የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 35,783

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ 4 жыл бұрын
እኒህ ልጇች ያገሬ የስፈሬ ልጇች ናቸው በአንድ ስንበት ትምህርት ቤት ተምረው እንዲህ በቅድስና ባማረ ደስ በሚል ክብር ሲጋቡ የተስማኝ ደስታ አሁን ላይ እሚያምር ልጅ ወልደዋል የልጅቷ ታናሽ እህቷም በተክሊል አገባች በጣም ደስ ይላል ለዚህ ክብር መብቃት ምነው ባልቸኮልኩ ምነው ስደቴን ከትዳር በፊት ሆኖልኝ ውንድማችንን እንድ አሁኑ ስምቸው በነበር ይሁን ግዴለም ብቻ ፈጣሪ የስደቴን መጨረሻ ያሳምርልኝ የስጠህኝን የፍቅር ህይወት ባርክል እላለሁ በመንፈሳዊ ስው እንዴት እንደምቀና
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እኔም
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መምህር አቤል ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ የተማርሁትም 30 60 100 መልካም ፍሬ እንዳፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏
@አልሚነኝከሸዋ
@አልሚነኝከሸዋ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዋሳፕ እከተታለላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ህይወቴን የቀየረው ያንተ ትምህርት ነው መምህሬ ነህ ለኔ
@GifCic
@GifCic 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እኛን አስተዋይ ልቦና ይሥጠን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው Жыл бұрын
መምህር 10 ግዜ ግዜ ሰመሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመግስተሰማያት ያድርግልህ ዝቅ ትምህርት ነው 😢😢😢😢😢
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet 28 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 👏🌹🌹ለኛም የሰማነውን በልባችን ይሳልብን ቃሉንሰምተን እንድንተገብር መልካም ፍሬን እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን🤲🙏
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን በውነት ድቅ ትምህርት እና ነፍስን የሚለመልም ቃል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ለሰማነው አይነልቦናችንን ያብራልን አሜን
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስለቃሉ የቃሉ ባለቤቴ ልዑል እግዚአብሄር ሥሙ ይክበር ይመሥገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንናቸውን ይባርክ ሁሌም ❤❤❤❤
@ksqa8520
@ksqa8520 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ ወንድም ስወድህ ተዋህዶ እዳንተ ያለውን ታብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ
@freegetcho9663
@freegetcho9663 4 жыл бұрын
የኔ አዳም የት ትሆን እስከማይ ጉጉት ብያለው እየተማርኩ ጠብቅሃለው እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድ ቢሆን አገናኘን። ቃሎት ያሰማልን
@hanna4751
@hanna4751 2 жыл бұрын
እዛጋ ነው
@genetgenet8416
@genetgenet8416 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@genetgenet8416
@genetgenet8416 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ላስተማረን ፡ለመከረን ፡ለአምላካች ፡ለልኡል እግዛአብሄር፡ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ፡፡ቃለህወት ያሰማልን መምህር፡፡
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 6 жыл бұрын
በእዉነትቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤነ ይጠብቅልን ያአግልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አመለክ ይበርልህ አሜን እትም በስመ ነው አንተን እድንኖር ያርስ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን እሜን
@haymiha7993
@haymiha7993 6 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ማንነታችንን የምናይበት ትምህርት
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ዕድመና ጤና ይስጥልን
@serkalemdebalke7118
@serkalemdebalke7118 6 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመስገነ የከበረ ይሁን ለኛም እግዚአብሄር አምላክ አይነት ልቦናችንን ይክፈትልን በተማርነውም 30በ60በ100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን (አሜን)በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል. አሜን(፫)
@martekassa9740
@martekassa9740 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edengito6126
@edengito6126 5 жыл бұрын
amen.amen.amen
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
@@martekassa9740 Amen Amen Amen kale hywoiten yasemalen
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አልሚነኚየተዎህዶፍሬ
@አልሚነኚየተዎህዶፍሬ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለሁላችንም ማሥተዎልን ያድለን አምላካችን
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 3 жыл бұрын
ልክ ነው በጣም ቃለህይወት ያሰማልን🙏 ከልጅነቴ ጀምሮ በቸርነቱ እና በፍቅሩ ሳይገባኝ በቅዱስ ቁርባን ነው የኖርኩት...የእኔ ቤተሰብ በቅርብ ግዜ ነው ያወቁት እንደምቆርብ እና በጣም ነው የተናደዱብኝ ማን ያገባሻል አንቺን አሉኝ ከዛ እግዚአብሔር ያዘጋጃል ለእኔ አባቴ ስለሆነ አልኳቸው እና በውሳኔ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ሰላማዊ ህይወት ነው ምኖረው ብዙም የምናገር አይነት ስላልሆንኩኝ በጣም ነው የደነገጡት......ቤተሰብ አሁን አሁን መሻሻል አሳይተዋል ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ🙏🥰
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎትን ያሠማልን እርሠተመንግሥተ ሠማያትን ያዉርሥልን
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚ አብሔር ማስተዋልን ያድለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ማንነታችንን የምናይበት ትምህርት ይሁንልን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
@ትዕግስትየድንግልማርያምል
@ትዕግስትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ይከፈልልን በእውነት ትምህርቶችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው!!
@Heesum-j9b
@Heesum-j9b 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ፫እግዚአብሔር ይርዳን በእዉነት❤❤❤😂አቤቱ ልቦና ይስጠን
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለአምላካችን ለፈጣሪ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶ ልደት ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰህ መምህር እናም ለመላው የተዋህዶ የአስራት የጥምቀት በሰላም በፍቅር አደረሳቸሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይት ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናን
@fantafanta516
@fantafanta516 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን፫
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@addiswerkbuzuu6636
@addiswerkbuzuu6636 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር 💞🙏💞
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን
@asfasf3527
@asfasf3527 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእዉነት አይሰተዋይ ልቦና ይስጠን 😢
@hiwotademasu194
@hiwotademasu194 3 жыл бұрын
መምሀሬ በምን ቋንቋ ልግለፅህ 😥ሽ አመት ኑሪልን 🙏በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰
@ሐርግየድግልማርያምልጅ
@ሐርግየድግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ኀይለ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስቱን ያውርስልን
@qestedemena8140
@qestedemena8140 Жыл бұрын
ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልና መምህር ፀጉኡ የብዝሕ ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክ አሜን💚 በእውነት ናተይ ህይወት እዩ ዝንገር ዝመስለኒ ኩሉ ትምህርቶም 😢
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አገኛው ተመስገን 🌿🌿🌿♥♥♥🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪ማሰተዋሉን ይስጠን 😌😌👏🏻👏🏻👏🏻
@susufikir2253
@susufikir2253 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማሰተዋልን ይሰጠን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምላክ እሄን እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ ብላችሁ እኔን ደካማዋንና ሀጢያተኛዋ እህታችሁ ነኝ አመሰግናለሁ!!
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewot yasemalen
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይውት ያሠማልንመምህራችን❤❤❤❤❤
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 6 ай бұрын
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@alemtiku4760
@alemtiku4760 2 жыл бұрын
kal yihot yasmalinn abatachinn amenn amenn amenn endefikadih anuregnn
@ghassangagz108
@ghassangagz108 5 жыл бұрын
በእውነት የወንድማችን ትምርት እጅግ ልብን የሚነሚነካ ነው ማንነትን መፈተኛ ነው ሀሀሀሀሀፍፍፍፍ እኔ ትምርቱን ስሰማ ነገን ሌላ ሰው እንደምሆን ይሰማኛል እግዚያብሄር እድሜን እና ጤናን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን በእድመና በጤና ይጠብቅልን አሜን👏🙏
@hihello6834
@hihello6834 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እኝም እግዚአብሔር ይረዳን ጌታ ሆይ እንደ ፈቃድህ አኖረኝ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክኸ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 жыл бұрын
በእዉነት.ቃለሂወት.ቃለሂወት.ያሰማልን.ንቁመምህራችን.በናተላይ.አድሮ.ያሰተማረን.የድግል.መሪያምልጅ.ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን👏👏👏
@meronguta7016
@meronguta7016 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ማኅሌትየድንግልማርያምልጅ
@ማኅሌትየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኽን ይባርክልን እኛም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ ምራን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አሜን
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
አሜን
@asfasf3527
@asfasf3527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tab1532
@tab1532 5 жыл бұрын
በዉነት አባታችን ቃለህይወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይርዝምልን አሜን አሜን
@almazyalew4830
@almazyalew4830 6 жыл бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን እንድንተገብር እግዚአብሄር ይርዳን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sessilbein857
@sessilbein857 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህያወት ያስማልን ውዲማቺን አሜን አሜን
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባየ ❤️🤲🙏🕊💒⛪️⛪️💒🕊🙏🤲❤️🤲🙏💒💒⛪️ ኣጥያቴም ኣውቃለዉና ኦ ኣምላኬ ንፁህ ልቦና ሰጥኝ ለንሳሃ ያበቃኝ 🤲🙏
@እማምሠዉጋሻዉ
@እማምሠዉጋሻዉ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናይስጠን መረጋጋትን ያድለን
@aydahalie8084
@aydahalie8084 2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
በእውነት ቃሐህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያቆይልን
@tube-kl9tt
@tube-kl9tt 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድም አቤሎ
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 6 ай бұрын
እውነት ነው መምህራችን በውነት እንዳይሠለቹብን እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛለወት
@abebumulat1871
@abebumulat1871 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን የሰማልን ወድማችን አቤልየ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ መካሪ. የኛ ቅንቁ
@saratsegaye3559
@saratsegaye3559 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ልብና ሠጠን የሀጢአቴ ብዛት ያከራትተኝል እመአምላክ ከቢትሽ አታውጭኝ ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አሠቦኝ
@ramsrak1073
@ramsrak1073 6 ай бұрын
በእውት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏👏
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የወጣት የምነቃበት የምታስተምር ውድ መምህራችን ወንድማችን አበልየ ቃለህይወት ያስማልን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይግለፂ ልንልባችን ይክፍትልን
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን የሚያስፈልገንን ሳይሆን እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጠን አሜን ፣
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 жыл бұрын
አሜን
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
እዉነት ይሄ ትምህርት ኣይደለም ምግብ ነዉ እንጂ የኔ ዉድ መምልራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ይደር አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 2 жыл бұрын
ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚💚💚
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
@መአዛአለሙየድግልማርያምል 5 жыл бұрын
እቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@SelamAbere-e2o
@SelamAbere-e2o 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ💗✝️
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhyeweten yasemalen Egziabher Yestelenne
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ በቃልህ እና በህግህ እንድመራ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ እንደፍቃድህ እንጂይ እንደፍቃዴ እንዳልሄድ ማስተዋልን አድለኝ አምላኬ በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
ውይ መምህርሆይ እድሜህ ይርዘም በእውነት በጣም ደሥብሎኝሠማሁ ቃሉን እድተገርአምላክይርዳኝአሜን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ ተባረክልን አበሎ
@burtgaldd960
@burtgaldd960 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 5 жыл бұрын
Amen.kalehewet.yasemaln.egzabeher.lehulachnm.mastewlun.yadlen
@ፀጋሥላሴእንደቃልህልኑርአ
@ፀጋሥላሴእንደቃልህልኑርአ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለህወት ያሠማልን አኛም የሠማነውን ቅድስ ቃሉን በልባችን ያሳድርብን👏👏👏
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
amen፫ ቃለሀይወት ያሰማልን💔
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 3 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ አኔ የረጥኩትን ሳይሆን አተ የፈቀድከውን የህይወት አጋሬን ስጠኝ 👏
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
አሜን
@zebenayshifera78
@zebenayshifera78 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyowt yasemalin rejim idme ina tena yistih.
@አለምዮቱብ
@አለምዮቱብ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን
@kasskassa1805
@kasskassa1805 5 жыл бұрын
Amen Egziabiher yemesigen. lastemaren kale hiwotin yasemalin.
@lijabraham903
@lijabraham903 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በእነት ፀጋውን ያብዛልህ
@maqdesa619
@maqdesa619 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን አቤቱ አባት ሆይ እንደፈቃድህ ይሁንልን አሜን፫
@zinabbibi4359
@zinabbibi4359 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ያንተን ስብከት ደጋግሜ ባዳምጠው አይሠለቸኝም
@እግዚአብሔርእርኛዩነውእግ
@እግዚአብሔርእርኛዩነውእግ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይውት ያስማልን መምህርርችን እግዚአብሔር የተባርከ ትዳርለሁላችንም ይስጥን
@cellyadegelmaryamlijcell4685
@cellyadegelmaryamlijcell4685 5 жыл бұрын
Amen amen amen kala hiwet yasamalen abatachen
@shaiksyed9116
@shaiksyed9116 6 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen kale hwat yasmln mamharachn 1000 amt nrln
@yebnes123yebnez9
@yebnes123yebnez9 5 жыл бұрын
Memhir abel yewnet yente tmhirt degmiwm besmaw betam des ylal egzabhir aml yagelglot zmnachu ybarkiln kal hiywet yaseelnnn amen amen amen
@hannamaco5523
@hannamaco5523 3 жыл бұрын
እዉነትነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@abebutegegne3273
@abebutegegne3273 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል መንግስት ሰማያትን ያውረስል በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር
@zewdewake2632
@zewdewake2632 5 жыл бұрын
Kale hiywet yasmalin memirachn Egzsbhef yistlin
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yasmalen
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
ወርቃማ የሕይወት መመሪያ በወንድም አቤል ተፈራ
1:18:51
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,9 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 98 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
የትዳር ጓደኛ ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
31:16
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 619
ሰለ ቡና ስሙ
2:29
ጌች እና ፀጊ
Рет қаралды 6 М.
ጋብቻና ግብረ ሥጋ ግንኙነት በአቤል ተፈራ
42:16
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 24 М.
ለማግባት የግድ ሱባኤ መግባት ያስፈልጋል?/የትዳር አጋሬ እንዴት ልወቅ ?
20:30
ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም :Holy Land Jerusalem
Рет қаралды 2,8 М.
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 15 М.
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,9 МЛН