KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“በታሰርንበት_የሞቱ አሉ!“ከመንገድ ላይ አይነስውር አስገብተን አይኑ በራ!”Pastor_Tesfaye_Gabbiso#Pastor_Getu_Ayalew
1:41:17
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
When u fight over the armrest
00:41
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
00:51
የተወዳጁ ዘማሪ ደረጀ ሙላት መኖሪያ ቤት እና ያልተሰሙ የአገልግሎት ገጠመኞች
Рет қаралды 33,878
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 56 М.
The Christian News
Күн бұрын
Пікірлер: 142
@emebetbetre2350
Ай бұрын
ደሬ ዝማሬዎችህ መልክት ናቸው ተባረክ በረከታችን ነህ ባለቤትህ ድንቅ የተባረከች እግዛብሔርን መፍራት እሚታይባት ቆጆ ልጆቻችሁም ቆጆ እግዛብሔርን የሚወዱና የሚፈሩ ለእግዛብሔር በመኖር የተባረኩ ይሁኑ ጠያቄዋ እህታችን ደሬ ከነቤተሰቡ ስላቀረብሽልን በምስክርነታቸው ሰለተባረክን እንወድሻለን እናመሰግንሻለን ደግሞም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤
@YoditAmbaye
Ай бұрын
በጣም የተባረኩ በረተሠቦች❤❤ በጣም የምወደዉ መዝሙርያንተ ሀይል የበልጣል ያንተጉልበት ይበልጣል ያለደገፊ ያቆማል ያላጋዥ ብቻዉን ያከብራል ❤❤
@abebaseyiume8949
Ай бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጣም የምወደው የማከብረዉ ወንድሜ ደረጄ እና ተወዳጅ ባለቤቱን በዚህ ሁኔታ ስላየሁኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ታድላችሁ የጌታ ፀጋ ቀሪ ዘመናችሁን ይሸፍን
@burteteferi6970
Ай бұрын
መተው በጣም የሚገርም መልዕክት ነው ጌታ ይባርካችሁ
@tsehaywatero
Ай бұрын
ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ ኤልሰዬ ስለ አየውሽ ደስ ቢሎኛል❤❤❤
@workinsehgirma5002
Ай бұрын
እናንተ የተባረካችው ናችው ለትውልድ ምሳሌዎች ናቸው አሁንም ኑሮዋችው ትዳራችው ልጆቻችው በቤቱ ይለምልም ተባረኩልኝ እንውዳችዋለን የታመናችውት ጌታ አይጥላችውም❤❤❤❤
@zenebe614
Ай бұрын
ደሬና አዜቦ መልካም ቤተሰቦቼ። ባርካቸው የሚለው መዝሙር በጣም እወደዋለሁ።
@fdyfdy1392
Ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ ጌታ ይባርክህ መቸም ባርካቸው የሚለውን ዝማሬ በመንፈስም በትዝታም እርቄ እንድሄድ ያደርገኛል በጣም እወደዋለሁ ተባረክ ዝማሬዎችህ ሁሉ በመንፈስ የተቃኙ ናቸው ጸጋ ይጨመርልህ።
@genetadmik6805
Ай бұрын
Beautiful family, tebareku
@almazshiferaw576
Ай бұрын
ደርዬና አዜብዬ ከነተወደዱ ልጆቻችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@redagebre5616
Ай бұрын
የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሄር ይባርካቸው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ ጌታን ማገልገላቸው የሚደነቅ ነው እውነተኛ አገልጋዮች በብዙ መከራ ውስጥ ያልፋሉ ወንድማችንን ጌታ ይባርክህ ባለቤቱንም ስልካቸውን ብትፅፉልን እናመሰግናለን
@Lemlem7682
Ай бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው ያየሁት ጌታ እግዚአብሔር ሞላው ቤተሰቦችን ይባርካችሁ።
@frieya-ci6eu
Ай бұрын
እዉነትም አየር እየተቀያየር ተባረክ በፅድቅ ለምሄድ ምጥነዉ
@TsionSeme
Ай бұрын
እናንተ የተባረካችሁ የአባቴ ብሩካን የእግዚአብሔር ሕያው ምስክሮች ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ።
@astatekieluluseged407
Ай бұрын
በጣም የማውቀው የህይወት ምስክርነት ነው:: ነገር ግን በጣም ደስ እያለኝ ነው ሁለት ግዜ የሰማሁት :: በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ ::
@raheltadess5294
Ай бұрын
ዋዉ ፍቅር she is sweet we lov you❤
@PastorMelakuGebre-hv4to
Ай бұрын
አዘጋጆች ጌታ ይባርካችሁ እንዲህ አይነት አስተማሪ ህይወት ያላቸው ቤተሰብ በመጋበዝ እኔም በጣም በብዙ ተምሬበታለሁ መዝሙሮቹ አስተማሪ ናቸው ።
@demekedessie
Ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ እንኳን አባቴ ሆንክ እንኳን የአንተ ልጅ ሆንኩኝ አንተ የተከተሉህን መቼም አጥልም🙏 ሰለዚህ ቤተሠብ ጌታ ይባረክ በእውነት የጌታን ክንድ ነው ያየው ። ደሬ ጸጋ ይብዛላችሁ አንተ የእውነት ሰው ነህ።❤
@teferibacha2289
Ай бұрын
Geta yimesgen ye tebarekachu beteseb asteway kiya❤🎉
@masiratwoldigiors8126
Ай бұрын
ተባረኩ ❤
@tsigesedamo4244
Ай бұрын
What a blessed and beautiful family! More blessings
@TamiratErabo
Ай бұрын
ዘመሪ ደሬ ዘመንህ ይባረክ.በጣም ተደሰቼዋለሁ ስለየሁ.እና ደግሞ ከዛሬ ስንት ዓመት በፍት የዘመርከው ኤልሮዕ ለመ ሰበቅተን የሚለው መዝሙር በጣም በርኮኛልና ዘመንህ ይባረክ
@misganawthomas5414
Ай бұрын
ተባረኩ ደሬ ፥ በብዙ ነገር ከኢየሱስ በታች በመዝሙርህ ምሳለዬ ነበርክ ፤ ዛሬ ደግሞ ትዳርህን ሳዬው ይልቁኑ ጨመረብኝ!! ተባረኩ!!
@wogayehuhabtamu9388
Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ደሬ
@aynalemdubale393
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@solomiederibessa5237
Ай бұрын
Real Christians live like this. God bless you Dere and Kya
@Mimi-kr9ft
Ай бұрын
ተባረኩ ደስ የሚሉ beteseboch❤️❤️❤️
@Heyaw_mskeroch
Ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚአብሔርን ታምራታዊ ስራ አምናለው ይመስለኛል አሁን ሰፊ መስሎ የታየን አለባበስ በአሁኑ ቆራጣ አለባበስ ዘመን ላይ ስለአለን ነው
@selamTesfaye-uh2nn
Ай бұрын
በጣም ደስትያለሽ ልባም ሴትነሽ ኪያዬ ለብዞች ምሳለ መሆን የምትችነሽና ጌታ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ኑሩልኝ
@seidabazinab
Ай бұрын
ደሬና ኪያ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ፤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ሁሌም ድንቆች ናችሁ! መልካም አዲስ ዐመት እመኝላችኋለሁ❤❤❤
@milliontesfaye6876
Ай бұрын
ሰናይት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌ ፕሮግራም ሲመጣ አይለሁም
@N-r6o-d2d
Ай бұрын
የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግለው ደሬ ብትነግሩኝ ! ጌታ ይባርክህ
@tsehaymeshesha4585
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ
@eyoatamflower1726
Ай бұрын
ምን አይነት ልባም ሴት ነሽ ❤ዋው የምር ከእግዚአብሔር ዘንድ የተጠሽ በረከቱ ነሽ.......
@raheltadess5294
Ай бұрын
ዋዉ ባያልቅ እያልኩኝ ነዉ የጨረስኩት የሀረሯን አዚዬን ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል የቀረብሽልን እናመሠግናለን❤❤❤
@heluethiopia5482
Ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ ሁሌ ያንተን ዝማሬዎ ሰሰማ እባረካለው ተባረክ ትዳርህን ልጆችህን አገልግሎትህ ጌታ ይባርክ
@asterhailu5367
Ай бұрын
በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባርክ ቆንጆ የተባረኩ ልጆች አሉህ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየኋቹ
@mibrakgebremeskel2078
Ай бұрын
K hiwet miskrnetachu buzuh tebarike aleku, Goyta kezi belay xega ychemirulachu. Tebareku.
@assaberechmengistu
Ай бұрын
ኪያ ደስ ትላለች ደሬ ቅራጡ ኢየሱስ ይባረክ የሚሰማ ካለ ጌታ እየተናገረ ነው
@librameja5283
Ай бұрын
ደረየ ጀግናው የእምነት ሰው ለአንተና ለቤተሰብህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ገና ብዙ ታያለህ ❤🥰❤️
@Eagle1503
Ай бұрын
ተባረኩ እንወዳችሃለን ጸጋ ይብዛላችሁ
@meseretasfaw2818
Ай бұрын
ደርዬ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል ሚስትህ እንቁ ናት ልጆችህ ቅመም ናቸው በሁሉ እ/ር ባርኮሀል ውስጥህ ንፁ እና እ/ር የምትፈራ ስለሆንህ በፅድቅ ለመኖር ራስህን ስለሠጠህ ፍፃሜህ ያማረ ብድራትህ ታላቅ ነው ውብ ቤተሠብ
@Behabtu-g5j
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደሬን የማውቀው ከ 25 አመት በፊት ለ አገልግሎት ቡታጅራ መጥቶ ሲያገለግል ነው የማውቀው የዚያን ጊዜ እጁን ጭኖ ፀልዮልኛል ዝማሬዎቹን በደንብ ስሰማቸው ነው ያደኩት አዚቲን በ አንድ አጋጣሚ ሐረር የተወሰነ ጊዜ ሔጄ ስኖር ሲ ኳየር ውስጥ አብረን አገልግለናል እና በ ህይወቷ ለ ብዙዎቻችን መልካም ምሳሌ ናት ደሬም ህይወቱና አገልግሎቱ ሁሌም ይማርከኛል እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤናን ያብዛላቹ በጣም እወዳቹሐለው አከብራቹሐለው መልካም ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@denekealembo840
Ай бұрын
ወይ ደሬ ትገርማለህ በጣም🎉❤
@rahellimeneh4792
Ай бұрын
ጀሬ ተባረኩ እግዚያብሔር ይመስገን።
@FEREUSAMO
Ай бұрын
Waw betam ymewdew sew dreje mulat knebetseboch ytebarkachu nachu more blessing
@zed8788
Ай бұрын
""ያንተ ሀይል የበልጣል ያነተ ግዜ ይበልጣል""ከሚባርከኝ ዝማሬው መሀል አንኳን አደረሳችሁ
@mulusemagnwbenh3310
Ай бұрын
ድንቅ አማኞችና እግዝአብሔር ያለበት ቤተሰብ ና ትዳር ።እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድ ይማርባችሗል፤❤❤❤
@EmuGirma-h3d
Ай бұрын
ደርዬ እና ኪያ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ከመላው ቤተሰቡ ጋር መልካም በዓል ይሁንላቹ
@elsaworkayehu382
Ай бұрын
የተባረከች ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ውበትሽ ጌታ እንደሆነ ፊትሽ ላይ ይታያል ዘማሪ ደረጀ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ ተባረክ።
@FikruKassa-e5d
Ай бұрын
❤GOD BLESSE THIS BELOVED FAMILIES❤
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c
Ай бұрын
ደሬ ከነ ቤተሰብህ ዘመናችሁ ይባረክ
@senaitamsalu2671
Ай бұрын
Blessed family 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤God blessed all🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ happy new year ❤❤
@hassetdino7413
Ай бұрын
Wonderful man of God,God bless you and your families!
@manalebishmeresha3686
Ай бұрын
Nuroyien Yetamerat Aderegotal Yenie Eko kesewe hulu leyet yelale!!! Amen 🙏🙏🙏
@TamiratErabo
Ай бұрын
በጣም ብልጥ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ.
@MuluMikir
Ай бұрын
What a blessed family! I have learnt a lot from you. May God increase your territory and grant you grace upon grace 🙏
@mtlileso2218
Ай бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ እናት ነሽ፣ ጥበበኛ ሴት ፣ ኢዪ በልጅ ጣፋጭ አንደበቱ ፣ስለ ሰለሞን የነገርሽው፣ የህይወቱ መመሪያ እንዳደረገ ሲናገር፤ እንባዬ መጣ፣ ድንቅ፤፥ከምሳሌ በላይ የሆነ ቤተሰብ፣ደሬ መዝሙርህን፣ ስወደው👏ቢሰብረንም😂😂🙏🙏
@metasabiaaddisu8706
Ай бұрын
ደሬና ቤተሠቡ ዘመናችሁ ይባረክ ደግሞ ሥታምሩ
@raheltadess5294
Ай бұрын
አዚዬ እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የተባረካችሁ ናችሁ ❤
@hawiroth9237
Ай бұрын
ተባረኩ አስተማሪ ቤተሰብ ናችሁ❤
@danielabraham-lo6nu
Ай бұрын
I thank you dere a God bless all of your family happy new year to your family ❤❤❤
@Etu-lg4ur
Ай бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር ባንተ ያስቀመጠው ክብሩን እያገነንኩ በሰጠህ እግዚያብሄር በምትፈራ ሚስትና ልጆች ደግሞ አስገረመኝ ስሙ የተባረከ ይሁን
@tsehaydegaga8486
Ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ በጣም የምወድህ ብርክ በልልኝ ከነቤተሰብ
@ማለዳMaledatube
Ай бұрын
❤❤❤🎉የተባረካቹ ቤተሰቦች. ዘመናቹ ይለምልም እንወዳቹአለን
@gelilasemere6067
Ай бұрын
ተባረኩ ግሩም ምስክርነት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ::
@FisonGebreyes
Ай бұрын
በምስክርነታቸው ጌታ አስተምሮኛል ❤❤❤❤❤ተባረኩ
@zezugeber2025
Ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ ጌታ ይባርክህ😍😍😍😍😍😍😍😍
@masaratababa2012
Ай бұрын
Geta eyesus bazeu yihbarkachu tabaraki🙏🙏❤️💯
@tutuz8920
Ай бұрын
አንደበትሽ ይባረ ክ ጥሩ ትምርት ነው
@birtukanbelongtojesus29.
Ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ጌታ ይባርካቸው ዘመናቸው ይለምልም ።
@debegessesse7577
Ай бұрын
Thank God for your wonderful family. We know what you do because you practise what you preach. Sincere A man of God with greater favour.
@mihretegiso2037
Ай бұрын
Blessed family ❤❤❤❤❤
@denekealembo840
Ай бұрын
ጌታ ያሳድጒቹ🎉❤
@abebaseyiume8949
Ай бұрын
ስታምሩ እናንተ ብሩክ ቤተሰብ
@HiwotBelete-c2k
Ай бұрын
ተወዳጆች ሆይ ስለሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዘመናችሁ ይባረክ
@GENETABEBE-h8l
Ай бұрын
ደርዬ ያንተ ግዜ ይበልጣል የሚለው መዝሙርክ አውን እንዳዲሰ ወደልቤ የመጣ ነው
@selamawitsurafel
Ай бұрын
betam betam yetebarekubet program geta yebarkachew . . .
@rachelfetene4336
Ай бұрын
ጤናማ እና ንፁህ መንፈሳዊ ቤተሰብ እንዲሁም ጥሩ የክርስትና ትዳር ምሳሌወች ናቹህ :: የጌታ ፀጋ ይብዛላቹህ 🙏
@teshomeworkineh5136
Ай бұрын
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ተባረኩ
@hundeyadessa3703
Ай бұрын
Best and examples Christan family
@abebemenedo6661
Ай бұрын
God bless you Dere more and more.
@Binyam1988
Ай бұрын
Beautiful
@dawitkebede6856
Ай бұрын
Blessed family
@emebetbetre2350
Ай бұрын
የተወደዳቹሁ ተምራላቹሁ ተባረኩ ❤❤❤❤
@samra_Jesus
Ай бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ ❤❤❤😍😍
@teferaeshetu2140
Ай бұрын
ውዷ እህቴ ስንት ያልሰማናቸው ሚስጥሮች ሰማን በዚህ ቃለመጠይቅ። ፍቅርዬ እንዲህ ማደግሽንና ብስል ማለትሽን አሁን ነው ያወቅኩት። እዩ እናትከን ያው በጣም እንደምትወዳት አስመስክረሀል። ኮስታራው ንጹህ ስእሎችህን ስላላሳየኸንና ሲንትሰይዘር ስላልተጫወትክልን ትንሽ ተቀይሜሀለሁ። ደሬ የኮቱ ነገር እኮ የሰርጉ እለት መተለቁን አይቼ ፋሽን መስሎኝ ነበር ይቺን ኮት ለብሄራዊ ሙዚየም ማስረከብ አለብህ። ማታ ነው ያየሁት በጣም አሰተማሪ ቃለመጠይቅ ነው ተባረኩልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ። ተፌ ጀቱ
@legesseadinew1121
Ай бұрын
ድንቅ ናችሁ❤
@meseretasfaw2818
Ай бұрын
ደርዬ ታድለህ ከልጅነትህ ጀምሮ እስካሁን ትዘምራለህ ከሚስትህ ጋር መዘመር አለባቹ አብራቹ ስትዘምሩ የበለጠ ሞገስ አለበት ተባረኩ
@BayushDefaru
Ай бұрын
ክብር
@abebatafesse1515
Ай бұрын
ገና ከመጀመርሽ ወንድማችንን በሚገባና በእኔም መረዳት አይነት ገልጠሽዋል! ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! * እግዚአብሔር ስለ አገልግሎታችሁ ይመስገን፣ እናንተም በመልካም አገልግሎት ዘመናችሁ በጤና በሀሴት በቅድስና ህይወት የሚቀጥል ይሁን፣ በኢየሱስ ስም አሜን!❤🎉
@raheltadess5294
Ай бұрын
ትንሿ አዚ ፍቅርዬ ተባረኪ ኮፒ ነሽ
@raheltadess5294
Ай бұрын
በስመአብ እንዴት እንደሚያምሩ ልጆቻችሁ መልአክ ነዉ የሚመስሉት ❤
@BeteshaHasset
Ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FantuAsefa-x3f
Ай бұрын
ተባረኩ ይህ መንፈስ መፍራት ይብዛላችሁ
@ZenebeZoe
Ай бұрын
Blessed
@belayneshduchisho
Ай бұрын
My beautiful family ❤❤
@YoditAmbaye
Ай бұрын
የሚገርም ቤተሠብ ብዙ ነገር ተማርኩባቹ ስለመተዉ ያልከዉ ይገርማል መፀሐፉን የት እናገኛ ለን?
@denekealembo840
Ай бұрын
ጀናችንነው ደሬ እንወደዎለን🎉❤
@denekealembo840
Ай бұрын
ጀግናችን ነው
@ananakebede5398
Ай бұрын
Beautiful family
@RachelZ-rj2pd
24 күн бұрын
Tbarkuu melekam ametee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👨👩👦👦
@etagegnehubekele6512
Ай бұрын
blessed family ❤
1:41:17
“በታሰርንበት_የሞቱ አሉ!“ከመንገድ ላይ አይነስውር አስገብተን አይኑ በራ!”Pastor_Tesfaye_Gabbiso#Pastor_Getu_Ayalew
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 45 М.
37:37
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 557 М.
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 17 МЛН
00:35
REAL MAN 🤣💪🏻
Kan Andrey
Рет қаралды 12 МЛН
00:51
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 6 МЛН
40:33
እንዳልክ ባለዉለታዉን አመሰገነ // 25 ሳንቲም ተልኮልኛል // ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 36 М.
48:12
የእውነት ክርስትያን ነው~~ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ እና እህት ፍሬህይወት አሰፋ // አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ
Grace Christian Media
Рет қаралды 102 М.
2:44:35
#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
The Christian News
Рет қаралды 132 М.
36:39
Lualawi ሉዓላዊ- “ፋኖ ባሕርዳር ላይ 4 ት/ቤት በቦንብ አጥቅቷል”/አካባቢያቸውን የለቀቁ የባሕርዳር ነዋሪዎች እንዲመለሱ ተጠየቁ/የአሜሪካ ምርጫ
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 4,1 М.
41:06
የበዓል ስጦታ አልተሰጠኝም ብላ በዓሉን ወደ ሀዘን የቀየረችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 146 М.
1:13:16
የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ
The Christian News
Рет қаралды 92 М.
10:22
አጋንንትን ለመቃወም ምን ማደረግ አለብን? በወንድም Dawit Fasil አጫጭር ትህምርቶች @TIZITAWSAMUEL
Wangel amagn
Рет қаралды 13 М.
1:22:10
ለማጣላት የሞከሩ ነበሩ!! ሄኖክ አዲስ ከባለቤቱ ከገኒ ጋር #SemayPodcast #semayTube #CristianTube
Semay Christian Tube
Рет қаралды 27 М.
11:18
ፓስተር ማቱሳላ ዳና በሳቅ ጨረሱን | የእህቶች ጡት አከባቢ ፓወር የለም 🤣🤣 | Pastor Matusala Dana Funny | CHRISTIAN EMPIRE
CHRISTIAN EMPIRE
Рет қаралды 24 М.
1:51:51
#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ የተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ የበዓል ቆይታ
The Christian News
Рет қаралды 104 М.
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН