No video

ሰርጋችን በ አንድ ቀን ነው እኔ እና ነፂ ሁላቹም ኑ ወርቅ 21 ካራንት 10 ግራም 60ሺ ብር ነው

  Рет қаралды 140,346

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 656
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
እናትዬ አባቴ ትልቅ ጤና ከድሜ ፈጣሪ አምላክ ያድላቹ የናቴ ልጅ ትልቅ ሰላም ያድልሽ እወዳችኋለሁ ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Martitube-xb4df
@Martitube-xb4df Жыл бұрын
ነፂዬ ያገሬ ልጅ እንዴት ነሽ
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ነፂ ትረፈማ እተሞኛ🥰🥰🥰🥰🥰
@victorylovetube4285
@victorylovetube4285 Жыл бұрын
Anchma mebtsh new magbat ehtsh gn kene ljwa myagebat min aynet bal lhon new
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
እነድማመር
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
አሚንያረብ ቤተስብእናሁን
@user-ih5tx7jr8m
@user-ih5tx7jr8m Жыл бұрын
አምንንንንን
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Жыл бұрын
ያረቢ አሚን😭
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Жыл бұрын
አሚንንን
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
ውይ ማነው እንደኔ ቤተሠቡን በስደት የናፈቀ 😭😭😭😭😭😭እናቴ ይሄ ናፈቀኘ
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ለምለም ወርቅ የሆነ ልጆች ይስጥሽ ለወላጆችሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው!❤
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
እነድመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
የተቢዬ ተባረኪ እናት አባትሽን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ❤❤❤
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
እነድማመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋው
@njahn1676
@njahn1676 Жыл бұрын
አሚንንን
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ቤተሰብን አላህ ያኑርልን እኔ ስለ አባት ሲነሳ እባ ነው እሚቀድመኝ ሄድ ብሶኛል ወላሂ ውዶች በላይክ አስዴስቱኝ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
እነድመር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አቤት መታደል እንዲህ አይነት ይስጥልን ይህ መልካም ቤት ሰወዳችሁ የኔ አስተዋይ እረጅም ጤና ይስጥልን የኔ ዉዶች ዉድድድድ ❤️🙏
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ነፃ ትልቅ ሠው እናት የሚመሥለው የእናቶች ቅርፅ ያላት ልጅ ናት
@user-oi2mk7my3j
@user-oi2mk7my3j Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ራሱ እላለሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣም ሙሀደብበስነ ስረአት ያደገች ልጂ እፍፍፍ
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y Жыл бұрын
የተንቢየ ተባረኪ እናትና አባቱን የሚያከበር ሰው ደስ የሚለው👍👈😍
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ የኔ መልካም ለሚየ እንዲህ ነው የተባረከ ትውልድ በስመ አብ እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረክሺም ነሺና የእውነት ቃልየለኝም ጥላቶችሺ ከማሱት ጉድጎድ ይውደቁ የኔ ጀግና ሁሉን ያደለሺ
@seadihusna
@seadihusna Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ አንችንም ቤተሰቦችሽንም ይባርክ እናትና አባትሽም እንኳን የድካማቸው ፍሬ ለመመገብ አበቃቸው🥰🥰🥰🥰🥰
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሁላችንም እናትና አባቶቻችን ተደስተው ለማየት ያብቃን አይለያችሁ ለሀሁላችንም ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጥልን .
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
አሜንንንንን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናት አባትሽ እግዚከብሔር ይጠብቅላቹ ለሙ ወርቅ ልበሽ ዘመንሽ ይባረክ አንቺ ጀግና ነሽ በእዉነት💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእናት አባትሽ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቸው ለሙ በእውነት ወርቅ ልበሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
እውነትነው ለወላጅ ተደርጎ አይጠገብም ወላሂ 6 አመቴ በቤተሰብ ናፍቆት ቀን በሰራውዬ ውዬ ማታ ትራሴ በእባ ይርሳል ብቻ አልሀምድሊላህ😰😰 ኢላሂ ቤተሰቦቻችን አተጠብቅልን ያረብ ደምሩኝ ጠይብ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
አብሺረማሜሁላችንምነን
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
እኔአለሁ13አመት 💔😭😭😭
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
አብሽሩ እህት ሁላችንም ነን
@መመመመመ
@መመመመመ Жыл бұрын
አብሽር ሁቢ
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አንድ ቀን ያልፋል
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 3 ай бұрын
ቤተሰብ የሚያከብር ልጆ የተባረከ ነው ለሚዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሺ እዳቺ መሆን እመኛለው❤❤❤❤
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ ለሙዬ በእውነት ጥንካሬሽን እወደዋለሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋ
@fekertube
@fekertube Жыл бұрын
የእናት አባት ማሰደሰት ትልቅ ደሰሰታነው ማየቶ ለሙዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልሸሸሸ በወሀ ይለቅ ወረቁ
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ለሙየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠልሽ ለቤተሰቦችሽ ታባራክ የቤተሰብ ምርቀት ከምንም ባለይነው 🥰🥰🥰
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
የለሙ አባት እኮ አነጋገሩ ራሡ ሢያሥቀኝ ደስሲለኝ ወላሂ የኔአባት መልካም ቤተሰብ ደስስትሉ
@seblebilew8519
@seblebilew8519 Жыл бұрын
በጣም ደስ የላል እኔም አባቴ መከራ አየቶ አሳድጎኝ ሰደርስለት ሞተብኝ 😭😭😭😭😭
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
እኔም ኡፍ 💔😥
@habibahussein6220
@habibahussein6220 Жыл бұрын
ሀያቲ አዮዞሺ
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 Жыл бұрын
Ayizosh ema
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@yemserachyegetalij1707 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j Жыл бұрын
አይዞሽ
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
በስመአብ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከደስታዬ ብዛት እውነት ወርቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት ያሰብሽው ይሳካ እድሜና ጤና ሰቶ ለቁርባን ያብቃቸው እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ✝️👏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️✝️👏 አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️✝️👏 ጨብጭብቡ እንጅ ኮሜንተሮች እልልል በሉ ትዳሩስ መቻቻል እንዳለ በጋሽዬ እና በእማማ እሽ በይ አሉ ክክክ ወዮ ፍቅር ❤️❤️❤️😍😍
@jemaneshabebe6154
@jemaneshabebe6154 Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ሴት እመቤቴ እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ታድላችው ❤❤❤
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እናትና አባታችው ረጅም እድሚና ጤና ይስጣቸው
@hash3196
@hash3196 Жыл бұрын
አይቼያቸወ የማለጠገባቸወ ቤተሰበ ናቸወ ጌታን❤❤
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
ድምሩኛ
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰታመሩ። እደሜ ከጤና። ጋር ኢሻአላህ 😍😍😍መሰኪን ቡታጀራ ሊሆን ይችላል። አሉ አባታችን። ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቃቹ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
የማይቀየር ነገር የለም. ልጅ መውለድ ርዝቅ ይከፍታል
@hanageleta634
@hanageleta634 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ማለፋ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ደስ ትላላችሁ ከምር❤❤❤❤እድሜና ቴና ይስትላችሁ ❤ አሜን ለኛም ይድረሰን ምርቃታችሁ እሜን❤❤❤
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርርኩሸ ወዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@saadaibrahim4193
@saadaibrahim4193 Жыл бұрын
ወላሂ አደኛ ነሽ💋💋💋💋💋 ቃል የለኝም ለቤተሰብ ደስታ የሚጥር ሰዉ ስወድ
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ብትታይ የማትጠገቢ ብትደነቂ የማትሰለቺ አቺ ጀግናሴትነሸ። ለሙዬ ብርቱሴትነሸ❤ ደምሩኝ በቅንነት እመልሳለው
@cellphone4277
@cellphone4277 Жыл бұрын
ለምዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ እህቴ እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥልሽ ለመላ ቤተሰቦችሽ ጠላትሽን ከእግርሽ ስር ትጣልልሽ ከዚህም በላይ ትስጥሽ😘
@jkohhii552
@jkohhii552 Жыл бұрын
ውዬ የእኔ ውድ እናትናአባት ማድረግ ምንኛ መታደል ነው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ የተንቢዬ🥲😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Жыл бұрын
ምርጥ የሆናችሁ ቤተሰቦች እናት አባት ለዘለአለም ዘመናችሁ ይባረክ ለምለም ውድና ምርጥ የሆንሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ ሂወትሽ በሙሉ በደስታ በጤና በፍቅር በሰላም የተሞላ ይሁን።🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@hirutabe
@hirutabe Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ሁሌም እንዳስገረምሽኝ🤩👍
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
አንቺ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የናትሽ ያባትሽ ምርቃት ነው የሚያኖርሽ አረብ ሀገር በለፋሽው ሳይሆን ያወቀበት የናት ያባት ምርቃት በብር አይገኝም እናት ስትመርቅ የሀብት ማማላይ ጉብ ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳከበርሻቸው እግዚአብሔር ያክብርሽ ከምንም በላይ የናት ያባት ምርቃት ጥሎ አይጥልም
@hawiitube1003
@hawiitube1003 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከፄና ጋራ እግዚአብሔር የስጣቹ 💒💒💐
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
ለሙየ አችኮ የተመረቅሽ ልጅ ነሽ. ማሻአላህ. እናት አባትን. ማስደስት እደት ደስ ይላል. ያኢላሂ እኔም የማስደሰት አድርገኝ ያ ረብ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በእናታቹ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
ለምለም እውነትም ለምለም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እንደኔ አስተያየት ሰላሳ አመታቸው ሚከበር ከሆነ በቅዱስ ቁርባን ብታረጊው እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሻል የተንቢ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋ
@hanna1342
@hanna1342 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቢተሰቦች ፍቅራቹ ህብረታችሁ መተሳሰባቹ ያስቀናል የእግዚአብሔር በረከት ከቤታችሁ አይለይ🥰❤️💕❣️ የትንቢት ስወድሽ ዩቱቤን ሼር አድርጊልኝ??
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 7 ай бұрын
ወላሂ አስለቀሽኝ ለምዬ አላህ ይስጥሽ አባት እና እናትሽን አላህ እረጅም እድጤ ከጤናጋር ይስጥልሽ ያቆይልሽ ለበተሠብ ማረግ ሁሌም ደስይላል ደስታአለዉ ወላሂ
@hiwotgetachew5146
@hiwotgetachew5146 3 ай бұрын
የተባረክሺ ልጂ ነሺ እዉነት ፈጣረ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
እርስ አይቸ መሮጤ ግን ስታምሩ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ💘💋👈
@amharickids2251
@amharickids2251 Жыл бұрын
አባት ያላቹህ እድሜና ጤና እመኛለሁ የተምቤ ታድለሺ
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@wijdanabdu3924
@wijdanabdu3924 Жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
በጣም እህትችን ለቤተሰብ ይህ ሲያንስ እግዚአብሄር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በእውነት በጣም ጎበዝ ጠካራ ነሽ ውዲ 🥰👍👍👍
@Tube-cq5ke
@Tube-cq5ke Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ ዘድ.ምኞቴነው.የሠው ደስታ እደኔ የሚያስደስተው ላይክ ያድርግ🙏
@adminali2276
@adminali2276 Жыл бұрын
شيء جميل ان يسعد الشخص والديه ويرد لهم بعض من الاهتمام الذي كان يهتمون به وهو صغير رغم اننا لم ولن نرد ولو جزء صغير من اهتمامهم ورعايتهم وحبهم لنا مهما نفعل لهم
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 Жыл бұрын
እዉነታቸዉን ነዉ ባንዴ ሁለትልጅ ነዉ መዳር ትክክል ነዉ ጸጋ ነዉ ያርግላቹ ጸልዬ
@user-tp8es1hx9q
@user-tp8es1hx9q Жыл бұрын
የእናትና አባት ምርቃት በጣም ትልቅ ነው እድለኛ ነሽ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Жыл бұрын
እረየኔውድ ልጂ ምርኩዝ ነው ይሏችኋል እድህ ነው በርች
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ የተቢ ምርጥ ልጅ ነሽ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በእናታቹ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ለሜይ ተባረኬ ጉበዝ ጀግና እናት ኣባትሽ አድሜና ጤና የሰጥልሸ ወዴ 👍👍👍👍👍🌷🌷🌷❤️💜❤️💜💜❤️
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ያረቢ፣ደስ፣ሲሉ፣አልማዝ፣የሚለብሰውን፣ባል፣ይስጣችሁ፣ጀግኒት፣
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ቤተሰቡን የሚያከብር ይክበር በወጣ ይተካ የኔ ጎበዝ እረጅም እድሜ ይስጣችው
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Жыл бұрын
አንዷ ግን ታስራ ነውዴ የተለቀቀችው ወይኔ አበላሏ😂😃😂😂ቢሥሚላ ወንድኳ እደሷ አይበላም🙄
@fireteferi9665
@fireteferi9665 Жыл бұрын
ክክክክክ ኢነም ጽያቅ ንው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fireteferi9665 ውዶቼ ደምሩኝ
@jeirejeire8992
@jeirejeire8992 3 ай бұрын
እኮ በጣም እኮ ነው የገረመኝ 😁😁😁
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
ያችን አባትና የሳባን አባት በጣም ነው እምወዳቸው ወላሂ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራቹ በጣም የሚያሰደሰተው ነፂና ለምለም አይቻ ከህታጋም በጣም መዋደድ ጀመርን በፍት በጣም እንጣላ ነበር ያው ታናሽና ትላቅ እደሚጣላ ነው በቀን3ሶስቴ እንጣላልን እንትርቃልን😍😘😘❤
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በእናታቹ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k እሺ😘❤
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k ቤተና ደሚርኝ እኔ ከደመርኩሽ ቆይ😍❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@slam5037
@slam5037 Жыл бұрын
ለለሙ ቤተ ረብ ትሊቅ እዲሜ ተመኘሁ በተረፈዉ ተባረኪ ለሙ
@mashoha4150
@mashoha4150 Жыл бұрын
ኣነ ክፈተኪ ጅግና ጓል❤🙏
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀሸ እማ የተባረክዋን ትዳር ይሰጥሸ የኔ ጀገናው እህት ቤተሰብሸ የሚታሰዳሳ ያደረግሸ ሁሉዬም ኑሪልን መልካም
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
አባትሺ አራዲየ ነገር ነው ታዲለሺ እናትና አባት ያላችሀ ሁ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
እነድመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@rabi_wollotube ደምሪኚ
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
እኔ አሜንንንን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
እናት አባትሽን እድሜልክ ያኑርልሽ ፈጣሪ አንቺም ወልደሽ በልጅ ይሄንን ማረግ እይ የእናት አባት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም 🙏በሥደት አለም ላላቹ በሙሉ ፈጣሪ እናት አባቶቻቹን ይጠብቅላቹ 🙏🙏🙏🙏
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ተባረኪይ እህቴ
@akirasamara844
@akirasamara844 Жыл бұрын
አላህ ይሥጥሽ ለሚ እናትና አባቱን የሚወድ ሠው ደሥ ይለኛል
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Жыл бұрын
ሀቂቃ አስለቀሽኝ የናት ያባቶቻችን ልፋት ዋጋ እናሳንሳቸዋለን ብዙወቻችንኡፍፍፍፍ
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f Жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥልሽ አችም አብቢ አፍሪ የሰራሽው ይባረክ
@sofiakamal5924
@sofiakamal5924 Жыл бұрын
ወየኔ ለመለም እናትሽን ሣየ እንባ ያንቀኛል ለምን እንደ ሆን ኣላውቅም የኔ ደርባባ እናት እድሜ እና ጤና የሥጥሽ
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ለሙዬ የተባረክሽ ወላሂ አትጠራጠር ከምታደሪጊው በላይ ይከፍልሻል እንሻ አላህ የወላጅ ዱአ ወድቆ አይወድቅም አሜንን አሜንን ብያለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ተመኘውላቹ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን እና እኝም ከቤተሰብ ጋር አመትባል ለማክበር ያብቃን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ማአሻአላህ
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 3 ай бұрын
ክክክክክኧረ ጉድ ፋዘር ያስቃሉ ባንድ ጌዜ😂😂
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
የተቢዬ የኔ ዉድ እኔም እንዳንች መሆን ነዉ የምፈልገዉ የኔ ዉድ የአብረሀሙ ሥላሤ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ👏✝️🤲አሜን፫
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
የቤተሰብ፣ምረቃን ትልቅ፣ነው ፣የተንቢ እደለኛነሽ፣
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእናታችው ለአባታችው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥላችው።ለምለም፣ነጺ፣ሁላችውም
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Жыл бұрын
ተባረኪ ለምዬ ይሄን ነገርን ስወድልሽ እኮ ጎበዝ የሚያልፍ ነው የሚቆጭ የማያልፈው ላይ ትደርሻለሽ ለናት ለአባትሽ ያለሽ ክብር ያከብርሻልና ተባረኪ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ ቤተሰቦችሽን አስደስች ደስተኛ ያርግሽ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ስወዳቸው እኮ ጋሽዬ ሁሌ ፈገግ ያረገኛል ገንዘቡን ለመቆጠብ ያለው አቋም ስርጉን በግማሽ ሰአት ሰርጋችሁን ባንድ ላይ ኤፍሬምና ማርቆስ አንድ ላይ ብሩክ ጎትቶ ያስገባ አረፈ ጋሽዬ ከወጪ😂😂😂😂😂😂😍😘
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በእናታቹ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
እወትነው ለናት ለአባት ምንም አህል በናረግልቸው ውለትቸው በጣም ከባድ ነው ማሻአላህ ፍቅራቹ በጣም አረፍ ነው እኛም ከቤተሰባችን በሰላም ያገናኘን🥀የተንቢ ቤተሰቦች ደመሩኝ እለሳለው
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
😂😂🥰
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
@@Gurage4 ✊✊🥀😍❤ሳቂልኝ የኔ ውድ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-zh6lt9md2h ደምሪኘሐ
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
መታደል አባት ያለው እኔ በስደት አባቴን አጣሁ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በእናታቹ
@user-nj5ym3cj7f
@user-nj5ym3cj7f Жыл бұрын
እኔም እዳቺዉ ነኝ 💔💔💔
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
@@user-nj5ym3cj7f እንዴት ይቻል እህት
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Жыл бұрын
መሻአላህ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
የደመቀ ትዳረ ይስጥሽ አሉ ጊን እኒኮ ያገባሽ ይመሥለኝ ነበረ በተሠቦችሽን እድሜ ከፊ ያድረጊልሽ
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
የኔማሮች ለምየ እዉዲሻለሁ ቤተሠቦችሺን አላህ የጠብቅልሺ💝💝💝💝
@Defend202
@Defend202 11 ай бұрын
ስታምሩ ፋቅርየሆነቤተሰብ አባቴ ታሞብኛል ዱአ አርጉልኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
Beautiful family.🙏🏽❤️
@user-hz8yx9sc8u
@user-hz8yx9sc8u Жыл бұрын
ለምለምዬ ሼባው የኔን ሼባ ስለሚመስለኝ ፈታ ነው ሚያረጉኝ እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын
ወላሂን ትቢት ሥወድሽ ጀግና ነሽ
@warkanshwarkanash6060
@warkanshwarkanash6060 Жыл бұрын
ዋው፡የትባረክሽ፡ልጂ፡ፈጣሪ፡እድሚና፡ጢና፡ዪባዛላቹ
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለሙ አቺንም በሊጅሽ አግኚዉ
@zuzu4827
@zuzu4827 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ❤❤❤❤ እንዴት እንደምወዲሽ የሰብሽዉ ይሳካልሽ
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 Жыл бұрын
ጋሾዬ በጣም ደሶዮላሉ እግዚአብሔ ጤናና እዶሜ ዮሶጦት 🙏🙏
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s Жыл бұрын
የኔም አባት እናት ለፍቶ አደር ናቸው አባቴን አጣሁት በስደት ሆኝ ለሙየ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@jujuesmael7933
@jujuesmael7933 Жыл бұрын
እናትና አባቴን በልጅነቴ ስላጣው የሰው ወላጅ ሳይ ቀናለው ምነው እንዲ አድጌ ባዩኝ በኖሩ ብዬ እመኛለው ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ወላጆችሽን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 Жыл бұрын
አይዟሽ የኔ ውድ ፈጣሪ የወደደውን አደርገ አሁን አንች ጠንካራ ሁነሽ ቁምነገር ላይ ከደርሽላቸው ስማቸውን ታስጠርያለሽ ስም አይቀበርም እና አች ጠንካራ ሁነሽ ቁም ነገር ላይ መድርስ አለብሽ የኔ ውድ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Ayzosh ehte
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 Жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ ሁላችንም ወደዛው እንጓዛለን
@betilove5766
@betilove5766 Жыл бұрын
ያባት ምኞት ትቢትነው አቺም ለዚ ማረግ ያብቃሽ ጀግናነሽ
@aminaamina9280
@aminaamina9280 Жыл бұрын
አኔ ልከራትት የኔ አባት አስለቀሱኝ እንትን አስታወሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ታድለሽ የተንቢ ከዚ በላይ ይስጣቹ ዋው ደስተኛ ቤተሰብ
@saidasaida7698
@saidasaida7698 Жыл бұрын
ወይኔ አባትየውእደትደስስስስእዳላቸው እድሜና ጤናይስጥላችሁ
@user-vw4eu6pb6n
@user-vw4eu6pb6n Жыл бұрын
የኔህ.ቆይልኝ ለምለምየ መውድ ደግ ነው አባትሺን እግዚቤር የወዳቸዋል መልፍት አዪካፍም. በጣም ደስ ይላል አሜን አሜን አቺም፣ ልጂ ያጡርሺ ለሚ ማሬ ቆይ አላቸው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ርጃም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣቸው አንችም ያሰብሽው እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
ክየትንቢ ብዙ እንማራልን የኔ ጅግና ለቤትስብ ምንም ቢድርግ ውልታችውንአንክፍልም እርጅም እድሜ ክጤና ጋራ ለሁሉም እናቶች አባቶች ስብስክራይብ አድርጉኛ በቅንነት
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
🔥 ኣሸንዳ ሚለንን ሄለንን ዮናስ ሓሪቑ
49:51
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 16 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 315 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН