күн бұрын
ርእሳችሁ በራሡ ተንኮል አዘል ነው።የመንግስት ሠራተኛውን ችግር ርዕስ አድርጋችሁ በመለጠፍ ምንም ጠቃሚ ዜና እንደሌለ እያወቃችሁ ደሞዝ የተጨመረ እንዲመሥለው አድርጋችሁ በቁሥሉ view ለማግኘት ሞክራችኋል።የኢትዮጵያ ነገር እንደናንተ ባለ ፍርስራሺና ራሥ ወዳዶች እጅ መውደቁ ያሣዝናል።ለተቸገረ ያዝኑለት ይሟገቱለታል እንጂ አይዘባበቱበትም።እኛ የመንግስት ሠራተኞች ግን ሁሉን ችለን ያገራችን ሁኔታ እስኪስተካከል በትጋትና በፀሎት እንበረታለን።እናንተም ተዘባበቱ።ለሁሉም ጊዜ አለውና እግዚአብሄር ዋጋ ይከፍላል።
@Birhanu-ct6ub
@Birhanu-ct6ub 14 күн бұрын
Ye bet kerayun kaflen , yeterefew food enkuwan alchalem
@yeshilakew8615
@yeshilakew8615 13 күн бұрын
ምዘና የሚደረገዉ በየጊዜዉ ምን ማለት ነዉ ዛሬ ላይ በምዘና አልፎ የተመደበ ሰራተኛ በቦታዉ 10ዓመት እና ከዚያም በላይ ላገለገለ ሰራተኛ ከሱ አቅም በታች የሆነ ኃላፊ ተብየ በእዉቀትም በትምህርት ዝግጁነቱ ከተመዛኙ በነሰ ሰዉ መታየቱ እና ዉጤት መሰጠቱ ዉጤት ያመጣል ብሎ መጠበቅ ትየትር ነዉ የታሰብበት እላለሁ
@Fisafree
@Fisafree 2 сағат бұрын
የተለያዩ መንግስት ሠራተኞች ከስራ መደባቸው ዉጪ እየሰሩ ይገኛሉ እነዝህን ሠራተኞች መንግሥት ምንይላል?
@CamuudAwed
@CamuudAwed 16 күн бұрын
The elder brother must protect the younger brother, so Ethiopia must defend Somaliland because the enemy of Somaliland is the enemy of Ethiopia 🇪🇹🙏💚🤍♥️🙏🇪🇹💚🤍🤍🇪🇹👍💚🤍♥️✅🇪🇹💚🤍🤍🇪🇹💚🤍♥️🙏
@userasd5115
@userasd5115 12 күн бұрын
አይመቀየትአልሀምድልላ,በአብይ,ጉድታየ,አላህይቅርበለን😢
@user-fw9zf6mp8i
@user-fw9zf6mp8i 14 сағат бұрын
ሸሕሙሐመድሻፊ
@user-cs7nr3li5d
@user-cs7nr3li5d 15 күн бұрын
from civil service to political service some ideas gone
@eshetuerago6241
@eshetuerago6241 14 күн бұрын
መብቱ ያልተጠበቀ ሰራተኛ የተሸለ አገልግለት ይሰጣል ………………………………………………….አሁን ትክክለኛ ጥናት
@tsehayderese9076
@tsehayderese9076 15 күн бұрын
Kemengist serategnaw lestiro beteshalebet silemin mirena new lemiqebaxirew?
@user-ds15
@user-ds15 15 күн бұрын
LHYM
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 18 сағат бұрын
አማርኛን ያለመዋቅረ ስላሴ ያለመጠነ ስላሴ ያለ አቅመ ስላሴ ያለ መልክዓ ስላሴ ያለሀብተ ስላሴና ያለ እድሜ ስላሴ የሚያወራ ባለሙያ ተቢዮ ወይም ተባይ እውነት እውነት እልሀለሁ አለቀብህ እንደገና የመማር እድል ብትጠይቅ ክልከላ የለብህም የጥበብ ሐገሯ የት ነው ከሚሉ ደንባሮች ጋር መኖር ሰልችቶናል ተጠንቀቁ ዘመናችሁ ተፈጽሟል 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@debewhailu7085
@debewhailu7085 15 күн бұрын
መንግስት ሰራተኛ ሆኖ የመቀጠር ፍላጎት በጣም የወረደ ነዉ ከሌስትሮ ያነሰ ገቢ ለማግኘኘት ነዉ የሚቀጠረዉ?
@yaredFanta-f1y
@yaredFanta-f1y 13 сағат бұрын
መጀመሪያ ካቢኔ ይፈተን¡!!!!!!
@muluneshurgecha
@muluneshurgecha Күн бұрын
የስራ ግብር ቢቀንስ ልን
@AddisusisayTadese
@AddisusisayTadese 2 күн бұрын
ደሞዝ የ ሂዎት ጠላት ነው ጊዜና እድሜ ይበላን ጫማ መጥርግ ይሻላነ ግን 4ሺ ተቅጥረው ቤታቸው ሲገቡ 5milon ንበርት ይገኛል ምሳ ሆቴል 3-5ሽ ከፍለው አሉ
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m 8 күн бұрын
ደንብ ማስከበር፣ፓሊሰ ፣ ወዘተ መሮናል
@nigusumekonen4592
@nigusumekonen4592 2 күн бұрын
የሌለ ነው ተወዳዳሪው በሌለበት ሌላ ነባር የስራ ሐላፊ ተወዳድሮለት የተቀጠረ አውቃለሁ ኮልፌ ወረዳ 8
@YehualashetShenkoraw
@YehualashetShenkoraw 6 күн бұрын
1
@motidag2591
@motidag2591 14 күн бұрын
አብይና ካድሬዎች ጠግቦ ካደሩ ሌላዉ ገደል ይግባ ነው
@ayichewbogale9689
@ayichewbogale9689 9 күн бұрын
ታዋቂ ዩኒቨርስቲ መዝኖ ያወጣው ታማኝነት የለዉም ማለት ነዉ? ሰለዚህ ዝጉታ በቃ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 14 күн бұрын
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው ነው ነገሩ መንግስት የራሱን ቀኝ እጅ እየበላ ብልፅግና የለም
@adanehabetwold7814
@adanehabetwold7814 13 күн бұрын
እንኳን፡እቢሮ፡ማደር፡ቀላል፡ነው፡ጥበቃው፡እቤቱ፡አይገባም፡ቤተሰቦቹ፡እየናፈቁት፡በየቦታው፡ሲዞርና፡ሲጠብቅ፡ይከርማል፡
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 13 күн бұрын
ኢቢኤስ
@mekdesgetnet4347
@mekdesgetnet4347 14 күн бұрын
የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ የደሞዝ ጭማሪ ከላይ ያለዉን እንጃ እታች ያለዉ ሰራተኛ አያነሳዉም ሲቪል ሰርቢሱ እታች ያለዉን ሰራተኛ ማየት ቢችል ጥሩ ነዉ
@melkamutsegaye1177
@melkamutsegaye1177 14 күн бұрын
Ameraru kebela mn yifelgal? 3 wer 3 wer are endewim 4gna werachinin yazin Yale demoz, menigistin teyiku egna mn age an yemibalibal ager?... Budget simeta demo allowance ankeflachum demozu yekorto yigibalachu yilunal astedaderu leba kehone meriwim yaw leba new, abiyin lemeferej guadegnochun mayet beki new aleziya musinan yiteyef.
@terefeangasu6225
@terefeangasu6225 12 күн бұрын
Motuuman miseensoota isatiif durgoo ji'a hangaa ji'atii kanfalaa jiraa wajjirootaa ergaa dabarsee ini miseensaa hitaanee yoo dhumeerakkoo isa miti kanafi wan dabalii dhisee.
@AbrhamHabteyes
@AbrhamHabteyes 14 күн бұрын
biyanse zem betelu
@AlemuAyisa
@AlemuAyisa 8 күн бұрын
Temero sera yatuti tadiyas
@BirhaneGebre-g1s
@BirhaneGebre-g1s 6 күн бұрын
😂🎉🎉🎉🎉🎉
@AdemAbdurhman-wq7gv
@AdemAbdurhman-wq7gv 13 күн бұрын
.
@adanehabetwold7814
@adanehabetwold7814 13 күн бұрын
የመልክት፡ሰራተኛዋ፡እሁድና፡ቅዳሜ፡በሰው፡ቤት፡ልብስ፡ታጥባለች፡እንጀራ፡ጋጋሪ፡ነች
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h 15 күн бұрын
የቀን ሰራተኛ በቀን 300 ብር በሳምንት 6x300= 1800 በወር 7200 ብር የመንግስት ሰራተኛ 4000 በአማካይ civil service political leader ወረዳ ወራዳ
@tsegaytakele4240
@tsegaytakele4240 14 күн бұрын
weshetam anchestefetegnaleshe dedebe
@AddisusisayTadese
@AddisusisayTadese 2 күн бұрын
በ 2020 1በሬ 5ሚሊዮን ይገባን 1ክ ስጋ 80ሺ ይገባን ግን ስለሁሉም አግዝብሔር ከኛ ጋር ይሁን ይህ አዉሬ ህዝብ ቂጣት ያንሰዋል
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 18 сағат бұрын
Poor country ስታወሪ አታፍሪምን 🌈🌈🌈🌈🌈
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 13 күн бұрын
ቀላሉ መፍቴ ለመንግስት ሰራተኛ በሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ቤት ሰርቶ ይስጥ መፍቴው ያ ነው ለአዲስ አበባ ብቻ ያ ከተደረገ የቤት ክራይ ይቀንሳል
@mulu6053
@mulu6053 3 күн бұрын
q
@tarikubeyene5205
@tarikubeyene5205 14 күн бұрын
Demoze 6000 ye bet kiray 7500 new igizaber yimelketegn!😂
@tarikubeyene5205
@tarikubeyene5205 14 күн бұрын
Keriwu besen aschenike
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 13 күн бұрын
ኢቢኤስ
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 12 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Gere emun part 183 | ገሬ እሙን ክፋል 183
42:23
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 137 М.
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 8 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 3,7 МЛН