የትውልድ ክፍተት በደራሲት ህይወት ተፈራ Hiwot Tefera speaks about Ethiopian Generation

  Рет қаралды 8,994

Ethiopian View

Ethiopian View

6 жыл бұрын

Ethiopia: የትውልድ ክፍተት በደራሲት ህይወት ተፈራ Hiwot Tefera speaks about Ethiopian Generations
Subscribe for more videos | Ethiopia

Пікірлер: 10
@shebelaw33
@shebelaw33 Жыл бұрын
👍 ሕይወት ተፈራ ስንት ነገር ያሳለፈቾ ጀግና የኢሐፖ ጊዜ ሕይወቷ ፊልም ነው ሚመስለኝ ።
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 Жыл бұрын
ሀገራችንካሉዋት ውድ ልጆች ያፈራሽ ማህጸን ይለምልም ያገሬው ሰው ሲመርቅ::
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 5 ай бұрын
ከዛ ክፉ ሰይፍ ተርፈሽ ለዚህ በመብቃትሽ እግዚአብሄር ይመስገን ! የመስመርና የመከራ አጋርሽ የነበረችውንም አምባሳደር ታደለችንም ከይታችን ባትጠፋ ደስ ይልናል። እግዚአብሄር ያተረፋችሁ እንዳናጣችሁ ነውና የቅርብ ሩቅ አትሁኚብን ! ጌታ ይባርካችሁ !
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
መቼም ይሄንን ትውልድ ሳስብ የምናገረው ቃል ያጥረኛል ስለዚህ ዘመን ቤተሰቤ እንደ አሁን አርጎ እያወራኝ ነው ያደግኩት ! ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ! ያንቺንም የአምባሳደር ታደለችንም መፅሀፍ አንብቤአለሁ ለዚች አሁን ለተረከብናት ሀገርም ተንበርክኬ አልቅሻለሁ !ያ ደም የገበረ ትውልድ አራት ልጅ የተገደለባት እናት ባል ልጅ ወንድም ያጣ ቤተሰብ ኧረ ኡኡኡ !! ያ በቃላት የማይገለፅ ቆራጥ የተማረ ጀግና ወጣት እንደጤዛ አረገፉት 😊 እንኳን ኖርሽ በመኖርሽ ተረክሽልን ዘመን ይጨመርልሽ የዛ ትውልድ አክባሪ ነኝ
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
Close to my heart , well stated.
@abz8493
@abz8493 6 жыл бұрын
መመነኑን ተውኩት ።።።።።።።።።።።።። የዳዊቱን ያህል፣ ታሪክ የማይደግም በታሪክ ተጠልፎ፣ ለታሪክ ሚያዜግም ሚጨነቅ ሚጠበብ፣ ታሪክ የሚያስታምም ማየት እጅግ ታክቶኝ፣ በሃሳብ ስቆዝም ብቻየን አውርቸ፣ ብቻየን ስገጥም ደግሞ በአዲሰ መንፈስ፣ ከውስጥ ሚያጉረመርም አልፎ አልፎ ሚያወግዝ፣ ደግሞ የሚራገም ካህን እንደናፈኩ፣ በህልሜም በወኔም በድንገት ባስተውል፣ በአንድየ ታምኖ፣ በእውነት ሚመሰክር ስሌሌሎች በደል፣ በግላጭ ሚናገር ተስፋየ ልምልማ፣ መመነኑን ተውኩት፣ መሰደዱን ከሀገር።
@abz8493
@abz8493 6 жыл бұрын
ነፃ የሆነ ።።።።።። አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው። መነሻ ሃሳብ Lao Tzu 6th century BCE
@merondebele4217
@merondebele4217 5 жыл бұрын
Sewedesh Edeme yestesh!!!
@ethiopiannewsentertainment6064
@ethiopiannewsentertainment6064 6 жыл бұрын
I've a great respect for Hiwot. But, her analysis was not good enough. She viewed the Ethiopian different generations from the very narrower perspective of her own upbringing, her ethnic & religion belonging. Ethiopia is a country of multi-ethnicities & multi-religions. So , Ethiopia must always be considered as such.
@zubedanuri3869
@zubedanuri3869 4 жыл бұрын
Our new bahel is wig
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay with Meaza Birru @ShegerFM1021Radio
46:58
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 19 М.