No video

''የፊትህ ብራይትነስ የመጣው በኢትዮጵያ ውሃ ነው አልኩት''🤣🤣 የቲክቶኩ ፊትአውራሪና የሩሲያዋ ጁሊ /በ20-30/

  Рет қаралды 211,402

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#20-30

Пікірлер: 383
@Yonas1221
@Yonas1221 Жыл бұрын
እንደ ሚኪ አይነት ወጣት ሃገሩን በጥሩ ነገር የሚያስተዋውቅ ዜጋ ይብዛልን!
@charientertainment
@charientertainment Жыл бұрын
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ሚኪ የሳቄ ምንጭ ነው አባቴ ይመችህ 😂
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
አሜንንንንን ክባሩል እኛን የመዳም ቅማሞችን ስለምታባረታቱን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አሜን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Жыл бұрын
ሚኪ አለም አቀፍ አቅልጥ 😂😂😂😂😂 ይመችህ አባቴ EBS thanks a lot for amazing gust.❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
እስቲ ሚኪ ፈታ እሚያረገዉ 😁😁👍👍👍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@abibagirm4118 ደምሪኝ😘😍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሚኪ በጣም መልካም ስራ የሚሰራ ልዩ ልጅ ነው እውነት እማምላክየ እድሜ ዘመንሕን ትባርክልሕ 🙏ቻይነዋን አልወዳትም ይች ቅመም የሖነች ልች ስወዳት ጁሊዬ🥰
@user-su9nd9xy4n
@user-su9nd9xy4n Жыл бұрын
ሚኪ መልካም ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የመዴም ቅመሞች እንወድሀለን
@abebe3712
@abebe3712 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ የኔ ልዩ ማንነትህን የማትረሳ ምርጥ ሰው ከምታስበው በላይ እወድሀለው ሁሌም ከፍ ብለህ ታይልኝ
@henokmoges6670
@henokmoges6670 Жыл бұрын
ሚኪ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂ ነኝ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
በጣም እሚወደድ ልጅ ነው ።።ሐገሩን በጣም ይወዳል ባህሉን ለማስተዋወቅ ጥረቱ ይገርመኛል
@germayewondafraw9611
@germayewondafraw9611 Жыл бұрын
I saw a lot of short video Really You are a very good person I hope we will see you soon in Ethiopia 🇪🇹 we have a lot of respect for For the people of Russia 🇷🇺
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ዘና የሚያደርገኝ ቲክታከር ፊተውራሪ😍😍😍😍😍😍
@abelakatfasil7933
@abelakatfasil7933 Жыл бұрын
ሚኪ እንደ አንተ አይነት ወጣቶች ጥቂት ናቼው ተባረክ ማቱሳላን በልጠህ ነፍ አመት ኑርልን🙏 ፊት አውራሪ😂 😂
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
ምስክን ሚኪ ምርጥ እትዮጵያዊ💜🙏🙏🙏
@henyboy300
@henyboy300 Жыл бұрын
እሺ እንላለን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
ሚኪሻ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ጁሊ ግን ሰምጣለች የኔ እናት
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ሚኪዬ ኡፍ ፍቅር ብቻ ደሞ እራሱን ሲያስተናንስ ሁል ጊዜ አይታበይም 🇪🇹😍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ሚኪየ በዚህም መጣህ የሳቂ ምጭ ስወዲህ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@nigatofficial16
@nigatofficial16 Жыл бұрын
😂😂😂
@astubtube
@astubtube Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሰዎችን ያዝናናል ሀገራችንም እያስተዋወቀ ነው በጣም አሪፍ ሚዲያ ላይ እየወጡ የሚሰዳደቡ አሉ እሱ ግን እራሱም ተዝናንቶ ሰዎችን ያዝናናል ያስቃል ጎበዝ ንጉሱ ፊት አውራሪ 🤣🤣
@isayasbiniyam3044
@isayasbiniyam3044 Жыл бұрын
ሚኪየ ስወድክ በርታልኝ ደግሞ የበለጠ የወድድኩህ በእውነት እንደተጫዎችነትክ ቁምነገርክ በበጎ ስራ የምትሰራው ስራ ነው
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ስወደው የምር ይህንን ልጂ የአላህ አንድ ወንድም አለኝ እሱን ነው የሚመስለኝ
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
ፊት አውራሪ ላይቭ ላይ ሆዴ ነው ሚቆስለው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጁሊ ያስለምድካትን ትላለች ብዬ ፈርቼ ነበር 😂
@lubshemohammed7616
@lubshemohammed7616 Жыл бұрын
ከከከከከ ነውር እዴሁኮ ታቃለይ ሹክ ነው የምትለው ለሱው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ ይሄን ኘሮግራም ተከታትዬ አላቅም ሚኪን ሳየው ተንደርድሬ ገባሁኝ ጁሊን ስላየሃት ደስ ብሎኛል ለጥምቀት ጋብዟት ባህላችን ትየው
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 Жыл бұрын
Me too
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Me 2
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 😍😍😘
@abay6325
@abay6325 Жыл бұрын
ጥሩ የወጣቶች ፕሮግራም ነው
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ሚኪ የቲክቶኩ ንጉስ ከዘረኝነት የፀዳህ ይመችህ
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ወንዶቹ ጭምር የመጀመሪያ ቀን ሲገቡ የፈለገ ቢፎክርባቸው brother miss u ብለው በነጋታው ይመጣሉ 😅😅😅😅😂
@martaabay8278
@martaabay8278 Жыл бұрын
ሚኪያችን እመብረሐን ትጠብቅልን ሚሊዬነር ሁንልን 😍
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
Julia እኮ game እየተጫወተች ለመጀመሪያ ጊዜ በtv ታየሁ ብላ በደስታ አበደች 😂😂😂😂😅😅
@sosimoha9243
@sosimoha9243 Жыл бұрын
😂😂😂ere
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
በቃ ተዋቂ ሆነች
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
የኔ ማር ሚኪዬ ለኛ የመዳም ቅመሞችኮ የሳቃችን ምጭ ነህ ክበርልን ወንድማችን
@natsnettsegay8116
@natsnettsegay8116 Жыл бұрын
U r so funny from Eritrea 🇪🇷
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
Hahahaha Juliya and Miki we love you, Thank you EBS TV.
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
ሚኪ የቲክቶክ ድምቀት ነህ። ቁም ነገርን በጨዋታ የምታስተላልፍ ድንቅ ልጅ።
@aresamabirhanu1060
@aresamabirhanu1060 Жыл бұрын
ከአዳነች አቤቤ ይሻላል በእንግሊዝኛ
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
😂😂😂
@bettyee21
@bettyee21 Жыл бұрын
የድምቀቴ የኔ ሚኪዬ 🙏 እወድሀለሁ ❤❤❤
@elroe4069
@elroe4069 Жыл бұрын
ሚኪ አስቂኝና አስተዋይ ልጅ ነህ በርታ 👍
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
ታምኔላችሁ ላይ የሚኪ ፎቶ ቢከተት ብዙ ይታያል እሱም ይተዋወቃል! በርታ ሚኪዬ!!
@heneyguide1
@heneyguide1 Жыл бұрын
Good job…keep the positive vibe 🤞🏽
@misir70mati5
@misir70mati5 Жыл бұрын
ጁሊ አማቻችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
ሚኪ አድናቂ እስኪ ልየቹ💕👍👍
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ያራዳ ልጅ እንዳንተ ነው ሚኪዬ እኛንም ሱሰኛ አድርገከናል በርታ
@ltube9958
@ltube9958 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እኔንም በጣም የሚያዝናናኝ ሌሎችም ከእርሱ ሊማሩ ይገባል። ፍቅር የሆንክ ልጅ ሚክ 😍😍😍😍
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
mikiye በጣም ጎበዝነህ የምር ብዙነገር ካተንጠብቃለን
@tecnopop5leb661
@tecnopop5leb661 Жыл бұрын
ሚኪዬ የስደተኞች አባት ሺህ አመት ሳይከፋህ ኑርልኝ
@nanajoud5976
@nanajoud5976 Жыл бұрын
Miki tebarki ahunim tebareki dagmee dagmee geta yibarki
@blackafro6606
@blackafro6606 Жыл бұрын
im so proud of fit awrari
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ስወደብ ማረያምን ለምን እንደ ሆነ ሳላቅ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂😂
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ሚኪ ኢትዮጵያ ነው እንዴ የሚኖረው ጀርመን ወይም አሚሬካ ካናደ ነበር የሚመስለኝ ? ምርጥ ሰው ስወደው ከሁሉም እኔ ደስ የሚለኝ ከጁሊ ጋር ነው 😂😂😂
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ዱባይ ነበር የሚመስለኝ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 ክክክክክ ያንቺ ይሻላል
@leulworku5865
@leulworku5865 Жыл бұрын
Miki i appreciate your confidence the best tik toker
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 Жыл бұрын
😂😂😂😂✨ኣቆስልከኝ እኔ እንደዚህ ኣልመስለኝም ነበር እንግሊዘኛው ሲያወራ ይችልበታል ቀጥልበት እዚህ ቲክቶክ ገብተው ከመበሻሽቅ የብልግና ከሚያስትምሩ ያንተ 100% 🌟🌟🌟🌟🌟✨ይበልጣል በርታ ኤርትራዊን ደግሞ ከስድብ ምናምን ወጥተው እንዳንተ እያሳቁ ብያተምሩ እመክራቸዋለሁ ካለህበት እንዳትወርድ ባለህበት ቀጥልበት ወደ ሌላ እንዳትቀይረው ስው እንዲከተልህ ከፈለክ king 🤴🏽 of the king 👑 ኣዘጋጆችም ለመጀመርያ ነኝ የሚያቹ ያለሁት ኣሪፍ ስራ ነው በርቱ ✨🇪🇷👍
@user-jk3fs4td7j
@user-jk3fs4td7j Жыл бұрын
ሚኪየ የኔ የዋህ ትልቅ ቦታ ድርሰልኝ ውድድ የኛ የደሰታ ምጭ
@mohmmad4615
@mohmmad4615 Жыл бұрын
እጅግር የለለው እንግሊዘኛ🤣🤣🤣🤣🇪🇹✅
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ጸጉር መጠበቅ የሚባል ነገር አልተፈጠረባቸውም😂😂😂😂
@rabiya2020
@rabiya2020 Жыл бұрын
አንት ተራ ሰው አይደልህም ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስም ሰው ከሰው የሚበልጠው በመልካም እንት እና በትህትና ብቻ ነው በርታ ወድሜ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ በርታ ጎበዝ ነህ በጣም ነው እማከብርህ
@mazaritabukhadrah5155
@mazaritabukhadrah5155 Жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድሜ ጠንክር ሚኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@arontekle5995
@arontekle5995 Жыл бұрын
Eritrea 🇪🇷 kll adelechim
@tarhastube9099
@tarhastube9099 Жыл бұрын
ሚኪ ምርጥ ልጅ ብሃገሩ ይሚካራ😘
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Жыл бұрын
እድሜ ለመዳም ቅመምች
@yenesayat5708
@yenesayat5708 Жыл бұрын
ሚኪዬ የሰው ልክ ነው ከቁምነገሩ ማዝናናቱ የሳቃችን ምንጭ አቦ ይመችህ 🙏🙏🙏😘😘😘😂😂😂😂
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪዬ እዚህ ደረጃ ደርሰህ ስላየውህ
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
ውይ ዲያሰብራ ብቻ ጠራ እኛ ሸቃሎችሰ😭😭😭😭😭
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅አሁን ለራሱ ገደለ ኝ በሳቅ ወይኔ ፊት አውራሪየ
@mafitube600
@mafitube600 Жыл бұрын
ሚኪ ገና ከዚ በላይ እንጠበቃካለን የኔ ጀግና
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ፊት አውራሪ ሚኪ ጀግና ወጣት ነው የኛ መልከም ሰው👍👍👍
@hanaethio8555
@hanaethio8555 Жыл бұрын
ፍታውራሪ ግን እኮ ወያላ እያሰራካት በጣም ታደክማት ነበር ጂማ ጂማ ቦሌ ቦሌ ----እያለች የኔ ምስኪን ስወዳት😁😍
@seadaahmed4579
@seadaahmed4579 Жыл бұрын
ሚኪየ የኔ ሳቂታ ወይኔ ሳቅህ ደስስ ሲለኝ ምርጥሰው
@fathiamusa3931
@fathiamusa3931 Жыл бұрын
He’s my favor person 😂😂😂😂❤
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 Жыл бұрын
Thank you July you are konjo😍
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
የአዘጋጁ እንግሊዝኛ 😂😂😂 ደሞ በሚኪ ሊያሾፍ ይሞክራል
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ቅቅቅቅ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@zaharazahara-lb1lf
@zaharazahara-lb1lf Жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስም እኮ ፉጡርነዉ ይሳ አለይሰላም በሱላይ የአላህሰላም በሱላይይሁን❤
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ሚኪ የሳቄ ምንጭ😍😍😍😍
@samrisamri9634
@samrisamri9634 Жыл бұрын
I like when you are laughing😁❤
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
Juli and miki ❤❤❤
@Kelye284
@Kelye284 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በያሊችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን💚💛❤️🌹🌹🙏🤣ፌት አውራሪይ🤣
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እኔ እኮ ድክም ነው የሚለኝ ጁሊና እሱ አድክሞች ምርጥ ልጅ ነክ
@ellenigezahengn2357
@ellenigezahengn2357 Жыл бұрын
ሰይፉ ላይ ሚኪ መቅረብ አለበት
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
አዎ እኔም እላለሁ
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Жыл бұрын
በትክክል
@ahlutube8472
@ahlutube8472 Жыл бұрын
ምን ሊሠራክክ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ መምጣቷ አይቀርም ፊታውራሪ😂😂ወይኔ በሳቅ😂
@selamawitworkneh6283
@selamawitworkneh6283 Жыл бұрын
ሚኪዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
you amazing thanks for yours openess
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ኢቲዬጲያዊያን በያላቹሁበት ሰላማቹ ይብዛ
@samiclick6753
@samiclick6753 Жыл бұрын
ብሞክር ትንሽ ትንሽ እንግሊዝኛ ነው እኔ እምውድው ጥሩ አማርኛ ነዉ ሚኪ ምርጥ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Жыл бұрын
ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ ቲቪ ላይ እንድህ አይነት አለባበስ የለም
@maaqaaaa9849
@maaqaaaa9849 Жыл бұрын
እኛምእንወድሀለን
@saronkidane9614
@saronkidane9614 Жыл бұрын
The King of the King miki😘😘❤❤❤😅
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምነው ሰገጠ 😜😜 እንግሊዝኛውን በራሱ አገላለፅ እንደሚናገር እየነገረው እንትን እንትን ነው እንዴ ይላል ቲሽ 😜
@miracle5475
@miracle5475 Жыл бұрын
Enem betaaaaaaaaaam anadognale
@ermias7176
@ermias7176 Жыл бұрын
ወይ የቴሌቪዥን ዝቅጠት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ጁሪ እንኳን በሰላም መጣሽ ስወዳት
@fikrtole553
@fikrtole553 Жыл бұрын
ሚኪዬ ትለያለክ የኔ አዝናኝ የደስታዬ ምንጭ
@user-rh9kb1xl5e
@user-rh9kb1xl5e Жыл бұрын
የኔ ዉድ የሳቂ ምጭ
@nardosnardos1435
@nardosnardos1435 Жыл бұрын
Mikiy you are so funny we love you brother ❤❤❤
@eyu4059
@eyu4059 Жыл бұрын
ሚኪዬ ውይ ስወድልህ confidencehn
@josseyofficial
@josseyofficial Жыл бұрын
Betam mirx Lij new.🤣🤣🤣🤣👍❤️❤️❤️
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂ወይ ሚኪ❤️❤️❤️❤️
@algh2751
@algh2751 Жыл бұрын
አትሌት፣ሰለሞንባረጋ፣ወንድምህ፣ነው፣ትመስላለህ፣እግዚያብሄርዝ፣የልብህን፣ሁሉ፣ይፈፅምልህ
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ሚኪ ውበታችንህ ኮራንብህ ።
@rahelassefa9841
@rahelassefa9841 Жыл бұрын
Julie my name is fitawurari say again fit worari seyit again baby fet werari haha love it so funny
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚኪ❤
@abdixyegeta9501
@abdixyegeta9501 Жыл бұрын
እውነትም ኢትዮጵያዊ ባብዛኛው ምቀኛ ነው....!!!!!
@maaqaaaa9849
@maaqaaaa9849 Жыл бұрын
የኔመልካምወንድም
@titiserbessa1187
@titiserbessa1187 Жыл бұрын
ሚኪ ትለያለህ❤❤
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
ሚኪ መልካም ሰው
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
አማርኛ እና እንግሊዝኛ ድብልቅልኩን እያወጣህ መከራቸው አሳየሀቸው ይከሱሀል ፊት አውራሪዩ😅😅😅
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 7 М.
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 27 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 134 М.
1-Year-Old Superbaby Is a Kickboxing Prodigy II Steve Harvey
8:01
Steve TV Show
Рет қаралды 9 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 27 МЛН