ገመዶ ደደፎ ሳህለወርቅ ፊት ያደረገው Ethiopian athletics 2024 | paris Olympics 2024 | Gemedo Dedefo

  Рет қаралды 195,524

Hulu Sport

Hulu Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@DanielMengestu-z5x
@DanielMengestu-z5x 2 ай бұрын
ወይ ገመዶ ምን አይነት ስነምግባር ነው እርግጠኛ ነኝ ቤተሠብክንእናየኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ያዋረድከው!!
@alemubelay3124
@alemubelay3124 2 ай бұрын
በማንኛውም መስፈርት የገመዶ ደደፎ ድርጊት እጅግ በጣም ነውር ነው።የገመዶ ድርጊት የደረስንበት የሞራል ደረጃ ምን ያህል እንደዘቀጥን ያሳያል። ኘሬዚዳንቷ የሃገር መሪ ናቸው መከበር አለበት። ቅሬታውን በክብር መግለፅ ይችል ነበር።ድርጊቱን በቀጥታ ስርጭት እንዲታይና ይበልጥ ትኩረት ለመሳብ ነው።አሳዛኝ።
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 ай бұрын
ወታደር ምን ይበል ህይወቱን አሳልፎ የሚሰጠው
@georgem.s1611
@georgem.s1611 2 ай бұрын
አሰልጣኙ ሊቀጣ ይገባል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 2 ай бұрын
በጣም ሊቀጣ ይገባል።
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 2 ай бұрын
መቅጣት ሳይሆን ድርጊቱ አርአያ ነት የጎደለው ድርገጊት መሆኑን አውቆ ይቅርታ እንዲጠይቅ ቢደረግ መልካም ነው የሚሰራ ሰው ይሣሣታልና
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
ተጫወቱብን እኮ
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ሲሸለም እይበቃኝም ጨምሩ ብሎ የተከራከረ በዓለማችን የመጀመሪያው ሰው መሆን አለበት
@abiyotgirma3079
@abiyotgirma3079 2 ай бұрын
😂
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 2 ай бұрын
ደጋደረገ እንኳን መለሰ የሚሰራ አይወደድም እውነት አይመጥነዉም ቢጨምሩለት ምን አለበት ጓሮ የምትሉት ጓሮ ማውራት ፍትህ የለዉም ሁሉም ደሞዝ የለዉም
@alemwesenabebe
@alemwesenabebe 2 ай бұрын
ያንሰዋል ጥሩ አደረገ ዋጋ ከፍሎነው❤🎉🎉🎉
@teklebirhangebremichael3128
@teklebirhangebremichael3128 2 ай бұрын
Gemdo is already a multimillionaire by virtue of being what he is in terms of the sectarian divide ! Two million is small beer to him !
@DgsgdggDgdydydyyd
@DgsgdggDgdydydyyd 2 ай бұрын
​@@alemwesenabebeena endi madreg tegebi new
@worknehkenolemu
@worknehkenolemu 2 ай бұрын
በሁሉም ዘርፍ ተወዳዳሪ ስፖርተኞቻችን አመሰግናለሁ ።ለወደፊቱም በርቱልን ጉልበታችሁ ይባረክ ።በተለይ ታምራት ቶላና ትዕግሥት አሰፋ የተለየ አክብሮት አለኝ ።ትዕግስትዬ የተለየጀግና ነሽ ወርቅ እንዳመጣሽ ይቆጠራል ።በርቺ።።።ገመዶ ደደፎ ትዕግሥት ያስከብራል እኮ ምን ነካህ ።ቆመህ የነበርክበት ቦታ ኮ የአገራችን የመጨረሻ የክብር ቦታ ነበር ረሳህ።!!!ርዕሰ ብሔራችንም ክብራችን ጭምር ናቸዉ ።
@amaretunkala352
@amaretunkala352 2 ай бұрын
ሽልማቱ የአገር ክብር የሚያሳይ ሲሆን የተፈመፀው ድርጊት አገርን የሚያዋርድ ነው ወርቅ ያመጣው ታምራት ቶላ አራተኛ ተጠባባቂ ሲሆን ድምፅህን ያላሰማክ አሁን በዚህ መልኩ የሀገር ፕሬዘዳንት እና አገርን ማዋረድ የአንተን ማንነት ያሳያል እንደኔ በመጀመሪያ የተዋረድከው አንደተነክ ። ደደቡ ክብር የማያቅ ባለጌ!የአገርን ክብር አለማወቅ!ነው።
@AmdebrhanBerhe-hr9of
@AmdebrhanBerhe-hr9of 2 ай бұрын
አይይይ ዘንድሮ ምንም ሳይሰጣቸው የዘላለም አሻራ ለሀገራቸው ያሳረፉ እንዲህ አላሉም እራስ ወዳድ ነህ እድሉ አላገኙም እንጂ አንተን የሚበልጡ ብዙ አሰልጣኞች እንዳሉ አታውቅም? ታምራት ቶላ በራሱ ጥረት ና አጋጣሚዎች ተፈጥረው ነው ። እንደ አሰልጣኝ መጀመሪያ ታምራት ሲቀር ለምን ማለት ነበረብህ !!!!!
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 ай бұрын
ይኸ ሰውየ ሁለት ሚሊየን ብር ከናቀ ሰርቶም ይሁን ሰርቆ ቱጃር ነው ማለት ነው ። በዛ ላይ ባለጌነት ሲጨመርበት የጦዘ ክብረ ቢስ ወራዳ አድርጎታል ። ለአህያ ማር አይጥማትም አሉ ። ስንት የኢትዮጵያዊነት መለያ የሆነውን ይሉኝታን የጣለ ስግብግብ አለ እባካችሁ ። በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ስግብግብነቱን ያጋለጠ ማፈሪያ በመሆኑ ማንንም ሳይሆን ራሱን ያዋረደ ነው ።
@EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
@EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 2 ай бұрын
ሽልማቱ የአገር ክብር የማያሳይ ሲሆን የተፈፀው ድርጊት አገርን የሚያዋርድ ነው ወርቅ ያመጣው ታምራት ቶላ አራተኛ ተጠባባቂ ሲሆን ድምፅህን ያላሰማክ አሁን በዚህ መልኩ የሀገር ፕሬዘዳንት እና አገርን ማዋረድ የአንተን ማንነት ያሳያል እንደኔ በመጀመሪያ የተዋረድከው አንደተነክ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
❤ለሐገር ክብር ሲል ለራሱ አካል ሳይሳሳ በባዶ እግሩ በማራቶን ወርቅ ያመጣላት አበበ በቂላ የረባ መኖሪያ ቤት የወረደ መኪና ሳይነዳ እናት ሀገሩ ትውልድሁሉ የሚኮራበት ዝና ተቀብሎ እኛም ሳናየዉ አዉቀነዋል ይህነዉ ሽልማትከገንዘብ የሚበልጥ። አሰልጣኙ ራሱን አዋርዶል
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Tebarekulge🎉
@m.g5367
@m.g5367 2 ай бұрын
Yabebe bekila geze lela new ahun 2 mill men alat
@alemutefera918
@alemutefera918 2 ай бұрын
እኔ ያለኝ አስተያየት መዳሊያ ላመጡት እንቁ ልጆቻችን ስለትደረገላቸው የክብር ሽልማት በጣም ደስ ብሎኛል ነገር አንዳንድ ያላግባብ የተሰጡ ሽልማቶች ላይ ቅሬታ አለኝ እንዲያውም ለወደቀው ውጤት በህግ መጠየቅ የሚገባቸው ሰዎች አሉ ብዬ አስባለሁ በተረፈ አሰልጣኙ ያቀረበው ቅሬታ ትክክል ነው ብዪ አላስብም የዜግነት ግዴታውን ነው የተወጣው ደምወዝ እየተከፈለው የሚሰራ እንጅ የኮንትራት ቅጥረኛ እይመስለኝም በቂህ ነው በሉልኝ የማይገባቸው ሀላፊዎች ግን ሽልማቱ ቀርቶ በህግ አግባብ ተጠይቀው ቦታቸውን መልቀቅ አለባቸው ብዪ አስባለሁ አመሰግናለሁ!
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Wendem Alem yelelawe hager werke teshelami 35 shi dollar newe yeteshelmute tekemachwe ke advertising newe like endenene addidase new sijemere eyetekefelwe newe yeserawe lemenese yekefelewale betame belgena newe yeserawe erasune newe yawaredewe.
@GMW6431
@GMW6431 2 ай бұрын
ልጅ ሆኖ ዳቦ ሲሰጠው የኔ ትንሽ ናት አልበለም ብሎ የወረወረ
@zinabuergete4004
@zinabuergete4004 2 ай бұрын
ከአሰልጣኝነት ባጠቃላይ መሰረዝ ነው ይቅርታ እስከሚጠይቅ 😊
@JoyfulCrab-sg5qs
@JoyfulCrab-sg5qs 2 ай бұрын
ስግብግብ ነው እንኳን መለሰው ይቆጨዋል ተመልሰው እንዳይሰጡት
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 ай бұрын
አው ቀረበት
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham 2 ай бұрын
ለሌሎች እርምት እንዲሆን ከአሰልጣኝነቱ እስከ ድረስ ማገድ ብሎም አገር ነውና የደፈረው ዝብጥያ መውረድ አለበት
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham 2 ай бұрын
የሚገርም ዘመን ነው አንድ የአገር መከላከያ ወታደር ከስልጠና ጀምሮ እስከ ግዳጅ ድረስ በረሃብ በጥም በቁር ብርድ በሙቀት ረጃጅም የቀናት የእግር ጉዞ አድርጎ ደሙ ገብሮ አጥንቱ ከስክሶ መተኪያ የሌላት ውድ ሂወቱን ሰውቶ አካሉ ጎድሎ በጥቂት ብሮች ጡረታ እየወጣ ባለበት አገር ለራስህ ጤና ጭምር ለመጠበቅ ለሮጥከው 2ሚልየን ለእኔ ስድብ ነው ብለህ የአገራችን ፕረዝዳንት በመናቅ ያደረከው ርካሽ ተግባር በራስህ አንደበት በተናገርከው መሰረት የሚገባህን ዋጋ መንግስት ያከናንብሃል.ምናልባት ሸላሚው ጠቅላይ ሚ/ዶ/ር አብይ ቢሆን ኑሮ 1እንዱህ አታደርግም ነበር 2 ምሰራሁ አይገባኝም ነበር ትል ነበር.ይህ የሚያሳየው ከየአንዳንዱ አትሌት የምትይዙት ፈርጥ እና በሙስና የተጨማለቀው ፍትህ አልባና ማፈሪያ የሆነው የአትሌቲክሱ የተጨማለቀ የነቀዘ አሰራር ውጤት ማሳያ ምልክት ነው.የሱጦታ ትንሽ የለውም በግፍ መብላት የለመደው አልጠግብ ባይ ሆድህ ምን ጠብቀህ ነበር 4,5,ሚ/ን አ.አ ውስጥ አፓርታማ ወይንም የሆነ ሄክታር መሬት ወይስ ማርሴድስ ሜኪና.ብታውቀው ኑሮ እውቅናው የተሻለ እድል ያመጣልህ ነበር.ወይስ ባለቤታ የተማመነች በግ ...እንደሚሉት ነገር ነው .በትህትና አመስግነህ ብትቀበል ይሻልህ ነበር.ቀጣይ ዜናህ በጉጉት ነው የምጠብቀው.ተንጋለው ቢተፉ ...ነገር ነው.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 ай бұрын
@@HenokredaAbraham agree 👍
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 ай бұрын
እኚህ የተከበሩ ፕሬዘዳታችን ፊት ይህን ቃል መሠንዘሩ ጨ አገር ማዋረድ ና የኢትዮጵያን ህዝብ መናቅ ነው።ከአሠልጣኝነቱ መባረር አለበት።
@tayenuguse
@tayenuguse 2 ай бұрын
በእኔ እምነት እጅግ አሰደንግጦኛ በጣም አሰቀያሚ ተግባር ለራሱ ክብር የሌለው ሰው ነው የሀገር መሪ ናቸው እናት ናቸው አነሰኝ ቢል እንኳ በጀርባ መጠየቅ ይችል ነበር ከሀገር በላይ ለራሱ ክብር የሰጠ ሀገር የረሳ እራሰ ወዳድ ነው
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 ай бұрын
እራቁትን ለቸወለደ ልጅ ደበሎ መቼ አነሳው ይኸ አመዳም እንደ አትሌት ላቡን አፍሶ ሮጠዋል ወይ? ለድፍረቱ ህጋዊ እርምጃ መወሰድ አለበት።
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ ያዋረደዉ ደግሞ ታሜ እግዚአብሔር ፈቅዶለት እና በጥረቱ ነዉ ወርቁን ያመጣዉ እንጂ ተጠባባቂ ነበር ደደቦ የደደቦች አለቃ ብየዋለሁ ከአሰልጣኝ የማይጠበቅ ነዉ ክብረ ቢስ
@tadelebekeleyifru7981
@tadelebekeleyifru7981 2 ай бұрын
አሰልጣኙ ከማሰልጠን ሙያ ሊገለል ይገባል። እንደዚህ አይነት ባለጌ ለሀገሩ ክብር የሌለው መሆኑን በተግባር አሳይቷል ሰለዚህ ሕጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 ай бұрын
@@tadelebekeleyifru7981 agree 👍
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
38 አትሌት ተሳትፈው 1 ወርቅ 3 ብር ሜዳልያ ያመጣ ሲሆን ሲፋን ብቻዋ 1 ወርቅ 2 ብር ድምር 3 ሜዳሌያ አምጥታለች። ችግሩ አመራሩና ጥሩ አሰልጣኝ ማጣት ናቸው።
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ለአገር ክብር ሳይሆን ለዶላር ግዜ አንደኛ ለመውጣት የሰለጠኑ ናቸው።ያኔ የሚቀድማቸው የለም በምን አወክ ብትለኝ ብሩ ስላነሰ አልቀበልም ባለው አሰልጣኝ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
@@mekke6544 የኢትዮጵያ መንግስት 1- ገንዘቡ ዜጎቹን በመግደል ከሚያውል 2- ባለስልጣንና የመንግስት ሰራተኛች በኮራብሽን የሚቀበሉት ገንዘብ ቁጥጥር ቢኖረው፣ በየክልሉ ለአትሌቶች ማሰልጠኛና እንክብካቤ ቢውል ኢትዮጵያ ከአለም 3ኛ ወይም 4ኛ እንደምትወጣ እርግጠኛ ነኝ። በአጠቃላይ መንግስት የታክስ ከፋዩ ገንዘብ ቢያሰ 40/100 በማይረባ ወጭ እንደሚባክን መረጃው የሚያሳየው።
@DaniAsse
@DaniAsse 2 ай бұрын
በጣም አስነዋር አሰልጣኝ ነው ክብረብስ የሆነ አሰልጣኝ ነው መጠየቅ ካለበት ከመድረኩ በኃላ መጠየቅ ይችል ነበር ይህ አሰልጣኝ በሌላ መልክ መታየት አለበት የሀገርን ክብር ዝቅ ያደረገ ሰው ነው የሀገርቱ ኘሬዝዳንትን አዋርደዋል ይህ ተገብ አይደለም በመድረክ ላይ ለጊዚያዊ ስሜት እንደዚህ መሆን የለበትም::ሌላ በዚህ አጋጣሚ አቴሌት ታምራት ቶላ የኔ ጀግና በርታ ቀጣይም እንጠብቃለን ሌላ ጀግና አትሌታችን ትዕግስት አሰፋ የኔ ጀግና ቀጣይም ካንቺም ብዙ እንጠብቃለን በመጨረሻ ላይ በሲፋን በመገፋትሸ እንጂ ወርቁ ያንቺ ነበር::
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 2 ай бұрын
ስንት በረሃብ አለንጋ እየተገረፉና እና እየተሰቃዩ ባሉባት ሀገር ሽልማቱን አልቀበልም ብሎ ሽቅብ የሚተፋ ሰውን ማየቴ በጣም አሳዝኖኛል።ሥራውን ነው የሰራው ሌላ ምን ተአምር ፈጥሮ የመጣ ያህል እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል።አብይ ቢኖር ይሄን አያደርግም ነበረ።ንቀት ነው ይሄ ሰው እንዲማር ሽልማቱን መልሳችሁ እንዳትሰጡት።ከሀገር በላይ የራሳቸውን ጥቅም የሚያስቀድሙ በሙሉ መባረር አለባቸው።
@tesfayegebre9667
@tesfayegebre9667 2 ай бұрын
የአሣፋሪ አሣፋሪ ፍላጎቱ ሀገራዊ ክብር ሣይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው
@abibekele4680
@abibekele4680 2 ай бұрын
ከሱ ይልቅ ሴትየዋ ነች ወራዳ
@abubekerhabtie8053
@abubekerhabtie8053 2 ай бұрын
ትክክል ብለሐል የቀረበው የተከበሩ ፕሬዘዳንት ፊት ቀርቦ ይህን ማድአገ ክብረቢስነት ነዉ ።
@abubekerhabtie8053
@abubekerhabtie8053 2 ай бұрын
​@@abibekele4680አንተም ድርጊቱን ከፈጸመው አትሻለም።
@GgggTttt-m4w
@GgggTttt-m4w 2 ай бұрын
ይህን ሰነምግባር የጎደለው ሰው ከእስፖርት አሰልጣኝነቱ ሥራ ማሠናበት ያስፈልጋል። ብድሯን መክፈል ካቃታት ሀገር ስንት እንዲሠጠው ይጠብቅ ነበር።
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf 2 ай бұрын
ምን ሰራው ብሎ ነው ሆሆሆ። በዚህ ኑሮ ውድነት 2 ሚሊዮን አነሰበት ስንተሰ አይነት ሰው አለ
@AwurarisGubay
@AwurarisGubay 2 ай бұрын
ሽልማት ማለት ሞራል ማበረታቻና ክብር እንጅ የስራ ተመጣጣን ዋጋ አይደለም
@genenealemu
@genenealemu 2 ай бұрын
ኢሔ ለሐገሩ ሰርቶ ሲሸለም አልበቃኝም ቢሾም ኖሮ ይዘርፍነበር
@seyoumbelette6333
@seyoumbelette6333 2 ай бұрын
የታምራት ቶላ የማራቶን አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ የኢትዮጵያን ሕዝብ ኑሮ በዚህ የኑሮ ውድነቱ ሰማይ ጥግ በነካበት ጊዜና በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያዊያኖች በቀን አንድ ጊዜ በልቶ ረሀባቸውን ለማስታገስ የፈጠራቸውን አምላካቸውን ወደ ሰማይ እያንጋጠጡ ዘወትር እየለመኑት ባለበት በአሁኑ ጊዜ ይህን የመሰለ እፍረት የሌለበት ድርጊት ከአንድ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ አይመስለኝም። ኒውክለር ፊዚክስ ሳይንቲት አሰጣኝ እንኳ እንደዚህ ያለ ድርጊት ለመስራቱ እጠራጠራለሁ።
@DgsgdggDgdydydyyd
@DgsgdggDgdydydyyd 2 ай бұрын
Balege new demo tamerat new 42km ye rotew 😅😅
@petroschane514
@petroschane514 2 ай бұрын
ጨምላቃ ርእሰቢሒር መሆናቸውን አያውቅም ሰገጤ መከሰስ አለበት ድፍርት፡ነው መከሰስ አለበት
@enasibleethiopia
@enasibleethiopia 2 ай бұрын
ለሽልማት መብቃት እራሱ ክብር ነው ።የኢትዮጵያውያን ሥርዓት ከተበላሸብን ቆየት ብሏል ። የስጦታ ትልቅ ትንሽ የከበረ የተዋረደ የሚባል የለም ሰው ሲባል በቃኝን የማያውቅ ፍጥረት ስለሆነ ብዙም አያስደንቅም ሕዝብ ወጥቶ አቀባበል እንዳላደረገ ሁሉ ሽልማት በይኖርስ ? ይህንንም ማሰብ ጥሩ ነው አሰልጣኙ የገጠመውን ሁኔታ እያሰበ ሰዎች ሲያደንቁትና ሲያሞካሹት ራሱን ከፍ አድርጎ በማየት ስጦታውንም የጠበቀው እንደዚያ ስለነበረ ነው የድሮዎቹ የአገራቸውንና የሰንደቅዓላማቸውን በዓለም ዙሪያ ከፍ ብሎ መታየት እንጂ ስለ ገንዘብና ስለስጦታ አያውቁም ነበር ። በዚህ ዘመን በሚደረግላቸው መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ይገባል ። ማስተዋሉን ይስጠን ! አሜን !!!
@markosalemayehu
@markosalemayehu 2 ай бұрын
ነውር ነው እራስሕን ነው ያወረድከው ኢትዬጲያን ነው የናከው የሕ ስጦታ ነው የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም ከነተረቱ።
@KidaneMared
@KidaneMared 2 ай бұрын
አጅግ ያሳዝናል የሃገር ክብርን ማዋረድና የኢትዮጵያ ግዴታው ነው የሀገሩን ርዕሰ ብሄር ማዋረድ ሀገርን ማዋረድ ነው እና የነ አሸብር ልጅ ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 ай бұрын
ደግ አደረገ አሮጊቷ የበሻሻው ገርድ ናት
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 2 ай бұрын
​@@ss-jm8seአይባልም አንተም ከኖርክ እድሜ ከሰጠህ መሸምገል አይቀርም እንዲሁ እንደሆንክ አትቀርም ግዜ ሁሉንም ይቀይራል እሷን የዋረድክ መስሎክ ራስ ነህ የተዋረድከው ከነአሰልጣኙ ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ልክ እንደ ብልጽግና ካድሬዎች ተከፍለው እንደሚጮውት ፕራዳንቷ ከግራኝ አብይ አህመድ ጋር ይሄ ሁሉ ግፍ እያደረገ በሥልጣን መቆየቷ ሳያመን ቀርቶ አይደለም ግን ለሁሉም ግዜ አለው ፕሬዝዳንቷ ሥልጣኗን ብትለቅ በዓለም ደረጃ ተሰሚነት አላት ለምን በዓለም ደረጃ እውቅና ስላላት ግን አላደረገችውም በሱም እናዝናለን ያው ግራኝ አብይ አህመድ በእጅ አዙር እያዋረዳት ነው እሱ ኢትዮጵያን ስለሚጠላ ነው
@adaneadego9328
@adaneadego9328 2 ай бұрын
ሽልማቱ የአገር ክብር የማያሳይ ሲሆን የተፈፀው ድርጊት አገርን የሚያዋርድ ነው ወርቅ ያመጣው ታምራት ቶላ አራተኛ ተጠባባቂ ሲሆን ድምፅህን ያላሰማክ አሁን በዚህ መልኩ የሀገር ፕሬዘዳንት እና አገርን ማዋረድ የአንተን ማንነት ያሳያል እንደኔ በመጀመሪያ የተዋረድከው አንደተነክ ።
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 ай бұрын
He is not there to promote the athletes and the sport; he was there just to enrich himself. This is not the spirit of amateur sport. He doesn’t know the spirit of amateur sport.
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 ай бұрын
ባጠቃላይ ይሄ ሠውዬ መቀጣት አለበት
@AkliluWorkie
@AkliluWorkie 2 ай бұрын
May be he is sent by someone
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 2 ай бұрын
የለበትም ምን ታውቁና ወሪ
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 2 ай бұрын
የለበትም ምን ታውቁና ወሪ
@FikeruKebede-wk7mo
@FikeruKebede-wk7mo 2 ай бұрын
የግል ጥቅምን እንጂ የሀገርን ክብር ግምት ማይሰጥ አሰልጣጭ ነው ወራዳ የታምራትን አቅም ከተመረጡት በታች ነው ብሎ ተጠባባቂ አርጎት የነበረ ነው የሰልጣኞችነ አቅም በአግባቡ ያለወቀ ሲበዛበት ነው
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 2 ай бұрын
የስጦታና የሽልማት ትንሽ የለውም ይላል የሐገሬ ሰው ምናለ ሐገርን ወክለው ለሰጡት ክብር ቢሰጥ ያሳዝናል!! ይህ ወደ ላይ መሽናት የትም አያደርስም !!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀገርንና ገንዘብን መለየት ያቃታቸውን ማየት እራሱ ሞት ነዉ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 2 ай бұрын
አንድ ተማሪ ትልቅ ደረጃ የምታደረስ ሀገር ለመምህራን የምትከፍለው ደመወዝና ጥቅማጥቅም የሚያስረዳ ነው፡፡ ወንድማችን ትክክል ነው፡፡ ውጤቱ እኮ የአሰልጣኙ ነው፡፡
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 2 ай бұрын
ለተፈናቀሉ እርዳታስጡት ጥጋበኛነው ስላለው ነው እናመሰግናለን
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 ай бұрын
ትክክል😊
@igo1071
@igo1071 2 ай бұрын
ትክክል ባለዘመንነው ብር ሞልቶት ነው::
@kseifu4756
@kseifu4756 2 ай бұрын
Very right! Balege new
@hana.6956
@hana.6956 2 ай бұрын
ይሄ ውጤት የመጣው ባንተ ብቻ አደለም የእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት እና ስለትም ነው እኔንም ጨምሮ ከእግዚአብሔር ጋር
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 2 ай бұрын
ውይይት ጸሎተኛው ጸልየኽ ሞተሀል:: ይልቅ ቀኑን አቅርብልን በቃችሁ በለን ብለህ ጸልይ::
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 2 ай бұрын
ውይይ..ጸሎተኛው ጸልየኽ ሞተሀል:: ይልቅ ቀኑን አቅርብልን በቃችሁ በለን ብለህ ጸልይ::
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 ай бұрын
ከዘንድሮው ኦሎምፒክ እንግዳ ክሥተቶች አንዱ እስፖርተኞች ከሀገር ክብር ይልቅ የግል እውቅናን ጥቅምን ፍላጎት ያንፀባረቀ ተግባር ነው ያሣዝናል።
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ተቸገርንኮ
@AmanuelAyele-k3y
@AmanuelAyele-k3y 2 ай бұрын
በእውነቱ በጣም ያሳዝናል
@andualemtamirat
@andualemtamirat 2 ай бұрын
ሀገር ማለት ክብር ነው!!! ሀገርህ የሠጠችህን የገፋህ የእናት ጡት ነካሽ ነህ።
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 2 ай бұрын
የነከሰው እሱ አይደለም የነከሰው ሌላ ነው ሀገር ሰላም ነው ።
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 ай бұрын
​@@YEGABRYLGLG ማንኛውም ሰው በተሰማራበት የሥራ መስክ ውጤት ማምጣት ግዴታ ነው ሰለዚህ ሰንት ደሀ ባለበት ሀገር 2 ሚሊየን አነሰኝ ማለት ምን ያህል ሆዳም እንደሆነ ነው የሚያሳየው።
@efratatesfaye-wy3sv
@efratatesfaye-wy3sv 2 ай бұрын
ኢትዬጽያ ነች ለዚ ያበቃችን እናት ሀገራችን ለዚ ስታደርሰን እንድ ብር ሸልመናታል አልሸለምናትም ይህን እድል እንድታገኝ ያደረገችን ኢትዬጵያ ናት መከላከያ ላገሩ ሲል ውድ ህይወትን ሲገብር ምን ተሸለመ
@MuluDejeneTebo
@MuluDejeneTebo 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳፋሪ ድርጊት ነው።ሐገርና ህዝብ መድፈር ማለት ነው።ከሐገርና ከህዝብ የሚበልጥ ነገር የለም።
@hailulemma6714
@hailulemma6714 2 ай бұрын
ሀገር አሰልጣኝን በርካሽ ብር አፉን የማስያዝ መብት የላትም። ርካሽ ወራዳ ቆሻሻ ሀገር።
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 2 ай бұрын
ሞቷም እንኳን ቢሆን ላገሩ መስዋዕት ከሆነው ከለሜቻ የራሱን ክብር ትቶ ታምራትን ያስቀደመው አትሌት ትልቅ ክብር አለኝ የተከበሩ አሰልጣኝ በትልቅ ስፍራ ትንሽ መሆን ለማንም አይመችም እርስዎ ከባድ ሚዛን ስለሆኑ
@ዝምእንበልብዙእናጎለን
@ዝምእንበልብዙእናጎለን 2 ай бұрын
ይህ ባለጌ አስልጣኝ ተቀብሎ እንኳ ብሩን ተቀብሎብዙ የሚበሉ በጦርነት የተጎዱ ነበሩ ይህን ለዚህ ህዝዝብ ቢሰጥ የዘመኑን በረከት ያገኝ ነበር
@DebebeAdadma
@DebebeAdadma 2 ай бұрын
መከላከያ በነፃ ለሀገሩ ሲሞት የስጦታ ቲንሽና ትልቅ የለውም እንደዚ አይደረግም
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 2 ай бұрын
እባካችሁ ለገንዘብን ሳይሆን ለሀገር ክብር ለሚሰጡና የሀገር ክብርን ለሚያቁ ሰወች ስልጣንን ስጡ!!!
@SamijSamu
@SamijSamu 2 ай бұрын
ቆይ ግን ለብር ብቻ ነው የሚሰሩ ታሪክ አይሰሩም እንዴ ቆይ
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@GizawAnden
@GizawAnden 2 ай бұрын
የማን፡አለብኝ፡እና፡የመናናቅ፡አገርን፡ያለ፡ማክበር፡ነዉ፡ይህ፡ሰዉ፡ካልተጠየቀ፡ነገም፡ሌላዉ፡ስለሚቀጥል፡መጠየቅ፡አለበት፡፡
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 2 ай бұрын
ምነው እናንተ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ስታብጠለጥሉት አልነበር እንዴ አማራ ስለሆነች ነው??? ዘረኞች!!! ሰውዬው ትክክል ነው ብዬ አይደለም። ትክክል አይደለም።የገረመኝ የናንተ ዘረኝነት ነው እንጂ!!!
@lightworkers19
@lightworkers19 2 ай бұрын
@@GebremedihinAmbayeGebre denkor zergna ante neh manim silzeri yanesa yelemi ezi comment section wusti, yaw jezba silhonki hulu endante zergan yimeslhali.... asltagnu atfatwali beka yiketal min kezeri gar migenagni negeri yelim... dilb fara neh endatayintu new hager eyabala yalew filit fara ye hager kibir yemayki yemenderi fara!!!
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 ай бұрын
ይኸ አሰልጣኝ ሳይሆን ማንጅራት መች ነው መሆን ያለበት ።
@evaphone774
@evaphone774 2 ай бұрын
ይህ ሰው አገር ወዳድ ሳይሆን ገንዘብ ወዳድ ነው። ሰለዚህ አንድ ብር ከ ሃምሳ ሳንቲም ጨምሩለትና ስጡት።
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 2 ай бұрын
እነሱ የነኩት ብር በረከት የለውም ብሎ ነው እሰይ ደግ አረጋት ይች እክፍ ፕሬዝዳንት😂😂😂
@SelamuGreat
@SelamuGreat 2 ай бұрын
እርሱ ካልፈለገው አካውንቴን ልላክ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 ай бұрын
😂😂😂
@yenemartube1
@yenemartube1 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@rozantube2640
@rozantube2640 2 ай бұрын
ክብርት. ፕሬዝዳንት. እባክዎን. ጥያቄ ልጠይቆት. አሁን ይዜና በሚያስተዳድፎ በዩቱበር በኩል. በዛ ካውንት ብሩን ያስገቡልኝ እኔ በጣም ፈልገዋለሁ. ኮሜንትሮች ምን ትላላችሁ አትደግፉኝ ❤️😄
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ከሱ የባስክ የባለጌ ተባባሪ ችጋራም ነህ።ብሩን ጠቅልሎ ባፍህ ጠቅጥቆ ማስዋጥ ነበር።
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@deribewbaynesagne7068
@deribewbaynesagne7068 2 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የሌለው ብልግና ነው አይደረግም ቅሬታ ካለው በካሜራ ፊት ሣይሆን በዝግ ሥብሠባ ነው።ሜዳ እንዳይደሥ ያሥደርጋል ሁለት ሚሊየን እንዴት ቢንቅ ነው አይደረግም ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ ያለቅሣል ይባሌለ በአደባባይ ፕሬዘንዳንትዋን እንደዚህ ሥላደረገ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ምንም ይቅርታ የለም።
@SamijSamu
@SamijSamu 2 ай бұрын
ችግሩ እኮ ነው ጎበዝ ለኔ ስድብ ናት የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይለኛል አይለም ስንት በባዶ ሆዱ የሚያድሩ እናት እንዳሉን አያውቅም ቆይ እቺ አገር ግን የሚያዝንላት የለም ማለት ነው
@ZelekeHatmi
@ZelekeHatmi 2 ай бұрын
ኦሎምፒክ ለገንዘብ እንጂ ለሀገር እንደማይሮጥ በትክክል አስረድተህኛል። ቁሳዊ አስተሳሰብ ጊዜያዊ ስሜትን እንጂ ዘላለማዊ ክብርን አያጎናፅፍም። ሰው በራሱ ጊዜ ክብሩን ሲያጣ ይሄው አየሁ።
@YesuworkTesfaye
@YesuworkTesfaye 2 ай бұрын
አሳዳጊ የበደለው ማለት የዚህ አይነቱ ነው ባለጌ!!
@NigistBogale
@NigistBogale 2 ай бұрын
Gala eko new kezh men yetbkal
@YesuworkTesfaye
@YesuworkTesfaye 2 ай бұрын
@@NigistBogale አንቺ ራስሽ አሳዳጊ የበደለሽ ነሽ ባለጌ!! ስለ ዘር ማን አወራ ???!!!!
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 2 ай бұрын
ደደቡ ክብር የማያቅ ስለሆነ ውርደቱ የራሱን ትንሽነት ነው ያሳየው!!
@mekuanetgetahun8504
@mekuanetgetahun8504 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ በሱ ሳይሆን በእኛ ደም ከፍ ትላለች እሱ ለሽልማት ከሆነ የግል ሩጫ አለ ይሩጥ ሆዳም ክብር ስለሚገባው ክብር እንስጥ አገርን ስለሆነ በህግ ይጠየቅ ። ለሀገራችን ክብር ሲባል በህግ የበላይነት ይከበር ሀገሩን ገፍቷል ወንጀለኛ ነው ። ሀገሩን ያላከበር ክብሯን የገፍ ነው ዝቅ ብሎ ማየት አለበት ምናልባት አንድ የህግ አስከባሪ ኃይል ቢሆን የሚኖርበት ቤት የለውም ። ልጆቹ ከዚህ በፊትም ሀገራቸውን ያኮሩ ናቸው ። ውጤት ሊበላሽ ይችላል ግን ማስተካከል የማቻለው እንደዚህ አይነት አሰልጣኝ ሲታርም ነው ። ሀገርን ማስጠራት ለሱ ገንዘብ ከሆነ የሯጮቹን ውጤት ሊሽጥ ይችላል የሚል ግምት አለኝ ማለትም ሜዳለየሚፈልግ ሀገር ካለ በግንዘብ ተደራዲሮ የሚሰለጥነውን አትሌት ሊግባባ ይችላል የሚል ግምት አለኝ ስለዚህ ይህ ድርጊት የውጤቱ መበላሽት የዚህ ሰው ማሳያ ምልክት ነው የህግ የበላይነት ይከበር ሀገሩን ገፍቷል ።
@kedirAlemayehu-e2z
@kedirAlemayehu-e2z 2 ай бұрын
---immotional moment ስሜታዊነት ያፈነፈው ትውልድ።ብዙዎች ለእናት ሀገራቸው ጀብድ ሰርተው ተገቢያቸውን ሳያገኙ የቀሩ ጀግኖች የሞሉባት ሀገር ናት እናት ሀገር ኢትዮጲያ።ሀገር ከገንዘብም በላይ ናት አሳፋሪ ድርጊት ነው።
@alebachewtiruneh8635
@alebachewtiruneh8635 2 ай бұрын
የኘሬዳንቷ ንግግር ሙያዊና ከዚህ ቀውስ መዉጣትና ከዚህ መማር አንዳለብን የተቀመጡበት ወንበር አስገዳጅነት አመልክተዌል። ስጦታ አይመጥነኝም ማለት ቦታና ጊዜ ባልተመረጠበት ይህ ሁኔታ መፈጠሩ በማህበራዊና በስሜታዊነት ብስለት (social & emotional intelligence) አኳያ ትልቅ ጥያቄ ነው ። እንኳን ሽልማት የቃል ምሰጋና ከምንም በላይ ነበር። በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው አካል የሚሰጠው ምላሽ ተጠባቂ ይሆናል ። 11:24
@TesfayeTadese-ue8bf
@TesfayeTadese-ue8bf 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ተግባር ነው የፈፀመው። ስሜቱን ቢገዛ ጥሩ ነበር የአስተዳደግ ችግር ያለበት ይመስለኛል። ሀገርንና ገንዘብን መለየት ይጠበቅበታል። የፕሮቶኮል ትርጉም በቅጡ የሚያውቅ አይመስለኝም። ድርጊቱ ሀገርን የመክዳት ያህል ከባድ ስህተት ነው። ለሌሎችም አስተማሪ የሚሆን ቅጣት ይገባዋል።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 ай бұрын
ማፈርያ ነው የካዝናውን ቁልፍ ይሰጡትና ገብቶ ለራሱ የምበቃውን ይውስድ
@hxhe8664
@hxhe8664 2 ай бұрын
😂😂😂
@AssieWolde
@AssieWolde 2 ай бұрын
ባለጌ ነው ይህ ድንቁርና ነው። መቀጣት አለበት። ርእሰ ብሄሯ ፊት እንዲህ ዓይነት አሳፋሪ ድርጊት መፈጸም ነውር ነው።
@AbdiSha-f3o
@AbdiSha-f3o 2 ай бұрын
ለዚህ አኮ ነው !!!አትሌቶችም ከባንዲራ ይልቅ ለገንዘብ ደም እሚለግሱት ለባንድራ ክብር የሌለው አሰልጣኝ
@teferrasileshiteferra3420
@teferrasileshiteferra3420 2 ай бұрын
This can not be a coach... a vagabond!
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 2 ай бұрын
ባለጌ!የአገርን ክብር አለማወቅ!ነው።
@kseifu4756
@kseifu4756 2 ай бұрын
@@tamratdekeba6319 tekekel! Balege new
@YEGABRYLGLG
@YEGABRYLGLG 2 ай бұрын
ደጋረገ ምን ታውቁና ወሪኛ ነችሁ
@moerademisie7017
@moerademisie7017 2 ай бұрын
ከዚህ በላይ ክብር ምን አለ፡፡ የአገሪቷን ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንድታይ ከማድረግ ዉጪ;፡፡ ባለጌማ እንደ እናንተ ክብር ና ዉርደትን ለይተዉ የማያዉቁ ናቸዉ እንጂ;፡፡
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 2 ай бұрын
200 ሚሊየን ተከፈሎ የማይመለስ ስህተት
@eskatube3056
@eskatube3056 2 ай бұрын
ስሜት እውቀትን ሲበልጥ እንደዚህ ይሆናል፡፡ እርግጠኛ ነኝ ቆይቶ ሲያየው ያፍራል እኔ ግን ለ እርሱ ተሸማቀኩለት፡፡
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 ай бұрын
ሲጀመር ክብር የሌለው እንደዚህነው
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
❤💚💚🙏
@HabtuFantaye
@HabtuFantaye 2 ай бұрын
ተግባሩ ከኢትዮጵያዊነት ባህል ያፈነገጠ ነው። ቢያንስም በሌላ መንገድ መገለጥ ነበረበት። በፍፁም ትክክል ኣይደለም።
@negussietimikate6853
@negussietimikate6853 2 ай бұрын
ይሄ የሚያስቀጣዉ ነዉ. ክብርት ርዕሰ ብሄርዋ ሴት በመሆናቸ የንቀት ምልክት ነዉ .አቢይ ቢሆን ያሳየዉ ነበር ፤ ባለጌ ነዉ .
@EyobSelassie
@EyobSelassie 2 ай бұрын
አብይ ፊት ቢሆን ጥሩ ነበር !
@samalemu5652
@samalemu5652 2 ай бұрын
በቃ የአገር ፍቅር የገንዘብ ፍቅር ሆነ።
@MicyCar
@MicyCar 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት ለሀገር መስዋዕትነት ይከፍላል
@kseifu4756
@kseifu4756 2 ай бұрын
@@MicyCar betam balege new! Menem mestet ayasfelegem
@motilikassa1949
@motilikassa1949 2 ай бұрын
ችግር ብኖረው ይወስድ ነበር ጥጋብ ነው ።አይባልም ነውር ነው።
@mesfinabera5903
@mesfinabera5903 2 ай бұрын
Award is Award .it is not about the money.
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
ይህንን ጥጋበኛ አሰልጣኝ ከስራው ማባረር ነው ለመሆኑ ደሞዙ ስንት ነው::ሁለት ሚሊዮን ብር አልቀበልም ያለው::አይ ግዜ በጣም ያሳዝናል ይህ በሀገር ላይ መቀለድ ነው::
@yenemartube1
@yenemartube1 2 ай бұрын
ዘገባህ አንደኛ በእውነት ሳላስበው አለቀብኝ 👍 አሰልጣኙ ግን አሳፋሪ ተግባር ነው የፈፀመው
@CherinetMengesha
@CherinetMengesha 2 ай бұрын
ወታደር ምን ይበል ህይወቱን አሳልፎ የሚሰጠዉ አካላቱን የምያጣ
@Sinkinesh-wq9fw
@Sinkinesh-wq9fw 2 ай бұрын
ስርአት ያጣ ይህም ሲበዛበት ነው ባለጌ ነው ስንት ፈልጎ ነው
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 2 ай бұрын
ምንም ብሩ ብያንስም ፠፠፠፠፠፠ አንድ ፕርዝዳንት ማለት ሃገር ማለት ነው፠፠፠፠፠ አይደረግም፡ አይደረግም፡ ፡ ዘቅጠናል።
@simretzeray5719
@simretzeray5719 2 ай бұрын
በሚያሰለጥናቸው ልጆች ምክንያት ስለተሸለመ አነሰኝ ያለ ለሀገራቸው ደማቸውን ያፈሰሱ ወታደሮች አካላቸው ጎድሎ መንገድ የወደቁት ምን ይበሉ?
@ZelekeHatmi
@ZelekeHatmi 2 ай бұрын
ይህ ማለት በአንድ ደሃ ሃገር 2M ስድብ ነው ካለ ምን ይህን በደሃ ገንዘብ እንደሚጫወት መገመት አይከብድም ቅጣት 2 ሰአት ማስሮጥ አለባችሁ
@ayanakelbessa7388
@ayanakelbessa7388 2 ай бұрын
የመሪና የሀገር ክብር ያልገባው ልጅና ጅል ነው። የሠራውን መልካም ሥራ ሁሉ አበላሸ። ይህ መደምደሚያው መሆኑ ያሳዝናል ።
@TesfayeKebebe-i6f
@TesfayeKebebe-i6f 2 ай бұрын
እጅግ አሳፋሪ ተግባር ነው የፈፀመው ገመዳ ደደፎ ስንቶች ለሀገራቸው ከሱ የላቀ ታሪክ የሰሩ አሉኮ ይህ ሰው ሲሰራ የነበረው ገንዘብ አልሞ ነወይ?
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 ай бұрын
ለሀገር ስንት ህይወትን እሚሰጡ እያሉ
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
ጠዋት አልቅሶ ይቅርታ ብሎ ነበር😂
@abibekele4680
@abibekele4680 2 ай бұрын
ለነገሩ ለምን የዙምባቤ ሁለት ትሪሊየን አይሸልሙትም ሲዘረዘር ያው ነው😮😮😮
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 ай бұрын
He doesn’t know that; otherwise, if he compares his performance with those who put their lives on the line to defend his country he would not even utter a word. He can only train if he has a safe place where he can train. His priorities are mixed up.
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 ай бұрын
የሡማሌ ብር በጆንያ ስጡትና ከዶ/ር አሸብር ጋር አባሩት።
@tbesteth
@tbesteth 2 ай бұрын
Exactly
@Peace4all770
@Peace4all770 2 ай бұрын
አሰልጣኙ የፈጸመው ኢትዮጵያን ያዋረደ ጸያፍ ተግባር ነው። ሰው ለሀገሩ በነጻ ህይወቱን እንኳ ይገብራል።
@misganawaraya9063
@misganawaraya9063 2 ай бұрын
ገመዱ ደደፎ አሣዛኝ ስነምግባር የጎደለው
@DelelegnSida
@DelelegnSida 2 ай бұрын
በሃገሪቷ ርዕሰ ብሔር ፊት እውቅና ማግኘት ከብር በላይ ነው ህዝብን መናቅ ነው የፈፀመው የዲስፕሊን ግድፈት ሊጠየቅ ይገባል ።
@antenehtaye799
@antenehtaye799 2 ай бұрын
የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም!
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 2 ай бұрын
Ende enezhen tergo mansat nw werebela demoz aleh aydle endom demoz baynorehem be netsa ateseram le hagereh ??
@epheramzena7280
@epheramzena7280 2 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል የራሱ ገንዘብ አረገው ማለት ነው
@TelayeWeldegiorgis
@TelayeWeldegiorgis 2 ай бұрын
የማይገባውን ነው ያገኘው ስምጠርቶ ማመስገን ኢኮ ክብር አለው ነውረኝ
@musbanesro
@musbanesro 2 ай бұрын
ነውር ነው እንደዚ አይደረግ ም በአገር መሪ ፊት ሽልማት ግዴታ አይደለም እኮ ያሣፍራል
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 2 ай бұрын
ከገንዘቡ እውቅናው እና ምስጋናው ይበልጣል ያደረገው ነገር ያናድዳል ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 2 ай бұрын
.ጉዳዩ ሀገርን ለማዋረድ ቀን ከሌሊት የሚሰራው የኦሮሙማው ቡድን ከብልፅግናው(ከብልግናው) መሪ የተሰጠች ርዕሰ ብሔሯን የማዋረድ የቤት ሥራም ትመስላለች::
@LiyaCarriker
@LiyaCarriker 2 ай бұрын
ይህ ሰግብነት ነወ በነፃ ባሰለጥን ምንም ማለት አደለም ለሀገሩ ነበር ነገርግን ለገንዘብ ብሎ አገሩን ማዎረድ ብልግና ነው ።
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 ай бұрын
በውስጥ የሚቦጠቡጦት ሳያሰ ሀገሬቶን በፍለፌት የሚሰጣቸውን ያሰብናል😢 እኔደም ለተፈናቀሉ ወላጅ ላጡ ቤተሰብ ሰጠብዬ
@samueltekle8498
@samueltekle8498 2 ай бұрын
ብሩ ህይወቱን ሜዳ ላይ ለሚሰዋው ለመከላከያ ይሁን
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 2 ай бұрын
ለጀነራሎችህ እድበሉት ነው ሴት እድገዙበት
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
OK ፕሬዜዳንቷ ለክብር ነው እንጂ እርሳቸው ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነትና ተሳትፎ የላቸውም የራሳቸው የሽልማት ድርጅት ነው ሽልማቱን የሚመድበው እሳቸው ለፕሮቶኮል ነው በቃ ብዙየሚያዉቁ አይመስለኝም ደግሞም የዘንድሮው ኦሎምፒክ አስደሳች አልነበረም።።።
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 ай бұрын
ባለጌ ነዉ ።መባራር አለበት እንደዚህ አይነቱ ን የጡንቻ ጭንቅለት ደደቦችን በአስቸኳይ መባረር አለበት ።ክብር ለሚገበው ብቻ መከበር አለባቸዉ ።ይኽ በሌሎች ላብ መክበር የሚፈልግ ባለጌ ነው ይህን የሚሠራውና ይህ የኢትዮጵያን ሕዝብ የናቀ ምግበረብስ መጀመሪያ የሀገርን ክብር የናቀ ግንፍል ትዕብዕተኛ ሥረዓተ ብስ ሀገር አዋራጅ ይወገድ።
@nesrelaNuri
@nesrelaNuri 2 ай бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ነው ቢያንስ ለሷ ክብር ሊቀበል ይገባው ነበር
@magarsaadiidoo4637
@magarsaadiidoo4637 2 ай бұрын
Betakirstiyan/church wesadate eza hawelit tishalem
@azebEthiopia
@azebEthiopia 2 ай бұрын
ለማ ክብር? ፕሬዚደንቷ! - እናት ኢትዮጵያ እንደሆነች ዘላለም ክቡር ናት::
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Lesachwe!
@yihunesewnet455
@yihunesewnet455 2 ай бұрын
ከዚች ደሃ ሀገር 2,000,000 አንሶበት ያውም በሀገሪቱ ረዕሰ ብሔር ተሸልሞ እንኳን ብር ያለው ይቅር እና ሰርትፍኬት ብቻውን በቂ ነበር ።ብቻ ያሳዝናል የኛ ነገር በጣም በጣም
@Zeyen427
@Zeyen427 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወርቅ ካመጡት ጋር እኩል እንዲሸለም ይፈልጋል እንዴ በጣም ያሳፍራል 😢
@User2535-n1m
@User2535-n1m 2 ай бұрын
ብልጥ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል ።ወይ ጉድ ዘንድሮ የማያሳየን ነገር የለም ።ምናለ እርሷን እንኳን ቢያከብር !!
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 127 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН