የተወዳጁ ድምጻዊ የጥላሁን ገሠሠ እና ሌሎችም የአማኑኤል ሆስፒታል ህሙማን ተረኮች! (ቆይታ ከዶክተር ዳዊት አሰፋ ጋር)

  Рет қаралды 4,897

endalegeta multimedia

endalegeta multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።ዶክተር ዳዊት በየጊዜው የምትሰጠው የአዕምሮ ጤና ዉይይት ትምህርት ሰጭና በየቤቱ ያለ ችግር መትሔ የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን። የፕሮግራሙ አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ እናመሰግናለን።
@AdaneTiru
@AdaneTiru Күн бұрын
ግሩም ምጡቅ አእምሮ ከተረጋጋ ስብዕና ጋር በየጊዜው የምተስጣቸው ትንታኔዎች እጅግ የበሰሉና ችግር ፈች ሀሳቦች በመሆናቸ ዶ/ር ከልብ እናሙሰግናለን አዘጋጅና አቅራቢውም ከልብ ይመሰገናል ::
@keriamen3250
@keriamen3250 Күн бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። ጥላሁን ገሠሠን የመሰሉ ታዋቂ ሰዎች ሳይኪአትሪስት ጋር ሄደው ስለነበር ሳይኪአትሪን ትክክል አያደርገውም። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብንና ባሕል እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንፈለገው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
@keriamen3250
@keriamen3250 Күн бұрын
መርሳት፣ ከሰው አለመስማማት ችግር እንጂ በሽታ ስላይደሉ እንክብል፣ መርፌ እና መታጎር አያድኗቸውም።
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንዲሁም አቅራቢው ደራሲ ክቡር ዶር.እንዳለጌታ በሀገራችን ያልተነካና የማይነገር ግን እያንዳንዳችንን በተለያየ መልኩ የነካን ርዕሰ ጉዳይ።
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 Күн бұрын
እኔ የሁሉ የተሰኘውን ልብወለድ አንብቤዋለሁ። ወድጀዋለሁ። እዚህ መድረክ ላይ ከተነሱ ጥያቄዎች መጽሐፉን የማይመለከት አላገኘሁም። መጽሐፉ ስለ አእምሮ ጤና ነው የሚያወራው።
@hibijemberie1631
@hibijemberie1631 2 күн бұрын
Thank you for the outstanding educational interview. Awesome job!!! Thank you Dr. Dawit thank you the host who keep it interesting too.
@keriamen3250
@keriamen3250 Күн бұрын
መርሳት፣ ከሰው አለመስማማት ችግር እንጂ በሽታ ስላይደሉ እንክብል፣ መርፌ እና መታጎር አያድኗቸውም።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Күн бұрын
🙏🙏
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 күн бұрын
ስለ አዕምሮ ጤናና ተያያዥ ጉዳዮች ግንዛቤ አስጨብጣችሁናል። ውይይቱ ስለ መጽሐፉ ሳይሆን ስለ አዕምሮ ጤና ጉዳይ ሆኖ አረፈው እንጂ።
@AyuTemere
@AyuTemere Күн бұрын
የማምበብ ሲስ አለወይ ?😂
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 633 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 113 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН