የተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ (intro)

  Рет қаралды 46,693

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@TedlaMelakuERC
@TedlaMelakuERC Ай бұрын
ማሳሰቢያ፥ ይህ መግቢያ ሲሆን ሙሉ ይዘቱን የሚገልጽ አይደለም። ለምሳሌ በሙሉው ዘጋቢ ፊልም ሦስቱም የአማራ ሕዝብ ሃይማኖቶች (ክርስትና፣ እስልምና እና አይሁዳዊ እምነቶች) የሚንጸባረቁ ይሆናል። በተጨማሪም ይዘቱ በርከት ያሉ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን እና ገለጻዎችን ያዘለ ይሆናል።
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉שנה טובה
@ephremtadesse7655
@ephremtadesse7655 Ай бұрын
በአማርኛ ለምን አትለቅም
@gochogaga
@gochogaga Ай бұрын
ሦስቱም የአማራ ህዝብ ካልክ የሸዋ ህዝብ በየትኛው ዞን ይጠቃለላል ትርጉምስ እንዴት ነው
@birhanu7953
@birhanu7953 Ай бұрын
ሦስቱም የአማራ ህዝብ ሀይማኖቶች አለ እንጂ ጠቅላይ ግዛቶችን አይደለም። ሌላው እንደ አንተ ምልከታ ሦስቱ ክ/ሀገሮች ቢል እንኳ የክ/ሀገሮቹ ስም ስላልተጠቀሰ ሸዋን አልተካተተም በሚል ለምን ጠቀስክ​@@gochogaga
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 Ай бұрын
The three is not about those zones
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ገና በ30 ወቹ እድሜህ የሃገርህ ፍቅር የወገንህ ስቃይ ሌት ተቀን ስትባክን ያለ እድሜህ ሸበትክ አይዞን በእናተ በልጆቿ ወደ ቀደመዉ ማንነቷ ክብሯ ሰላሟ አንድነቷ ተመልሳ እናያታለን!!
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Ай бұрын
ተድላችን የአማራ እንቁ ልጅ❤️
@Nezbir
@Nezbir Ай бұрын
በሰላም የአማራ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ. ወንድማችን ልጅ ተድላ በምርጥ ሥራህና ጥልቅ እውቀትህ በጣም የምንኮራብህ ነን:;
@Israelxox
@Israelxox Ай бұрын
We’re sooooo blessed to have you in our side! Much respect, King Lij Tedla ❤
@DessieCityPeaceandDevelopmentA
@DessieCityPeaceandDevelopmentA Ай бұрын
ጀግናችን ከፍተኛ ክብር እና ኩራት ይገባሀል ዘርህ ይባረክ አሜን ።
@FrewAbebe-f2s
@FrewAbebe-f2s Ай бұрын
፡ድል ለተገፋው ለአማራው ህዝብ
@JosephTefera
@JosephTefera Ай бұрын
አይዞህ ከጎንህ ነን አንተን እግዚአብሔር ነው የላከህ የእግዚአብሔር ሀይል ከአማራ ጋር ነው ። we have a dreame one day amhara people freedom to give Gad . I Love you so mach AMHARA genetic people.
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 10 күн бұрын
ጥሩ ጅምር ነው ለሙሉው ፊልም መግቢያ አድርገህ መጠቀምህና ለሀገር መዳን ያሳየኸው ፍቅር ድንቅ ነው፣ ተባረክ፤፤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ልጅ ተድላ መላዐኩ ዕንቁ የአማራ ልጅ እንኳን አደረሰህ ለአዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌿
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Ай бұрын
Thanks Lij Tedla!! For voice of Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
@TedlaMelakuERC
@TedlaMelakuERC Ай бұрын
Thank you Tade
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 Ай бұрын
ጤናይስጥልኝ ልጅ ተድላ እንኳን አብሮ አደረሰን ።የሚበራታታ ነዉ ።እናመሰግናለን
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 Ай бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ ነው:: አማራን ያስተባብራል ያኮራል ያጠናክራል:: ለሚጠሉን ደግሞ አቶሚክ ቦምብ ነው:: አሳየ ደርቤ የአማራን ችግር ኖሮበት የተማረ ምጡቅ አዕምሮ ያለው መሪያችን ነው :: አብራችሁ መሥራታችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል :: እነ ጠበቃ አስረሥና ሌሎችም ምርጫ አልተካሄደም የተመረጠም የለም ሲሉ እናዳምጣቸው:: ምን ታመጣላችሁ ተመርጫለሁ የሚለው እስክንድር መወገዝ አለበት:: ምኞት እንጂ የመምራት ብቃት የለውሞ:: ታሪኩ የመምራት ብቃቱን አያሳይም:: መክተው ከእስክንድር በተሻለ የመምራትና ማደራጀት ብቃቱን አሳይቷል ግን መከተው አብሮ የመስራት ክህሎት ያጥረዋል::
@alemkebede147
@alemkebede147 Ай бұрын
ወንድሜ አማራ የወረደበትንም መከራ ዝርዝር አርገህ አውጣው በርታ የኔ ጀግና አንደበትህ የተቆጠበ ነው። ተባረክ
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ሊቁና ታላቁ ልጂ ተድላና መሰሎችህ እንዲህ ለምትከፋሉት ዋጋ አምላከ ኢትዮጵያ ይክፈላችሁ ድካመችሁን ፈጣሪ ቆጥሮተ ይች ታላቅ ሃገር ኢትዮጵያ ወደ ደመዉ ማንነቷ ተመልሳ ተንሳኤዋን ያሳየን !!!
@michaelkassa67
@michaelkassa67 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ በርታልን ልጅ ተድላ መላኩ የአምሓራ ህዝብ ኩራት ስለ ሆንከን።
@NjabuloIshmael-eg1xc
@NjabuloIshmael-eg1xc Ай бұрын
❤እግዝአብሔር ከንተ ጋሪ ይሁን ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ ይሁን ❤
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ዋዉ ይህን እንቁ ማንነቷን የገለጽክበት መንገድ ድንቅ ነዉ እንኳን ተወለድክልን ታላቁ ልጂ ተድላ የእምየ ኢትዮጵያ እንቁ ላጇ!!!!
@SebsibieKassaw
@SebsibieKassaw Ай бұрын
ከማንም ከምንምበላይ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ውለታነው በዚህሰዓት አድናቂህነኝ
@MeskeremEshete-k1i
@MeskeremEshete-k1i Ай бұрын
አናመሰግናለን ልጅ ተድላ።በተለይ ለዚህ ታሪክ ለተዛባበት ትውልድአስተማሪ ነው።በርታ ብዙ ፈተና አለው ታሪክን ለታሪከኛው ለማቅረብና በትእግስት በጥበብና በማስተዋል ግር ለሚላቸው ሁሉ አሳውቀን።
@DerejeEnigeda
@DerejeEnigeda Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@Vincenzo-s-o5h
@Vincenzo-s-o5h Ай бұрын
Lij Tedla, thanks for embarking on a great mission & restoration of Amharan unique place & birthright in the annals of history. For the reproach and to the shame of the deplorable idiots who spite & envy the Amharan history cos they have no meaningful history to be proud of except carnage & atrocity. Keep going young man!
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
ልጅ ተድላ በጣም እናመሰግናለን👍👍👍ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yosephhaile7925
@yosephhaile7925 Ай бұрын
ለምታደርገው አስተዋፆ በጣም እናመሰግናለን። በርታ። እኛም እዚህ ኤድመንተን ውስጥ በseptember 7 የዐማራ ባሕል ሳምንትን በኤድመንተን ከተማ አሳውጀናል። እንድ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚቀጥለው ዓመት እኛ ጋ ተገኝተህ ይሄን አሁእየሰራህ ያለውን ዶክሜንታሪ ታካፍለናለህ ብለን እንገምታለን። በርታ፡ እግዚእብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 Ай бұрын
አማራ ሰፋና ጠለቅ ባለ የሀገር አንድነት፣ አስተዳደር እና የሉዓላዊነት ክብር በምንም ነገር ከየትኛውም አካል (አሰላለፍ) ጋር የማይደራደር ጽኑ የሥነልቡና ሥሪት ያለው፣ ባለ አስደናቂ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰባዊ መስተጋብር እና ተዝቆ የማያልቅ ወግና ባህል፣ ዕውቀትና ጥበብ፣ ፍልስምና፣ እንዲሁም የረቂቅ (መንፈሳዊ) እና ግዙፍ (ተጨባጭ) እሴቶች ሀብት ባለቤትነት (መብት) ያለው ጥንታዊም፣ መአከላዊም፣ ዘመናዊም…… እግዚአብሔራዊ (አማኝ፣ ታማኝ፣ እውነት - እውቀት - ጥብበ -ታሪክ - ፍላስማ የሆነ ሕዝብ ነው):: በአጠቃላይ ስልጡን ሕዝብ ነው __ አማራ ማለት:: ነገርግን ይኸ ድንቅ ሕዝብ አማራነቱን (ነገዳዊ ማንነቱን) በኢትዮጵያዊነቱ (በብሔራዊ ማንነቱ / ዜግነት) ውስጥ ቀብሮ ወይም አሳልፎ ሰጦ እየኖረ ሳለ በዘመናት መካከል (በተለይ በተለይ ከዘመነ ደርግ ወዲህ) ዘሩ ከምድረ ገጥ ይጠፋ ዘንድ ደበኞች ደባ (ሴራ) ደበደቡበት!!! አማራም በአማራ ጠልና ደፋር ምሁራን በኩል "የለም" እስኪባል ድረስ ጽሑፍ ተጻፈበት:: አማራነነቱን ዝቅ አድርጎ ለኢትዮጵያዊነት በመስጠቱ ምክንያት ማለት ነው ! ከፍ ብሎ፣ ሰፋ ብሎ ርቁ በመመልከቱ ምክንያት ማለት ነው! ይኸ አማራ የሚባል ኢትዮጵያን የሰራና የሀገር ቅርጽ ያስያዘ አዋቂ ሕዝብ ኢትዮጵያ ስትገለው ኖረች የሚለውን እውነት ቃላት አይገልጹትም (ቃላት መግለጥ አይችሉም)! የመጨረሻ ግባቸውን በምናባቸው አስቀምጠው "አማራ የሚባል ነገድ /ዘውግ / ብሔር/ የለም " ብለው በክህደት ጽፈው ለዘመናት አደንዝዘውት ኖሩ!!! አማራም በደሉን አየ አየና …መዘገበና… ግራቀኙን ሲታዘብ ከረመና …… ለትዕግስቱ ለቻይነቱ ለአማራነቱ- ኢትዮጵያዊነቱ በምስክርነት በመቆም ፈንታ የለም ብለው በክህደት ጨፈጨፉት!!! እሱም ከዚህ የዘመናት ድንዛዜውና ፖለቲካዊ የእንቅልፍ አልጋው በዛሬው አማራዊ ትውልድ ነቃ! በቃ አለ:: ኢትዮጵያ አማራን በቀላሉ ለማጥፋት ይመች ዘንድ በዘረኞች (ወዳጂ መሳይ ጠላት) የተለጠፈችብኝ የመምቻ ታርጋ ቁጥር እንጂ ሀገሬ አይደለችም አለ!!! ኢትዮጵያ (ቀድሞውኑ በሚጠሏት /ጠባባብ መሪዎች/ እጅ ገብታለችና) አማራን ዘሩን የምትቀብር የሬሳ ሳጥን አሰሪ ድርጅት እንጂ ዘሩን አስቀጣይ ምድር ወይም ሀገር እንዳልሆነች ነቃ፣ ጀገነ ለእውነት እና ፍትህ ወክብር ጸና!!! ይህም በአጽመ ውርስ እሴቱ ፋኖዋዊ ትውልድ ታወቀ!!! ድል ለአማራ:: ድል ለፋፋኖ !!! ሞትና ቀብር ለፋሽስቱ አብይ አህመድ አማራ በል የጅብ መንግሥት !!! "አማራ የጀመረውን ላይጨርስ አይጀመርም"
@KassahunTadesseWube
@KassahunTadesseWube Ай бұрын
ልጅ ተድላ ፈጣሪ ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው። ጥሩና ታማኝ መረጃ ነው ነገር ግን በተለያየ መንገድ ድጋፍ፤ የማስገንዘብ ስራና ርብርብ ያስፈልጋል። ወገኔ በርታ ፈጣሪ ያበርታህ። ለዚህ ለታላቁ ሕዝብ ነገርግን ባለማስተዋል ለተገፋና ለተካደ ሕዝብ ደርሰህለታል። እናመሰግናለን።
@leshasf7531
@leshasf7531 Ай бұрын
It's exactly 50 years since they excluded us from Ethiopia!
@takelefeleke6679
@takelefeleke6679 Ай бұрын
Thank you very much Lij Tedla, Amhara =Ethiopia Ethiopia = Amhara Amhara the upper truth and truth will prevail. Amhara FANO= FREEDOM. 🎉
@mametesema6954
@mametesema6954 Ай бұрын
Thanks so much 🙏Lij Tesla🙏
@bewketunur3408
@bewketunur3408 Ай бұрын
ሁሉ ነገሩን አጥቶ ተነጥቆ መቀለጃና አልፎም ቀድሞ ስልጣኔን አንድነትን ሀይማኖትን ።።።። ሀገሩን የገነባት አማራ የውሻ ሞት ጨምሮ እንዲገደል የተፈረደበትን ለአለም ለማሣየት መነሣትህ ትልቅ ታሪክ ሠሪ ያስብልሃል። በርታ ።ከጎንህ ነን።
@melabayuh
@melabayuh Ай бұрын
እናመሰግናለን! እንደዚህ ማስረጃዎችን አቀናጅቶ ለትውልድ ማስተማር ነው የሚሻለው እንጂ የአሁኑ የወሬ ጄነሬሽን ወሬው ንፋስ ሆኖ ሲያልፍ ይህ ማስተማሪያ ነው ለልጆች የሚሆነው በርታ ወንድሜ።
@mesay1260
@mesay1260 Ай бұрын
Amharan people are proud people!
@BileneZeleke
@BileneZeleke Ай бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን: ቀድሞውኑ ኢትዮጵያ ከብሄረሰብ ሤንጢ በስተቀር ያላት ታሪክና ትውፊት በሙሉ የ አምሓራ ነው::
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 Ай бұрын
የሸዋን አንድነት በነካ እጅህ ጨርስናገላግለን ታሪካችንን ማንም አይወስድብንም ከድል በኋላ ታቀርብልናለህ ለአንገብጋቢው ጉዳይ ቅድሚያ ስጥ በተረፈ አመሰግናለሁ ልጅ ተድላ
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 Ай бұрын
Lijje Tedla Enmssgnallln!!!!!
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እናምሰግናለን ሰለምትሰራቸው ታላቅ ስራዎችህ ሁሉ ሀገርህን የምትውደ ግሩም ስው ነህ.
@eyasualefe5769
@eyasualefe5769 Ай бұрын
I always appreciate your effort to create good awareness about the Amhara people to the world. go ahead@@@@
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb Ай бұрын
በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነው የአማራ እወነተኛ ታሪኩን አለም ሊያውቀው ይገባል
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 Ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 2017 የአማራ የነፃናት ዘመን ይሁንልን ወድማችን ለምትሰራው ስራ ሁሉ በአማራ ስም እናመግናል በርታ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ድል ለአማራው ህዝብ 💪🏾
@marthapapargyri4961
@marthapapargyri4961 Ай бұрын
A Happy New Year and Peace to all in Ethiopia! But why victory to Amhara people? What about the rest of the ethnicities ? Aren't they all Ethiopians? WHEN IS THIS COUNTRY GOING TO LOOK AHEAD FOR THE GOOD OF EVERYBODY?
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
ጎበዝ ምስጋና እና ሙገሳ ምንም አይረባውም ሁላችንም በገንዘብ እናግዘው ለሌሎችም እናጋራው እናስተባብር
@Sohi009
@Sohi009 Ай бұрын
ደሰ ይላል በረታ ወድሜ ከዘመደ ጋር አብራችሁ ሰሩ ብቻውን አማራን ከገባበት ጨለማ ለማውጣት እየለፋ ነው ወድሜ አሰኬ ተጋገዙ❤
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 Ай бұрын
Tedla thank you for what your doing
@abrahamabebe2817
@abrahamabebe2817 Ай бұрын
Good bless you dear Lij Tedila. You are the true son of the Amhara People. We never forget you for any moment.
@dawitwendifraw9725
@dawitwendifraw9725 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርታና ጨርስው እግዛብሄር ይርዳህ ።
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Ай бұрын
We all AMARA proud of you 👍 we love you 💚💛❤️ Bertalen ❤
@mamshatadesse872
@mamshatadesse872 Ай бұрын
Yes we build the country beside that we are number we contribute civilization in a big way we are the chosen ones Thank you for your hard work
@solomiegebretsadik4143
@solomiegebretsadik4143 Ай бұрын
Ye Ethiopian gagena tbarke edmana tana egzabhir yesthi nwrelate L Ethiopian. ❤
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
በርታ ወንድሜ... እንደዚህ የዚህን ታላቅ እና የብዙ ትልልቅ ታሪኮች ባለቤት የሆነው ጥንታዊው ህዝብን ታሪክ ኦነግና ወያኔ ሊቀብሩ የሄዱበትን መንገድ እየሰባበሩ የነዚህ ፋሺስቶችን ምንነትና ዘረኛ ፋሺታዊ ገዳይ ስረአታቸዉን ሁሉ ማጋለጥም ለአማራ ሕዝብ ታላቅነት አለም እውቅና እንዲሰጥ ያደርጋልና ይሄን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ከወገቤ አጎንብሽ ምስጋና አቀርባለሁ
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን እግዛብሄር ይርዳችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ።
@Cosmo-e8h
@Cosmo-e8h Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ ልጅ ተድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru Ай бұрын
ውድ ወንድማችን ይበል የሚያስብል ጅማሬ ነው አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ ይጠብቅህ ጥበብንም ይጨምርልህ።
@malattedrose
@malattedrose Ай бұрын
ተደላ እንካን አደረሰህ በጣም ጥሩ ፤ ስራ ነው ፤፤
@shewandagnwoldeamanuel4628
@shewandagnwoldeamanuel4628 Ай бұрын
Great job you did brother Tedela
@calmmindA
@calmmindA Ай бұрын
ይህ የአማራ ሳይሆን የተድላ መላኩ ታሪክና ፍላጎት ነዉ !!! እኔ አማራ ነኝ የተፈጠርኩትም አፍሪካ ዉስጥ ነዉ !!!! መልኬም ጥቁር ነዉ!!! አረብ የሚመስል መልክም የለኝም !!!
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Ай бұрын
Thank you so much for the great and genuine history of Ethiopia. It is amazing documentary.🙏💐💐
@africansava8782
@africansava8782 Ай бұрын
Excellent vedio, thank you.
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 Ай бұрын
እንኳን በደህና አደረሰህ ልጅ ትድላ !!!
@dertogada123
@dertogada123 Ай бұрын
አሁን ላለነው ማበብ ለማንወደው ትውልድ በአማርኛ ፊልሙ እድሰራ እመኛለሁ ምክንያት ወደፊት ኢትዮጵያ ነትሳየዋ ዘመን ያለም መሪ ቋቋዋም ያለም ቋቋ እደሚሆን አረዳለቡና ወድማችን ዓለም ኢትዮጵያን ,ተዋህዶን,አማራን ይወዳል ብለህ እዳታስብ ስራህ ለባለቤቶቹ ቅርሳችን ይሆናልና እኝን አስበህ ስራው እኝ ካጀታችን ሌላው ካገቱ(ካጀት ነው ካገት ) እደሚሉት እናከብህሀለን እንወድሀለን ከጎንህ ነን
@abibekele4680
@abibekele4680 Ай бұрын
ልዩ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@hbkas3549
@hbkas3549 Ай бұрын
Tedla gobezu Berta!
@yeneabat1481
@yeneabat1481 Ай бұрын
እንቁ የአማራ ልጅ የአማራ ስቃይ የሚያገበግብ ልጅ ተድላ መላኩ እንደ አንተ አይነቱን የታሪክ አዋቂ ማግኘት መታደል ነው
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Ай бұрын
በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
@shimeleswolde4116
@shimeleswolde4116 Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ልጅ ተድላ መላኩ
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Ай бұрын
Thank you my jegna.
@sofiatg8013
@sofiatg8013 Ай бұрын
ተባረክ ተባረክ
@assefawoldesenbet4412
@assefawoldesenbet4412 Ай бұрын
Thank you very much sir !
@EtaferahKassa
@EtaferahKassa Ай бұрын
Wow what I love about you is this well done ✅ prince tedlila❤
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg Ай бұрын
Tadele Amhara fano❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Helie568
@Helie568 Ай бұрын
Thanks!
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm Ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l Ай бұрын
Good job and Historical
@Anonymous-zy2wl
@Anonymous-zy2wl Ай бұрын
Betab girum newu I really appreciate you.
@semegnmelese8932
@semegnmelese8932 Ай бұрын
ተባረክልኝ
@Adissuadaaye
@Adissuadaaye Ай бұрын
Great. Thank you
@Ethiopia9995
@Ethiopia9995 Ай бұрын
እናመሰግናለን:ወንድማችን:በርታ❤❤❤
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r Ай бұрын
አማራ አማራ አማራ
@AlemBahiru
@AlemBahiru Ай бұрын
Wow እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይክፈል
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Ай бұрын
It's unbelievable love it❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother my jegeny 😢🇬🇧🇲🇱💪💪
@YirgalemNigusie
@YirgalemNigusie Ай бұрын
ለክ ነው በማይ ሰሙን ሳይሆን በሚሰሙን ቋንቋቸው ማስረዳት ነውትግል ምላጭ በመሳብ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ መረዳትና ማስረዳት ነው !
@zewditudawit9247
@zewditudawit9247 Ай бұрын
ልጅ ተድላ ስለዚህ ትልቅ ስራህ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ክፉ ዘመን የዚህን ሕዝብ እዉነተኛ ታሪክ ብዙዎች ሊየየጠፉ በተነሱበት ወቅት አንተ እዉነተኛዉን ታሪክ ወደብርሃ ስላወጣህ በጣም እናመሰግናለን አክብሮታችን ከፍ ያለ ነዉ::
@likutadesse869
@likutadesse869 Ай бұрын
Good job! It would have been more interesting if we could get the full account of the narrations!
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Ай бұрын
The historical connection between Amaharas and Israel also includeds Tigrians and Eritrean. This makes the documentary historical background full
@michaelkassa67
@michaelkassa67 Ай бұрын
አምሓራነት የኢትዮጵያዊነት ጌጥ፣ዘውድና የክብር ከፍታዋ ነው።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Ай бұрын
Thanks 🙏 Lige Tedla
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው አብዛኛዎቻችን ታሪካችንን ለማናቀው ትርጉሙ ቢፃፍ ከታች ። ነገር ግን አሁን አንገብጋቢውን በተደራጀ መልኩ ሆን ተብሎ ከአምሳ አመት በላይ ዘሩ እንዲጠፋ የተደረገበትን ሴራ ዘጋቢ ቢቀድም እላለሁ ወንድምአለም በርታ🙏
@HanaMuluye-ng8cv
@HanaMuluye-ng8cv Ай бұрын
ይህ ጥናት በተለይ ታሪካችንና ማንነታችን ሊያጠፉ ያለረፍት ለሚሰሩትና የክህደት መፅሀፍ ለሚፅፉት በተለይ ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ ተብሎ ለተፃፈው የክደት መፅሀፍ እርቃናቸውን ያስቀሪል።
@TiruyeGina
@TiruyeGina Ай бұрын
You Did Great 👍
@aduabdu1362
@aduabdu1362 Ай бұрын
ምርጥ የልጅ ሙሁር
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 Ай бұрын
ግሩም ነው ።
@berhanlema7831
@berhanlema7831 Ай бұрын
ልጅ ተድላ እግዜር ጤናውን ዕድሜውን ይስጥህ
@simamedia6601
@simamedia6601 Ай бұрын
wow we thank you so much❗️
@pomydesta7292
@pomydesta7292 Ай бұрын
Good one Tnx lots ❤❤❤
@amaretakele
@amaretakele Ай бұрын
Wow! You wel done! Thank you!!
@atla4169
@atla4169 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ መቼሰ ያቺ አገር እንደዚህ ያለሰው ማለት ለዚህ ዘር የሚቆም ወይም የሚናገርለት ወይም ታሪኩን የሚያሰረዳለት እወነትን የሚገልጽለት ለብዙ አመት በሑሉ ነገር ተበድሎ ነበር ግን አምላክን ሰለሚያምን አና እሱም በራሱ ሰለሚተማመን መጨረሻውም ያምራል በተረፈ አንተን ስገልጽ ይቅርታ በኔ አስተሳሰብ ወጣቱ Alberta Einsteinian
@tanatube8833
@tanatube8833 Ай бұрын
Great work. Keep it up, Lij Tedila.
@SamuelMulugeta-d3u
@SamuelMulugeta-d3u Ай бұрын
አጋዕዝያን፡አምሐራ፡ፋኖ፡ዓለምን፡እንደጥንቱ፡ይገዛል።💚💛❤️☦️☦️☦️☦️
@girmam5678
@girmam5678 Ай бұрын
Good start for the so called Educated Amhara people. At least you start the journey and hope others will follows and make a more advanced and includes whatever you didn’t already have included before… there are a lot to do with Amhara culture that has left long past over due. I hope we will see you bringing such rare and important projects for the future to awaken the sleeping generations why others are working so hard to destroy such beautiful Amhara people. Thank you so much for your dedication and hard work.
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Ай бұрын
Thank you very much!
@learnunlearnedchangeyoucha3870
@learnunlearnedchangeyoucha3870 Ай бұрын
Beautiful
@Dashen2004
@Dashen2004 Ай бұрын
በጣም ግሩም ነው። ግን ይህ ታሪክ የዐማራው ብቻም ሳይሆን የትግራይንና የኤርትራን ሕዝብም ይጨምራል። ከነርሱ ጋር የምንጋራው አኩሪ ታሪካችን ነው። ወያኔ ያመጣውን ልዩነት ወደ ኋላ ትተትን፣ ዐማራናትግሬ ወይም ተጋሩ በፍፁም ልዩ የሚያደርገን ታሪክ የለም። አኩስም የጋራችን፣ ጎንደርና ላስታ ላሊበላ የጋራችን ነው። አገው የሁላችንም አባት ሕዝብ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
እንዲጠፋ በስልት ና በፖሊሲ ታርጌት ተደርጎ የሚሰራው በአማራው ሕዝብ ላይ ስለሆነ ትግላን የኛን ማነት የማዳን ብቻ ሲሆን በተጨማሪም የታሪኩ የአንበሳ ድርሻ የአማራ ነው !!! ለዚህ ቀላሉ መረጃ የንግስትታቱን ሊኒዬጅ ማጠን በቂ ነው: : ርርባችን ለአማራው ነው::
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Ай бұрын
😂😂 ደፋር ትግሬ በ10ኛው መቶ ክ ዘመን ከተለያየ አረብ አገር የገቡ ናቸው ከአማራ ጋር የሚያገናኛቸው ታሪክ የለም ከሆነ አገውና አማራ ነው አታቃጥር የአማራ ታሪክ የአማራ ነው በማስረጃ ማቅረብ ይቻላል ላም ባሉአለባት ኩበት ለቀማ ትግሬ ከተለያየ አረብ አገራት ነው የገቡት ከአማራ ጋር አይገናኙም አትቀባጥር ተለጣፊ
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Ай бұрын
በሰመ የሴም ዘር በሚባል ተረት ከሄድክማ አደሬ ትግረ ጉራጌ ስልጤ ጋፋት አርጎባም የታሪክ ባለቤት ናቸው ልትል ነው ትግሬዎቹ ከሆኑ 😂
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Ай бұрын
አቢሲንያ ወይም አጋዚያን የተባሉት በታሪክ የዛሪዎቹ ሰሜን ሽዋና ደቡብ ወሎ ናቸው ከአክሱም እስከ ፋሲል ግንብን የሰሩት የሰለሞናውያን ዘር የሸዋ ባላባቶች ናቸው ከአክሱም በዮዲት ጉዲት ጦርነት አክሱምን ለቀው ወደ መርሀቤቴ መንዝ የሰፈሩት ናቸው አምሀራ የተባሉት ዛሬ የታባህ ታቃለህ ምድረ ባንዳ ታሪክ ሻጮች
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Ай бұрын
አምሀራ ወይም ቤተአምሀራ የተባሉት ሰሜን ሽዋን ይዞ እስከደቡብ ወሎ ያለው ግዛት ብቻ ነው የአቢሲኒያ መሰረት የአቤቴዎች መውጫ የአጼዎች መሰረት የምናባህ ትግሬ ነው መጀመሪያ እናንተ ማናቹ ቅማንት ወይስ አገው😂
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Ай бұрын
በርታል ወድሜ❤❤❤❤❤❤
ከትራምፕና ከሀሪስ ማን ቢያሸንፍ እኛን ይጠቅመናል?
22:41
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 13 М.
ከድ-ሮ-ን ጥቃቱ ጀርባ ያሉት ኃይሎችና የአማራ DNA
19:49
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 10 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 26 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 91 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 52 МЛН
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 54 М.
የአዲስ አበባ መሠረተ-ማንነት በማስረጃ ሲፈተሽ
40:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 14 М.
የግራ ፖለቲካ አብዮተኞች ያፈኑት የአፄ ቴዎድሮስ ተልእኮ እና ራዕይ
31:03
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 11 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 26 МЛН