የፈትዋ ጥያቄ||ሁለተኛ ሲያገቡ ስለመደበቅ||በኡስታዝ ስኡድ||Alif tube Minber tv Harun tube

  Рет қаралды 5,164

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@Aliftube1
@Aliftube1 11 ай бұрын
ላይክ ማደረግ አትርሱ🎉
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 11 ай бұрын
ይሄን ጥያቄ አማና ጠይቁልኝ ከቤት ስንወጣ ወንዶች አሉበት ቦታ ላይ ሰላት ሲዴርስብን ውዱዕ ለማድረግ መገላለጥ አንችልም. በተይሙ ብናዴር ይቻላል ውሁ አለ
@RahmaRahma-ue5jr
@RahmaRahma-ue5jr 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡዝታዞቻችንን አላሁሱብሀነ ተኣለ ይጠብቅልን ከጀግናዉ ሁሉ ጀግና ማለት የድን ጀግና መሆን አላህ ለወፈቀዉ 👌👌
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 10 ай бұрын
መሸአላህ
@ሀኑን
@ሀኑን 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዛችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት ይስጠን አሚን አርእሱቱ በጣም ትንታኔ ሊሰጥበት ይገባል ወንዶቹ አራት ሚስት የማግባት ግንዛቤው የላቸውም መፎከሪያ ሆኗል ሲጀመር የመጀመሪያዋን ሲያገቡ በግማሽ ነው ከደበረችኝ ከሰለቸችኝ አራት ማግባት እችላለሁ ብሎ አስቦ ነው የሚያገባው ትንሽ ነገር ከተፈጠረ ደግሞ ላገባ ነው ይላታ እምቢ ካለችው በርቀት በስልክ በ3 ይፈታታል ይሄን የመሰለ ዲን ይዘን ትርጉሙ ሳይገባ ዲን የሌላቸው ወንዶች
@AbcAbc-gm6cc
@AbcAbc-gm6cc 11 ай бұрын
ወይ ከባዲነው ወላሂ. ባሌሙቶ የባሌን ወዲም ላገባ አላህዋ አደራህን ከደዚህ አይነት ፈተና አውጣኚ ያርብብብ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 11 ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
በፍላጎት ነው አንች ፍቃደኛ ከሆንሽ ማግባት ይቻላል ካልፈለግሽ ግን ግዴታ የለብሽም ዲናችን በፍላጎት ነው የሚያዘው አያስገድድም እህቴ አብሽሪ
@AbcAbc-gm6cc
@AbcAbc-gm6cc 11 ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ በሸሪአችን ሀላል መሆኑን አውቃለሁ ሀላሉ እደለሁኖም ግደታ እደለለው አውቃለሁ. ግን ገደዚህ አይነቱ ፈተና አላህ ይጠብቀን ነው ያልኩት. ፈተዋ የተጠየቀላት ልጂ እኔ ብሆን ብየ እራሴን በሳውስጥ አርጌ ሳስበው በጣም ከባዲነው.
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
@@AbcAbc-gm6cc እሺ
@الحمداللهالكلحل-س2ه
@الحمداللهالكلحل-س2ه 11 ай бұрын
አላህ ለኡስታዞቻችን እድሜያቸው ረዥም ያርግልን ሀቂቃ በያላቹበት አላህ ይጠብቅልን
@ሀኑን
@ሀኑን 9 ай бұрын
ሁሉም ወንዶች ሳይሆኑ የተወሰኑት አንዷን ሲያገባ አፍንጫዋ መልኳ ከደበረኝ 3 ቀሪ አለኝ ብሎ የሚወስነው የመጀመሪያው ሰርግ ቀን ነው ካልወለደች ከታመምችማ ፅናት ትግስት የለም ጥሏት ነው የሚጠፋው እባካቹ በዚህ ጉዳይ በደንብ ፈትዋ ብትሰጡ ከካፊር ወንዶች አንሰን ዘቅጠናል ትዳር ሁረልዓይን የአይን መርጊያ መሆኑ ቀርቶ አገባሁ ፈታሁ አገባሁ ፈታሁ 3ቀሪ አለኝ ሆናል
@መልካምንግግርሠደቃነው
@መልካምንግግርሠደቃነው 10 ай бұрын
جزاكم الله خير
@JYtyyuyt-si5xh
@JYtyyuyt-si5xh 10 ай бұрын
Mashallaha jazakallaha kayeran
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs 11 ай бұрын
አዳዱ የኢ ትዮ ጲያ ወዶች ጭራሽ ሞትን እረ ሥተዋል😢😢😢
@ሀኑን
@ሀኑን 9 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ዲን ይዘን የኛን ዓይነት ዲን የሌላቸው ወንዶች እንዴት ይበልጡናል ዲን የሌላቸው ወንዶች ሲያገቡ እስከ ህይወት ፍፃሜ በከፍታም በዝቅታም ከሷ ሌላ እንደማያገባ ቃል ገብቶ አብረው ያረጃሉ የኛ ወንዶች አራት የማግባት ትርጉሙ ወይ አልገባቸ ትንሽ ሚስት በኑሮ ምክንያት ስትጎሳቆል ወንዱ ሌላ ማግባትን እንደ አማርጭ ይጠቀማል ይሄንን ሀዲሱ ይፈቅዳል ወይ በየቤቱ ያለውን ችግር ሳይ ስለጨነቀኝ ነው
@HMio-t7c
@HMio-t7c 10 ай бұрын
ሠላም
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 11 ай бұрын
አይሴቶችስረአትአጣንያረብ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
ይጠውል ኡምርክ ያሸህ
@መልካምንግግርሠደቃነው
@መልካምንግግርሠደቃነው 10 ай бұрын
ሲናደዱ ነዋ ሶስቱንም በአደየ የሚሉት 😂
@HayaAbdullah-x2x
@HayaAbdullah-x2x 10 ай бұрын
ሠላሠ
@محمدمحمد-ب3ج8ه
@محمدمحمد-ب3ج8ه 10 ай бұрын
ቁጥር ራችሁንላኩልኝ ባሠቸኮይላኩልኝ
@QatarDoha-x8g
@QatarDoha-x8g 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@كونفيكون-ف4ظ
@كونفيكون-ف4ظ 11 ай бұрын
አላሄይጠብቀንበአሁኑሰአትወዶችበጣምአላህንመፋራትትተዋልአረቤትአዶንይልካልእሱበሶገዘብሌላያገባልአላህይድረሰልን😢😢😢😢😢
@user-gr2lh9er5f
@user-gr2lh9er5f 11 ай бұрын
ጥያቄነበርኚ ግንፈራሁ
@madinamadina1065
@madinamadina1065 11 ай бұрын
አትፍሪ
@user-gr2lh9er5f
@user-gr2lh9er5f 11 ай бұрын
@@madinamadina1065 እሺውደ እኔ መጠየቅየምፈልገዉ ነገር ስለኒካ ነው እናከባለቤት ጋርባጋጣሚ ተጣልተን ኒካሽን አውርጀልሺ አለሁ አለኚ በቴክስት እናእኔም እሺ አልኩት ከዛ ከስስት ሰአት በሃላመልሶ ይቅርታ ሳላስበውነው አለኚ እኔደግዋአንዲግዜወቶሀል ብየእንቢ አልኩት እና መውርዲአይቺልም የመህር ሺን እኔደግግዋአንዲግዜወቶሀልብየእንቢአልኩትእናመውርዲአይቺልምየመህርሺን ስላልሰጠሁሺ አለኚ እናእንዳለነው መውርአይቺልም አለኚ ምንም ግራገብቶኛል ከቻልሺው አቅም ጠይቂልኚ
@user-gr2lh9er5f
@user-gr2lh9er5f 11 ай бұрын
@@madinamadina1065 እሺ
@user-gr2lh9er5f
@user-gr2lh9er5f 11 ай бұрын
@@madinamadina1065 እኔስለኒካነውመጠየቅየምፈልገው ከባለቤቴጋር ባጋጣሚተጣልተን ዲንገት ኒካሺን አውርጀልሻልአለኚ እኔምእሺ አልኩኚ ከሶስትሰአትበሃላ ይቅርታ ሳላስበው ነው አለኚ እኔም አንዲግዜወጥቶሀልብየ አልኩኚ እናአልወርደም የመህርሽን ስላልሰጠሁሺ አለኚ እና እኔጥያቄ የሆነብኚ ብመለስካን አንደት አዲርጌነው መመለስ ያለብኚ
@DsgChxh
@DsgChxh 6 ай бұрын
Ayzoshi
@myoutube1806
@myoutube1806 11 ай бұрын
ሲጀመር ኡስታዞቹ እራሱ ግራ ታጋባላችሁ በአሁን ስአት እንደዝህ አይነቱ ወሬ ጥንቃቄ ተደርጎ ነው በትምህርት መልኩ ነው መስጠት ያለበት አንዶን ሚስኪን እያመማት አረብ ቤት እያስራ ቤታችንን እንስራ መኪና እንግዛ እንድህ እንድህ እያሉ ሳትወልድ ወይ አንድ ወልዳ ሳትደግም ነገ ዛሬ ሂወታችን ይቀየር እንደሁ እያለች እሱ ባጎን ሳይነግራት ሁለት ሶስተኛ ያገባል እንዝህ ናቸው ፈተዋ የሚጠይቆችሁም መተው ይፈቀድልኛል ምን አገባሺ ከፈለግሺ ኑሪ ካልፈለግሺ የራስሺ ጉዳይ ይላሉ የስራችውን ቤት እና ንብረት ተካፍሎ ይሄዳል አናታቸው ይከፈል እንደዝህ የሚያደርጉ ባለየ ወንዶች ስንቱን አስለቀሱት እባካችሁ ኡስታዞች አላህን ፈርታችሁ ችግሩን በደንብ ተረድታችሁ ግዜውን ያማከለ ትምህርት ስጡበት እኔ እዝህ አጠቀቤ የተበደለች እያለቀስች የምትስማችሁ ሚስኪን እህታችን አለች ቦሎ እሶ እየስራች ቤታችንን ይለቅና ትመጫለሺ እያላት ጨርሳ ልትገባ ስትል እሱ እዛ አግብቶ ወልዶ እየኖረ መሆኑን ሰማች አሁን ይችን በምንድን ነው የምናፆናናት ደግሞ እንዳትልይ ትወደዋለች ልጂም ወልዳለች ከሱ መበተን አትፈልግም አቅም የለውም ለሁለት እንዳይዛቸው ይች በስራቸው ቤት ሊያኖራቸው ነው? ሽሪአችን መጫወቻ አይደለም የማንንም ልክስክስ ስሜት መጠቀሚያ አረ ምን ጉዶች መጡብን አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጣን አላህ ይጠብቀን
@ሰአዳ-በ7ፀ
@ሰአዳ-በ7ፀ 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም እደዚሁ ነበረኩ አልሀምድሊላሂ የራሳን ጓደኛ ነው ያገባው እሶም ምንም አለመሰላትም ሲቺካት ትወጣ ብላ የራሶ ጉዳይ ነው የለቺኝ በጣም ነበረ የምወዳት ገነ ባሌን ወሰደቺ ተቸው ወጣሁ አኋን በጣም መለወጤን ሲያይ የፈለጋል እኔም ሌላ አገባሁ እና የማያልፋ ነገረ የለም አብሺሩ አልሀምድሊላሂ ለበጎ ነው ጠካሪ አረገኝ
@myoutube1806
@myoutube1806 10 ай бұрын
@@ሰአዳ-በ7ፀ አብሺሪ እህቴ ለኽይር ነው ለወዳው ልብ ቢስብርም ነገራቸው ሲያልፍ ተረት ይሆናል አላህ የስጠሺን የተሻለ የምትደስችበት ያድርግልሺ የጎደኛ ባለየ ክፉን አላህ ይያዝልን ሚስት ያለው ወንድን አባረው ነው የሚያጠምዱት ባለየ ሴቶች ነግ በእኔ አይሉም ይመነቅራታል እች እንከፍ
@ZhakiyaIya
@ZhakiyaIya 11 ай бұрын
ጥያቄ ምጠይቁ አሳጥሩት እረ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 11 ай бұрын
እኔ ግን እቤት ለያዛት ሚስት መናገር የለበተም የምትሎ ወንዶቺ ብዙም አልተዋጠልኝ ምናለ ቢነግራት ለምን በላዋላይ ተዴብቆ ከሚዴረብባት ሁለተኛ ለማግባት ታቺ የጎዴለ ይሄ ምክናየት አለኝ ብሎ አማክሯት ቢያገባ አይሻለውሞይ ሴቶቺየ ምን ትላላቹሁ ማስጠንቀቂያ ማግባታቼውን እየተቃወምኩ አይደለም ግን ቢነግራት የተሻለነው ለዴህንነቱ ሲባል ታለበለዛ ሙላህ እየተዴበክ ታገባና ስትበጣበጥ ትኖራለህ የግሌ ሀሳብ ነው !!
@Menhagi_Asefiyeh
@Menhagi_Asefiyeh 10 ай бұрын
ነኣም ሃሳብሽን እስማማበት አለሁኝ ከመድበቅ በቅ ዙሮ ዙሮ መስማቷ አይቀር አደል ስለዚህ መጀመሪያውን ቢነግራት ይሻላል ሃቁን ተናግሮ እመሸበት ማድርነው ሃቋን ከጠበቀላት ለምን እደብቃል ከተስማማይ ከሱ ጋር ትኑር እቢ እቢዮ አሻፈረኝ ለሁት አላድርም ካለች አስፈሪ ዛጃ አለላት። አሏህ ይጠብቀን ከቅጣት
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 10 ай бұрын
እንካንደህናመጡሸኸሱኡድሸኸአብድሹፋ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 11 ай бұрын
ሴቶች ግን ድፍረታቸው በሚድያ ወተው ሲጣጡ እኔስ መናገር አልችልም ስኮላተፍ
@محمدمحمد-ب3ج8ه
@محمدمحمد-ب3ج8ه 11 ай бұрын
Keter eflglk
@الحمدالله-ش8خ
@الحمدالله-ش8خ 11 ай бұрын
ግን እህቶች ጥያቂያችሁን ጠይቃችሁ መልሱን ዝምብላችሁ አዳምጡ ኤሽዳ አደብ ይኑራችሁ
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ 11 ай бұрын
ትክክል በጣም ይዴብራል የድምፅ ጥራት በጭራሽ የለውም መዴማመጥም የለም
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
ችግርን መቻል ||  @ElafTube || አባ ኢያድ
17:18
Elaf Tube
Рет қаралды 62 М.
Sheik Mohammed zeyn zhredin, ፈትዋ || fetwa
5:48
HAYATV
Рет қаралды 32 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН