የትግራይ የሚዲያ እና ፖለቲካ ኃይሎች በገዱ አንዳርጋቸው ዙሪያ

  Рет қаралды 14,825

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የትግራይ የሚዲያ እና ፖለቲካ ኃይሎች በገዱ አንዳርጋቸው ዙሪያ
t.me/+8dPbAqLe...
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 252
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz Ай бұрын
የኦሮሞ ሊሂቃን የአማራ ሊሂቃንን ትግራይን የማጥፋት አጀንዳ አስፈጽመዋል።የኦሮሞ ሕዝብ ከየትኛዉም ኢትዮጵያዊ በተሻለ ለተጋሩ ያዝን ነበር።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew Ай бұрын
hhaaa be drone eyeferem yelebelebesh eko Oromow abiy meselegn. amhara men adergesh?
@yohannesgelaye546
@yohannesgelaye546 Ай бұрын
The so-called blind!
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz Ай бұрын
የአማራ ክልል ወደ ትግራይ የሚወስደዉን መንገድ እስከ አሁን አልከፈተም።ይህም ገዱ ስልጣን ላይ እያለ የተጀመረ ነዉ።ገዱ ጄኖ ሳይደር ነዉ።
@hm9029
@hm9029 Ай бұрын
አቤት መቀደድ
@mekonengebrmikaiyl3203
@mekonengebrmikaiyl3203 Ай бұрын
ኤርሚ በዚህ ሰአት ገዱን የሚደግፍ ካለእሱ ትግረዋይ አደለም
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
የትግራይ አብዛኛዉ ህዝብ ለኦሮሞ አክቲቪስቶች ትልቅ ክብር አለዉ ለምን ቢባል በመከራ ግዜ ከጎናችን ቆመዋል አፅናንተዉናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve Ай бұрын
ማክበርና ማመስገን ጥሩ ነው። ግን ልደቱ አያሌው፡ ይልቃል ጌትነት፡ ያየሰው ሺመልስ፡ አበበ ባዩ፡ ታምራት ላይኔ፡ ያሬድ ጥበቡ,,,, ኦሮሞ ስለሆኑ ነበር ጦርነቱን ሲያወግዙ የነበሩት?
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
@@TeferaGebeyehu-rm9ve ለነሱማ የተለየ ክብር አለኝ ወንድም ጋሼ በችግር ግዜ ላፅናናህ ካለመሰገንክ እግዛቢለሔር ያዝንብሐል
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz Ай бұрын
ትግራይ ከፈጣሪዋ ጋር ነበረች እንጂ እንደነ ገዱ ቅስቀሳ ቢሆን አገር ቤት የነበረዉ ትግራዋይ ሙሉ በሙሉ ይጠፋ ነበር።
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j Ай бұрын
@@AynalemGidey-ql2dz እድሜ ለአብይ አህመድ በይ እሱትንሽ ፊት ሰቶ ቢሆን አዲስ አበባ እንኳን መኖር አትችሉም ነበር።
@BelayAssena
@BelayAssena Ай бұрын
ወይ ኤርሚያስ እንዲህ ጭቃ ላይ ተንከ ባለህ አይሀለሁ ብዬ አስቤ አልነበረም አዝናለሁ።
@ያልፋል
@ያልፋል Ай бұрын
አንተ ምን እዳልክ ትዝ ይልካል ለ100የኦሮሞ ልዩሀይል 1ያአማራ ልዩሀይል ይበቃል ስትል አልነበር ቆሻሻ
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
صح👍
@destagggg9435
@destagggg9435 Ай бұрын
ገዱ ምን ጊዜም የትግራይ ወዳጅ ሊሆን አይችልም።።።።።
@MulugetaGebre-uc5mf
@MulugetaGebre-uc5mf Ай бұрын
ይህ ሰው በእውነት በጣም በጣም አደገኛ ነው ከዚህ በፊት በትግራይ ህዝብ እንዳልዘመተና አሁን ተመልሶ ኦሮሞና ትግራይን ለማጣላት ከስህተቱ የማይማር ደደብ ነው አሁን በግልፅ በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ የኦሮሞ የብልፅግና እጅ እንዳለበት በገፍ ብር እየላኩ ትግራይን እየበጠበጡ ያሉት ተደርሶባቸዋል አንተ ግን ታጥበህ የማትጠራ ሽንፍላ ነህ!
@ST-lt2rw
@ST-lt2rw Ай бұрын
በትክክል ታዝበሀል።
@melkamumola9283
@melkamumola9283 Ай бұрын
ቀዳዳ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ኤርሚያስ ከደደብ ም ደብ ነው ከፋፋይ
@tesemmasenbetu1503
@tesemmasenbetu1503 Ай бұрын
እየወደድኩ መጣሁ because ሚዛናዊ ስለሆንክj keep up it
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve Ай бұрын
😂😂😂😂
@alemsolomon6393
@alemsolomon6393 Ай бұрын
ቢያንስ አንተ ከሕሊና ጋር ሰለሆንክ እዉንቱን ታውቃለህ ኤርሚ
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve Ай бұрын
😂😂😂😂 ሆድ እንጂ ህሊና በኤርሚያስ መዝገበ ቃላት ተገኘ እንዴ?😂😂😂
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ ግራ የገባህ ትመስላለህ። የሀሳብ መደበላለቅ ደይታይብሀል። እረፍት ዉሰድ።
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Ай бұрын
እውነትህን/ሽን ነው። የተቃወሰበት ነው የሚመስለው። የማይገናኙትን ለማገናኘት እየሞከረ ነው ወይም አላቸው ብሎ ያምናል። ስህተት!
@addisababa7650
@addisababa7650 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፓለቲካ ፡የኢትዮፕየ ሚድየ በጣም የሚየሳዝነው የኣሮሞ እና የአማራ ትግራይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በሕዝብ ብዛት ይበልጣል ሲሉ ትንሽ ማሰብ የተሳናቸው ናቸው በጣም የሚገርመው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ለ ኣሮ አማራ ይሰጡታል ደካሞች ደካማ አስተሳሰብ 😡😡 ጎንደር ፡ወሎ፡ ጎጃም ብትሄዱ 70% ከትግራይ ጋር የተዋለዱት ለ 3000 አመት ንፁ አማራ ማግኝት ይከብዳል ጎንደር በአጠቃላይ ከትግራይ የተወለዱ ናቸው ። ወይስ ከ2 የተወለዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ድምፅ የላቸውም ?????። ሌላው ስለኣሮሞ ክልል ብንናገር ኣሮሞ ክልል የ 35 አመት ሕዋት የለአግባብ እሮሞ ክልል ብሎ በመስጠት ነው ። ኣሮሞ ክልል ውስጥ በብዛት የሚኖሩት አማራ ከ ኣሮሞ በብዛት ይበልጣሉ በብዛትም አልተዋለዱም ምክንያት ሀይማኖት ነው ። ኣሮሞ ክልል 80% በእስልምና ፡ዋቄ ፈታ ናቸው ። በትክክል ቢቆጠር በእርግጠኝነት ኣሮሞ ሕዝብ በሕዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር የለውም ፡ 1, ከአማራ እና ከትግራይ የተዋለዱ ለ 7000 ዘመን ።2ኛ አማራ ነኝ የሚሉ። 3ኛ ፡ከ አማራ እና ኦሮሞ የትወለዱ።4ኛ ኦሮሞ ነኝ የሚል ።በግልፅ እየታየ ያለው ይሄ ነው ።አብይ መሀመድ ትግራይን በጣርነት ማሸነፍ የቃተው የአለምን ድሮል ይዛ ኤርትራ ወታደር ይዛ የላሸነፈው ፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት የለው ከአማራ እና ከትግራይ የተዋለዱ ናቸው ለ 7000 ዘመን ።
@user-iu4jo5my1d
@user-iu4jo5my1d Ай бұрын
ግራ ገባን እኮ. ከመቼ ጀምሮ ነው ትግራዋይ ኦሮሞ ጠልቶ ይምያውቅ?????????
@user-ee6ck9dw7m
@user-ee6ck9dw7m Ай бұрын
ኤርሚ፦እንደነዚህ ቁምነገሮች ላይ ትኩረት ስትሰጥ አድማጮችህ ይበረክታሉና በርታ።
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Ай бұрын
በትክክልምንም ኣልተሳሳትክም
@danielhailemariam5971
@danielhailemariam5971 Ай бұрын
ይህ ሰውየ ወደ ቀድሞ የትግራይ ጥላቻው ተመልሰዋል። እሱ የሚለው ቴዲ ርእዮትን ነው። በኣንድ ሚድያ ግን ኤርሚያስ የትግራይን ህዝብ በሙሉ እንደሆነ ኣስመስሎ ይናገራል። ይሄ ድንቁርና ነው። ቴዲ ከትግራይ ህዝብ ይልቅ ለኣማራ ይቀርባል በኣስተሳሰቡ። ደሙ ብቻ ነው ትግራዋይ።
@GarbelHilla
@GarbelHilla Ай бұрын
እንስሳ አንተ ብሎ ፖለቲካ ተንታኝ 😂😂😂😂😂
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ከጥንትም ጀምሮ በሃገር ምስረታም በማስተዳደርም ኦሮማራ ነበር። ብዙ ሰው ግን ቁንፅል ትርክትን ለፓለቲካ መጠቀሚያነት ስለሚያቀነቅን እንጂ።
@yitbarekdemlew6567
@yitbarekdemlew6567 Ай бұрын
ኤርምያስ አሁን በገዱ ላይ የምታቀርበው ሂሳዊ ትንታኔ ለአቢይ አህመድ ማስታገሻ ለማቅረብ እየተላላጥህ አይመስልህም?
@zeynuendris2659
@zeynuendris2659 Ай бұрын
ኤርሚያስ ምን እያልክ ነው የኢትዮጲያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብለዋል አልፈው ተርፈው ወደፊት ፍትህ ሲመጣ እጠየቃለሁ አለ እኮ።
@user-yv1uf6zx4l
@user-yv1uf6zx4l Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ደደቡ!!ትግራይና ኦሮሞን ለማጣላት አስበህ ከሆነ አልተሳካልህም=-መቼም ቢሆንም አይሳካልህም።እኛ የትግራይ ተወላጆች ያልተዋረድነው ሁሉም አቃፊ የሆነ መልካሙ የኦሮሞ ህዝብ እንደ እናት ማህፀን አቅፎ ስለያዘን ነው። በናንተማ ምን እንዳደረጋቹን እናውቃለን።አንተ ደደብ።
@boruganamo2305
@boruganamo2305 Ай бұрын
An excellent capacity of political analysis and knowledge, Ermias
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Ай бұрын
ትግ ማራ❤❤❤❤❤❤
@HaftusurafelGebretekle
@HaftusurafelGebretekle Ай бұрын
ከቶግራይ ህዝብ ራስ ለምን አትወርድም ቢሆን ኑሮ አብረውበሰ 23:50 ራልን
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
ለገዱ የለቻው ድገፍ መነሻው ኬት እንደሆነ ጠንቅቃን እነቀላን☝️☝️☝️በዚህ መልክ ከመጡ እኛም አብይን ደግፋን እንገጠማለን ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@tamiratayele1679
@tamiratayele1679 Ай бұрын
በወሎ መሬትይቀበራል ማለት ወራሪ ይቀበራል ማለት ነው። ወሎ ላይ ጭፍጨፋ ያደረገው ህወሃት እንጂ የትግራይ ህዝብ አይደለም ከዚህ ስንነሳ የትግራይ ህዝብ እዚህ ውስጥ አይገባም
@abebearega1853
@abebearega1853 Ай бұрын
ገዱ በጣም ትክክል ነው። ወሎ ላይ ለጭፍጨፋ ከመጣ ያንን መመከት እጅግ በጣም ትክክል ነበር። በሰዓቱ ምንም አልተሳሳተም አሁን በጣም ትክክል ነው። 24 ሰዓት ስለ ገዱ ብትለፍልፍ ምንም አታመጣም።
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
ትክክል ነህ ኤርሚያስ ይህን ሰው የደገፉት ትግሬወች ከሼሌ ለይቼ አላያቸውሞ ።
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
ስለዚህ የአማራ ሀይሎች ለዚህ ህገመግስት ዘብ ይቁሙ
@engilyas44
@engilyas44 25 күн бұрын
እኛ የኢትዮ ሱማሌ ህዝብ ላይ ትግሬዎች የፈፀሙብን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማፈናቀል እሰር ትግሬዎች በእናት አገራችን ውሰጥ ከሁለተኛ ዘጋ በታች አደረጉን ይህ ሁሉ በደል ዘላለም ተጠያቂው የትግራይ ህዝብ አባቴን የገደሉት ትግሬዎች ዘላለም አልረሳውም ተጠያቂው የትግራይ ህዝብ በሙሉ ነው
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Ай бұрын
ከኣብይ በላይ ወንጀለኛ ነዉ::በዚህ ርቀት በዉሸት ህዝቡን ቀስቅሶ በትግራይ ህዝብ ላይ ከፍተኛ እልቂት የፈፀመዉ ይህ ጆኖሳይደር ነዉ::
@abelguesh7231
@abelguesh7231 Ай бұрын
ወንድሜ ልክ እንደ ኦህዴድ ለትግራይ ህዝብ ያለው ጥላቻን ፍራቻን ያለው ሀይል የለም
@millioncr7538
@millioncr7538 Ай бұрын
ገዱ እንዳርካቸው በትግራይ ጆኖሳይድ ላይ የነበረው ደረጃ 2ኛ ነዉ። መመደብ ያለበት። ምክኒያቱም ከ 2008 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ነው ጆኖሳይዱን የጀመረው።
@engdagizaw3233
@engdagizaw3233 Ай бұрын
GEDU No1 Geno sider will not forget keep your time
@gebetamidea908
@gebetamidea908 Ай бұрын
THANK YOU DEAR. NOW YOU TELL THE TRUTH.
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu Ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ለማስታወስ ገዱ ቁጥር አንድ ከሚባሉ እንጂ ወደ ሁለተኛ እንኳን አይወርድም ይሰቀል ባይ ነኝ
@MesayMesfin
@MesayMesfin Ай бұрын
እስታሊን ኮሜዲ ነው😂😂😂
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
ዛሬ የተሳሳተ እይታ ነዉ ያየሁብህ ። እዉነት ለመናገር ዛሬም ለዚህ አግላይ ህገመንግስት ጠበቃዎች እነሱ ናቸዉ
@abadihaileselassie1613
@abadihaileselassie1613 29 күн бұрын
ገዱን የደገፉ ሚዲያዎች እነማን እንደሆነ ልትነግረን ትችላለህ።
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Ай бұрын
በትክክል
@tamiratayele1679
@tamiratayele1679 Ай бұрын
ኤርሚያስ ያኔ የትግራይ ተዋጊዎች እኮ አገር ወረው አማራንና አፋርን ሲጨፈጭፉ ነው መከላከያ የተዋጋው ዛሬ ግን መከላከያ የሚወጋው ለህልውናው እየታገለ ያለውን የአማራ ህዝብ የሚወጋው ቀዬው ድረስ መጥቶ ነው።
@wondifrawendale1077
@wondifrawendale1077 Ай бұрын
ኤርትራ ትግራይና አማራ አብረው ቢለሙ እራስህን እንደምታጠፋ አሳየኸን
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 10 күн бұрын
ኤርሚያስ ብልፅግናን ደጅ እየጠና መሰለኝ
@NegusaTase
@NegusaTase Ай бұрын
ኤርሚያስ ብልፅግና የአብይ ካድሬ ምን አለ አብይ እዳይነካብኝ አለ።
@tamiratayele1679
@tamiratayele1679 Ай бұрын
የትግራይ ወራሪ ሃይል ማለትና የትግራይ ህዝብ ማለት የተለያየ ነው። ይህን ወራሪ ታዲያ የማን ወራሪ ሃይል ይባል ታዲያ ወራሪዎቹ ትግራውያን አይደሉም የኤርትራ እንበል?
@MequanentZerihun
@MequanentZerihun Ай бұрын
የገዱ አገላለፅ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ ። ኤርሚያስ ገዱ ከተናገረው ውስጥ ያልሆነው ምኑ ነው።
@emayeethio6613
@emayeethio6613 Ай бұрын
ብልፅግና አሁን እየሰራ ያለውን ሀጥያት መናገር ትተሃል ። ይገርማል ማንነትህን አወቅን
@YM12
@YM12 Ай бұрын
😂ቅናታ የደም ነጋዲ
@Shiferaw-m1
@Shiferaw-m1 Ай бұрын
ኤርሚያስ አንተኮ ህሊና፣ የሌለህ ይሉኝታ የማታውቅ የጋዜጠኛ ሰነምግባር የሌለህ ገንዘብ ለከፈለህ ብቻ የምትጮህ መሆንህ የማያወቅ ኢትዮጵያዊ እኮ የለም።
@dont464
@dont464 Ай бұрын
አብይን መቃወም አይቻልም? ማለታቸው ይሆን?
@DejeneBikila
@DejeneBikila Ай бұрын
ኦህ! የበሰለ ጥሩ ግንዛቤና ግምገማ ነው። በተለይን ርዕዮት ፣ ዛራና ሆራይዞን የሚባሉ ሚድያ ባለቤቶች በአብይና ኦህዲዲ ስም ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ገንኖ ይታይባቸዋል።
@alemsolomon6393
@alemsolomon6393 Ай бұрын
ሰውየው ስለ ትግራይ ነዉ የሚያወራው ወይስ የራሱ ሰዎች ያደረጉት ነዉ ማፈሪያ
@MequanentZerihun
@MequanentZerihun Ай бұрын
ኤርሚያስ ጭራሺ በአይናችን ያየነውን ክደህ የህዎሃትን ደጋፊ ሆነህ መጣህ የአማራ ጥላቻህ አይን አወጣ
@addisaddis6158
@addisaddis6158 Ай бұрын
በለው ቁረጠው ስትል ነበር የትግራይን ህዝብ ባለጌ
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ Ай бұрын
የወረድልበት ቁልቁለት ጭቃም ነበረው መሰለኝ በኣንዴ ኣንሸራትቶ በደንብ ፈጥፍጢሃል የትግራይ ህዝብ በቴዲ ርእዮት ኣይወከልም ለቴዲና ለስታሊን መልስ እየሰጠህ መስሎህ የእልህ ሙጉት የትግራይን ህዝብ የኦሮሞ ጥላቻ እንዳለበት እየሰበክ ነው ያለውሀው ካዋጣህ ቀጥልበት ተጋሩ ግን በኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥላቻ የለንም ኣሁን ቀርቶ ጆኖሳትድ በሞፈፀምብን ሰኣት እንኳ የኦሮሞ ህዝብ በኩፉ ስሙን ኣንስተን ኣናውቅም እነሱም ያውቃሉ ኣነተና ሞጎስ ለምን ተጋሩን እንደጠላቹት እናውቃለን ስታሊንና ቴዲ ኣናሳልፍም ኣናስወሻቹም ስትዋሹና ስትቀጥፉ ዝም ብለን ኣናያቹም ብለው ወጥረው ስለያዙ ብቻ ነው
@assefamelese5303
@assefamelese5303 Ай бұрын
የትግራይ ወራሪ ኀይል አማራን አልወረረም ወይ? ታዲያ ይህ ኀይል ያልተወገዘ ማን ይወገዝ? የትግራይ ምሁራ ሲደግፉት አልነበረም ወይ?
@Shaashee828tube
@Shaashee828tube Ай бұрын
Fact thank you bro
@7kilo853
@7kilo853 Ай бұрын
ወይ ኤርሚያስ እዉነትም የሴተኛ አዳሪ ልጅ!!!አማራ ክልል የገባዉን ወራሪ ሀይል እንጅ እዛዉ ትግራይ የቀረዉን አይደለም እያለ አንተ ሌላ ትዘባርቃለህ
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 Ай бұрын
አትሳሳት ቢያንስ አንተም ሆነ አንተን የመሰሉት ያላሉትን " የፍትህ ጊዜ ሲመጣ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ " ብሏል!! የምታብጠለጥላቸው ሚድያዎች ይሁን ብለው አንተንስ ተቀብለውህ አልነበር? አንተ እስከ አሁን እየተነፍስክ ስንቱን የትግራይ ህዝብ ባንተ ፕሮፖጋንዳ ህይወቱን እንዳጣ ብታውቅ አፍህን ባልከፈትክ! ችግር አይግባህ የትግራይ ህዝብ ማን ጠላቱ ማን ወዳጁ እንዱሆነ ጠንቅቆ ያውቃልና!!
@ibsaamin-eg9zu
@ibsaamin-eg9zu Ай бұрын
Ermiyas jegna neh ❤❤❤❤
@fekaduawoke9652
@fekaduawoke9652 Ай бұрын
እረ እንዳንተ አይነት ሰው በምድር ላይ ቢፈለግ የት ይገኛል።
@user-ud9zb9ns2n
@user-ud9zb9ns2n Ай бұрын
Armias you are criminal for the Distermination of Tigrayans and Ethiopians , covered by USA passport !
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
እኛኢትዮጵያኖችአስተሳሰባችንለምንድነውእንደቀበሮየሆነውሁላችንምአንድነንየሚለውንማንወሰደብንቃቃችንባህላችንክላችንየተገነባነውበመከላከያከሁላችንምተወላጅልጆቻችንለምንሁላችንምአናግዝምአንፋቀርምአናፋቅርምለምንድነአተእይተባባልንለምንእንገፋፋለንለምንለምን
@mengistuyirdaw4797
@mengistuyirdaw4797 29 күн бұрын
138 Parliament seats for Amhara Region
@Betelhaftay
@Betelhaftay Ай бұрын
የትግራይ ሃይሎች ተሳዳቢ ጥቂት ከምትል በስማቸው ጥራ
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 Ай бұрын
በመጀመሪያ ህወሓት ለአማራ ሕዝብ ምን እንደፈፀመ የምናውቅ ነው የምናውቀው በታሪኩ ለአንድ ቀንም የትግራይ ሆነው የማያውቁ ወልቃይትን ጠለምትንና ራያን በጉልበት ወስደው ስንት አማራ ነበር የገደሉት ያሳደዱትና እንደ ወጡም የቀሩት በመጨረሻም ጥቅምት 24/2013 ዓም መከላከያን በተኛበት አርዶ ማንን ነበር የወረሩት ? ግን አጠፊታው የከፋ ስለነበርና አማራም የበለጠ ጀግና ስለሆነ ባመኑበት ቋንቋ አናግሮ የዐብይ አህመድ ደጅ ጠኝ ያደረገው እናም ገዱ ተራ ነገር ነው የአማራ ሕዝብ ግን በህወሓትና የትግራይ ሕዝብ ላይ ያለው ጥላቻ በበቂ ምክንያት ነው ተወደደም ተጠላም ህወሓትም ይሁን አጠቃላይ የትግራይ ሕዝብ ለራሳቸው ሲሉ አርፈው ይቀመጡ ካልሆነ ግን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው አጠፊታው የከፋና ዳግም እንዳያስቡት ለማድረግ ይገደዳል ይሄን ለማድረግ ደግሞ ከበቂ በላይ አቅምም የስነ ልቦና ጥንካሬም አለው አንተ ግን ከልጅነትህ ጀምሮ ያሳደጉህ ባለ ውለታህ ስለሆኑ ለፍልፍ ውሻ በበላ ይጮሃል እንደሚባለው ነህና ገናም ብዙ ትቀባጥራለህ
@amarebadebo
@amarebadebo Ай бұрын
እዚጋ ገዱ ትክክል ነው የሚዘርፉትን ዘርፈው የቀረውን ከብቶች ረሽነው ነው የኤዱት dont't critisim
@Ok-ns1em
@Ok-ns1em Ай бұрын
Ermias, please provide evidence. I’ve never seen any Tigrayans hate on Oromo. This is a very dangerous claim, something we can’t take lightly. Please provide evidence or we’ll be forced to report you to KZbin.
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Ай бұрын
የትግራይ መሪ ድርጅት አሁንም ኢትዮጵያ ለመምራት ይዳዳዋል ነገር ግን አይሆንም እንደድሮ በረባሶ ለብሰህ 8 00 ኪሎሜትር ተጉዘህ 4 ኪሎ በኦሮሞ ወይም በቄሮ መቃብር ካልሆነ በስተቀር ?
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
EIRMIYAS 1ndem tigrawye le Oromo hezeb telacha yelewem 😮 never ever❤
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z Ай бұрын
በወቅቱ የሆነውንነውኮ የተናገረው ገዱ የትግራይ ወራሪሀይልነው መባል ያለበት ኤርሚ እያስተዋልክ
@assefamelese5303
@assefamelese5303 Ай бұрын
ታድለህ! እንደፈለክ መገለባቡጥ ስትችልበት!!
@teshomeyirafu928
@teshomeyirafu928 29 күн бұрын
Ermias, your analysis is complicated and personal hating against Gedu.
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
Democracy means majority😂 rule and minority right. So want do you need ? Minority rule and autocratic system would not succeed in Ethiopia. It will lead to disintegration!!!
@ibsaamin-eg9zu
@ibsaamin-eg9zu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@assefamelese5303
@assefamelese5303 Ай бұрын
ገዱ ካለው ውስጥ ምኑ ነው ስህተቱ? አንተ ምን ስትል ነበር?
@danielasmelash9462
@danielasmelash9462 Ай бұрын
አይ ኤርምያስ 😂 እንዲሁ ስታሻቃብጥ ሊመሽብህ ነው😂
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 10 күн бұрын
Totally wrong speculation and hating OLF doesn’t mean hating oromos ppl me my selfI claim Oromo but I really hate this government at all
@yeshiwondimu4145
@yeshiwondimu4145 Ай бұрын
ኤርሚያስ ይህ ውሸት ነው የምትለው ????
@Shiferaw-m1
@Shiferaw-m1 Ай бұрын
ካንተ በላይ ኢትዬ 360 ተለለኪ ሆኖ የኦሮሞ ሕዝብ የሰደበና ያዋረደ አለ ወይ?
@leulachaw3119
@leulachaw3119 Ай бұрын
Gedu was 100% correct. he said this in his own region!!
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
ገዱ እንኳንስ ይቅርታ ጠይቆ ባይጠይቅም አሁን አንተ ከምትናገረው ነገር ምንም ስህተት የለውም የስህተቱ ሁሉ በሺታ አንተ ብቻ ነው ስለወንጀል ከተነሳ አንተም በህወሐት ዘመን የፕሮፓጋንዳ ሀላፊ ሁነህ በስርአቱ የተፈፀመ ወንጀል ሁሉ ያንተም እንደሆነ እወቅ
@kunjani3048
@kunjani3048 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jq8zj2qe7j
@user-jq8zj2qe7j Ай бұрын
You are right
@selamawittsegaye4380
@selamawittsegaye4380 Ай бұрын
ግራ የገባው ፓለቲካ አትተንትን አትናደድ ለበሽታህ ጥሩ አይደለም ድሮ የሰራኸው ግፍና በደል ይበቃሓል ሁሉም አንቅሮ ተፍቶሀል
@kassajemere6334
@kassajemere6334 Ай бұрын
ሁለት ምላስ
@beckzi8680
@beckzi8680 Ай бұрын
Pa pa pa ale abdu kiyar , were fitfeta
@simachewa3207
@simachewa3207 Ай бұрын
አባቱ አብይ አህመድ ዋናው ቁንጮ ጋር እየሰሩ እኮ ነው። ገዱ የተለየ ነው ከአብይ አህመድ የሠራ አካል የሚሰራ ድርጅት እንዲት ነወ ይህን ያህል ያሣበደህ።
@Shiferaw-m1
@Shiferaw-m1 Ай бұрын
ኤርሚያሰ አንተኮ ሆዳም ነህ ሆዳም ደግሞ በጭንቅላቱ አያስብም።
@ReeGff-p8j
@ReeGff-p8j Ай бұрын
እኔ የሚገረመኝ ያተ መጨርጨር እኛ አማራወተቺ የትግራይ ሊቃነ ገዱን ገደፉት አልገደፉት ምን አገባን ገዱኮ የትግሉን አቅጣጫ ምንመሆን እዳለበት የተናገርው ያማራንጅ የትግራይን አይደለም ስለዝህ አትጨነቅ እኛአማራወቺ ማንም እዲገድፈን አንፈልግም
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 Ай бұрын
ፐእ አንተን ብሎ ተንታኝ 😂😂😂
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Ай бұрын
ልክ ነህ ኤርሚያስ :::_የትግራይ ህዝብ ሃይለኛ ጥላቻ ኣለበት
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
አቶ ኤርማያስ የአቶ ገድሉ ስህተት የቱ ላይ ነዉ?
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ፈሳም ከማን ጋ ነው ምትህነው ብቻህን ቀረ ኮ😂😂😂😂
@Shiferaw-m1
@Shiferaw-m1 Ай бұрын
አነተከ አባቱ የማያውቅ የአንድ ለሊተ ልጅ ነህ።
@MulugetaAnteneh
@MulugetaAnteneh Ай бұрын
How do you prove that those peole hate oromo people?
@mearigtadesse7853
@mearigtadesse7853 Ай бұрын
ሻዕብያን ጋብዛቹ ተጋሩን ያስጨፈጨፋቹ አንተና መሰሎቹህ አይደላቹ ወይ?
@kirosasfaw7954
@kirosasfaw7954 Ай бұрын
ከኣንተ በላይ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት የለም 10 የኣማራ ለ100ኦሮሞ ስትል ኣልነበረም ስለ ትግራይ ህዝብ ያለህ ጥላቻ ኣይተነሀል ከኢሳት - እስኸ 360
@tibletsweldu7081
@tibletsweldu7081 Ай бұрын
እውነትም ኣንተ የኣብይ ደጋፍ ሁነሀል ያሳዝናል
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,4 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН