"የተመታው የጦር መሣሪያ የጫነ አውሮፕላን"፣ የትግራይ ፀጥታ ኃይል ተጠሪነት ለማን?

  Рет қаралды 21,726

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@Kokeorange
@Kokeorange Ай бұрын
ኤርሚ ቅኑ ሰው መልካሙ ሰው እውነተኛ ሃገር ወዳጅ thank you so much.
@Kokeorange
@Kokeorange Ай бұрын
Ermi what you are speaking is fact and truth. Thank you so much.
@jeygg2348
@jeygg2348 Ай бұрын
The good scenario we Tigrayan know our enemy, so we will give you a lesson .. and you are one of the responsible person for Tigray Genocide
@wolodessay1522
@wolodessay1522 Ай бұрын
ኤርሚያ በርታ ወንድማችን ከፅንፈኛ አስተሳሰብ ወተህ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎናል!!
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
مشاء الله تبارك الله جيش إثيوبيا 👍👍👍👍👍👍👍 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇬👎🇪🇷👎👎👎👎👎👎👎
@fmayt7975
@fmayt7975 Ай бұрын
ኣይ ኤር ሚ ኣብይ በኣፉ በምያራበtና የ አገርን ጠ ቅላይ ሚንስተር በሆነበት አገር ደብረፅዮን አንዴት ም / ጠ ቅላይ ሚንስተር ሆነ ብሎ ማ ሸሙአጠጥ ትዝብት ውስጥ ይጥልሃል :: ወይስ ለሌላው በአፍ ማራት ልክ ለትግራዋይ ስሕተት ነው :: አረ ሰው ytazebal
@arifualtaye-e5w
@arifualtaye-e5w Ай бұрын
ermias,a good economic expert ,please invite and moderate .I like your programe.
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
በመንግሥት በጀት የሚተዳደረው ጊዜያዊ አስተዳደር ሰላምና ጤንነትን ፓሊስና ወታደርን የማስተዳደር ሃላፊነት አለው ከፓርቲ በላይ ነው::
@debebe2742
@debebe2742 Ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠው። በርታ!!
@BahreAbub
@BahreAbub Ай бұрын
በርታ የዋቅጅራ ልጅ ,you are example as abdisa agav❤❤❤
@dofakemal7686
@dofakemal7686 Ай бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ሕውሃት መስማት ነው የሰለቸው የትግራይ ሕዝብም ከፈለገ ከሕወሃትጋ ይቀጥል ከፈለገ ከሕውሃት ነጻ ይውጣ የራሱ ጉዳይ ነው 27 +17 አመት ጦርነት እስከመቼ ነው ከነኚህ የሰይጣን አሽከሮችጋ የምንኖረውው በቃ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቃ ሊላቸው ይገባል አለም ጥሎን ሄዷል ከሗላቀርጋ አበሮ መጓተት አያስፈልግም ። ጀግናና ባለጌ ለይቶ የማያውቅ ሕዝብ
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 Ай бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ከፋፍለዉ በእርስትነት ለመያዝ ነበር የትግሬ ተገንጣይ ወንበዴ ዘራፊ ዛሬ እራሱ በፃፈዉ ህገ መንግስት ማይኖሪቲ ሁኖ አርፎ ይቀመጣል እንቢ ካለ ይቀጠቀጣል አዲዩስ
@TofikMussa-pe4yl
@TofikMussa-pe4yl Ай бұрын
ኤርሚ ሁልግዜም ከእውነት ጋር ከቆምክ ካንተው ጋር ነን በእውነቱ ከሆነ አንተን መከተል አቁሜ ነበር የፈለከውን ተቃወም ለአገርህ ግን ባንዳ ሁነህ ታሪክህን እንዳታበላሽ በርታልን ፈጠሪ ይርዳህ
@rttr3992
@rttr3992 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ኤርምያስ አዲሱ ስዩም ተሾመ
@Abumahbub8
@Abumahbub8 Ай бұрын
በትክክል በደንብ አውቃሀል👍👌 ኤርሚያስ ትግራይ ፖለቲካ ለመከታተል የተሰጣቸው ተልዕኮ እንዳለው እናውቃለን።
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy Ай бұрын
ጀግናው መከላከያችን ቀልድ አያቅም
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ኤርምያስ እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ወዲሻምበልና አንተ የደርግ ልጆች ናቹ
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
የህውሀት ልጅ ከመሆን የደርግ ልጅ በምን ጣሙ
@Kokeorange
@Kokeorange Ай бұрын
መጀመሪያ ከስተታችሁ ተማሩ ።ጭፍን ህወሓት ደጋፊ መሆናችሁ እንደ ጋሪ ፊለ ፊት ማየት ብቻ ገደል እየከተታችሁ እንደሆነ አስብ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን አድረጋችሁ የበላችሁበት እንደፈለጋችሁ የፈነጠዛችሁበትን አገር ታጥላለህ እንዴ። ከኤርትራ አትማሩም እንዴ? እንታይ ኮንካ አታ ወዲ ግደፍ ግድፍ ሃብዚ ጽቡቅ አይኮንን ጽባህ። ሰናይ መአልቲ።
@marifabiniyam6327
@marifabiniyam6327 Ай бұрын
አውሮኘላኑ የግብፅ ሲሆን Antonove 30 የሚባል የጭነት አውሮኘላን ሲሆን ከሱዳን ሜሮይ አውሮኘላን ማረፊያ ተነስቶ ነው የመጣው።
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 Ай бұрын
ኢርሚያስ ግን ምን ኣግብቶ ነው ትግራይ ህዝብ እየወጣ ምትፈተፈትው ጅል ስለ ትግራይ ህዝ ኣዛኝ ይመስል
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o Ай бұрын
❤❤❤❤ 4:58
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 Ай бұрын
Abreha we atsbeha
@Gatussoyev
@Gatussoyev Ай бұрын
If the Fed govt invited foreign army to commit genocide where the hell did you get the moral to ask the issue of getting help from foreign sources?! Double standard is stupudity.
@hadushabayu
@hadushabayu Ай бұрын
Egypt
@GideySalomon-h5j
@GideySalomon-h5j Ай бұрын
ትክክለኛ አነጋገር ይጎረብጣቸዋል ምንኛ መሪዎች እንዳልሆኑ ከአነጋገራቸው ይታወቃል ኤርሚ ኦልኢንኦል ሸባ የተባለ ኮለጅ ድግሪ ሰጥታቸዋል ምንያድርጉ ምንኛ የተጨማለቁ መሆናቸዉ ግልፅ ነዉ የመፍጨርጨር ስሜት ነግሶላቸዋል የሚማሩም አይደሉም ሽማግሌ እናቶች ተነግራቸዉ የሚናገሩ ናቸዉ መረጃ የመቀባበል ባህራዊ ነው ባይዳረክሽናል የሚኖር ነዉ ተንጅብል የሆነ ካለ ማዉጣት ሕዝብ እንደሕዝብ ሰላም ማሳጣት ነዉ የተያያዙት ነዉ የሚመስለኝ ስልጣን ላለማስረከብ የመጣ መዘዝ ነዉ የአዉርኘላኑ ጉዳይ ዉሸት ነዉ ቱልቱላ በለዉ ሰዳን ጠረፍ በየት አልፎ ነዉ ያየዉሀ
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm Ай бұрын
ኤርሚያስ የዱሮ አለቆችህን ማብጠልጠል ጀምረሃል እነርሱም ለስልጣንና ለገንዘብ ያለህን ፍቅርና ክፍት አፍ መሆንህን አውቀው ንቀውሃል
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 Ай бұрын
Not Trouth because they are afraid to take responsibility
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Ай бұрын
ራሳቸው ያውጡት ከግብፅ ግን አይደለም እርግጠኛ ሆኜ እነግርህ አለሁ 100%
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Ай бұрын
ኤርሚያስ ምክንያታዊና ጠንቃቃ ተንታኝ እንጂ የተማረከና የሞት ዜና ዘጋቢ አይደለም።
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 Ай бұрын
ምን ያርግ? ጦር እንዳይልክ ፣አማራ ጨርሶታል።
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 Ай бұрын
የመድረክ ነገር They have to stop ያልከው ነገር ለ ፖፑሊስቱ ኣብዪ ምከረው።
@meskerembalkew7647
@meskerembalkew7647 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጊዜው ደርሶ የህውሃት እና የደጋፊዎችን ክፍታቸውን፣ተንኮላቸውን፣ ውሸታቸውን ፣ግፋቸውን፣ሴራቸውን፣ እንዲሁም ሽንፈታቸው፣እንዴት እንደተሸነፉን ጭምር ገለጠው፣ ጉዳቸውን በአደባባይ አወጣው። ማንነታቸውን ገና ያወጣዋል፣ ገና በአደባባይ ያዋርዳቸዋል። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ለተፈጸመው ግፍ ፣ለፈሰሰው ደም ፣ለወደመው ነገር ሁሉ ፍርዱን ይሰጣል!ይሄ ገና ጅምር ነው። ምሰጥራቸውን ሁሉ በአደባባይ እያወጣ ያለው እግዚአብሔር አምላክ ነው! ከእነርሱ አፍ ባይሆን ኖሮ ማን ያምን ነበር! ለሰሩት ግፍ ፣ለፋሰሱት ደም ገና ዋጋ በደንብ ይከፍላሉ። ይቅርታ፣ ሰላምን እና ንሰሐን ከመምረጥ ይልቅ አሁንም ጦርነት ይጎሰማሉ። የኢትዩጵያ ህዝብ ይቅር ብሎ ነው እንጂ የተዋቸው እረስቶ አይደለም። እነርሱ በተንኮል እና በክፋት የተከሉት መርዝ ይኸው ሰላሙን አሳጥቶት እያመሰው አለ። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ተንኮላቸውን፣ ሴራችውን፣ክፋታቸውን በራሳቸው ላይ ይመልሰባቸው! እንደተንኮላቸውና እንደክፋታቸው ኢትዩጵያ ላይ አይሆንም። እግዚአብሔር አምላክ የኢትዩጵያን ነገር በቃ ይላል! ሰላምን ይመልሳል!
@sanchobelay-sh1qc
@sanchobelay-sh1qc Ай бұрын
The answer to your question on the origin of the plane can be found from the professor's interview, whom you were blaming him for lying.
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 Ай бұрын
TDF
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Ай бұрын
ኤርምያስ ለምን ይገርመሀል ከማንም ያምጡ ከውጭ ጋር ተባብሮ ለትንሽ ክልል ስጨፈጭፍ እና ብያረጉ ምን ይገርመሀል ከየትም ከየትም ከየትም ህዝቡን ማዳን አለበት
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 Ай бұрын
ኤርሚ አንድ አንዳንዴ ስትነትን የሚያዳምጥህ ሰው ይረዳሃል ?ምክንያቱም ይህ ሕዝብ በሚያውቀው ቋንቋ ስትነግረው መልሶ ልብሕን ውልቅ ያደርግሐል አንተም እያስተማርክ ይመስልሐል መሰለኝ !?እነዚህ ደንቆሮዎች እነ መሳይን እና የመሳሰሉትን የሚሰማው እኮ የቃና ቲቪ ተመልካች እኮ ነው ያውም የኛ ሰፈር የሚል የቃና ቲቪ የሚያይ ሀገር የት ያውቃል ሰፈር እንጂ!ደግሞም ፖለቲካ የት አውቆ!!!?
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ወደ ኤስያ ኣህጉር ርቃችሁ ብትፈጠሩ ጥሩ ነበር፡ የድንቁርና መጨረሻ። በስሜት የሚነዱ ስግብግቦች።
@IbrahimAbdilahi-x5b
@IbrahimAbdilahi-x5b Ай бұрын
J
@getachew983
@getachew983 Ай бұрын
የደ/ፅዮን ቡድን ስልጣን እንደ ርስት dynasty ማሰብ ያቁም።ደ/ፅዮን ዐቅም የለውም በተግባር ታይተዋል በፉከራ መሪ መሆን አይቻልም ትግራይ ለውጥ ያስፈልጋል።
@isrelking6008
@isrelking6008 Ай бұрын
D
@antenehgebeyaw2496
@antenehgebeyaw2496 Ай бұрын
ቻው ቻው የጦስ ደሮ
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o Ай бұрын
K 1:24:05
@mohamedabdo-qb7zp
@mohamedabdo-qb7zp Ай бұрын
Tell them it’s none of their business about irreecha
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 Ай бұрын
A
@Zbahirdar
@Zbahirdar Ай бұрын
Wolaway aquam yelesh qitregna
@BiniamAyele-o7c
@BiniamAyele-o7c Ай бұрын
What are they doing in z gold mine of Tigray?
@Lmb-f6e
@Lmb-f6e Ай бұрын
niss knows evryting
@fresh-life2440
@fresh-life2440 Ай бұрын
ስለ እረቻ የሚያወራ ጅል አባቱ እና እናቱ ስንት ጥንቆለ እና መተት የሚሰሩ አይደለም እንደ ከንቱ ውላ!!!!
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 Ай бұрын
ዕፃድቃን ነበር ምስጢር የሚያወጣው ወይስ ጌታችው?
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
የዋቅጅራ ልጅ ከቴዲ ሪዮት ምላስ ይጠብቅህ ቲዲኤፍ አምላኩ ነው😂😂
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael Ай бұрын
በትክክል የትግራይ ሰራዊት በጆኖሳይደሩ አብይ ስር ይወድቃል ማለት ነው ውርዴት
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Ай бұрын
ኢሬቻ ላይ ያሳየከው ንዴት እና ክፍት አፍ ብለህ መሳደብህ ዋው ኤርሚ 😀😀😀
@tameneadugna4208
@tameneadugna4208 Ай бұрын
Was the plane private or belongs to a country??
@IbrahimAbdilahi-x5b
@IbrahimAbdilahi-x5b Ай бұрын
M
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ295 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@jamalnur6854
@jamalnur6854 Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፍኖ ይገዛሎ የሜባለው ውሽት ነው ለም መሰለህ ደሞዛች ለዛ አይበቃም
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h Ай бұрын
ጌታቸው ረዳ ትንሽ ቆይተው ሴት ደፍረዋል ብለው ይከሱታል።
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o Ай бұрын
M 1:26:34
@ermiasabraham864
@ermiasabraham864 Ай бұрын
Tigray was on seige, The T diaspora was helping with medicine, clothing & when able critical weapons, & personnel. The problem was TPLF is famous at shooting its own foot. You are fan faring and blowing it.
@jamalnur6854
@jamalnur6854 Ай бұрын
ግንአንዳዶቹ ቤተሰቦቻቸው እየታፉኑ የማስለቀቄ ብር ይልካሎ
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
ደብረጽዮን በራሱ ንግግር እየተዋረደ ነው::የትግራይ ውድቀት ተጠሪ ደብረጽዮንነው::
@MecaSaad
@MecaSaad Ай бұрын
እየጀገንክ ነው ስለሀገር ማውራትህ ።የሚመቸው ነገር መንግስትም ሲሳሳት ዝም አለማለትህ ነው ስል ሀገር የገባህ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Ай бұрын
Thanks Ermias Abiy destroyed Tigrai by Emarates Dron and Esayas so is it unfair for them?
@hagazineguse2082
@hagazineguse2082 Ай бұрын
G
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
አንተ ድሮን ለመጀመርያ ጊዜ አስገብተህ ስትመታ ትክክል ነው አየ ኤርምያስ የከሰረ ሰው
@estifanosabraham-m8v
@estifanosabraham-m8v Ай бұрын
1 አማራ ለ 10 ኦሮሞ :ብለሽ ቁጭ :: አይ ኤርሚ :ውዳቂ ኮልኮሌ
@d.yohannes3128
@d.yohannes3128 Ай бұрын
በሳምንት አንዴ ደህና ፕሮግራም ይዘህ ብትቀርብ ይሻልሀል ኤርምያስ!
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ኤርምያስ በትግራይ ፓለቲካ እጅህን አንሳ
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
አያነሳም የናንተ ጦስ ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለው
@IbrahimAbdilahi-x5b
@IbrahimAbdilahi-x5b Ай бұрын
E
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ለናንተ ሰው የምትጠብሱ እንካን አውሮፕላን ንኩሌር ብያስገቡ አንተ የከሰረ ኦሮ አማራ ኤርምያስ ምን አገባህ
@SeifuAbate-us2fq
@SeifuAbate-us2fq Ай бұрын
ማነው አንተን መካሪ ፣ተቆርቋሪ ያደረገህ???
@eskenderhaile4010
@eskenderhaile4010 Ай бұрын
ሽብልቁ
@ermiashaile230
@ermiashaile230 Ай бұрын
ታዲያ ለምን ከዳህ መሀመድ ሀሰን ሲናገር!!
@fultoneth9869
@fultoneth9869 Ай бұрын
ጥንብ የኦህዴድ ቅጥረኛ ‼️ ,ቅደም ተከትሉ ላስታውስህ ? 1. የTDF DDR እና Non-ENDF ከትግራይ መውጣት ጎን ለጎን ይከናወናል ፤ 2. የTDF DDR እና Non-ENDF ከትግራይ መውጣት ጎን ለጎን ይከናወናል ፤ 3. የTDF DDR እና Non-ENDF ከትግራይ መውጣት ጎን ለጎን ይከናወናል ፤
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Ай бұрын
እንዲሁ እያላዘንክ አረጀህ።
@jackolantern135
@jackolantern135 Ай бұрын
አያገባንም ምንአለበት አርፈህብትቀመጥ
@rigbegebreyohannes9275
@rigbegebreyohannes9275 Ай бұрын
አንብብ።
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ኤርምያስ የከሰረ ኢሳት
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Ай бұрын
ከግብፅ አይደለም
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 Ай бұрын
NOT TRUTH
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ገንዘብ አኮ እየረጨ ነው
@danielnegussie4894
@danielnegussie4894 Ай бұрын
ቀዳዶች! እንኳንስ አውሮፕላን መትቶ መጣል አውሮፕላን ማብረርስ ትችላላቹህ ወይ! ምድረ ዱቄት!😜
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 Ай бұрын
😂😂😂
@mmjjjhh
@mmjjjhh Ай бұрын
ከይትም ይምጣ ምን አገባህ ሰለመሳሪያዉ እደህዝብ የጓረቤት አገር ጋብዟ ሊያጠፋን ለመጣ ከማንም ጋሰ ብንሰራ ለምን መሳሪያዉ ከሲእል አይመጣም ህዝባችን ለማዳን እሰከሇነ አንተ ባዳ ሸልምጥምጥ
@godbless-u8k
@godbless-u8k Ай бұрын
ኤርሚያስ የደብረፅዮን ቡዱን ብለህ አትጥራው አታሰንሰው ሙሉ ሰሙ መጥራት ምን አሳፈረህ?
@saraayana7021
@saraayana7021 Ай бұрын
ምንአባክ አገባህ አንተ. አሽቃባጭ. ምንታጋናለህ
@Abrom-gg
@Abrom-gg Ай бұрын
የበሰበሰ ፖለቲካ ኣራማጅ አቋም የሌለህ እርካሽ ሰው ነህ።
@SamesonDerese
@SamesonDerese Ай бұрын
አንተ ሁሉም ነገርህ ክዶሃል ቆሌህ ተገፎ ባዶ ባዶ አስኪ ካልሆነ ትንሽ ግዜ ወስደህ በሁሉም ረገድ ለማገገም ብትሞክር....
@lovemab2256
@lovemab2256 Ай бұрын
ኤርሚያስ እረፍት ውሰድ በትግራይ ያለህ ጥላቻ በጣም ጨመረ መቸውም ቢሆን የትግራይ ህዝብ በጆነሳይደሩ አብይ አህመድ አይገዛም መቸውም አይሆንም ደንቆሮ
@afebzuhan8612
@afebzuhan8612 Ай бұрын
ኤርምያስ አንተም ትግራይን ለቀቅ
@MohamedHusen-wd3cw
@MohamedHusen-wd3cw Ай бұрын
እውነት ነው ደጺ ህጻን እየሆነ
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 Ай бұрын
ኤርሚ ሸሌ እንዴት ነሽ፣ የኢትዮጵያ ዉዳቂ ፖለቲካ ለመሸራሞጥ ተመችቶሻል።
@ዘይምግዳለይየኹርዓኒ
@ዘይምግዳለይየኹርዓኒ Ай бұрын
እውነትም የፖለቲካ ሴትኛ አዳሪ !😮
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Ай бұрын
በትክክል
@getachew983
@getachew983 Ай бұрын
የደ/ፅዮን ቡድን ስልጣን እንደ ርስት dynasty ማሰብ ያቁም።ደ/ፅዮን ዐቅም የለውም በተግባር ታይተዋል በፉከራ መሪ መሆን አይቻልም ትግራይ ለውጥ ያስፈልጋል።
@IbrahimAbdilahi-x5b
@IbrahimAbdilahi-x5b Ай бұрын
D
@MecaSaad
@MecaSaad Ай бұрын
እየጀገንክ ነው ስለሀገር ማውራትህ ።የሚመቸው ነገር መንግስትም ሲሳሳት ዝም አለማለትህ ነው ስል ሀገር የገባህ
@getachew983
@getachew983 Ай бұрын
የደ/ፅዮን ቡድን ስልጣን እንደ ርስት dynasty ማሰብ ያቁም።ደ/ፅዮን ዐቅም የለውም በተግባር ታይተዋል በፉከራ መሪ መሆን አይቻልም ትግራይ ለውጥ ያስፈልጋል።
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,5 МЛН
"ስምምነቱ ይፍረስ!"፣ "ጌታቸውና ጻድቃን በአገር ክህደት ይታሰሩ"፣ "Bad cop! Good cop?"
1:13:41
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,7 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 532
ሰበር ዜና ሀዳር //3//2017
Aminat Abdu(አሚናት አብዱ)
Рет қаралды 25
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН