KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ 4 ማንንቶች |The 4 Attachment style in relationship |
18:38
እሱን ማጣት ይገባሻል 💔 Breakup ላይ ብሆን ይሄን ነው ማረገው፤ Ahadu podcast
19:06
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
We Attempted The Impossible 😱
00:54
It’s all not real
00:15
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
ከሁሉም የተሻለችው እሱዋ ነች| Secure attachment style
Рет қаралды 21,887
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 108 М.
Ahadu podcast
Күн бұрын
Пікірлер: 214
@NasErr-gk1ww
2 ай бұрын
እኔ አሁን አንተ ያልካቸው ባህሪዎች በሙሉ አሉኝ የሚገርማቹ በጣም እየተከዳሁኝ እንኳን ማመኔን አላቆምም ብቻ ጥሩ ባህሪ እንደሆነ ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ በርታ ኪራዬ 🎉🎉🎉🎉
@AsmaAsma-vb6ks
2 ай бұрын
አርእኔስ ደከመኝ ዱውአ እያርኩነውለመቀየር
@sarahwelcome2560
2 ай бұрын
እኔ በጣም ከማመኔ ያለፈ ጋደኛይ እኮ እንዲ ናት ስለው የኔ ባል የነበር እንዴ የህን ያህል ስው ለምንድነው የምታምኝው የለኝ ነበር ለካ ጉዱ ኣላወቅኩም ነበር እኔ እምነት የገርመው ነበር እሱ ግን ስው ለካ ስራው ስስራ ነበር እግዚአብሔር ኣንድ ቀንም ተጣራትሬ ኣላውቅም በቃ ምንም ኣይመስለኝም በጣም አማኝ ነኝ ራሴም ኣውቃለው ለማነኝውም ተመስገን
@سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
Ай бұрын
እኔምነኝ ግን ባህሪየንእጠለዋለሁ ወላሂ ሁሌተጎጂነን
@meseretajema2985
2 ай бұрын
ስለኔ የምታወራ መስሎኝ ነበር ግን እኔ ያደኩት በከባድ ሁኔታ ነው ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነኝ እ/ር ይመስገን❤❤
@suzaniyoutube-p7m
2 ай бұрын
ኪራዬ ዛሬ ከምክርህ በላይ አንተ ነህ የታይኸኝ በጣም አምሮብሀል በተለይ ቲሸርቷ Wow❤
@aprime9998
2 ай бұрын
😂😂ምክሩም ጭምር ታይቶሺ ኖሮ ቢሆን ጭራሺ የበለጥ ያምርሺ ነበር
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
2 ай бұрын
@@aprime9998😂😂😂እኮ
@mahiethio
2 ай бұрын
ይሔ ችግር አለው😅😅መልክቱንስ😅? ?@@aprime9998
@SmsitEthiopia
2 ай бұрын
😂😂😂😂@@aprime9998
@መላክ
2 ай бұрын
😅😅😅@@aprime9998
@maheየድንግልማርያምልጅነኝ
2 ай бұрын
ኪራየ ወድሜ በጣም ነው የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ አተን ለመግለፅ ቃላት ያሰኛል ልዩ ነህ በርታልኝ❤❤❤
@VrgyFs5gd
2 ай бұрын
ይገርማል ዛሬ ደግሞ ማንነቴን ግልጽ አድርገህ ስታስረዳኝ የበለጠ እድጠነክር አድርገህኛል አዳድዬ ቆይ ሰው ማመን እና ማፍቀር ስተትነው እዴ እላለሁ አሁን ሲመስለኝ የሚጠቅሙኝ ስላልሆኑ እግዚ አብሔር እያራቃቸው ነው ብዬ አሰብሁ ብቻ ኪራ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ 🎉❤
@FuffChhc
2 ай бұрын
ስልኪን የምጠቀመው አንተን ለማዳመጥ ነው❤ፈጣሬ ይጠብቅህ
@lulululu3892
2 ай бұрын
ማመን መታመን ነው እላለሁ ቆንጆ አድርገህ ገልጸህዋል !እንደነገርኩህ ሁልጊዜ ምርጥ ነህ❤
@heymanothemanot2317
2 ай бұрын
አሁን ያልካቸው ብዙዎቹ አሉኝ ግን በጣም ብዙ ሰው እየጎዱኝ እንኳ ዛሬም አምናለሁ
@MKl-zu9tpseada
Ай бұрын
😂😂ሳህ
@yemata-nk8wd
Ай бұрын
ሚገርም ነገር ነው የኔ እናት እና አባት ምርጥ ቤተሰብ ነበሩና በቃ ደስ ይላል ትምርትህ ጥሩ ደስ ይላል!!
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
2 ай бұрын
ሱብሀነሏህ በጣምነዉ የገረመኝ እደዚህ ቦታሰጥተዉ ላሳደጉኝ ቤተሰቦቸ ይበልጥ ያሳደጉኝን እናትና አባቴን እድወዳቸዉነዉ ያደረገኝ በተለይ አባቴ ለኔ ትልቅ ፍቅር ነበረዉ ቦታይሰጠኝነበር አስታዉሳለሁ እናቴ የትልቅ ሰዉወግ አታዉጊ ከምድጃዉ የሰማይዉን ልታስብይን ነዉ እያለች ስትቆጣ አባቴ ተያት እያለ ለኔ ሞራል ይሰጠኝነበር አተየዘረዘርካቸዉ ሁሉ በእኔ አሉ አልሀምዱሊላ ባሌጋ ምርጥ ግንኙነት አለን 100 ነዉ የምተማመንበት አይማኖተኛነዉ አስለን
@ዘይነብ-አ1ተ
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ካተ ቡዙ ነገር ተምሯለሁ አላህ ይጠብቅህ
@hwi9801
2 ай бұрын
አባ ኮስትር በላይ ኪራ ከአንተ ቡዙ ተምረናል በርታ አላህ ይጠብቅህ በረርታልን እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ እኛም ከሰማነው የምንማር እንሁን መልካም የትዳር አጋር ይስጠን 😍
@meriiB23
2 ай бұрын
its me thanks kiraye 😊 የህይወት ጉዞ የሞረደው ህይወት ነው ያለኝ ህይወት ብዙ አስተምሮናል ጥሩም ደጉም ሲፈራረቅ አልሀምዱሊላህ
@FofoAbudi
2 ай бұрын
አንተ እኮ ልዩ ነህ የምር ጎበዝ ነህ በርታልን ወንድሜችን👌
@yudgh9608
Ай бұрын
በጣም ይገርማል ባህሪዬን ነዉ የነገርከኝ እየጎዱ እራሱ ደግሜ አምናለሁ ማመን መታመን ነዉ እናመሰግናለን ወድማችን❤❤
@lemlemtsegay-kz7ee
Ай бұрын
🎉🎉 ኪራ የመጀመሪያው የገለፅከው እኔን ይገልፀኛል ዋው በርታ እሚገርም ነው ገለፃህ🎉🎉
@Wesen-my8ss
2 ай бұрын
ኪራ ❤❤❤❤❤ ተወልጄ ያደኩት አዳማ ወንጂ ነው አገሬ ገብቼ እንድታስተምረኝ እፈለጋለሁ በአንተ ምክር ድኛለሁ በደንብ መዳንም እፈለጋለሁ የምር አስተዋይ ሴት አረገheኛል እናም ተባረከ በብዙ 😘😘😘😘😘😘 አመሰግናለሁ
@yohanatsegay1488
2 ай бұрын
It’s definitely me this is exactly explain me, but no one understand that my attachment they left me heartless know that I don’t want to trust anyone anymore. But thank you 🙏 ahadu media always you got me. Enae new metgelseni
@ለይላየሡፍ
2 ай бұрын
ተው ተው ይጎዳል የራሳቸው ጉዳይ መጥፎ መሆን ይሻላል ተሸወድን የዋህነታችንን እየተጠቀሙ
@SusuAhmed-v1o
2 ай бұрын
በውነት ቀይረህኛል እኔን በጣም ሀይለኛእንቢተኛ ሴትነበርኩ. ፍቅረኛየራሱ ገርሞታል ስክንሰል ተባረክወንድሜ❤
@qweqwe444
2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን በመጀመሪያ። ቀልድ በበዛበት አለም ዉስጥ አንተ ልዩ ሰዉነህ ምክንያት ሚድያህን ትዉልድን ለማዳን ሰዉንለማስተካከልከ ስለምትሰራ እናመሰግናለን❤❤ በጣም!!ሰዉ ስህተቶች ቢኖረበት ለመለወጥ ከፈለገ ልብ ነገሮች ለመቀበል ብቁ ለሆነ ሰዉ ካንተ እየተመራ ሙሉ ሰዉ እነ የጡሩ ልብ ባለቤት መሆን ይችላል ልብ የሁሉነገር መሰረት ስለሆን እናመሰግናለን በርታል እንወድህአለን❤❤❤
@ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
2 ай бұрын
እኔ ራሴ ለሰው እምነት ኣለኝ🥰 የሆነ ነገር እንደዚ ባህሪ መጥፎ ነገር ኣለው ወይ ኣላት ከተባልኩ በፍፅም ኣልሰማም ። በቃ እንድ ጊዜ ስለ ኣመንኩት ከራሱ ላገኝው ወይም በየሆነ ምክንያት በጥያቄ ኣርጌ ለማወቅ ኣፈልጋለው ። ወይም በትእግስት እጠብቃለው ከራሱ እስከ ኣገኘው ድረስ ግን ከማንም ሰው ኣልለይም በፍፅም። እና እንድ ኣንድ ጊዜ ማመን ይጎዳሃል በለላ ኣቅጣጫ ደም ይጠቅማሃል ። ኸሁሉ የበለጠ ግን ሀዋህ መሆን ይበለጠ ይመስለኛል😊!! ኪራየይ ውንድሜ ቀጥልበት ቡዙ ትምህርቲ ኣለው በምትሰራው ስራ። እመብርሃን ትጠብቅህ ❤
@Haymi-x6b
2 ай бұрын
ላይክ አድርጉ ሰብ አድርጉ አንከፍልብትም እሱ ግን ጊዜውን ነው እየሰጠን ያለው ስለዚህ እናበረታታ ይልመድብንስኪ😌❤🌸
@ObseTajeba
2 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@mahiethio
2 ай бұрын
❤❤👍
@salihaSaliha-y3g
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ምትሰጠን ምክር
@ZeenatOmar-o5m
2 ай бұрын
ኬራ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
@susuhabeshawet4988
2 ай бұрын
ሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳሀው ኪራዬ ማቹርድነት ሁሌ እንዳስገረምከኝ ነው ❤
@aminaath266
2 ай бұрын
ዋዉ የዛሬዉ ይለያል ኪራዬ ወንድሜ የምታወራዉ ነገር ፍሬ አለዉ 👌🥰🥰🥰🥰
@yenantw21
2 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ኪራችን እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን ሼር ለምታደርግልን መልካም ሀሳቦች።🎉🥰
@RozaAbabe
2 ай бұрын
ስለ አእምሮ ብልህነትና የስሜት ብልህነት አንድ ቪዶ ስራልን እናመሰግናለን❤
@Eyerus-er5ih
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይክብርክ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
@Jamila-h3t
2 ай бұрын
ወንድማችን እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰
@hawletjemal-p1b
2 ай бұрын
ውውው ባልሰማው እንኳን አውርጄ ላይክ ያብዛልንንንንኡኡኡኡ❤❤❤
@user-rj2pz3ye9t
2 ай бұрын
ያልካቸው እኔጋ አሉ። ግን ያሳደጋቸው ቤተሰብ ያለከው ጋር ብዙም አይደለም። በርታ ኪራ
@MlKk-ym9vy
2 ай бұрын
እዳው በጥቅሉ ምርጥዬ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@GanetGanet-ku6ic
6 күн бұрын
ኬራዬ የምር የኔን ባህሪ ነው የገለፅከው ❤❤👌👌
@AsSa-tg9bf
2 ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@hewanadamanazreth443
2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት❤❤❤❤❤❤
@mariyemazengeya403
2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰዎች ባብዛኛው የሚከዱ ናቸው ምክንያቱም በራሴ ስለደረሰብኝ እንደ ሀይማኖት ጥሩ ባህሪ መሆኑን ባውቅም በሳይንሱም ስላረጋገጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@kal3501
2 ай бұрын
Geta awo 😢
@haderamohammed2344
2 ай бұрын
Thanks for your help and dedication ኪራ
@ትግስትጉደታ
2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉❤
@Mesinaaa
2 ай бұрын
Zare first commach negn ......kirayeee kante bizu temiriyalehu thank you❤❤
@QaYu-x5m
2 ай бұрын
ኪራዬ እኔን ነው የገለፅከኝ በቃበዚሁ ልጠክር ማለት ነው ❤❤❤❤በርታ የዘመኔ ጀግና
@jemilabiza
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ስለራሴ ባህሪ ቁልጭ አድርገህ ነው የገለጽክልኝ አመስግናለሁ 😊
@እመብረሃንየልቤብረሀን
2 ай бұрын
እናመሠግናለን ኪራ❤❤❤❤❤❤
@zeyinebhashim9308
11 күн бұрын
Ezih lay yetakaskachew bahrey selalegni, barase korahu❤ mulu endahonk tesamagni!
@Yosef-birra
2 ай бұрын
Ant tilyalh wow behasab eske wust dires new migbaw ene 11 kilf temari negn hasabochihn or videohn abzagnawun aychewalw WOW big respect for you ❤❤❤❤😊😊
@SikoSilo-gw7ih
2 ай бұрын
ወንድም ጀግናነህ በርታ ክብር ለናትህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NasraKadir-b5i
2 ай бұрын
Thank you for everything you are good boy and hero Nice idea always am lessening your decision every time ❤❤❤❤❤❤
@edenlegesse8299
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@AbebaTkuye
2 ай бұрын
በትክክል ተባረክ
@አክሱማዊት
2 ай бұрын
ዋው በትክክል ''' ገና አሁን እራሴን አገኘው '''ሂወት እኔ የማልፈልገው ቦታ ነው ሚጥለኝ ግን ''' እምነቴ ያነሳኛል''' አልፈዋለው ቶሎ ብዬ አልጎዳም እግዝአብሔር ይመስገን '''' ላያስችል አይሰጠም እንደሚባለው''' በጣም እናመሰግናለን ኪሩ ልዩ ሰው ነህ በእውነቱ. ❤❤❤❤
@Senset07
2 ай бұрын
the great man kira... ❤❤❤
@akberetgidey4761
2 ай бұрын
kiraye yene wd wendm enamesegnalen endetelemede yemgerm ewket tbeb yetemelabet ntsun ewket ❤❤❤
@FatumaMahmmud-z6k
2 ай бұрын
Thank you kiraye,Abani & Nati🙏❤️
@guzaraguzara2546
2 ай бұрын
Unet nw betikkl kiraye yemir egzyber yewusxihn ayin keftolihal geta yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yrrt993
2 ай бұрын
thank you ኪራ ማንነቴን ነው የገለፅከው በርታ
@seadabdu6135
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@EnewaZeleke
Ай бұрын
ኪራ ኑርልን በርታ
@samrawitgirmay3153
2 ай бұрын
This is absolutely right ..
@Ayni_____
2 ай бұрын
thank you 🙏
@FuffChhc
2 ай бұрын
ሁሉም እኔ ውስጥ ያለነው❤
@Ana-ct8bx
2 ай бұрын
I have a big respect for you❤
@Simegnnadew4081-l6z
2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤
@Genetmamo-f7l
2 ай бұрын
ኪራየ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤
@ቤተሰብዩቲዮብ
2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@koketTomas
2 ай бұрын
Kiraye Thank you 😮❤
@FuffChhc
2 ай бұрын
❤ኪራችን እንኳን ደና መጣክልን ❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
ዋው አቤት አገላለጽ ምንም የተሳስትከው ነግር የለም የ ምእራባዊአኖችን በ ደንብ አውቀካቸዋል 🤔ከነሱ አግር ኖረካልን? ታውቃለክ እኝም ዲአስቦራውች እንደነሱ ኦነን በ 😔ስግጤውች ኢትዮጵያ እንሽውዳለን ታውቃለክ የ እኛ አበሽ ተጠቅሞብክም ይጎዳካል ፍረንጀ ከ ጠቀመብክ ግን ሊጎዳክ አያስቡም ህሊና አላችሁ አምላክን የማያውቁ 😒የ እኛኦችስ አቤት አምላኬ አምላኬ እያሉ ከ ሴጣን ያላነስ ክፍትም ዝርፍያም ልብክም አረ ስንቱን እንግለጽ 😔በ አዑን ስአት ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ሲኦል ስው ሳይኦን የ ስው አጋንንት ብቻ ያለችበት 😳አግር መስላኝለች 😳የምንስማው የምናየው የሚደርስብን ከ ቤተስብ ተብየኦች ምንም ተስፍ የሌለው 😔ኦንአል አገሪ ሞታለች
@TaytuYeuf-ie1xl
2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@HemaYeshitila
2 ай бұрын
Wow ያልካቸው ነገሮች በብዛት አሉኝ ስለነገርከኝ አመሰግናለው 🙏
@betelihemgetnet7671
2 ай бұрын
Thank you so much
@GhGh-b8y
2 ай бұрын
እኮን መጣህ ወድማቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiletmoges-dc8dl
2 ай бұрын
ይቺ ሴት እኔ ነኝ እናም በትዳሬ ደስተኛ ነኝ
@zeyneb5029
2 ай бұрын
ስወድህ ❤❤❤
@Ethio_TechReview
2 ай бұрын
❤❤❤my favorite ❤❤❤ Thanks kira it's very useful for me
@Hayat-yh9dd
2 ай бұрын
እኔም
@abc12452
2 ай бұрын
ዋዉ የኔ ባህሪ ነዉ ሲከፋኝ ወደ ውስጤ ማመቅ አልችልም ፊቴ ሁላ ይናገራል!!ብቻ ስልክ መየካካት ላይ እንጃ በርቀት ነን ሳገባ በስልክ በኩል ያለኝን አያለዉ ባልፈትሽ ደስ ይለኛል ግን ቅናት ቢጤ አለብኝ 😀😀ግን አልጫነዉም ነፃነት እሰጣለዉ
@betelihemgetnet7671
2 ай бұрын
Amazing keep it up ❤❤❤
@Natanam24
2 ай бұрын
it's me 🙇 አውን ላይ ሰው ማመን ስለሰለቸኝ ፍቅረኛዬ ባሌ ስራዬ ነው ሌላው ተክልዬ አባቴ ሲፈቅድ ይመጣል ግን ውሌም ደስተኛ ነኝ በህይወቴ 💪 ኪራ ስለኔ የምታወራ እየመሰለኝ ነው ✌
@fkrsisay
2 ай бұрын
Bizu gize like madreg bichl adrgew nbr kiraye ❤❤❤❤❤
@bethelhembetsy7687
2 ай бұрын
ሰውን ማመን እና ግልፅነት በጣም ይጐዳል
@RihnaHassen
2 ай бұрын
Yes😊
@FuffChhc
2 ай бұрын
ኪራችን እንኳን ሰላም መጣክልን❤
@ግዘ
2 ай бұрын
ማርያምን በምን ልግለፅህ✅✅✅✅✅✅✅
@SuSu-ch8np
2 ай бұрын
ኪራ ወንድማችን ብዙ ነገር ትመክራለህ እሁሉም ቦታ የኔ ባህሪ እንዳለ ይሠማኛል ግን በቃ ተወዛግባለሁ ማለት ነው እራሴ አጣሁት ወይ ዘንድሮ 😂🎉🎉🎉
@Amharawit21
2 ай бұрын
thank you❤❤❤❤❤❤❤😊
@Senaakoo-yj7kq
2 ай бұрын
Ur smart as always Keraye ❤
@DhfDhfggx
2 ай бұрын
ትክክል 😢
@misrakgetachew
2 ай бұрын
betam ewnet new tebarek
@zelalemsebhat5132
Ай бұрын
ትክክል ።
@FeleSu
2 ай бұрын
Kera enamsegnalne
@መላክ
2 ай бұрын
በህርይዬን አሸሽላለሁኝ ብዙ ችግር አለብኝ ዋው አመሰግናለሁ ተባረክ የዘላለም ህይወት ዋስትና የሆነው ኢየሱስ ይጠብቅህ🙏
@zabebahmed7095
2 ай бұрын
ኪራ አመሠግናለሁ
@keyayene3325
2 ай бұрын
❤❤❤❤2nd እስኪ ላድምጥህ ኪሩ
@Hayat-r5m
2 ай бұрын
100%100 የኔ ፀባይ❤
@kidistarsema6361
2 ай бұрын
woooow👌👌
@ZxsDs-j2y
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤😢 ማን ምን ብየ ልሠይሜህ የኛ ስማርት
@SeadaEndris-x9v
Ай бұрын
Thank you My ቲቸR
@bateyyoutube3038
2 ай бұрын
እየወፈርክ ነው ብሮ ❤
@BirkeDme
Ай бұрын
እውነተክነው 🙏🙏🙏
@AraratTsehaye-p1t
2 ай бұрын
Could u pls tell me the books you read
@AraratTsehaye-p1t
2 ай бұрын
So mention pls
18:38
ፍቅር ግንኙነት ላይ ያሉ 4 ማንንቶች |The 4 Attachment style in relationship |
Ahadu podcast
Рет қаралды 44 М.
19:06
እሱን ማጣት ይገባሻል 💔 Breakup ላይ ብሆን ይሄን ነው ማረገው፤ Ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 15 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
27:22
እንደድሮው ከልብሽ ሰዉ ማመንም መዉድም አልቻልሽም: ወር ሳይሆን ሰለቸችህ|
Ahadu podcast
Рет қаралды 20 М.
29:41
ለሴቶች ነዉ ፤ ቀይ መስመር ሊኖርሽ ይገባል|Reasons he lost interest in you|
Ahadu podcast
Рет қаралды 34 М.
21:44
የትኛው ይገልጽሻል?..ብትለየኝስ ብሎ ይሰጋል.... |Anxious attachment style|
Ahadu podcast
Рет қаралды 39 М.
2:18:45
መመኘት እራሱ ድፍረት ይጠይቃል | የሚገርም ቆይታ ከ ኪሩቤል ጋር
Yonas Moh
Рет қаралды 71 М.
22:49
ከፍቅረኛሽ ጋር ከመታረቅሽ በፊት...ይሄን ቪድዮ ላኪለት...ahadupodcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 36 М.
20:18
እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |
Ahadu podcast
Рет қаралды 64 М.
22:47
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
Ahadu podcast
Рет қаралды 21 М.
22:19
የውሳኔ ሰው እንዳኖን ያረገን 3 ዋና ምክንያቶች |Tips on how to cure Laziness|
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 38 М.
1:19:30
አብዛኛው ወጣት ጭንቅላቱ ውስጥ ነው የሚኖረው | @DawitDreams | Ethiopia | kirubel ahadu | @kirubelahadu
Dawit Dreams
Рет қаралды 126 М.
20:33
መወደድ መከበር ያለበት ወንድ ባህርያት | ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 36 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН