የትልቅ ብረት ድስት ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |Price of cooking posts in Ethiopia 2020

  Рет қаралды 39,898

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

Check out this video. • የትልቅ ብረት ድስት ዋጋ በኢትዮ...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube

Пікірлер: 84
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናታችን በጥሩ ነው የሚያብራሩ እርጋታቸው ደስ ይላል የሰሩት ይባረክ አመሰግናለሁ መርካቶ
@noahjared1596
@noahjared1596 3 жыл бұрын
I dont mean to be so offtopic but does any of you know of a method to log back into an Instagram account..? I was dumb forgot my password. I appreciate any tips you can give me!
@Khadija7890Khkhadija
@Khadija7890Khkhadija 11 ай бұрын
​@@noahjared1596ዐ😊
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል የቃለ መጠየቅህ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል እና ግልፅ ነው እኔ መናገር መጠየቅ የምፈልገውን ነው የምጠይቅልኝ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማዘርዬ እናመሰግናለን ጋዜጠኛው አሪፍ ነገር ነው የምትጠይቀው በርቱ
@hawatube3194
@hawatube3194 3 жыл бұрын
ምርጥ ስው ከልብ እናመስግናለን ደግሞ የህንድን እቃ በጣን እወደዋለሁ አስሊ ነው
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ከልብ እናመሰግናለን ግልፅ የሆነ መረጃ ነው
@nmborenamekanselam2948
@nmborenamekanselam2948 3 жыл бұрын
ምርጥ ነገር ነው ያቀርብክልን
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ንሮ ጦፈና ለመገባት ፈራን ግን ምን ይደረግ ጠቀበዬን ኢትዮጵያዬ ወንድማችን በዉነት ደስ ይላል አመሰግናልሁ በማየት ልፅናና በርግጥ ሁሉ ከንቱ ይላል ጥበበኛዉ ሰለሞን እና ተመሰገን እያሉ መኖር ነዉ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 3 жыл бұрын
መርካት ቱዩብ እናመሰግናለን
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 3 жыл бұрын
ከልብ ነው ምስጋናዬ መርካቶ ትዩብ የምፍልገው ነበር ደሞ የጽሀይ ሶራል አቅርብልን እባክህ
@zየከማል
@zየከማል 3 жыл бұрын
ላይክ ኮመን እዳትረሱ ማስታወቂያ ደግሞ አታሳልፉ እሱም ይጠቀም
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
ማስታወቂያውን ካየነው ለሱ ይጠቅመዋል ማለት ነው ? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 жыл бұрын
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ Awo
@SewunetGetaneh-mt3yp
@SewunetGetaneh-mt3yp Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@ፈፌነኝወሎየዋ
@ፈፌነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናቸዋለን
@um9137
@um9137 3 жыл бұрын
