የምትመኘውን መሆን የምትችልበት ጥበብ

  Рет қаралды 3,142

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Күн бұрын

If you want to know about tomorrow, look at the habits of today.
Behind every result there are habits that created it.
If you want a better tomorrow, build good habits today.
you want to know about tomorrow, look at the habits of today.
Behind every result there are habits that created it.
If you want a better tomorrow, build good habits today.
ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
SUBSCRIBE NOW =  / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ / fitsumtrainer. .
Facebook ፦  / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes
ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
SUBSCRIBE NOW =  / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ / fitsumtrainer. .
Facebook ፦  / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

Пікірлер: 17
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 7 ай бұрын
ፍፄ በጣም ነው የማደንቅህ ያንተን video ሁሌም ነው የማየው ዛሬ ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ሁሌም የምፈልጋቸውን ነገሮች ልማድ ማድረግ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም ለምሳሌ ብዙ ጊዜ ማንበብ እፈልጋለው ለማንበብ መፅሀፍ አነሳና ርዕሱን አንብቤ ብቻ እተወዋለው ያስጠላኛል ግን ከዛ ይልቅ audio book ማድመጥ እወዳለው እና በአጠቃላይ መፅሀፍም ይሁን መፅሄት ማንበብ አሎድም ነገር ግን ይሄንን ልማዴን መቀየር እፈልጋለው እና ምን ትመክረኛለህ???????!!!!!! በተረፈ በጣም ትመቸኛለህ በርታ አንድ ቀን ደግሞ በአካል አገኝሀለው ተስፋ አለኝ
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j 7 ай бұрын
ፍፁምን አለችህ እናትህ እውነትም ፍፁም ስው ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@miseso6126
@miseso6126 7 ай бұрын
I like small step ❤❤❤❤❤ hulum sew endante bihon minale!
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
የኛ ጀግና
@HayreHayre-ck9kb
@HayreHayre-ck9kb 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@gebrusisay-sl7rl
@gebrusisay-sl7rl 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
በኑሮ ምክንያት የመጣብኝን ማዳት የትኛዉንም ገንዘብ ባወጣ መቀየር አልቻልኩም ገና 30 ሳልገባ
@brkti_tube
@brkti_tube 6 ай бұрын
ኣይዞሽ ይጠፋል ጭንቀት ቀንሺ ውሃም ጠጪ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
@@brkti_tube እኔ በህይወቴ የጠፋለት ሰዉ አላየሁም😥
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
አይዞሺ ውስጥሺን በሰላም ለመሙላት ሞክሪ አትናደጂ ደህና ደህና ምግብ ብይ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
@@user-dg1uh6kf1k ጥያቄዉ ይጠፋል ወይ ነዉ? በርግጥ በጣም ትንሽ ነዉ ሆኖም እንደ ሴት መስታወት ፊት ስትቀርቢ የሚሰማሽ ነገር አለ😥
@birhanjommy
@birhanjommy 6 ай бұрын
@@user-kx2zm3sv2t በኑሮ ምክንያት ማዲያት? ብስጭት፣ ንዴት፣ ጉስቁልና፣ ሕመም፣ ድህነት፣ ፀሐይ ማለትሽ ነው? ማዲያት ፊት ላይ የሚወጣባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ፣ የሚድኑ አሉ የማይድኑም አሉ። የሆርሞን መዛባትና የኢንፌክሽን ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። በሆርሞን መዛባት፣ በጨጓራ፣ በጉበትና በአንጀት ሕመሞች ኢንፌክሽን እናየ የራሳችን የተፈጥሮ መከላከያ አውቶኢሚዩን ሊያጠቃን ይችላል። 1) Hormonal changes የሰውነት ውስጥ ሆርሞን መዛባት 2) Genetics በዘር የተወረሰ 3) Pregnancy በእርግዝና ምክንያት 4) Skin inflammation የቆዳ መቆጣት 5) bacterial or fungus Infections የሰውነት አካል በባክቴሪያና ፈንገስ መያዝ 6) Exposure to sunlight ቀጥታ ለፀሐይ ጨረር መጋለጥ 7) Autoimmune disorder የራሳችን ሕመም መከላከያ ሲቃወስ ቁ 3፣ 4፣ 5 ፣ 6 ማዳን የሚቻልበት መንገድ አለ። ግን ችግሩን ለመለየት ጥሩ የቆዳ ሐኪም መገኘት አለበት።
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 7 ай бұрын
ሰላም ፍጼ ሰላምክ ይብዛ አንድ ጥያቄ ልጠይክ ከቻልክ መልስልኝ. በስደት 13አመቴ ፍጼ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ምንም ይዤ ብቻ መኖር ድክም ብሎኛል ምን ላድርግ ?ፍጼ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
Me too😢
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
Me too😢
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህቶቼ
ቀንህን በዚህ ጀምር ተአምር ታያለህ
18:02
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 10 М.
ከኮሜዲ በፊት የቀን ስራ ሰርቻለሁ ………..
1:23:52
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 34 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
ከ5 ዓመት በፊት ይህ ገብቶኝ ቢሆን  ………
7:34
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 8 М.
የመኖር እድል ተሰጥቶና መወሰን ግን የኛ ፈንታ ነው
25:55
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 4,6 М.
ባቢሎን እና ፕሮቴስታንቶች     ይህን ሳሰሙ እንዳፆሙ
18:10
ኢያሪኮ ሚዲያ - Iyariko Media
Рет қаралды 495
አስበን እንዳንፈፅም የሚያደርገን አንድ ጠላት አለ
14:07
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 6 М.
ስኬትህ የሚወሰነው በእምነትህ ልክ ነው @nequheyewet5076
19:02
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 4,9 М.
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 206 М.
ይህን ሸክም ካወረድክ ህይወት ቀላል ነው
35:30
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 10 М.
እድሜን ማርዘም ይቻላል ?እንዴት ?
26:45
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 3,9 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН