የተጎዳ ፀጉራችሁ እንዲመለስ...

  Рет қаралды 22,730

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

9 ай бұрын

ፀጉር በእርግዝና ወራት አምሮ ከወሊድ በኋላ ደግሞ ይነቃቀላል፤ ይሰባበራል።ይሄ ከሆርሞን ለውጥጋ ተያይዞ የሚመጣ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው።ችግሩ እንዳይባባስ ማድረግ ግን ይቻላል።መፍትሔ የሚባሉት ላይም ከባለሙያው "ሄር ቴክኒሺያን" ዳዊት አለሙጋ አውርተንበታል።ይጠቅማችኋል ብለን እናምናለን🙏

Пікірлер: 29
@romankebede6548
@romankebede6548 5 күн бұрын
ያንቺ ጸጉር ሲያምር
@afraneahemaden7377
@afraneahemaden7377 Ай бұрын
enamsaginal tiru maraja naw aras nay
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 6 ай бұрын
የልጄ ፀጉር አሁን አበጥሬ አሁን ይያያዛል በጣምተቸገርኩ ምንላድርግ
@nazrethmesfin3206
@nazrethmesfin3206 7 ай бұрын
What about the menopausal hair loss in the edges?
@ZebibaabdellaZebib-hl1dk
@ZebibaabdellaZebib-hl1dk 8 ай бұрын
Tritmentu esuga slale adrashaws mulu mereja stun
@simegntadesse4496
@simegntadesse4496 9 ай бұрын
ያንቺ አጠያይቅ፣ የሱ አመላለስ... እርጋታችሁ ሁሉ በጥሞና እንዳዳምጥ ያስገድደኛል፡፡ ብትችዪ ስለሬትም ብትጠይቂልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስመኝ።ስለ እሬት በቅርቡ መረጃ እንሰጣለን🙏
@TigistMosu-bt8lz
@TigistMosu-bt8lz 8 ай бұрын
በናትሽ አድራሻ
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 9 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ የትስፈር ትገኛላችሁ ፈታሚኑን መጥቸልውስድ አድሳባነው ያለሁት
@inatbizu9051
@inatbizu9051 8 ай бұрын
አመስግናለሁ ለምክራቹ ስለ ፀጉር እና እንዴት አተን ማግኘትና መርፌ ቫይታሚን ለማግኘት አድራሻ /ስልክ ቁጥር ለማናቅ ?
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 ай бұрын
ይሄ ለኔ ነው😍
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 9 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ተቸግሬ ነበር አሁን መፍትሄውን ስለነገራችሁኝ አመስግናለሁ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 9 ай бұрын
ጎሽ እንኳን ጠቀመሽ🙏
@bethelhemabebe1149
@bethelhemabebe1149 8 ай бұрын
​@yeshewamasresha653 Address please
@yirgal1966
@yirgal1966 9 ай бұрын
Barechi Yana konjo❤❤❤❤
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
@tigistsileshi2011
@tigistsileshi2011 8 ай бұрын
ሲስቅ ይዋልልኝና ይመለጥ ከፈለገ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 8 ай бұрын
እኛስ ምን አልን?😁🙏
@fahadryan
@fahadryan 7 ай бұрын
እኔ ሙዝና እንቁላል እሬት የወይራ ዘይት በአንድላይ ፈጭቼ ነው የምቀባው እና ረጅም ሰአት አቆየዋለሁ ሰአቱ መርዘም ችግር አለው??
@Kerya-g6w
@Kerya-g6w Ай бұрын
Peles malseley batman yat new yamegcew
@abebakebede2129
@abebakebede2129 5 ай бұрын
እደሜ ገፍሲል ፀጉር የረግፍል እንዴ መልሰ እፈልጋለሁ (አያድግመ)
@Kerya-g6w
@Kerya-g6w Ай бұрын
Hi
@user-jt6sr2hy8s
@user-jt6sr2hy8s 6 ай бұрын
አድራሻው የትነው
@embeteferede5119
@embeteferede5119 7 ай бұрын
የኔማ ረገፈ በሥመአብ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 7 ай бұрын
Yenem
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 9 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ነው ኡኡኡ. ምንምአልቀረ የኔ ረገፈ ቅቤ ተቀቢአሉኚ እኔ አልወድም
@bethelhemabebe1149
@bethelhemabebe1149 8 ай бұрын
Yene tesenabto ede
@user-wx4pe8zp8n
@user-wx4pe8zp8n 5 ай бұрын
Selam enem weleje lije 1 amet alfwatal gin ahune new betam eyeregefebigh yalew pleas adrasha negerughn limta
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💇‍♀️💈🎀💇💇‍♀️
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 163 М.
ለፀጉራችሁ እድገት መጨነቃችሁ ካልቀረ ይህን ስሙ
12:41
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 7 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 6 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 52 М.
የልጄን ፀጉር በምን ልጠብ? ምን ልቀባ?
24:52
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 31 М.
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 10 М.
ሽበትን ልሸፍን ካላችሁ በአግባቡ አድርጉት
12:00
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 14 М.
Dwon on't stop laughing at the moment kids,🥹🤣#Funnykids #shortsfeed #kids #Trendin
0:10
QkzsefgkdjhishaonbaczhakxQksj
Рет қаралды 22 МЛН
😔
1:00
Santi
Рет қаралды 19 МЛН
Первые 40 лет детства самые сложные в жизни мужчины
0:22
Сергей и Гульнара 🔥
Рет қаралды 8 МЛН
Как?
0:27
Gadzhiagaews
Рет қаралды 4,4 МЛН