የተቃኑ ጎጆዎች |ዘጋቢ

  Рет қаралды 22,375

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የተቃኑ ጎጆዎች |ዘጋቢ
#Addiswalta #Ethiopia #News #ዘጋቢ #ዐቢይ አህመድ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 66
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
መሪያችን ተባረክ
@HanaWorku-wn4rv
@HanaWorku-wn4rv Ай бұрын
አብቹዬ አባት ነህ❤❤❤❤
@letabedasso1195
@letabedasso1195 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፥ ስብራትን የሚጠግን መሪ ስጠን ።
@user-si3un3de4p
@user-si3un3de4p Ай бұрын
THANK YOU ABICHU ...... Sent from the Heavens from God to Ethiopia. 🙏🙏🙏
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y Ай бұрын
አሜን አሜን ❤️ አብያችን በደስታ አለቀስኩ 😭
@letabedasso1195
@letabedasso1195 Ай бұрын
ስጦታው ለሀገር ልዕልና፥ ፍትሕ መልካም የሥራ ዘመን
@Milsmek
@Milsmek Ай бұрын
Thank you God!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
አብቹ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ የደሀ አባት ቅን አገር ወዳድ በርታልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ የነዚህ አረጋዉያን ምርቃት ላንተ ትልቅ እድል ነዉ አብችዬ 💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ይመርብሽ ኢትዮጵያ ይገባሻል እናቴ ❤
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደሀን የሚውድ መሪ ስጥን ።
@bety2338
@bety2338 Ай бұрын
ለዚህ ቃል የለኝም❤። ህዝብ እና መንግስት በቻለው መጠን ይህንን ነው ማድረግ ያለብን። ትግል ማለት ይሄ ነው💪🇪🇹❤። እግዚአብሔር አሁንም ሀገሬን አብዝቶ ያስባት🙏
@abichuethio
@abichuethio Ай бұрын
God bless dr Abiy
@user-nt5xt4vp2l
@user-nt5xt4vp2l Ай бұрын
አዲስና የተሻለ ለውጥ ለሀገር ከፍታ
@ephremteshome1699
@ephremteshome1699 Ай бұрын
እረ የኮንደሚኒየም ያለ የመንግስት ያለህ የ2005 ዓ/ም 20/80 እና የ97 ዶክተር አብይ በነካ እጁ መላ ይስጠን የሚትሉ እስቲ የታላቹ ።
@user-si3un3de4p
@user-si3un3de4p Ай бұрын
@@ephremteshome1699 That's NOT related to this. Woyane ate the $ but still the people will & Must get their dues. AA housing administration needs to move on this
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 Ай бұрын
Who believe this happened in ethiopia,Thanks Dr"Abey Thanks Ms'Adanech❤
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጣና ይስፂልን
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
ዶ/ር አብይ በፈጣሪው እርዳታ ኢትዮጵያ ላይ ብርሃን እየፈነጠቀ :እያበራ ነው
@user-uh8ju9rs7s
@user-uh8ju9rs7s Ай бұрын
አብቾ እዴሜና ጤና ይስጥህ የደሃም የሀብታሞችም መሪ ነህ
@truth2897
@truth2897 Ай бұрын
አብያችን ኑርልን በወሬ ሳይሆን ለውጡን በተግባር እያሳየህ ነው ... ይህ ያልተመቸው ባንዳ በሂደት ይጠፋል ኢትዮጵያችን ከአላህ እርዳታ ጋር አሁን ባለን ጥሩ መሪ ትበለፅጋለች።❤
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 Ай бұрын
ቃል በተግባር እናመሠግናለን
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
የኔ ትውልድ ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ🙏❤🇪🇹 እናመሰግናለን 🎉
@nigistfanta586
@nigistfanta586 Ай бұрын
Abchu❤❤❤
@malekseifert9909
@malekseifert9909 Ай бұрын
እዉነት ለዚ ቃል አለዉ?
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 Ай бұрын
God bless 🙏🙏 Dr.Abiy
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 Ай бұрын
We have gotten a great leader in Africa who has changed his lovely country as developed country's
@user-kd8to7de1z
@user-kd8to7de1z Ай бұрын
ከሰው ምንም አይገኝም እግዚአብሄር ግን ዋጋህን ይከፍላል መልካሙ መሪ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤
@genemulu8
@genemulu8 Ай бұрын
Thank you.
@user-ug6qs3wu9p
@user-ug6qs3wu9p Ай бұрын
Bravo abiy Bravo adanech Bravo addis viva ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤
@nahomjon3423
@nahomjon3423 Ай бұрын
The Great leader 👑
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll Ай бұрын
My tears are dropping with joy. Never seen such a thing growing up in Addis Ababa for so many years, NEVER.
@yohanneswolde8946
@yohanneswolde8946 Ай бұрын
Praise the Lord Jesus Christ to see this in my age this man is a gift of God to our country he shows us Passion. God bless you .
@BuushMingiste
@BuushMingiste Ай бұрын
የደሀ አባት
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y Ай бұрын
አንተ እኮ አብያችን 🌹 ግን መሳለሚያ ምንምወሬ የለም ❤️
@BisretGebre-dw5ux
@BisretGebre-dw5ux Ай бұрын
እነዚህን ችግረኛ ቤተሰቦችን ስለረዱ እናመሰግናለን።
@tesfayedenbel1304
@tesfayedenbel1304 Ай бұрын
God bless you our leader abiy
@user-uh8ju9rs7s
@user-uh8ju9rs7s Ай бұрын
እነ ሀብታሙ አያሌው እነኝህን እናቶች እረድተው የሆን
@mekedembelete2992
@mekedembelete2992 Ай бұрын
Let’s talk about positive we have the difference but we need to support projects like this
@gezahegnmamo1980
@gezahegnmamo1980 Ай бұрын
really it is appreciable, and the best ever initiative . but, I noticed that the beneficiaries' reaction was not as I expected. why???
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ምን መሆን ለበት? it is fiar trade ማለትም ግንባር የሆነ ቦታ ሰጡ በልዋጩ ቦታ አገኙ፤ እንደወም ያንሳቸዋል ድንጋይ ሊበሉ ነዉ ወይ። ኑሯቸዉ ተሻሻለ የሚባለዉ ወራዊ ገቢ ለአቅመ ደካሞቹ ቢሰጥ ለምሳሌ ቤቶች ተከራይተዉ ገቢዉን ቢከፋፈሉት አቅም ላላቸወ ሴቶች በጥታ ሁለት ልጆች ያላቸዉን የወሊድ መቆጣጠርያ እንዲያረጉ መምከር የአሰር አመቱን ያላገባችና እሰከምታገባ የምትጠብቀዉን ደግሞ ኢምፕላንቱን ለአምሰት ዓመት ማሰገባት ከዚያ አንድ ላይ አደራጅቶ በማሸን የታገዘ ንግድ ወይም አምራችነት መሸጋገር
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
አቢይ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና ብየዋለሑ
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 Ай бұрын
እንደ እዚህ ለከተማው የማይመጥኑ የድሆች መኖርያ ቤቶች መሰራት ከተጀመረ ሀለት ትውልድ በላይ ጊዜ አልፎአል። የዝናቡ ጎርፍ ጉልበት እየበረታ የመጣው ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በተሰሩት ግንቦች ዝናቡ የሚሰምጥበት አፈሩ ስለ ጠፋ የዘነበው ሀሉ ሃይለኛ ጎርፍ ሆነ። በተለይ ቤተመንግስቱ ጎን። ይህ መንግስት ብቻ አይደለም ይህን ሁኔታ የፈጠረው። ይህ መንግስት ጀመረው እንጂ ገና ብዙ የሚሰራ ነገር የመጪው ትውልድ ይጠብቀዋል። ብዙዎቻችን ይህን እያወቅን ድሮ ብናደርገው አሁን መቀጠል ይቻል ነበር። በርቱልን አይዞአችሁ ትደርሱበታላችሁ።
@lolianna6011
@lolianna6011 Ай бұрын
ሺ አመት ግዛ
@monegoncco
@monegoncco 18 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏
@tigestengda3963
@tigestengda3963 Ай бұрын
Lemn Beal Atemtam
@tsegawwayessa2880
@tsegawwayessa2880 Ай бұрын
እባካቹ ፒያሳ ላይ ያለውን ጣሊያን ሰፈር ተመልከቱልን
@gechman4014
@gechman4014 Ай бұрын
wera esti 15 amet kotbo bemkera yezare amt bet dersachu yetbalutn kondominym yreduna kertu mebrat yel weha yel geber yelalu demo manen new yemtatalut
@user-rl2qn2vi5u
@user-rl2qn2vi5u Ай бұрын
ዶር አብይ በሰማይ አክሊል የሚያገኝበት ስራ ሰራ
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p Ай бұрын
በመጀመሪያ፡ሰው፡መግደልከን፡አቁም፡፡፡ለአንድ፡ቤት፡ትሰራለከ፡ለአንድ፡ደግሞ፡ታፈርሳለከ፡፡አጭበርባሪ፡፡
@tinakosse7661
@tinakosse7661 Ай бұрын
👹👹👹👹👹👹
@tinakosse7661
@tinakosse7661 Ай бұрын
Fetare. Lesanhene. yzeGawue
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
ያአንቺን ይዝጋው መጋኛ ገና ተንዴት ትቃጠያለሽ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
እንኳን በድህ ጥሩ ነገር ማግኘት ;ብቅርብ ዘመድሽ ህይወት ጥሩ መለወጥ የምትመቀኙና የምትቀኑ በሽተኞች ስለሆናችሁ አይፈረድባችሁም:: ዛሬ ሀይማኖቱ ከሚያስተምረው ስላምን ፍቅርን ይቅርታን ከማስተማር ይልቅ ግደለው ; በለው የሚሉ የሀይማኖት አባቶች በታዪበት ግዜ ; የአንቺ ብልግና ትንሽነትሽን ነው የሚያሳየው!
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 Ай бұрын
ፅድቅ በትክክለኛ አላማ ካልተሠራ ፅድቅ አይባልም። የ1997 ተመዝጋቢዎች ቤት አለማግኘታቸው ወይንም ዕድላቸው መቀማቱ ለሌሎች ቤት በሚሠጥበት ጊዜ ሌላ ሚስጥራዊ መስፈርት እንዳለ ያስታውቃል። ማንም የዘራውን ያጭዳል!!! አሁን የማስበው ቤት ያላገኙ የ1997 ተመዝጋቢዎች ዴሞግራፊ ምንድን ነው የሚለው ነገር ነው።
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q Ай бұрын
ፋና ኢቲቪ ዎልታ የአብይ የግሉ ዩትዩብ ቻናል ነዉ የመሰለዉ አሁንማ
@chunafitness4128
@chunafitness4128 Ай бұрын
ደግ አደረጉ ምቀኛ ለደሀ ተሰራ ብላችሁ ትንጨረጨራላችሁ
@user-ov6hr9eo5g
@user-ov6hr9eo5g Ай бұрын
የመሰለው ሳይሆን ቢሆኑስ ምን ችግር አለው አንተ ሸውራራ ስለሆንክ ነው እንጂ ልማት ሳይሆን ይህን ያህል ሰው ሞተ የሚል ሚድያ ነው መሰለኝ የምትናፍቀው >ፅንፈኝነት ቦታ የለውም
@user-wm7rz9vw2t
@user-wm7rz9vw2t Ай бұрын
360kaka
@user-wm7rz9vw2t
@user-wm7rz9vw2t Ай бұрын
Habtamu haha
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q Ай бұрын
አረ ብሊጢጊናዎች በአበል ካርድ መልስ መስጠጠት ጀመሩ ከወያኔ ቸሽላቹሃል ፖፖፖ
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e Ай бұрын
አንተ ቤት አፍርስ። እኩዮችህ ባለም ላይ አለምን ይመራሉ!
@nati_man1
@nati_man1 Ай бұрын
Mendenw mtaweraw?🤨
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 Ай бұрын
እየመራ መሰለኝ የደሀ ቤት ስለተሰራ ወንድም አንተቆርቆሮ አቃብለአል ፖሊቲካህን ተውና የሀገርህን እድገት ተመኝ አየን ፖሊቲክኞችን ደሀን ያሰበ እሱ ብቻ ነው የምትመኙት ጦርነትና ውድቀትን ብቻ መልካምን ተመኝ ወንድም መልካምን ሁሉ ለኢትዮጲያ❤️🙏🏽
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e Ай бұрын
@@egegayhuayele7063 ገዳይ ዘረኛ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
አባትህ ወዲየ አፎም ምን ስራ? ካላችሁ ህዝብ ግማሹን አስደደ:: የተቀሩትን ኮንቴነር ውስጥ አድርጎ ወይም የጎድጋድ እስር ቤት አድርጎ ብርሃንና ጨለማን ሳይለዪ አለምን ተስናብተዋል:: ለአርባ አመት ከምቀኝነትና ከቅናት በስተርቅ አንድ ሲንት ሜትር መንቀሳቀስ ያቃታችሁ:: የአገራችሁን ፖስፖርት ከማግኘት ይልቅ ; በእየጎረቤት ሀገር እግሬ አውጪ የምትሉ ህዝቦች ስለው ሀገር መሪ ታወራል::
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 72 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 100 М.
የወንዝ ዳር በረከት...! @NBCETHIOPIA
17:43
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 15 М.