የአፋልጉኝ ጥሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት አሏህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ይህንን ፅሁፍ የምታዩ ሁሉ በተለያየ ሚድያ ሸር በማድረግ እናቴን ታፋልጉኝ ዘንድ በምታመልኩት አምላካችሁ ስም እማፀናችሇለሁ እንድሁም ስለ እናት ፍቅር ስቱሉ!!!!!!! እናቴ በተወለድኩ በ 2 አመቴ የተለየችኝ እስካሁን ትሙት ትኑር አላቅም ብቻ በህይወት ካለች በእናንተ ሰበብ ልትገኝልኝ ትችላለችና ስበብ ሁኑኝ እናቴ ተወልዳ ያደገችው ሰ/ ወ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 08 አማየ ሚጫ ሲሆን ስሟ ኑሪት አባተ ይመር ትባላለች አባቷ አባተ ይመር እናቷ ስመኝ ገበያው ወንድሞቿ ይመር አባተ ካሳው አባተ እህቶቿ እናኑ አባተና አደነቅ አባተ ይባላሉ እኔ ልጇ ሀሊማ አባተ እባላለሁ በ83 አካባቢ ወደ አድስ አበባ ለስራ ሂዳ ለተወሰነ ጊዜ ቤተሰብ ጋር ትገናኝ ነበር ከዛም ቡሀላ ግን እስካሁን የት እንዳለች የሚያቅ የለም ምን አልባት እናቴ በህይወት ካለሽ ድምፅሽን አሰሚን!!!! አለሁ በይን!!!! ፈላጊ እኔ ልጅሽና መላ ቤተሰቦችሽ ስልክ ቁጥር 00251965153507 00251924499631 0593482005 0533824926 የአሏህ መልካም ፈቃዱ ከነሆነ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥምና በነዚህ ቁጥሮች ልታሳውቁን ትችላላችሁ 
@gjhh8506
@gjhh8506 3 жыл бұрын
አላህያገናኝሽያረብ
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb 3 жыл бұрын
አብሽርሀያት
@amnayosef1239
@amnayosef1239 3 жыл бұрын
Alahyasggnlsha
@reemreem2594
@reemreem2594 3 жыл бұрын
ስፈልገዉ ነበር አመሰግናለሁ
@rahimarahima8649
@rahimarahima8649 3 жыл бұрын
Please waterproof vinyl y maret lay walal asayen
@fanoosalain8542
@fanoosalain8542 Жыл бұрын
❤💋💋
@grend5224
@grend5224 3 жыл бұрын
Thanks markato tube
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው እቃው አንጀት አርስ ልጅ ነህ
@እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
@እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 3 жыл бұрын
እፈልግ ነበር የሚቻል ከሆነ ወደ መተከል?
@gdgd4489
@gdgd4489 7 ай бұрын
ይህ ዋጋ የመቸነው አሁን ባለበት ታይም አሳውቁኝ እስኪ ፈልጌነው ይህ የቆየ ቢዲወነወ ወይስ ያሁን😊
@rakivrakiv8223
@rakivrakiv8223 3 жыл бұрын
አሪእፍ ነእው በርታአ
@aass-pm3bo
@aass-pm3bo 2 жыл бұрын
ዋው
@Mነኝወሎየዋ-g5u
@Mነኝወሎየዋ-g5u 3 жыл бұрын
በጣም ሐሪፍ ነው
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@genijesus3062
@genijesus3062 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rosea10s17
@rosea10s17 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
እናመስግናለ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 3 жыл бұрын
*እዝህ አራቱን አንድ ሺ ሪያል አለኝ በቀደም የመጨረሻ ትላልቁን ግን አልገዛሁትም በመርካቶ ቱይቦች እናመሰግናለን*
@HayatHayat-cb1bz
@HayatHayat-cb1bz 3 жыл бұрын
እዝህ ይሻላል እዴ ከዝህ እንግዛ
@onelove1345
@onelove1345 3 жыл бұрын
የት ሱቅ?
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 3 жыл бұрын
@@onelove1345 ጅዳ ከሆንሽ በዋዲ እና ሀራጅ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
@@HayatHayat-cb1bz እኔ ገዝቻለሁ
@እሞአብድልመጅድ
@እሞአብድልመጅድ 3 жыл бұрын
4 ድሥጥ ብቻ አንድ ሺ ኧረ ዉድ ነዉ የሠዉዲ ወይስ የኢትዮጵያ
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 3 жыл бұрын
Welcome marikato😘
@almaznege2032
@almaznege2032 Жыл бұрын
የት ነው ካቸልሽ መልስ
@zየከማል
@zየከማል 3 жыл бұрын
በርታ
@naeemamohamed3978
@naeemamohamed3978 3 жыл бұрын
ጡሩ ነው
@ከዶነኝቤንትዕስማዒል
@ከዶነኝቤንትዕስማዒል 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኝ አድራሻ
@tgabout930
@tgabout930 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ይህ ድስት ዛሬ ስንትነው
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ጨምሮ ይሆናል እስካሁንማ
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 3 жыл бұрын
ዉድነዉ
@samgrand2970
@samgrand2970 3 жыл бұрын
እደው አተልሽ ተባረክ
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነገር ነዉ በርታ እዳዉ ብትን ልብሶቺ የወድም የሴትም ብታቀርብልን
@sally-de7xt
@sally-de7xt 3 жыл бұрын
እነመሰግናሌን
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuuu maali gatiin
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@መርየምጎደሬዋ
@መርየምጎደሬዋ Жыл бұрын
ሥመለሥ ከገር እገዛለሁ
@mal3054
@mal3054 3 жыл бұрын
የት ነው
@fatimakhan8164
@fatimakhan8164 3 жыл бұрын
ስልሳው ስንት ነው ዋጋው
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘 አክሥቴናት እዴ 😳
@amaamm8837
@amaamm8837 2 жыл бұрын
🥰🥰
@ዜድ-ኰ6ቐ
@ዜድ-ኰ6ቐ 3 жыл бұрын
የትነው ገጠር ያደርሳሉደ
@sss7921
@sss7921 3 жыл бұрын
Ye gebesen anflegem yewta
@yirgalem4043
@yirgalem4043 3 жыл бұрын
ድጋሚ ነው ያቀረበው
@zara4904
@zara4904 3 жыл бұрын
1ኛ ነኝ
@aas9162
@aas9162 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@gg5092
@gg5092 3 жыл бұрын
ወደክፍለሀገር መላክይቻላል
@صوفياحسين-ب6ز
@صوفياحسين-ب6ز 3 жыл бұрын
አህለን
@hana9976
@hana9976 3 жыл бұрын
😍😘
@ዜድ4885
@ዜድ4885 Жыл бұрын
ዋናዉ ስት ነዉ
@user-wo4wo3vk8n
@user-wo4wo3vk8n 3 жыл бұрын
2511738161
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 3 жыл бұрын
አገራችን እራሱ እርካሽ አይደል እንዴ ጋዘጠኛው ተመቸኘ የተመኘውትን ነው የጠየቀልኘ
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 3 жыл бұрын
ግን ያማቼ ናው
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
እንታይ እያየሁነበር ኩዌቶች እስኪንገሩኝ አሊባባ የሚባል የገበያቦታ ልዪእቃወች አሉ በኦንላይ ላስመጥስነበር ምን ትሉኝላችሁ ርካሽነው
@eysusgetanawwedakabadi7164
@eysusgetanawwedakabadi7164 3 жыл бұрын
Mednu algebagnim ehti ena yalut kuwait nagn
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 жыл бұрын
@@eysusgetanawwedakabadi7164 እቃልገባነበር በonlin አሊባባ እንብል ሱፕርማርኬት ገዝታችሁ ታውቁደሁ ሀሪፍነወይ ለማለትነው
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw 3 жыл бұрын
በኦላይን ይቅርብሽ እኔ ልምከርሽ
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 3 жыл бұрын
Aysram
@we1441
@we1441 3 жыл бұрын
ተውው ነዶ ልብስ አቅርብልን
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
የኔም ምርጫ ነዉ
@monicalove4162
@monicalove4162 3 жыл бұрын
Ye gebtsen dest egna entekemaln wuyyyyyyyy😏😏😏😏😏😡
@sss7921
@sss7921 3 жыл бұрын
yegebes aiyhonem Pakistan yehonal
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 13 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 118 МЛН
ያቤት እቀዎች  ገብተ ያወሃ ብርጭኮች እነ ሰሃኖች አሉን
25:20
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 9 М.
የውጭ ብረድስት እና የሀገር ውስጥ ዋጋ በኢቶባ አድራሻ መካነ ሰላም
6:37
🎁👂🙄ሀራጅ ስዋሪህ ድስት ከነዋጋው
8:10
Om Osama Tube
Рет қаралды 2,1 М.
ኑ ልገራችሁ ብረድስት ስት እደገዛሁ
6:00
Um hawlet Tube ወሎየዋ
Рет қаралды 1,8 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН