No video

🛑የተንቢ የፌስታል ጥላ አልብሳ በትዝታ አዝናናችኝ የፈረስ ጋሪ ልንገዛ ነው🥰 ደስ የሚል ቀን ከውድ እህቴ ለሚ ጋር

  Рет қаралды 63,495

Fasika Tube

Fasika Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 619
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ይሄ ቪድዮ ከአደጋው በፊት ነው ኢንሻአላህ አሁንም እንዲ የምስቅበት ቀን ቅርብ ይሆናል ዱዓ እና ፀሎት ብቻ አርጉልኝ
@rehimamubarak9277
@rehimamubarak9277 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ጨርሷ አፈይ ይድርግሽ አብሽሪ
@kedjamuhamed1287
@kedjamuhamed1287 3 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ዉድ ይሻልሻል ዉድድ ነው ይማረግሽ አላህ ያሽርሽ
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ ውድ እህት
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 3 жыл бұрын
አብሽሩ ማሬ ከነስሩ ጋ ነይ 💋💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💞💞💞
@biza507
@biza507 3 жыл бұрын
አብሽሪ እሺ
@user-qv9xb5ug3u
@user-qv9xb5ug3u 3 жыл бұрын
አፍየ ተሸሎወት በመየተቹ ደስ የለቹ 👍👍አርጉ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።
@user-qv9xb5ug3u
@user-qv9xb5ug3u 3 жыл бұрын
@@user-nb3xi7yp5xከመጠው ቆየው ኡኮ ቤት
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
ካደጋው በፊትኮ ነው አለች አላህ አሽሯት የምናያት ያድርገን
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 жыл бұрын
እረየፊትነው ብላለች
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ከአደጋው በፊት ነው እኮ
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
*አፊያ የተቢ አድናቂወች የትናችሁ ላይክክክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍*
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
እስቲ የአፊና የየተንቢ ወዳጆች 😁👋👋
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 3 жыл бұрын
አቦበተሠብእንሁን
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጅች የነብያችን ውዳጅች ቁርንአን የህመማችን ማፍውሻ ነው ኑ እንቅራ እንማማር ኑ ነገ ጁማአ ነው አላህ ያሳባቹት ያቀዳቹት ያለማቹት ያሳካላቹ አላህ የሙላላቹ ለሀገራችን በስላም ያስግባን
@user-pu6nj9pf9i
@user-pu6nj9pf9i 3 жыл бұрын
አሚን
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ በቅርብ ተሽሎሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን አፉዬ❤❤
@semuatube6219
@semuatube6219 3 жыл бұрын
ለውጥማ አለ የምንለው በምክንያት ነው ከቅጠል ወደ ፌስታል ለበሳ ላሸጋገረን ፈጣሪ ይመስገን😝😊🤣🤣
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 3 жыл бұрын
😂😂🤣
@user-me6mm5bn3q
@user-me6mm5bn3q 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@mhmh7628
@mhmh7628 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 жыл бұрын
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا [ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56 ] አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
@user-pc6dn4lg8y
@user-pc6dn4lg8y 3 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-hi4vs7vr7b
@user-hi4vs7vr7b 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-lo7db6vu3i
@user-lo7db6vu3i 3 жыл бұрын
ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም
@user-jc4zn3sx1y
@user-jc4zn3sx1y 3 жыл бұрын
سالله اليح وسالم
@hayatyoutube8849
@hayatyoutube8849 3 жыл бұрын
ሱ አ ወ
@biza507
@biza507 3 жыл бұрын
ለምለምና ፋሲካ እወዳቹዋለው እስኪ እንደኔ ምትወዳቸው በላይክ
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 3 жыл бұрын
እንደማመር
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
ሰላምለሁላቺሁም አድስ ጥንዶቺነን አበረታቱን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ብቅ በሉ ዘና ፈታ ትላላቺሁ አዝናኚ ፕራኮቺ ጫዋታወቺ እንድሁም እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ ስራወቺን ሰርተናል
@mazitube6871
@mazitube6871 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች አድስ ጥንዶችነን አበረታቱን እናተን ዘና ፈታ የሚያደርጉ አሪፍ ቪደወች አሉን እየገባችሁ ስብስክራይብ ላይካ እያረጋችሁ ቆሏችሁን እየብላችሁ ወሃችሁ እየጠጣችሁ ዘና ትላላችሁ ??
@azizatube8011
@azizatube8011 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የኔ ውዶች ስታምሩ ልጅነቴንም አስታወስኩ ፀጉሬ እንዳይበላሺ በሚል ተልካሻ ምክንያት ፔስታል የምለብሰው ነገር ትዝ አለኝ
@mieriytube6931
@mieriytube6931 3 жыл бұрын
አዜዬ በጣም 😍😍😍
@minatube7951
@minatube7951 3 жыл бұрын
አዘዘዬ የግጥም ንግስት ደምሪኝ የኔ ቅን እህት
@citynaser239
@citynaser239 3 жыл бұрын
ተልካሻ ምክንያት አልሽ አሁን ንቀሹነዋ😂
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
@@mieriytube6931 ሰላምለሁላቺሁም አድስ ጥንዶቺነን አበረታቱን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ብቅ በሉ ዘና ፈታ ትላላቺሁ አዝናኚ ፕራኮቺ ጫዋታወቺ እንድሁም እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ ስራወቺን ሰርተናል
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
@@minatube7951 ሰላምለሁላቺሁም አድስ ጥንዶቺነን አበረታቱን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ብቅ በሉ ዘና ፈታ ትላላቺሁ አዝናኚ ፕራኮቺ ጫዋታወቺ እንድሁም እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ ስራወቺን ሰርተናል
@semuatube6219
@semuatube6219 3 жыл бұрын
በቃ ከዛሬ ጀምሮ የፌስታልም ዋጋ ይጨምራ ሳስበው ከውቀቴ አጣር😜😅😅
@anetube161
@anetube161 3 жыл бұрын
ክክክክክ ልክ ብለሻል ቤተስብ እንሁን
@hiwet2197
@hiwet2197 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-qs3ug7lt2s
@user-qs3ug7lt2s 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 3 жыл бұрын
😂😂
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
አስቢበት😂😂😂
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
*የኔፍቅር አፊያየ ተሻለሽወይ እህታለሜ*
@user-gp9yu6gj1y
@user-gp9yu6gj1y 3 жыл бұрын
🙄
@zk3815
@zk3815 3 жыл бұрын
@@user-gp9yu6gj1y 🤣 ምነው ሴት ሰቶን አትቃርም
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 3 жыл бұрын
ወዲም አደንቅላሁ እሁሉም ቦታላይ ኩሜት ሥትሠጥ አይሀለሁ ግን መጥፎነገር አትፅፍም
@sumeiyaali5092
@sumeiyaali5092 3 жыл бұрын
ፋሽኑ ተመችቶኛል ተንቢየ እና ፋሲጋ የኔ መልካሞች በእውነት በጣም ነው ፈገግ ያደረጋችሁኝ የደስታየ ምንጮች ሁሌም ይመቻችሁ ስወዳችሁ በማያልቀው ነው
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 жыл бұрын
ክክክክክክ አሳቃቹኝ እኔ ደሞ ዝናብ ሲዘንብብኝ ደስ ይለኝ ነበር💐💐
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች አድስ ጥንዶችነን አበረታቱን እናተን ዘና ፈታ የሚያደርጉ አሪፍ ቪደወች አሉን እየገባችሁ ስብስክራይብ ላይካ እያረጋችሁ ቆሏችሁን እየብላችሁ ወሃችሁ እየጠጣችሁ ዘና ትላላችሁ ??
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ እኛንም አዝናናችሁን አሪፍ እስፖርት ነው 🤣🤣🤣 ፌስታል
@user-sj6pk3ri6u
@user-sj6pk3ri6u 3 жыл бұрын
ውይ ጋሪ ሳይ እሽቱን አስታወስኩ አሁን ከጋሪ ወደ መኪና ተቀይራል አልሀምድሊላህ
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
የጥንዶቺ አድናቂ የሆናቺሁ እኛምጥንዶቺ ነን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ኑ ቤተሰብ ሁኑ እኛም እናበረታታቺሆለን
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆወች ፍርዲዬ & ለሙዬ ደስ ስትሉ❤ ማሮችዬ ኢሻአላህ አብሽሪ ፍርዲዬ ትድኝያለሽ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ያረብ🤲😥 ተሽሎሽ ደሞ እደዚህ ስትስቂ ለማየት ያብቃን እህት ውይይ በትዝታ ወሰዳችሁኝ😥🥰🥰🇪🇹🇪🇹❤👍
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 3 жыл бұрын
ፍርዶስዬ እኳን አላህ አፍያ አራገሽ አልህምዱሊላህ❤️አላህ ጨርሱ ይማርሽ
@WolloEntertainment
@WolloEntertainment 3 жыл бұрын
በጋሪ መሄድ መቸም አይናፍቀኝም ይመቻችሁ ውዶቼ
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
ሰላምለሁላቺሁም አድስ ጥንዶቺነን አበረታቱን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ብቅ በሉ ዘና ፈታ ትላላቺሁ አዝናኚ ፕራኮቺ ጫዋታወቺ እንድሁም እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ ስራወቺን ሰርተናል
@user-xh6eq7ck7u
@user-xh6eq7ck7u 3 жыл бұрын
ውዴ እህቶቼ ዘሬ ጁመአነው ሰለወት እነብዘ ሰለሏህአለይሂ ወሰልም
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
ፍርዶወስየ ስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል ጋሪ ያዋጣል ብየ አስባለሁ
@zahrakhan1216
@zahrakhan1216 3 жыл бұрын
ከአደጋዉ በፊት ነዉ
@jamalhuseen3661
@jamalhuseen3661 3 жыл бұрын
Masha allah 🥰
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 жыл бұрын
አሜን
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ Жыл бұрын
አይ እደላ በጋር 😂😂😂😂 ተመቼኝ የተንቢ ትቱብር ሆንን ወግ የደረስን አላለችም❤❤😍😍😍😂😂😂
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
አለህ አፊያ ይስጥሽ🙏🙏
@zubeydahajji276
@zubeydahajji276 3 жыл бұрын
A
@biza507
@biza507 3 жыл бұрын
ፋሲካ እኔም እመጣለው ይሴኖ ገረዱኩ አትራከብና ግን እስኪ ዩቱቤን አስተዋውቁልኝ ከሁለት አዳቹ ስወዳቹ
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ስታስቁ አይ ትዝታ አፍያዩ እንኮን አላህ ያሻርሽ ባላችሁበት ከክፎ አደጋ ይጠብቃችሁ
@habeshawit9927
@habeshawit9927 3 жыл бұрын
እውነት እንዲህ አብራችሁ ልትሆኑ ባላገባቼው ገብተው ሲፈተፍቱ የነበሩ ያሳፍራል ይመቻችሁ እህቶቼ
@destaabata4949
@destaabata4949 3 жыл бұрын
Lamahonu gabina allow inde shuferu alitayami??
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 3 жыл бұрын
ጥርስሽ የወለቀ መስሎኝ ነበረ አልሃምዱሊላህ ደግ ነሽ አብሽሪ
@user-uk4vj4wm2w
@user-uk4vj4wm2w 3 жыл бұрын
ይሄኮ ካደጋው በፊት የተቀረፀነው አለች ከታች ኮመትላይ አትሞክረኝ አባልም አልሀምዱሊላ አሁንም ቢሆን ደህና ናት
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
ወይኔ ፉሲካ እኔም 3 ወልዳብኝ ታውቃለች አንዱን አዝሌ ሁለቱን ተሸክሜ መጣሁ ምነው ጅብ በበላልኝ ብዬ የተመኝሁት ቀን ነበር ወይ ጉድ ለካ ሁላችንም እንመሳሰላለን
@user-yh4dy4vo3b
@user-yh4dy4vo3b 3 жыл бұрын
የኔውድ ሁሉም አለፈ እኔደሞ ወላሂ ትንሽ ሁኔ እህቴን እጅና እርጃት ስባል አንገታቸውን እንቅ ሳደርግ የግልገሎቹን እህቴ ታለቅሳለች ዊይ ከኔ መንከራተት ለእህቴ በጣም ነው አሁን ትዝ ሲለኝ እማዝነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ትዳር ይዛልኝ ልጆችም ወንዳልኝ ሳያት በጣም ደስ ይለኛል አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
@@user-yh4dy4vo3b ውድ ያገሬ ልጆች አድስ ጥንዶችነን አበረታቱን እናተን ዘና ፈታ የሚያደርጉ አሪፍ ቪደወች አሉን እየገባችሁ ስብስክራይብ ላይካ እያረጋችሁ ቆሏችሁን እየብላችሁ ወሃችሁ እየጠጣችሁ ዘና ትላላችሁ ??
@user-bd2zo6ip4q
@user-bd2zo6ip4q 3 жыл бұрын
ታሻለሽ እንሸአለህ እንዲህ የምትሲቂበት ቃን አለህ ያሰየን አይዞሽ❤❤❤❤❤
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
የጥንዶቺ አድናቂ የሆናቺሁ እኛምጥንዶቺ ነን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ኑ ቤተሰብ ሁኑ እኛም እናበረታታቺሆለን
@samiraj7622
@samiraj7622 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ደና ሆነሻል እህቴ
@aishaaishaa2820
@aishaaishaa2820 3 жыл бұрын
የቆየ ፊዱዪ ነዉ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 3 жыл бұрын
*አፊያዬ እንኳን ተሻለሽ አልሀምዱሊላህ እህቴ ሀቂቃ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤*
@user-kh6sg5bk7w
@user-kh6sg5bk7w 3 жыл бұрын
የቆየ ቢድዮ ነውኮ ውደ ኢንሻአላህ አላህ አፊያ አድርኳት እንደዚህ የምናይባት ቀን ቅርብ ነው
@tube-vf4cb
@tube-vf4cb 3 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአተሁ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ተቀበልኩ አልሀምዱሊላህ መብሩክ በሉኝ ቤተሠቦቸንም አላህ ይምራልኝ ዱአ አርጉልኝ ቁረአን እየቀራሁ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ በመሆን አበረታቱኝ 💝😘
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ አላህ አክበር አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በረቺ
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
ድሮ እናትቻችን ገበያ ሲሂዱ ፌስታል ይለብሱ ነበር እኛ ግን ፌስታል እሺ አንልም ነበር ፌስታል ከምንለብ ዝናብ ቢጥልብን ይሻለናል እንልነበር እኔና እህቴ አይትዝታ እፍፍፍፍፍፍ ምን አይተት ትዝታ ነው
@fte2032
@fte2032 3 жыл бұрын
እኔማ ካደጋ በዋላ መስሎኝ በደብ የተሻለሽ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር🙄
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
የጥንዶቺ አድናቂ የሆናቺሁ እኛምጥንዶቺ ነን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ኑ ቤተሰብ ሁኑ እኛም እናበረታታቺሆለን
@user-cx3oz6mm5r
@user-cx3oz6mm5r 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቃቹኝ አንሻ አላህ አላህ በቅርብ ሳቅሽን መልሶ ያሳየን አብሽር ይበልጥ ጥንካሬ ይሆንሻል አላህ ሽፊኪ
@aminahsen9676
@aminahsen9676 3 жыл бұрын
ወይኔ ለኮሜት የሮጥኩት ከላይያለውን ሳላይነውእንደ ኢንሻአላህ ደነሺ እተፍለቀለቅሺ እንደምትመጪ ተሰፋ አረጋለሁ
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
የጥንዶቺ አድናቂ የሆናቺሁ እኛምጥንዶቺ ነን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ኑ ቤተሰብ ሁኑ እኛም እናበረታታቺሆለን
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 3 жыл бұрын
ዊ ለሚ 🤣 ዩቱበር ስለሆንን ፌስታል ይገባናል ኣላለችም ኣፊያየ ኣላህ ቶሎ ኣፊያሽን መልሶት እንይሽ ጡሃሩን ብያለሁ እማየ
@negahtube782
@negahtube782 3 жыл бұрын
ትዝታ ጥሩ ነዉ ብዙ ያጫዉታል 🥰
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 жыл бұрын
ሰፈሩሰላምነዉ ለሚ አፊያ????
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሬ እንኳን ደሥ አለሽ ውዴ አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥ ይላል አፊያዬ የኔ እህት ❤ ❤ የተንቢዬ ሰላም ቅመሞች
@naanatiifiqir6308
@naanatiifiqir6308 3 жыл бұрын
አሏህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አፊያዬ
@famitube6801
@famitube6801 3 жыл бұрын
እናተ ማሻአላህ በጋሪ መሄድ ስወድ የኔ ምርጦች
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
የፋሲካ አድናቂዎች ላይኩኝ ኢንኳን ተሻለሽ ውዴ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።
@zeynebendris
@zeynebendris 3 жыл бұрын
አፉ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየሁሺ ደግሞ አምሮብሻል ወላሂ ማሻአላህ ♥😍
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 3 жыл бұрын
ከአደጋው በፊት ነው
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 3 жыл бұрын
አህለን አፊያየ እኳን ተሻለሽ ደሰትላላችሁ😍
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 3 жыл бұрын
ወለሂ በጠም ነው ያሰቀቹኝ ያፍስተሉ ትዚታ ወደቹሀለው አለህ ይጠቢቀቹ🥰🥰🥰🥰ሰለም ለሀገረቺን
@selamutrfer4829
@selamutrfer4829 3 жыл бұрын
ለመ አቦ አቺል ጅ ሰላም ሽ ይብዛልን። አይላያችሁ ፍሲካ ተስሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አይይይ ትዝታ እኔም በጋሪ እሄድ ነበር አፊያዬ ተሻለሽ ወይ 💔💔💔
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 3 жыл бұрын
አፍዬ አልሀምዱሊላህ ኡኮን አላህ ለዚህ አበቀሽ እንዴት ናቹ
@user-gp9yu6gj1y
@user-gp9yu6gj1y 3 жыл бұрын
ግን መጨረሻ ላይ ምንድነው የተፈጠረው አልገባን ደግጠው እኮ ነው ቪድዮውነ ያቋረጡት ??
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
የጥንዶቺ አድናቂ የሆናቺሁ እኛምጥንዶቺ ነን ፕሮፋይሉን በመጫን ወደ ቻናላቺን ኑ ቤተሰብ ሁኑ እኛም እናበረታታቺሆለን
@nura3568
@nura3568 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሰተሚሩ አይላችሁ በርቱ ፈሰጋ ተሸላት አልሃምዱሊላህ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ እወዳችሁዋለሁ
@eiman8907
@eiman8907 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ አፊያ የሠድርግሽ ፍርዶስየ አብሽሪ ትስቂያለሽ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 3 жыл бұрын
አፊያ እኳን ዲስ
@feker6816
@feker6816 3 жыл бұрын
ክክክክ ፍሬኑን ይበጥሳል አላለችም ለምየ ስወድሽ እኮ
@user-mj3nf1gq6v
@user-mj3nf1gq6v 3 жыл бұрын
አልህምዱሊላሂ አፊያዬ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለምሉዬ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-kh6sg5bk7w
@user-kh6sg5bk7w 3 жыл бұрын
ክክክክክኬክክ ወይኔ ስታስቁ በደመጀመሪያ መልሽ ብዙ ጊዜ አየሁዋችሁ
@user-xz4js6lb5f
@user-xz4js6lb5f 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ የለሚ ጓደኛ
@temermohammed2576
@temermohammed2576 3 жыл бұрын
ለነብሰጡር አይመከርም
@nejutube215
@nejutube215 3 жыл бұрын
Enya lasi neber yeminlebsew t/b enkuan sined malet new madabaria wust yemigegnew betam tenkara new
@fatimaseid
@fatimaseid 3 ай бұрын
❤ በአላህ አፊአ ታረቁ የትምቢጋር
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
*የኔፍልቅልቆች አላህይጠብቃችሁ ወድድድድድድ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘*
@hayufamily7051
@hayufamily7051 3 жыл бұрын
Alhamedulillah dese belongal afiya wedi endezi selayehush yesete ketel attelelum neber ❤❤
@zd9442
@zd9442 3 жыл бұрын
😀😀አሳቃችሁኝ ኢቱበር ሁነል ፌስታል ለበሰን ስትሉ
@ilovereemandzain919
@ilovereemandzain919 3 жыл бұрын
አህላን አፊያዬ ለሚ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 жыл бұрын
እኛ በሙቀት ልንሞት ነው እናንት ዝናብ እየዘነበባቹ ነው ደስ ይላል አገራችን ብታጀራ
@toyibaandres4741
@toyibaandres4741 3 жыл бұрын
ለውጥማ አለከቅጠል ወደ ፌስታልየቀየረቻሁአምላክ
@user-xg7mv6vd5r
@user-xg7mv6vd5r 3 жыл бұрын
እኳንም ተሻለሽ የኔዉዲእህት አላሀምዱሊላ
@Tube-hy9dl
@Tube-hy9dl 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ታምራላችሁ አፋየ ተሻለሽ
@sameeraanwar5614
@sameeraanwar5614 8 ай бұрын
ለምለም አዝነነሽኝ😂😂😂😂😂
@user-hb3tx5db8d
@user-hb3tx5db8d 3 жыл бұрын
ከክክክክ አፊየ እንኳን ተሻለሽ ዉዴ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ክክክክኧረእናተልጆችአሳቃችሁኝአሚያየእንኳንምተሻለሽ
@frmedia4534
@frmedia4534 3 жыл бұрын
masha alaha afiyay aunikan tashalashi mar
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 3 жыл бұрын
አብሽሪ ይተውሻል አፊያ ሰግደሽ ዱዋ አርጊ እኛም ትሽሎሽ ለማየት ያብቃን
@tesnimtube3286
@tesnimtube3286 3 жыл бұрын
ወላሂ በግሬ መሄድ እመርጣለሁ ከጋሪ ሆደን ነው የሚያቆስለኝ
@hayatyoutube8849
@hayatyoutube8849 3 жыл бұрын
እኔም ሆ አጀቴን በጣጥሶ ነው እሚጥለኝ ያመኛል ጤነኛ ናቸው
@bedryamame304
@bedryamame304 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አፊያዬ ተሻለሽ
@user-wf1qp6pd7k
@user-wf1qp6pd7k 3 жыл бұрын
ወይ አፊያ ለሚ ተዝናኑ ፌአ ብትን በሀገራቺን አፊያየ አላህ ያሺልሺ ውዲ
@user-ow5nt1xg2h
@user-ow5nt1xg2h 3 жыл бұрын
ወላሂ አፊ በጣም ናፍቆኛል እኔ በበኩሌ
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
አፊያየ እንኳን ተሻለሺ
@user-me6mm5bn3q
@user-me6mm5bn3q 3 жыл бұрын
ተሻለሺ አልሀምዲሊላ
@sara1380
@sara1380 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ተሻለሽ ❤ ❤❤
@aminahsen9676
@aminahsen9676 3 жыл бұрын
አፊያዋ ደነሺነው አልሃምዱሊላህ ለሚየ ሰላምብያለሁ ግንምንገዱ የተበላሸነው ወላሂ ቢሰራየበለጠነው
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 3 жыл бұрын
አብሽሪ ፈጣሪ በትልቁ አልፈተነሽም አ ሊላህ በዚሁ ይሂድልሽ ጨርሶ ይማርሽ
@kiyaseaditube5679
@kiyaseaditube5679 3 жыл бұрын
ፊስታሉ ሂዶባችኃል በተለይ ፋሲካ ጠረሀ ነዉ የሚመርለዉ እኔ ፀጉሬ እንዳይበሰብስ በይንም ደብተሬ እንዳይበሰብስ በአስር ሳንቲም ፊስታል ነበር የምጠቀመዉ የእናንተ ፊስታልማ ነጠላ ያክላል አቦ መቸ ነዉ እንደ እናንተ ዘና የምለዉ በዉቧ ወሎ ላይ አይይይይይ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ስታምሩ ክክክክ አሳቃችሁኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 жыл бұрын
ማሬ በፈጠረሽ ሽትዊ አገር ሥንትነው እዚ ልጠልብ ነው ሥንትደሁ ንገሪኝ ከዛ የሚሻለውን አቃለሁ በተረፈ 2ፌሥታሎች ታምራላቹ
@sadiyaseid5927
@sadiyaseid5927 3 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ ውዴ
@essaessa9495
@essaessa9495 3 жыл бұрын
አፊያ ፋሲካ የትም ቢትሆን ከማንምጋር ብትሆኑ ዐሠላሙ አለይኩም በይ ✅ ሰላም አትበይ❌❌❌❌❌❌ ይህ የካፊር ሰላም ነዉ
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n 3 жыл бұрын
ብላለች ጀምራነበርለሚ ስትደርብባት ዝም አለች
@delinaab6706
@delinaab6706 3 жыл бұрын
Effffff yehaymanot juntawoch teshefnachu mataregut gud yelem kefir stiy atfrim tadiya kefirwa lemlem nat gn ayteshatal le muslims zeka stsetachew haymanitachin fkr newu yemiyastemrewu ayeneko areboshu aydel muslims kitachu gelbowu serkewu siyabarurachu eza aydel yalewu ya mitamelkut tikur dngay E/her ymesgen Christian bemohoniye🏥
@essaessa9495
@essaessa9495 3 жыл бұрын
@@delinaab6706 ካፊር መግቢሽ ጀሀነብ ስሚትን ተከትላችሁ እየህዳችሁ መጨረሻችሁም ከሳራ ናችዉ እዉቁት❓❓❓
@faizasultan5111
@faizasultan5111 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@miserutube7681
@miserutube7681 3 жыл бұрын
መነፈቅ ብቻ አይገልፀውም አሁን የአገሬ አየር ነው በጠም የነፈቀኝ
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Жыл бұрын
አራ አታስቁኝ ነፍቃኝ ለኔስ እንድ ማህድ
@ayshatube6139
@ayshatube6139 3 жыл бұрын
አብሽሪ ይሻልሻል ኢንሻ አላህ ማማዬ
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 3 жыл бұрын
ተሻለሽእህቴ እረጥርስሽም አለአልተሰበረም አልሀምዱሊላህ ደስብሎኛል
@netsanetdubai6851
@netsanetdubai6851 3 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አሻለሸ ፋሲካ
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
ዋው ታስቀናላቹ ማሻአላህ ሁለም አቡራቹ ኑሩ
@thaibat1254
@thaibat1254 3 жыл бұрын
አለሀምዱልላ ሰላመት አፊያዬ ያተንቤ ውድድድድ
@sekinatube5180
@sekinatube5180 3 жыл бұрын
እንዴት ናቹልኝ ፋሲካዬ እና ለምዬ ስታምሩ
@user-gw3sd1nr4v
@user-gw3sd1nr4v 3 жыл бұрын
ልክነሽ
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН