የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ፍለጋ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 133,661

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 181
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ዮኒግን ልቤህን ምንም አይቀይረው በጣም ሰው በሰውነቱ የምታከብር ሁሉን ሀይማኖት ክብር ያለህ ነው ሰላምህ ይብዛህ
@genetn366
@genetn366 Жыл бұрын
Ebs ይህችን ተርጎሚ ለሁልጊዜ ከ ፈረንሳይኛ ለሚትረጎም እስዋን ኣቅርቡ። ባለፈው ግዜ የነበርችው ተርጎሚ ብዙውን መረጃ ሳትተረጉም ቀርታለች ።ይቺኛዋ ጎበዝ ተርጊሚ ናት።
@nono892
@nono892 Жыл бұрын
ልክ በለሻል ያችየዋ ሁሉን አትተረጉምም ይቺ በደንብ ትናገራለች ይችን አቅርቧት ለፈረንሳየኛ ተናጋሪ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ቢኒ በሂወት ካለህ እባክህ አለሁ በላቸው እንዴት አንጀት ይበላሉ 😭😭😭😭
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t Жыл бұрын
የኔ አባት የጣለችእህን እናት ፍለጋ እግዚአብሔር ይርዳህ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እምላኬ እኚህን እናት እርዳልኝ:: እንዴት እንዳሳዘኑኝ:: ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው ሲናገሩ ማየት በጣም ያሳዝናል:: አይዞኝ እናቴ አምላክ ይሄ ሀዘኖትን በደስታ ይለውጠዋል::
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ወገኖቼ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ውይebs የፈረንሳይዋ ልጅ ምን ህነች ልቤን ያንጠለጠለኝ ቁርጥ ያለ ንገሩንብትነግሩን ከማክበር ጋር እሳውቁን ባካችሁ አደራ🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾
@MA-uo8cp
@MA-uo8cp Жыл бұрын
የኔ የዋህ እናት አላህ ይርዳሽ አይዞሽ።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሁለቹሁንም አላህ በሳለም የገናኛቹሁ አላህ የስደስታቹሁ የረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
መቸም እናት ወዳ ልጃን አትጥልም አላህ ያገናኛችሁ
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ያረቢ እዳው ምን ጉድ ነው የኛ ሀገር እናት በቃ ማልቀስ ብቻ ያአላህ አተ እየን
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ ያረብ ያረብ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
ኡፍ እናቴ የልጅ ነገር ስፍስፍ ሁላችሁም እግዛብሔር ይርዳችሁ 😥😥
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
የቢኒያም እናት በጣም ነው እንጀቴን የበሉኝ እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳዎት። ለሁላችሁም መልካም እድል የምትስቁበትን ቀን ቅርብ ይሁንላችሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ ካለበት ረህማውን ጨምሮለት ያገናኛችሁ እንሽእላህ ፣🙏
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Жыл бұрын
እኳን እናትህ መላው ቤተሰብ ሁሌም አንረሳህም የኔ እናት አታልቅሽ ከድርዋ አለሁ በለን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
የኔ እናት ጥቁር የለበሱት እናት ልጅ የቻልኩትን ሁሉ አርጌያለው የማቀውን ሁሉ ጠየኩ ማዘርዬ እግዚአብሔር ከእርሶጋር ይሁን አቀዋለው የሚል ግን አላገኘሁም ልቤን ነው የነኩት 🙏🏽🙏🏽🥲🥲🥲
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ዮኒዬዬ ፀጊ ሁላቹም የፈጣሪ ጠብቆት አይለያቹ ኢቢዬሶች
@sofiasaleh615
@sofiasaleh615 Жыл бұрын
ሰላም ኢቢኤሶች ከፈረንሳይ የመጣችው እናትዋን ፍለጋ ከደብረብርሀን እናት ነኝ ብላ የመጣችው ዲኤና ኤን ሰጥተው ነበር ውጤቱ ምን ደረሰ እባካችሁ ብትነግሩን አመሰግናለሁ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
እባካችሁ ልጆች የወጣቹብት ባይሳካ ለቤተሰብ ሰልክ ደውሉ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዝያብሔር እንባችሁን ያብስ!
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
እኔ እምለው ከፈረንሳይ የመጣችዋእህታች ዴንኤ ውጤት ምን ሆነ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
እኔም እይጠይኩኝ ነው
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ቅዳሜ እስኪመጣ እጓጓለሁ ልቅሰዋ በአእምሮዬ ተቀርጾ ነው የቀረው ደስታዋንብሰማ አግኝታት እናቷ ጽሎቴ ነው
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
@@hyathyat9071 ቅዳሜ እስኪመጣ በጣም ነው የምጓጓው ልቅሰዋ ተቀርጾ ቀርቷል በአእምሮዬ እናቷን አግኝታ ደስታዋን ብንካፈል የሁልግዜ ጸሎቴነው
@weyenmilo
@weyenmilo Жыл бұрын
እግዚብሔር እንባቹን አብሶ ያገናያቹ በጣም የሳዝናሉ
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j Жыл бұрын
Ebsoch ሳምንት ዕለት ጠፍታችሁ ቅርብሎኝ ነበር እንኳን መጣችሁ ለመሆኑ በሰላም
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
አይዟቹሁ እናቶቸ አንድ ቀን ደስታ ይኖራል የእናቶችን እንባ ማየት ሰለቸኝ ሆድየዋ አረ የናት አንጀት ሰፍሳፋ ነዉ ልጅ ግን ቆራጥ ነዉ የወንየ ፀጊ ፆለታችሁ ይስማ ለናቶች ሲል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ እንሽእላህ ።ነገር ግን እንዚህ እልሸባብ የተባሉት በየቦታው ብሬን ዎሽ እያደረጉ ፆታ እድሜ ሳይለዩ እንደሚወሰዱ ይሰማል።አላህ ይውቀው ሁሉንም
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አይዞህ ታገኛታለህ ድንግል ማርያም ትርዳህ የልጂን ነገር ታዊቂዋለሽ ድረሽለት እመብርሃን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ሁላችሁም አላህ እንባችሁን ያብስላቹ ያገናኛቹ ያረብ ኢቢኤሶች እድሜ ይስጥልን ተባረኩ
@ekram6889
@ekram6889 Жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ ወንድሜ በደስታ ያገናኝህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ዮናስ ጨዋ የጨዋ ልጅ 👍
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
የኔናት አይ እናትሰ አታልቅሰ አላህ ያገናኛችሁ 💔
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሁላችሁም ከምትፈልጓቸው ተገናኝታችሁ ለማየት ያብቃን💔😭😭😭😭😭
@user-me5qj7jm2p
@user-me5qj7jm2p Жыл бұрын
እንኳን ደህና ሙጣቹ ባለፈው እሆድ እንዲት ሚስ እንዳረካቹ ለማንኛው ለበጎ ነው❤
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ጥቁር የለበሱት ሃዘን ከውስጥ ሲቀመጥ እንዴት እንደሚጎዳ
@smartcityfool
@smartcityfool Жыл бұрын
Finally, a good interpreter. Good job. 👍🏽👍🏽
@Ekrim-mz8ip
@Ekrim-mz8ip Жыл бұрын
አላህ ይፈሪጃችሁ ምን ጊዜም በዱአ አንለያይም ሀባይቢ አይዞን ደምቸ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
የተጣሁፋፋሁሉ አላህ ያገናኛችሁ እባችሁን አላህ ይበሰው
@salihatube
@salihatube Жыл бұрын
በናታችሁ የሆነ ልጅ እናቱን ፈለጋ መቶ 2 እናቶች ልጄ ነው ብለው የቀረቡት ልጅ የዲ ኤን ኤ ምርመራ የት ደረሰ???
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ይቆያል ምን አልባት በሚቀጥለው ቅዳሜ ይደርስ ይሆናል
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
እኔም ጓጉቻለሁ የሡንና የሴቷንም ልጂ
@makititube
@makititube Жыл бұрын
ተለቆል እኮ ሁለቱም እናቱ አይደሉም 😭😭😭
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ሁለቱም አይደሉም ያሳዝናል💔💔
@foziyajemal7356
@foziyajemal7356 Жыл бұрын
ሁለቱም እናቶቹ አይደሉም ሲያሳዝን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እኮን ደነ መጣቹሁ ዘሬ ሁሉንም አድ ለይ እዘቹሁ መጣቻው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እግዙአብሔር ያገናኛችሁ !!! እንዲህ በአደባባይ ወጥቶ የሚፈልግ እንዳለ በድሎ አሳዶ ሞትን የሚመኝ ቤተስብም አለ። ኢቢስ በርቱልን !!!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ያአላህ ይህን ግዜ አልፈን ሰው ባገሩ ብቻ ኖሮ የሚረዳ ያርገን ።ስደት በቃ ይበለን።፣🙏
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኘኛችሁ።
@ejws8556
@ejws8556 Жыл бұрын
ጽንዓት ይስጦት እማ እባቹን በደስታ ይቀይር ጌታ ።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ቅዳሜ ተስአቶች💚💚💚
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኘችሁ
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
አይ አባብየ በህይወት ቢኖሩ እሥካሁን አይጨክኑም በህይወት የመኖራቸው ነገር ያጠራጥራል የዘመኑ ፓለቲካ በልቶአቸዋል አባብየ ካለህ አለሁ በላቸው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ከጠፉ 21 አመት ሆኖአቸዋል
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Жыл бұрын
የኔ ወድም ከድር ሙሀመድ እናትህ እርጎ ሲራጅ ሁሌ ትፈልግሀለች😢😢😢😢 እኛ ቤተሰብ ይጠብቅሀል
@user-ub2jh9tr4u
@user-ub2jh9tr4u Жыл бұрын
አላህ የተጠፋፋውን ሁላ ያገናኛችሁ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
የሚገናኙት ይለቀቅ 🤔
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
የባለፋው ዲኤንኤ ምን አደረሱት
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
ተለቃል እኮ ሁለቱም እናቱ አይደሉም ተባለ እኮ ዲኤን ኤ
@fatesaide5767
@fatesaide5767 Жыл бұрын
አይዞኝ የኔ ውድ እናት አላህ በሰላም ከልጆ ያገናኞት
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ ናት የልጅ ሀዘን ከባድ ነው አላህ ይሰብሮት እናት አለሜ ብርታት ይስጦት
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳክ ወንድሜ
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m Жыл бұрын
አላህ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ በጣም ከባድ ነው
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@zeyinebnure814
@zeyinebnure814 Жыл бұрын
Allah yiredachihu
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
እናቴ በጣም አስለቅሱኝ የልጅ ፍቅር
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@mounaabdoulhamid9893
@mounaabdoulhamid9893 Жыл бұрын
Finally EBS got good interpreter 👍
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Good translator!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
አላሆ ያገናኛችሁ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከጠፉባችሁጋ ያገናኛችሁ
@user-hn6jg6eb5q
@user-hn6jg6eb5q Жыл бұрын
ماشالله تبارك الرحمن الله يحفظه ويخليه لكم يارب
@user-qw5yo1sq7l
@user-qw5yo1sq7l Жыл бұрын
አላህ ያገናኚችሁ ያርብ ዉ
@user-hu1cm7ou2e
@user-hu1cm7ou2e Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም አላህ ያስገኝህ ከድሬዋ ሁሌም አስባሃለሁ
@naimamuzamil7286
@naimamuzamil7286 Жыл бұрын
ሁለቹንም አለህ ይሪደቹ ውድ የገሬ ሰዎች
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Жыл бұрын
Ayzachu Geta Yirdachu🤲😥
@neamagualasmara175
@neamagualasmara175 Жыл бұрын
Good job guys🇪🇷❤️
@Kaki7423
@Kaki7423 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@tt822
@tt822 Жыл бұрын
ሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ ያረብ😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢🙏🏿
@user-hu1cm7ou2e
@user-hu1cm7ou2e Жыл бұрын
የኔ እናት የአዚዛ ሸጋ እናት እኔ ላልቅስ አይዞሽ አላህ ወንድማችነንም ያስገኝልን ያርብ
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
አንተን ሳይ አንጀቴን ትበላከኛለህ ምየድሬ ሰው ሆዱ ባባነው በርታ ጎበዝ ማገናኘታችሁ የተባረከ ነው
@uaeue6996
@uaeue6996 Жыл бұрын
በሰላም ያገናኛችሁ
@ababahana
@ababahana Жыл бұрын
6ttty
@tedytedy2435
@tedytedy2435 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነይርዳህ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ኡፍ አላህ ያስገኝልህ በጣም ያማል
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
Allah yerdachu hulachunim
@abudhabi2364
@abudhabi2364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድችሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ እናቶች መከራ፤ ግማሹ በችግር ምክንያት ወልዶ መንገድ ይጥላል ግማሹ ደግሞ ውጪ ወጥቼ እቀየራለሁ ብሎ ወጥቶ ይቀራል
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@Ekrim-mz8ip
@Ekrim-mz8ip Жыл бұрын
አላህ ይሪዳህ😊❤❤
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
May Allha united everyone who are looking for there loved 😍 ❤️ once🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Meserttube893
@Meserttube893 Жыл бұрын
ተርጓሚዋ 👌✌️
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
የአላሕ
@faniii4178
@faniii4178 Жыл бұрын
Ayzoh tagagalh wendema abser
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባዲ ነው ፈጢሪ ያሥገኚልህ
@selamawittegegn9907
@selamawittegegn9907 Жыл бұрын
yoni betam adrige amesginalu selmelikam sirachu.enem yeakisite lij lebizu zemen yetefa alena ebakachu afaligun.
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ሁላቹም አላህ ይርዳቹ
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
እርጎዋ የናቴ አምሳያ አላህ ልጅሽን ወልዶ ይስጥሽ የወለደ አጀት አይችልም
@applered4091
@applered4091 Жыл бұрын
Allha yasegagwe
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
የቆንጆ ቤተሠብ
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Жыл бұрын
Binyamin bole temhert bet neber yetemarew akewalhu yeraper bineyam guadena neber techawach keledena Sakata lij neber Egziyaber yagenanachu enaye🙏🙏
@kon1067
@kon1067 Жыл бұрын
እንደኔ የከፍው ክፍት ብሎኛል ማዘር ደግሞ አባሱብኝ አላህ ይርዳዎት እናቴ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ኢላሂ ያረብ አንተ አገናኛችው 🙏😥
@almazadem9130
@almazadem9130 Жыл бұрын
Please can you do Petro’s DNA again? The result is very suspicious.
@myownoasis
@myownoasis Жыл бұрын
ኡፍ back this program.. Missed last week. I was disappointed but thanks God
@banche5109
@banche5109 Жыл бұрын
የጠፋብን ቤተሰብ ለመፈለግ አድራሻችሁን እንድትሰጡን በአክብሮት እጠይቃለንን
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 26 М.
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 100 М.
小蚂蚁那么小气干嘛!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:26
火影忍者一家
Рет қаралды 9 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 6 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 6 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН