KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቲኑ እና ዮኒ አብረዉ መኖር ጀመሩ …የሀና ጉዳይ ያሳስበኛል ዮኒ እዉነቱ መናገር አልፈለገም አለ..ልጃችንን ይዘን እቤት ገባን @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
27:07
አክባሎ ሰበራ ዛሬ ነዉ አልኩት ዮኒ ገና ነሽ አለኝ ..ካመረኝስ ..#tinuandyoni #seyefuonebs #coupel @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
13:11
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
የተመረዘ ምግብ በላ..ዮኒ ጉድ ሰራኝ..ለኔና ለልጄ እሰጋለዉ..ሀናን ከሂወታችን አስወጣልኝ..
Рет қаралды 16,563
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Күн бұрын
Пікірлер: 249
@אלמנשוורקו
2 ай бұрын
እንዴት እንዳሳዝንሽ የእኔ እናት አይዞሽ እህቴ ዩኒ ወንድሜ ጠብቃት በአራስ ቤት ውስጥ ስንት ጉዳት አለ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🥰🥰 ስወዳችሁ
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
😘❤🫶🏻🙏
@user-xw6vo2pt1c
2 ай бұрын
እኔ የምለው ሰው ላይ አትጨማለቁ ዮኒ ግን እህት የለህም በአራስ ላይ የምትጫወተው ልጅ ነው የወለደችልህ እኮ ምን ያሟዝዝሀል
@selamburuk
2 ай бұрын
እሷ ገና አራስ አደለትም ለምን ታስደነግጣታለህ ወንድሜ ኣይዞሽ እህቴ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ😢🙏
@tube-ic6dd
2 ай бұрын
በማርያም አራስ አታስለቅሱ ጥሩ አደለም የኔ ዉድ አይዞሽ ማርያምን የኔ ቤት ክፍለሀገር ባይሆን ሂደሸ ብትሯረ በጣም ደሰ ይለኝ ነበር
@maqdashabtamuu3288
2 ай бұрын
የዉነት ጋይስ ድራማነዉ ምክንያቱም ባልየዉ ከሀናጋር እየሰራቹ ነዉ
@MarthaYamer
2 ай бұрын
ድራማ ዘንድሮ እኮ መቀለጃ ሆነናል😂😂😂😂😂
@ሲሀምአይናፍሯ
2 ай бұрын
ድራማነው ያለምንም ጥርጥር
@TigiKebede-f4l
2 ай бұрын
❤❤😍😍😍
@azebfikremariam5651
2 ай бұрын
ሀና እህቱ ናት
@MekedsMekeds-s1x
2 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችው እንኳን ሰው ንፋሰ አይግባ መሐላችው ❤❤❤
@MyLove-x8f
2 ай бұрын
ማርያምን በጣም አሳዘነችኝ ነይ ወደ እኔ ቤት እማየ እኔ እህትሽ አለው ሰፉ ቤት አለ ላንቺ ❤
@ቃልኪዳን-ር2ተ
2 ай бұрын
የኔ አናት አነንም አስለቀሰቺኝ ማርያምን አይደረግም ለዛዉም ቁስል ይዛ 😭😭
@sarojamohamed8878
2 ай бұрын
ድራማውን ትታችው በራሳችው ብትመጡ የበለጠ እይታ ታገኛላችው ድራማ ነው የሰለቸን አታስጠሉ
@ኢሙኢብራሂምነኝ
2 ай бұрын
ሰው ዬለሺም እናትሺ ጋ ይጁ አች መርዘም ጉድ. ጎደኛ እረስ ከሉሺ አብሬሺ ይኑር የኔ እናቴ😢
@LomiNegese-y6l
2 ай бұрын
Miskiina gara oporsiin jirtu prank goota miccayyo maratuu irraa goruu dide haadha warra kee si caaltii moo tunii itani ijaa jabati( tinu)❤❤❤
@zainabzainab2785
2 ай бұрын
Oromoomifa hin beku??
@mekdestens4401
2 ай бұрын
የኔ እናት ገና አራሰ እኮነች ቁሰል ነው እኮ እንዴት እንደምወዳችሁ
@hawatadese6145
2 ай бұрын
በሰላም ነው ጥሩ አልሰራህም እንዴት አራሱና አንተ ትልዳለህ የኔ እናት አይዞሽ እሺ
@سندسكيب
2 ай бұрын
ወድሜትተካት አትሂድ አራስ ብቻዋን አትሆንም ድገትእኳን ብትወጣ ብረት ነገር አጠገቧ አድርግላት❤❤❤❤
@zemenugezu7446
2 ай бұрын
አይደረግ ነውር ነው
@MdKgjfjg
2 ай бұрын
አይዝሽ ውድ የማር❤❤❤
@la-rs6zp
2 ай бұрын
ወላይ ባልና ምስት ራሱ አሽቃባጭ ነገር ናቸው የምትሉ like 😂😂😂😂
@masarat2998
2 ай бұрын
አታስደግጣት 😢😢😢😢ገናአራስናት
@NaeemaImam-tp9fp
2 ай бұрын
አነሳሁ እኔ ጀል መከታተል አልፈልግም
@MetadelLeaku
2 ай бұрын
አረጉድነው አራስ እደዚህ ሲታረስ አይቸአላቅም ብቻዋን ተትቶ አይኬድም ልጅቷእናት የላትምዴ እኔጨነቀኝ
@Samrawit-c2d
2 ай бұрын
ወይኔ.በማርያም.እኔ.ጨነቀኝ.አራስ.ላይ.በር.ተዘግቶ.አይኬድም
@ObseZamadu
2 ай бұрын
ይዞሽ ሕተ ግን ወድሜ ላምን ናጋሮቺን አትፋቱም ላምን ታጫናንቃታለ. ሁሉም ላቦጎ ነው አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏🥰
@BbvGgt
2 ай бұрын
ዉይይቅርታግንአራስእንደዚህአይደረግምተንከባከባት
@AsyaAlmutery-tr3zb
2 ай бұрын
Atis tanini micayosi tanini samwwni keesani siri hin jiruu 😢😢😢😢😢
@SITIAhmedSITIAhmed
2 ай бұрын
የኔ ወርቅ አይዞሽ 😢😢😢
@SabaWorku-k6z
2 ай бұрын
Ayizosh enate ❤❤❤ufff ajeten telawese yene kojo ayozoshilign yoni gn zare anadehegnal ...binis ESA eskemititena praku ykir eski
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
@@SabaWorku-k6z 🙏🥰
@Abeba1985
2 ай бұрын
ሲታሳዚን እቺ ልጂ ግን ዘመዲ ወዳጂ ጎረቤት የላትም እንዲየ የምያረሳት አየ ዲህነት መጢፎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MultazemTamam
2 ай бұрын
ኤጭምንአይነትሰውነህእሷገናአራስእባክህእዝንላት
@nfreefqr9657
2 ай бұрын
ታረቁ በፍቅር ሰላም ሁሉ ሰላም ይሆናል
@rozayouhanes2766
2 ай бұрын
እናተ አሦን አታሥደግጦት በፈጣሪ ሢሆን አብሮት ሥተኛ እሚጠብቃት ሠዉ ያሥፈልጋት ነበር ካልቻልክ እሥከ 40 ቀን አታሥለቅሦት እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔናት አብሪሽ ነዉ ያለቀሥኩት እኔም ወልጀ አይቸዉ አለዉ አደራህን አታሥደግጦት በሆላ ትፀፀት በት አለህ
@RomanToube
2 ай бұрын
Tinuye wide ayizoshi🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ewedshalewu❤❤❤❤
@RegatMehari
2 ай бұрын
እረ ሁለተኛ ጊዜ እንደዚ አታርጋት የኔ የዋ ምታርገው አቃታት የኔ ሜሲኪን አይዞሽ
@uaediamond8286
2 ай бұрын
Azoshii yene inati❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MakiyaMakiya-ri6gz
2 ай бұрын
አጃቴን በለችኝ ሀረስ መሆን ከበድ በዘም በኤፕሬሽን አረ ቶዉት እህቴ እናትሽገ ሂጂ😢
@amaamm-k4i
2 ай бұрын
አይዞሸ😢😢
@EdenAbebe-fo7fi
2 ай бұрын
አንተ የልጅትዋን አረመኔነት አልገባህም ❤❤❤❤
@abe-ni6hq
2 ай бұрын
እህቴ ኦፕራሲዮንሽን ተጠቀቂ በጣም ከባድ ነገር ነዉ
@gizawtadese1882
2 ай бұрын
Bexam jezba nek hoduwa Iko sifet nwu qusilu bifetas mehayim atasibm
@SabaWorku-k6z
2 ай бұрын
Ayizosh enate ❤❤❤
@FiiffuFiig
2 ай бұрын
ይሞክረው ተይው😢😢😢
@zeinebmohamed7043
2 ай бұрын
እባክህን አራስቤት መስደንገጥ ይቅር ጥሩ አይደለም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገታል ቦሐለ ልጃቹህ ጡት እንዳታጠ አደራ በጣም ታንከበከባት የቺን ሴጠን እንዳተስጠጋት አራሳን እንደታበስጨት እስከ 40ዋ ቀን ከዚም በለይ በደንብ ተንከበከበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KumeDhakeba
2 ай бұрын
yefrut dars marze endalwo awke nabr😢😢😢😢😢egzabre yetamekachu
@Hawaa-b1h
2 ай бұрын
የኔማር አይዞሽ እሺ😂😂😂😂😂ደሞየመብራቱ❤❤❤❤❤❤
@አለውያ
2 ай бұрын
ሲጀመር ለምን የሶንምግብ በላችሁ ያማችሆልእዴ😢😢
@sitratube1193
2 ай бұрын
ፕራክ ነውኮ
@አለውያ
2 ай бұрын
@@sitratube1193 እስከ መጨረሻው አይቼዋለሁ ግን መጠንቀቅ አለባቸው ሰው ጨካኝ ነው
@Aska308
2 ай бұрын
እንዴት አራስ ታስለቅሳለክ በጣም ጫካ ይነግ የእውነት ከሆነ ከቅምጥ ጋራ ሆነክ አራሷን ልትደፋት ነው ወይ በሰላም ልጇን ታሳድግ ቢያን ለልጅክ አስብ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏
@samirahabosh3613
2 ай бұрын
Malii kun intala detuu akkan godhun eshii😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀይሚሻፉምሊ
2 ай бұрын
ኦይየኞሰው ዲራማአቴቁም ቦታውንአይቶወዴቀ😅😅😅
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
2 ай бұрын
ቁስሉ ተፈታ አለች በአላህ አራስ እዲህ ይደረጋል የአላህ. አላህየ. የሚያዝንልኝ ባል ወፍቀኝ. ቢያስ ቁስል አራስ እዲህ ይደረጋል
@BilenBiruk
2 ай бұрын
yene enat sitszn 😢😢😢😢
@melkamumesele650
2 ай бұрын
ዮኒትንሽተረጋጋ ቁስሉተሎአይድንም እኔስድስትወር ሆኖኝእንኳን በጣምነው የሚሠማኝ
@MimiDanye
Ай бұрын
Naa dhukkube jete 😢😢😢😢
@JooklGookl-zg1xt
2 ай бұрын
ኣሳዘነችን የኔ ናት እኔ ልመምልሽ እኔም ኣብሬ ኣመመኝ ምን ይመስላል ቁስል ኢዛ እያየ😢😢😢😢😢😢😢
@SebleTadese-o8i
2 ай бұрын
Asamaa afre bela bante echi leji eyategodachinew
@SalamHossain-k1p
2 ай бұрын
ራሽን ጠብቂ
@gladiakel-jl1fm
2 ай бұрын
Cubayaa gowaa malii kunii mojin kunii 😢😢😢😢😢😢😢😢nitii ofitii. Hin yaduu 😢😢😢😢😢😢
@HynaHynw
2 ай бұрын
አጄቴነውየበላሽኝየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@eriloveyou2699
2 ай бұрын
Ayzosh yeneye konjo❤❤
@HayatAssen-k7u
2 ай бұрын
አስተያየት ሰጭዎች ተረጋጉጂ ሰው አትሳደቡ በአንደበታችሁ ወንጀል አትናገሩ ስታስቡት እንደት ነው ወንጀል በአደባባይ እየተቀረፀ የሚሰራው ሰው ሲያታልላችሁ እወቁጅ
@makiamakia5493
2 ай бұрын
ወይ ድራማ እየተመካከሩ😏😏😂😂😂😂😂😂😂
@ZeinabaHussain
2 ай бұрын
ወንድልጅ ሆዱን ይወዳል የሚባለው አመኩኝ ሲጠል እየዙጉን ነው
@FhgFu-p1t
2 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@שלום-פ4ג
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@maryamwoamanuel2242
2 ай бұрын
በጣም ሠላቢ ነች በጣም ነው ያስደነገጠቻት ያቺ ቋንጣ ልጂ ስርአት ትያዝ በጣም አሹፋባት አናዳት በጣመ አመናጪቃት ነው የሔደችው አንተ ደግሞ ኮስተር በልባት ለምን ገደል አትገባም አቀራረብህን አስተካክል።
@WerkneshBeda
2 ай бұрын
sirrii miti desuu garaan maddaadhaa pirki??
@meronadmassu6124
2 ай бұрын
የፋራ ቀልድ ይደብራል ሀናን ካጠገባቹ አባሩዋት
@hawamohammed3370
2 ай бұрын
ለምን በዚህ ግዜያት እሷን ለምን አታስለቅሳት
@RomanToube
2 ай бұрын
Yoni hodua eko kusil newu
@MamiChaka
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍
@ElsaElsa-r9z
2 ай бұрын
Tinyee♥️♥️♥️🌹🌹🌹💋💋💋🎉🎉🎉
@sadass6994
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤🎉🎉
@MakdesBayyuu
2 ай бұрын
ጤና የኔ ውድ ቻይን ያላጸደዉን አግብተሽ ጭንቅላት ቢኖረው ኑሮ እንዲያደርግም ነበር አንቺ በዚህ ሁኔታ ላይ ያለሽ
@MultazemTamam
2 ай бұрын
ሰውያስፈልጋታልወላሂአራስቤትይርባልሰውከለላትይከፋታል
@ShibreSis-ir2uy
2 ай бұрын
የኔ ወድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
@@ShibreSis-ir2uy 🙏🥰
@ZamzamShafi-d2n
2 ай бұрын
ኤጪ አሁንስ አበዘክ እንድ ሆነ ፒረንክ👊አይደብረሂም ያኔ ትኑ❤
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
@@ZamzamShafi-d2n 🙏🥰
@meronberhanu4152
2 ай бұрын
Mariyamin balage nek indet indazi ayinat prank tadagale isuha arasi nat bazii layii qusuli alati indet indazi taqadale 😢
@babayg8131
2 ай бұрын
Bteam blgea neah hedae wesa neah areas eandzhea terglhewa ymnea mewareat blgea seasteal kefeafkean
@RaelAdemassu
2 ай бұрын
ሲጀምር አራስ ናት ለምን ታስለቅሳታለህ ይቼልጅ ከሒወትህ አስወጣ ካልሆነ የማትወጣው ችግር ይገጥምኃል አስብበት
@Abeba1985
2 ай бұрын
ሲጀመረእቺ ግም ባለገ ምግብ ያመጣችሁ ጠረጤረ ነበረ
@_mekdes
2 ай бұрын
ለብር ብላችሁ በትዳር ላይ ድራማ የምትሰሩ በኃላ ዋጋ ትከፍላላችሁ ከዚህ ሌላ ስራ ጠፍቶነው
@MekdiGirma-ne7ek
2 ай бұрын
Ante yoni betam balge neh icii 😢😢
@Yalifal-t5r
2 ай бұрын
Ere gifinw yemariyam aras atagelatwat kemir betam new mitasazinew tinu betseb gaa bitoni teru neber lanch yen emebirhan texebikish🙏🙏🥰🥰❤️
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
@@Yalifal-t5r 🙏🥰
@SabaWorku-k6z
2 ай бұрын
Edene gn tiwuta kehiwetachihu atem biton tidarikin kemitata kalu yikiribik
@አኢሻብንትእንድሪስ
2 ай бұрын
ድራማ ካልሆነ በጣም ነው የምታሥጠላው ሀና ተብየዋ ዮናሥ ደም ለምንድነው ከሒወታችሁ የማታወጣት ሀናን
@sebletube6489
2 ай бұрын
እንዴት በር ክፍት አድርገሽ ትተኛለሽ ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ አንተ ሚስትህ የምትልህን ብትሰማ ጥሩ ነው አትጃጃል
@Belayneshi123
2 ай бұрын
ድሮም ለምስትህ ክብር የለህም አራስ ፕራክ አይደብርህም
@gjyvng738
2 ай бұрын
ሚስኪንንን
@MasiAbura
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢uuuuuuuuufffffff
@meron5640
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@Acc-n4h
2 ай бұрын
እራስሽን ጠብቂ ተጠንቀቂ እህቴ
@fedilafrid4998
2 ай бұрын
ዲራማ እየሰራቹ ነው ግን በጣም አስጠላቹኜ
@AuufYgcc-hk4vw
2 ай бұрын
ድራማ መሰለኝ አሁንስ 😂😂😂
@ShibreSis-ir2uy
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ምሲኪን
@emabeisisayi
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaraSara-t2l1j
2 ай бұрын
አተአይዴረግም ገናሳጠነክርፍራክይቅርብህ ለዛውም ኮፕራሴሁና ውይ
@MayaMaya-pz8wf
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimogemechu
2 ай бұрын
ante gin lerasihim le mistihim kibir yelehim sitasitela ech
@HffCds
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@almazarmiyas
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አለውያ
2 ай бұрын
እኮን ብራክሆነ
@YoniAndTinu-ዮኒእናቲኑ
2 ай бұрын
@@አለውያ 🙏🥰
@عبداللهعادل-ج6ع
2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢
@samiraali-x8n
2 ай бұрын
ተመካክረውኮ እየሰሩብን ነው እኛን😂😂😂
@ቅማሞች
2 ай бұрын
ይች ሀናን። አትመኗት።
27:07
ቲኑ እና ዮኒ አብረዉ መኖር ጀመሩ …የሀና ጉዳይ ያሳስበኛል ዮኒ እዉነቱ መናገር አልፈለገም አለ..ልጃችንን ይዘን እቤት ገባን @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Рет қаралды 15 М.
13:11
አክባሎ ሰበራ ዛሬ ነዉ አልኩት ዮኒ ገና ነሽ አለኝ ..ካመረኝስ ..#tinuandyoni #seyefuonebs #coupel @TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Рет қаралды 7 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
51:10
ለኢክራም የ5 ሚሊየን ስጦታ….
Esam & Ekram
Рет қаралды 253 М.
36:16
ለልጅዋ ሳትነግራት ከግብፅ ድረስ መጣች ! ልጅዋን ድንገት ሰርፕራይዝ ልናደርጋት ነው #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 306 М.
8:38
አስጨናቂው ቅፅበት! በ 24 ሰዓት ውስጥ 10 ጊዜ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 37 М.
30:21
ዛቲ ጦማር ተፈነወት እምኃበ ሥልጣን ኃበ ሰብአ ኲሉ ዓለም ( ሰሚዕና ናብ ኩሉ ሼር ንበላ! )
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
13:45
(LIYA SHOW)ሊያ ሾዉ በተክሊል ያገባትን የልጁን እናት ይቅርታ ጠየቀች🙏
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 8 М.
15:15
ትልቅ ጥፋት ሰራዉ ብሩክ የሰጠዉትን ብር ይዞ ጠፋ..ከዮኒ ጋር ተጣላን#fiker #habesha #prank #eshetumeles#couple abtube7318
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Рет қаралды 2,4 М.
11:17
ማሂን በቀረጻ መሀል ፕራንክ አደረግናት
Yaz Entertainment
Рет қаралды 41 М.
15:44
ልጄን እኔ ምን ላጥባት…አራስነት በቃኝ ከጓደኞቼ ጋር በሊሞዚን ፈታ ልበል..ባል ካገኘዉ አልመጣም..
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Рет қаралды 10 М.
17:47
ዮኒ ከሀና ጋር የፍቅር ግኑኝነት አለን አለ…ቲኑ ሰርፕራይዝ ተደረገች….በፍቅር አራት አመት የቆየንበት ምክንያት…አመሰግናለዉ
Yoni And Tinu -ዮኒ እና ቲኑ
Рет қаралды 6 М.
14:37
ማሪናን ጠንቁሀይ ቤት 😱
ፈገግታ Tube
Рет қаралды 9 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН