KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
18:17
ጣጣም ጦስም የኣጋንንት ሰራ ነው ይለናል መምህር ተስፋዬ
1:21
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ
Рет қаралды 28,917
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 400
@memihirtesfayeabera
Жыл бұрын
ያሳሰርኩት ደብተራ ቤተሰቦች ብዙ የምንነግርህ ሚስጥር አለ እያሉኝ ነው የገዛ የእህቱን ደም በማስደፈር ተዋርሶ የፈፀመና የዛሬ 13 ዓመት ለ 3 አመት ታስሮ የተፈታ ነው እንዴት ነው ምን ይመስላችኋል ላቅርበው ? እናንተን ያስፈቀድኳቹ በቤተሰቦቹጥያቄ ነው ምክንያቱም ብዙ ግፍ ስለምትሰሙ እንዳይቀፋችሁ ብለው ነው
@selam801
Жыл бұрын
ችግር የለውም መምህር ትምህርት እንዲሆነን አቅርበው
@Kebeshami8459
Жыл бұрын
አዎ መምህር አቅርብልን ምክንያቱም እናውቃለን ባይ እሚቃወሙት በሶሻል ሚዲያ ተጎልተው እሚዶልቱ ማወቅ ስላለባቸው መምህር ምንም ሳይሰማህ አቅርበው
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እኛ ለምደነዋል ችግር የለውም ላንተ ምንም አይነት ችግር እማያመጣብህ ከሆነ ማርያምን በጣም ያስፈራል ግን እኔ ግርም ይለኛል የእግዚአብሔርን ቃል እያወቁ ሰይጣንንም እያወቁት እንዴት ነው ይህ እሚያረጉት አቤቱ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበን መጨረሻችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን 💔
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
አንተ አስብበት እና ያልከው ይሁን ለኛማ እንማርበታለን 👏👏እግዚአብሔር ይስጥልን
@የኔወርቅተስፋዮ
Жыл бұрын
አይ መምህር አሁን ከምናየውና ከምንሰማው ግፍ ይበልጣል አሁንማ ለመድነው እኮ እዴውም መላእክታን እዳሳደዱት እኛም በርትተን እናሳደዋለን ከእግዚአብሄር ጋር ንገረን ተመሳስሎ ከሚጎዳን ሰምተን ብንበረታ ይሻለናል አሁን አሁን በጣን እየከፋኝ መጣ የምር ምን ያህል በደልን ባለማወቅ አሁንም በቂ አይደለም ህዝቡ መቃት አለበት መለየት አቅቶናል የእግዚአብሄርንና የተደረገብንግ መተት እደናንተ አይነቶችን ያብዛልን ለሆዳቸው ሟቾችን ይቀንስልን ብዙወች የኛ መጮህ ሳይሆን የዲያብሎስ መጮህ እያሳሰባቸው እናያለን ለነዚህ ልቦና ይስጣቸው እዲለይት የሰውንና የዲያብሎስን ጩህት 🤲🤲
@mayameteryaye
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ደብተራና ጠንቋይ የሚያደርጉትን ድርጊት እመ አምላክ ታፈራርስባቸው ልቦና ትስጣቸው ስንቱን መና አደረጉ😢😢😢
@saniatube2360
Жыл бұрын
በሥመ ሥላሴ ሜስትዬው በጣም ነው ያዛዘነችኝ😭😭 አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ ሀጢያትሸን አሥተሰሪዮ በአፀደ ገነት ያኖሩሸ😭😭አምላኪ ሆይ ቅጣቱ ያንሰናል በደልንህ እኮ😭😭 ግን ደግሞ ማሐሪ ነህ ማረን😭😭
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
እኔ ሁሌ እምለዉ የደብተራ ነብስ ግን እደዴት ይሁን ፈጣሪ የሚቀጣት የስቱን ህይወት አመሠቃቀሉ እነዚ ደብተራ የተባሉ መተቸኞች እዉነት በጣም ያሣዝናሉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
Жыл бұрын
የዛሬው ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔርን ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ ለልጆችም መጽናናትን ይስጣቸው ነፍስ ይማር 😭😭😭
@user-MARYAM.
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ !! ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ህዝቡን አሰቃዩት ሼር አድርጊ እስኪ ምመናን ህዝቡ ይንቃ
@hayhay9005
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ያሚሳዝን ነዉ ነፍስ ይማር😭😭😭
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤቴሶቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ 🙏❤🙏
@azizahazizay3590
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናሉ ለባሏም ፀፀት ሆነበት እሷም በጣ አሳዘ ነችኝ መጥፎ ጓደኛ የቤተሰቡን ህይወት አበላሸ ለቤተ ሰቧ በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቸውእሷም ነፍሷን ይማርልን እናንተ ደግሞ በክርስትና ስሟ ፀልዩላት። መምህር ስለደፍተራው ቤተሰቦቹ የነገሩህን ንገረን/ልቀቅልን እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ይሰጠናል እኔ በስደት በገጠመኝህ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን
@xgfdff858
Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እምነት አሜን አሜን አሜን
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የመተተኛ ደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው። እግዚኦ ስንት ሰው በመተተኛ ደብተራ ተሰቃየ እህታችን ነፍሷን ይማረው።
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
Жыл бұрын
ወይ መድሃኒአለም እንደት ያለ ትእግስት ነው ያለህ ልጆችህ ከበትህ ከቃልህ ከትእዛዝህ ርቀን ክፉ የድያብሎስ ስራ እየሰራን ግን ይቀየራሉ ብለህ ዝምም ማለትህ ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ መምህር ቃልህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለእህታችንም ነብሷ በአጸደ ገነት ያኑራት ለባልዋ ልጆችዋ መጽናናት ይስጣቸው አሜን 🤲💞መምህር ወለተ ዮሐንስ እያልህ በጸሎትህ አስበኝ በመንፈሳዊ ህወቴ በጣም ደካማ ነኝ እንዳትረሳኝ እሽ 😍
@neza8997
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስተጀርባ ያለው ወንቅ አሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ነው
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@milenahaile3972
Жыл бұрын
መምህር ፡ አንተን ፡ የሰተን ፡ እግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ ይድረሰዉ ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ አሜን ፡
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@fgradesfgrades5092
Жыл бұрын
አሜን😍😍😍😍
@meseretwoldegorgis8475
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሳን በእፅደ ገነት ይኑረው ለባሌቤታም ለልጆቻም መፅናናትን ይስጣቸው
@abi4294
Жыл бұрын
እህታችን ነብሳን ባፀደ ገነት ያኑረው ደብተራው ስለታሰረ እልልልልልልል ብያለው በጣም የማሳዝን እና የማስተምር ገጠመኝ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱንም መፅናናቱን ይስጣቸው
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት ለሞለው ቤተስብ ፅናቱን ይስጥልን አሜን ፫
@ውቤቴነሽማርያም
Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ኑ አብረን እናዳምጥ የነፍስ ምግብ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከኔቤተሰቦችህ አይ አቶ ደብተራ የስራህን ይሰሰጥህ የእህታችን ነፍስ ከቅዱሳን አጠገብ አኑርልን እባክህ ጌታ ሆይ ከቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጠንቋዮችና ደብተራዎች አጥፋቸው😓_*
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@arsemasara9175
Жыл бұрын
ለልጅቻም ለባሏም እግዚአብሔር ያፀናናችው 🤲🏻🙏😭
@abunieayanaw9079
Жыл бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ለሟች እህታችን እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቿን ልጆቿን ባለቤቷንም እመ አማልክ ታጽናናቸው አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ይሄን የምታነቡ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ለመጀር የ40 ሰው በጎ ፈቃድ ይቀረዋል ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!
@አናንኤልቲዩብ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም አስተማሪ ከተመኝ ነው ለሞተችው ነብስዋን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጥልን
@kidistkidst1212
Жыл бұрын
ዉይ በጣም ከባድ ነው እግዚያብሔር ነፍሷን ይማረው ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን ሁላችንንም ለንስሓ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-የ6ተ
Жыл бұрын
ወይ የደብተራ ስራ በጣም ልብን የሚሰብር ገጠመኝ ነው እግዚብሔ ነብሰዋን ይማረው ለባልዋና ለልጆችዋ ለመላ ቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጥልን መምህራችን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ከመላ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅርትጠብቅልን እጅግ ኣስተማሪ ነው እንጠነቀቅበታለን እግዚብሔር ይስጥልን
@hanazenebeasefa4241
5 ай бұрын
ነፍስ ይማር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ❤❤❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
Жыл бұрын
አምላክ ቅዱሳን ለመላው ቤተረቧቿ መጽናናትን ይሰጠልን እስይ ከመንም በላይ ደግሞ ንሰሐ መግባቱ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ መፈሰዳቸው ትልቁ ነገረ ለእሷም እረፍት በረቱ ወገኖቼ ከምን ከስሜታችን በፊ ሕሊናችንና እመነታችንን እንወቀ አሜን መምህር
@kindutarkgn326
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቅ አብነ ተክላይ ማኖት በርክታችውይደርብን መምህር እንኳ ደናመጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ክሁላቺጋይን
@khiwotahiwot4343
Жыл бұрын
ወይ መምርዬ ትሻልን አባርሬ ትብሰን አመጣው ነው አምላክ ይሰውረን በጣም ያማል የእውነት ሰንቱን እንሰማለን እኛም ተበክለናል እኔ አንተን ቀደም ብዬ ከአራት አመት በፊት ባውቅ እላለሁ የእናቴ ሞት የባሰ የእግር እሳት የኦነብኝ የእናንተን ትምህርት ካወኩ በኃላ ነው ብቻ አሁንም እግዚአብሔር ፍሬ የምናፈራበት ያርገን የእናንተን ዘመን አምላክ ይባርክልን
@shopiahhailu7659
Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው ለሟቿ ነፍስ ይማር ለባሏ እና ለልጆቿ መፅናናትን ያድልልን መምህርዬ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@habetamkassa3729
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selam801
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!
@haregyishak6874
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ! አባትና ልጆች ፈጣሪ ያጽናናችሁ! ላረፈችውም ነፍስ ይማርልን።
@salme4126
Жыл бұрын
መምህር ጻድቁ አባታችን እድሜ ና ጤና ያድልልን ሁሉም የተሸወዴ ጥበብ እያሉ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ብቻ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንዃን ለጻዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጌ መጣሁ👏
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
ነበስ ይማር
@getemasfen237
Жыл бұрын
ነበሰ ይማር
@mimimimi-dm9fk
Жыл бұрын
Amen Eneuwane Aberone Adarasane
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
ወለተሥላሤ በፈጠረሺ በኮሜት መልሺልኝ እፈልግሻለሁ እህቴአግዢኝ
@sinsan6501
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናክ ወንድማችን በውነት ስንቶቻችንን ነን ያለማወቅ የምንጠላለፍ ነብሳን ይማረው
@medi574
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ለ ሞተችው እህታችን ነብሷን በ አፀደ ገነት ያሳርፍልን ለ ቤተሰቧቿ መፅናናትን ያድላቹ እኔ እልሔ አንቆ ሊገለኝ ነው መፍትሔ አጣሁ
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚 "አተርፍ ባይ አጉዳይ "🎚ነው ተረቱ✅በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብሎ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲 በህይወት ያሉትንም በተዋህዶ ሐይማኖት ያፅናቸው :: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይሁን🕯አሜን🤲
@bbhh211
Жыл бұрын
መምህር የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል ለንስሀ ሳትበቃ መሞቷ ለቤተሰብ እግዚአብሄር ያፅናችሁ እሷንም ነብሷን ይማርልን በተረፈ ስለደብተራው ብታቀርበው ጥሩ ነው ሰው ይማራል ካለማወቅ ነው እየተሸወድን ያለነው መምህር አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከደብተራ ጋር ፍልሚያ ነው የገጠምከው ብዙዎች በፍርሀት ነው ስማቸውን ማንሳት የተሳናቸው ሽልማት ይገባሀል ለአንተ በእውነት
@habhabshi6915
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. ነፍስዋን ይማረው በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር መጸናናቱን ይስጥልን ለመላው ቤተስብ እናታችን ነፍስ ይማር
@የወንቅሸትወዳጅ
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል በጣም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
@sentayobelay9805
Жыл бұрын
መምህር አንድ አስተያየት አለኝ ማረጥ የምትለው ነገር ብታስተካክል ጥሩ ነው ብዙ እህቶች አሉ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ብለው በተስፋ የሚጠብቁ ልጅ አገኛሎህ ብለው ማንም ሰው ያውቃል ልጅ በልጅነት ጥሩ እንደሆነ ግን ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚሆነው እውቀት በማጣት ጠላት ሰይጣን በየቤቱ እየገባ የሰው እድል ተበላሽታል በተስፋ ለሚጠብቁ ሞራል ይነካል ስለዚህ ይችን አስተካክል በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ZahraIbrahim-z5d
16 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስ ይማር
@zmzma886
Жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአሔር ይጠብቅህ።
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር የዛሬዉ ገጠመኝ ልብ ይነካል ነፍሱዋን ይማረዉ ለዚቺ ላጭር ሒወት ትግስቱን መቻቻሉን ይስጠን
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በትምህርቶችህ ተቀይረናል በርታ
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
Жыл бұрын
በመምህራችን በሰተጀርባ ያለው #መካነ_ህያው_ሙት_አንሳው_አድያመ_ዮርዳኖስ_ወንቅእሸት_ቅዱስ_ገብርኤል_አንድነት_ገዳም_ነው ታምረኛው ገዳም ነው እንቁ መምህራችን ለደጆ ያብቃህ አንድ ቀን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
Жыл бұрын
አሜን፫ እኛንም ያብቃን✝️🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@roosvandermee6678
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢በጣም ያሳዙናል ውይ ትማታለች ብዬ አልጠበቅክም ማተች ስትል በሰመአብ እንዴት እንደ ደነግጥክኝ ብቻዬ ጨሁክኝ ነብስ ይማር ለቤተስብም ማፁናኞ መንፍስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይላክላቸው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@abaynshabaynsh4222
Жыл бұрын
ሰላም መምሕር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነዉ ነገሮች ከተበላሹ በሀላ የሚነቁት ብዙ ሰዎች እሕታችን ነብሳን ይማራት ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጣቸዉ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ
Жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል እውነት እግዚአብሔር ነፍሷን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍላት 😭😭😭ልጆቹም አባታቸውም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው
@meretdustyY
Жыл бұрын
መምህር. በሰላም. መጣህ. የመምህር. ቤተሰቦች. እናቴን. በጣም. አማታል. ጴብል. ነዉ. ያለችው. አትናገት. ሰው. ዓታቅ. መአዛ. ማርያም. እያላችሁ. በጴሎት. አስቡለኝ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን አሜን፫ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም በጣም ያዘዘው ፈጠረ ትግስቱ ይሰጠን ነፍስ ይማር አለማወቅ ስንቱ ታግደው ሆይ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እኳንደህና መጣህ እባካችሁየምታቁ በመቤቴ ህልምፍቱልኝ መቃብርቦታ እየተመላለሥኩ አየሁምንይሆን ፍቱልኝየምታቁ
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ያለ ልዩነት በዘረኝነት ሳንለያይ እናልቅስ እንፀልይ ለሀገራችን ለዕናት ቤተክርስቲያን 🙏🏿🙏🏿🤲🏿🤲🏿እንኩዋንም አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ❤መልካም መልካሙን የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን 🤲🏿መከራችን በዝቷል እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ 😢🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ነፍሰ ይማር🙏🙏
@yemenzwerktadese
Жыл бұрын
መህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን. የዛሬውስ ልብ ይነካል የዎቱትን ነፍስ ይማር
@arsemasara9175
Жыл бұрын
ወይ መምህር የዛሬውስ ልብ ይነካል ፈጣሪ ነፍሳን ያሳርፋት🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏😭😭😭
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
በጣም
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሚገርም ገጠኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ደብተራዋች እባካችሁ ስራችሁን አቁሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም የእህታችንን ነፍስ ይማር ለቤተስቦቿም መፅናናትን ይስጣቸው 😥😥😥
@rasheedpathappiriyambinuar6897
Жыл бұрын
ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
@seve3476
Жыл бұрын
መጨረሻው በጣም አሥለቀሰኝ ያዘኑትን የምታረጋጋ መድሀኒታችን መፅናናቱን ሥጣቸው እሷንም ነፍሧን ይማታት ደብተራ ተጨወተብን በየቤቱ እየገባ እኔም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በጣም ብዙ ደብተራወች አሉ የባሌ ቤተሠቦች እደት እደምርቃቸው አላቅም ጭራሽ ቤት ልፀልይልህ ብሎ ቤቱን ደገመበት አሉኝ እኔ ሥተት ነኞ ግራ ገባኝ😭😭
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬችን እንኳን ድህና መጣህልን በፀለት አስበኝ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
Жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነውእግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማር 🤲ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ 🤲
@Hapy457
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ "" ረቡኒ""
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
Жыл бұрын
መምህር እውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፀናቸው
@hareempuran8430
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማለን መምህር
@habetamkassa3729
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለናሱም እግዚአብሔር ያፅናቸው ለሷም ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@ራሄልእህተማርያም
Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@helyadaabraham1996
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናቸው እፍፍፍፍ ደብተራ ከዝቺ ምድረ ዓለም ይጥፋልን
@hiwetderej7409
Жыл бұрын
ወድሜ እማምላክ ታፁናናችሁ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ሚስትህን ነፍሱዋን ይማረው አይዞህ እግዚአብሔር ምክነያት አለው ልሱዋም እረፍት ነው ፀልይላት ስገድ ተፁናና አሁን እግዚአብሔር ጋር ነች እኝም ወደዛው ነን ስለዘ ልጆችህን በስረአትና በጠንካራነት የውነት አባት ሆነህ ልጆችህን አሳድግ እሽ አይዞህ ስራህንም ስራ ምክነያቱም ነገ ንሮ ልከቡድህ ይችላል ስለዛ ከመቼውም በላይ መጠከር ያለቡህ ስአት አሁነው አይዞህ ሁሉም ያልፍል እማምላክ ሚፁናና መንፈስ ቅዱስን ትላክልህ ወድሜ ❤😔🙏😭
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ብሰላም መጣህልን መምህራችን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!
@getachewteklu2280
Жыл бұрын
መምህር እንዴት አለህልኝ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። እኔ ትምህርትህን እከታተላለሁ እባክህን ግለሰቦችን/ቡድኖችን መቃወሙን ተቃወም ግን በስድብ አይሁን አያምርብህም ሀይማኖታዊም አይደለም።
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ምነው በሂወት ኖራ መጨረሻውን ባየች ለመላው ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ልጃቿንም እግዚአብሔር ያሳድግላት የሷንም ነፍስ ይማርልን
@ameneengda52
Жыл бұрын
ነፍስ ይማርልን ለእታችን በዉነት ምን አይነት ደብተራንከምድረገፅ ያጥፋልን በዉነት እፍ
@segritas7867
Жыл бұрын
እሚገርመው መምህር እኔም ጠቋይ ቤት በምሔድበት ጊዜ ለምን ሠው አይጠቀምም ብዬ ሁሌ አሥብ ነበር በህይወታቸው ሲቸገሩ ሣይ ልገራቸው እዴ ብዬ ሁላ ብያለው ብቻ ፈጣረ ይመሥገን ዛሬላይ አምላኬን እዳውቅ ሆኛለው አመስግኑልኝ የድግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስን
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@segritas7867
Жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 amen enata
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
Жыл бұрын
እግዚአህቤር ይመስገን እኳንሰላም መጣህልን መምህራችን መምህር የኔአክስትም ወዶችን በጣምነውእምታሰቃያቸው በጣምይገርመኛል
@serkalemdejen250
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@raheltadsas1654
Жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበን መላ ቤተሰብ የታሰረ ነው አፀደ ማርያም, ሃይለ ስላሴ, ወለተ ኪዳን, ሃይለ ገብርኤል , ተስፋ ማርያም , ፅጌ ስላሴ, አስካለ ማርያም, ሀብተ ማርያም
@rfes9321
Жыл бұрын
መንፈስን መመርመር ጥሩ ነው። ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቸ እግዚአብሔር ፈውስ ስላደረገላቸው አመሰግንዋለሁ ። እንዲሁም ብርትትን ያድርግልን። ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን
@Abbi-uh4xv
Жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እግዚኦ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሰላምህ ይብዛ መምህር ዬኔ እናት ነፈሰሷን ይማር አቤት የእኛ ነገረ
@mihrettesfa7550
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላቹው እሳንም ነብሳን ይማርልን ከባድ ነው ደብተራ ስራክ ይፍረስ አተ የተረገምክ 😭
@smegnituruneh7794
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@workeyeawoke6619
Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን Background (በስተጀርባ ያለው) ያምራል የወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ይመስላል
@abunagizaw8753
Жыл бұрын
Tkkkl
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
Tikekl
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
Жыл бұрын
መምህርየ እንካን ደክና መጣህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ቀን ያደረሰን
@የኔወርቅተስፋዮ
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ነፍሷን ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን አተ ደግሞ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@baharubaharu7143
Жыл бұрын
አተርፍ ባይ አጉዳይ እግዚአብሔር የእህታችንን ነፍስ ይማር ክርስቶስ ደብተራ የሚባሉ ሰዎችን ከኢትዮጵያ ሀገር ያውጣልን ወይም ለንሰሀ ያብቃልን
@zewditugalo7840
Жыл бұрын
መምህርዬ ተባረክ አሜን
@zufannigtue7124
Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችን
@sinagebremessihe5825
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mareell777
Жыл бұрын
ነብስ ይማር ቸሩ መድሐኒአለም አባታችን ያፅናናችሁ
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፋ ይሠውርህ
@የራያዋወጣት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!
@Ureal22
Жыл бұрын
አምለክ ይክፈልህ መምህራችን።
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ የእውነት
@absalatdesta3072
Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@alexmario1097
Жыл бұрын
ነፍስይማር ወድማችንም እግዚአብሔር የበርተህ ከነልጆችህ በርተ
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 6 М.
1:21
ጣጣም ጦስም የኣጋንንት ሰራ ነው ይለናል መምህር ተስፋዬ
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 590
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
1:31:56
87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
1:23:45
90ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በባለሀብቱና በሊስትሮው መሀከል ያለ የስብእና ልዩነት በታሪኩ ውስጥ ይታያል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
1:05:14
88ኛA ገጠመኝ ፦ በሰይጣን ስም የወጣለት ሰው የሙሉ ህይወት ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
2:34:00
❤163ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mibile
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
1:11:18
Лицемірство | Аджан Брам | 7 червня 2013 року
АДЖАН БРАМ - велика мудрість із чудовим гумором
Рет қаралды 1,4 М.
1:15:23
89ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በ ሚስትና በባል እህት መሀል ያለ የመተት ጦርነት መጨረሻቸው (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 77 М.
54:05
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:48:39
157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
53:53
89ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመተት የተጣበቁ 4 ሰዎቸና ብዙ መልእክት ያላቸው አራት አስደንጋጭ ታሪኮች
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
2:50:12
79ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН