የዝምታ ዋጋ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 37,409

Elaf Tube

Elaf Tube

7 ай бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 144
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ስደተኛ እህቶቸ ነፍሴ ተጨነቀች ዱአ አርግሉልኝ
@momiytube2277
@momiytube2277 7 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ከጭንቀትሽ ይፈርጅሽ ያረብብ.
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 7 ай бұрын
አብሽሪ እህታለሜ አላህ ከጪንቀት ይገላግልሽ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
አሚን
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 7 ай бұрын
አብሽሪ ስደትልብ ይሠብራል "ብቻይሆን ለኸይርነው
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h 7 ай бұрын
ኣብሽሪ ኣሜን❤🎉
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 7 ай бұрын
_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ኡስታዝ በስማናው ባዳመጥናው የምንተግብርው ያርግን ኢላሂ ዱአችንን ተቀበለን የተጨነቀችን ነፍስ ሁሉ ፈርጃት ላንተ ምንምየሚከብድህ የለ ያ ለጢፍ!🤲🏻🤐_
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 7 ай бұрын
የምወድሽ አለሽ ወይ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 7 ай бұрын
@@muslimamuslima7476 አልሀምዱሊላህ እማ አላሁልሽ የኔ ውድ እህትዋ እንደት ነሽልኝ 🙋
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 7 ай бұрын
በተፈጥሮ ዝምተኛ ነኝ አልሐምዱሊላህ ብዙ ሰዎች ግን ዝምታዬን እንደ ኩራት ይወስዱብኛል ምንም ደሞ አልገረምም ያሉትን ይበሉ።
@Sabaysin
@Sabaysin 7 ай бұрын
እኔም ዝምታዬ ውስጤነው ሠወችግን ኮርታለች ይሉኛል ወሏሂ እኔግን ከመከራከርና ትርፍከመናገር ዝም እላለሁ ግን ግማሹ እደሞኝ ያዬኛል ግማሹ እደኩራተኛ ያዬኛል እኔግም ከሁለቱም አይደለሁም በቃ ዝምታ ውስጤነው
@user-rg5xb7iw4e
@user-rg5xb7iw4e 7 ай бұрын
ልክነሺ እኔም ዝም ነው የምለውና ምንም የማለቅ ሙኝ እመስላቸዋለሁ​@@Sabaysin
@user-fe7vd6lk6u
@user-fe7vd6lk6u 7 ай бұрын
ወአለይኩምሰላምእራሕመቱላሂ ወበረከትሁ አሕለን ውድ የኢላፍ ቸከታታዎች መልካምጁምአ ያረብ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን🤲🤲🤲
@momiytube2277
@momiytube2277 7 ай бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@user-kb9iy3bd9o
@user-kb9iy3bd9o 7 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኸይር አልጀዛ የአላህ መልካሙዋን ዝምታ ወፍቀን😢 አሏሁመ ሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና መሀመድ❤
@momiytube2277
@momiytube2277 7 ай бұрын
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
@toybaali4704
@toybaali4704 7 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ኢላፍ ቲዮብ እባክህ ሀገርቤት ከሆንክ እርዳኚ ከፈጣሪበታች ህይወቴ ብስቅልቅል አለ አመመታት በኋላ የሀላልትዳሬም ፈረስ እምወደውን አልጀን አባት ተለየሁት እኔ አልሀምዱሊላህ በከፊል ደህናነኚ እሱ ግን ሁሉም ነገር ጨለመበት ህይወትን መቀጠል አቃተው እናም ብዙነገር ስከታተል ሲህር እደሆነ ይሰማኛል የኔም የሱም የመለያየት ገዘባቸንም የመባከኑ ምክናየት ትዳራችንም የመፈረሱ ምክናየት ራሱን እንዳያይ አድርገውታል ዙሪያችን ጨለመ ሰው እዳይረዳን ጪምር ነው ያረጉብን ብቻ አልሀምዱሊላህ እባክህ እገዘኚ የህይወት አጋሬን በቁረዓን ህክምና እርዳኚ በአላህፍቃድ አድንልኚ😢😢😢😢❤ መልክቴን አይተህ እደማታሳፍርኚ አምናለሁ❤😢😢😢
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 7 ай бұрын
እህቴ አብሽሪ ተስፍ እዳቆርጭ ዱዓ አብዝ በአላህ ፍቃድ ሁለም ወደ ነበረበት ይመለሳል እኔም ተሞክሮ ስላለኚ ነው
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 7 ай бұрын
አላህ ካላችሁበት ሙሲባ ነጃይበላችሁ በእሩቃይወገዳል እሩቃአስደርጊ ያረብ ሳሂሮችን አተሂዳያሥጣቸዉ
@toybaali4704
@toybaali4704 7 ай бұрын
@@user-bo2hb6rc8g እሽ አሁንም ጪላጭል ያገኘሁት በዱዓና ዝክር በማድረግነው ለራሱ ለሱግን አጠገቡ አደለሁም እኔውጭነኚ በዛላይ ተፋተናል ሰው አጣሁ በቅርብ ያሉት የነበሩትሁሉ በውድቃታችን ደስተኞችሁነው ጨራሽ እኔሁሉንምትቸ እደዝህ አድርጉለትና ህይወቱይስተካከልብልም እሚረዳኚ አጣሁ ሰው አጣሁ ሰውእዳይረዳንም ጪምርይመስለኛል ሁሉም እጂ ነካሽ ውሻ ሆነብኚ ዱዓ አርጉልህ እህት ወድሞች ሂወቴ እድስተካከልና እድመለስልኚ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
አላህ ያንሳልሺ የት ነሺ
@toybaali4704
@toybaali4704 7 ай бұрын
@@user-pl4zn9hp9j ዱባይነኚ በለቤቴ አገር ነው
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 7 ай бұрын
አህለን አሰላማለዩኩም ውድ እህቶቸ እና ወድሞቸ አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ ጀዛካላ ኡስታዝ
@toybaali4704
@toybaali4704 7 ай бұрын
አሚን❤
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ያ ኡስታዝ
@momiytube2277
@momiytube2277 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱን ላህ ወበረካቱሁ ሠሏሁ አለሂ ወሠለም ጀዛኩምላህ ህይር ወላሂ ሁል ጊዜም ከዚህ ቤት መጥቸ ተፅናንቸ ነው የምሄድ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ
@user-ws2lu1rm4w
@user-ws2lu1rm4w 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካአቱ جزكم الله خير በሰማንዉ የምን ጠቀም ያረገን ያረብ
@kadotube9947
@kadotube9947 7 ай бұрын
ዝም ያለህ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ፊዳካ አቢወኢሚያረሲሊላህ ሰሉ አለነብይ ሰለላዐለይ ወሰለም
@hawafamily128
@hawafamily128 7 ай бұрын
ሰ አ ወ❤❤
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 7 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ws2lu1rm4w
@user-ws2lu1rm4w 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወረሰለም
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰላም
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡሰታዜ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማንው እምንጠቀም አላህ ያድርገን አሰተዋ ልብ አላህ ይሰጠን ያረብ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስጣዛችን እድሜህን ያረዝምለን ያረብ በሠማነው የምነጥቀም ያድረገን ያረብ
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 7 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህኸይር
@shhsjdshgdibd7594
@shhsjdshgdibd7594 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይርር
@ousman8519
@ousman8519 7 ай бұрын
🕋ዱአ አርጉልን። 🕋ለኔና ለ አባቴ። አስታግፊሩላህ : አስታግፊሩላህ : አስታግፊሩላህ። 🕋ያራህማን : ያረሂም ፣ ይማረን።
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@allahisone8107
@allahisone8107 7 ай бұрын
🎉🎉🎉የኘየሠደትመ ምሪቸነአላህይጠበቀለንያረብ በረታ ቀጠልበት ጀዛከአላሂነዉ 🎉🎉አላሂምጨረሻቸነያሣምረ ለንያረብ መለካምሠዉቸ ያረገነ 🎉🎉ያከሪም🎉🎉🎉 ጀዛከአላሂ ኸይረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉ሸሸሸሸረረረረላላላይይይከከአረረጉጉጉጀሚአኒ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክሏህ ኸይር አሏሁመ ሶሊ አለ ነብይና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@HliMetAssen
@HliMetAssen 7 ай бұрын
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ጀዛከላህ ከይር😢ያረብ አላህ ትግስትይስጠን❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@AdamMuhammad-fd7et
@AdamMuhammad-fd7et 7 ай бұрын
አለህ አሰቢክን የሞለክ
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v 7 ай бұрын
አሏሁመ አሚኔ ያረብ❤
@user-ln8fd1tp7j
@user-ln8fd1tp7j 7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱሏሂወበረካትሁአሏሁመሶሊወሰሊምወባሪክአላነቢይናሙሀመድ ص .ا.و. S. A .W .ሶ አ ወ።
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 7 ай бұрын
ሱብሃንአላህ አላህ ይዘንልን ጀዛከአላህ ኸይር ባረከአላህ ፊክ
@hayume166
@hayume166 7 ай бұрын
የዝምታ ዋጋ ነገ ትልቅ ቦታነው ሚያደርሰን ስለዚህ ለኸይርም ለመጥፎም ነገርዝም እንበል አላህዬ እኔን ይበልጥ ዝምተኛእንድሆን አድርገኝ ኢንሻአላህ
@aii1223
@aii1223 7 ай бұрын
ወለይኩም አሠለም የኼራ ወንድመችን ምንደሕን ከአለሕ አተጠም አንሸአለሕ አለሕ የብርተሕ ጀዘ ከአለሕ ነው ዝምተ የመይገኝ ሥጦተ ነው አለሕ የግረልን በሡም ትእዛዝ,የፅናን የኽወኔ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 7 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር
@user-gw9rs5og7h
@user-gw9rs5og7h 7 ай бұрын
ጀዛአኩሙላህ ኸይር 💐💐💐👍👍
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 7 ай бұрын
ይህ ትምህርት ፈወሴ ነው ያራህማን
@makarahma-cb8up
@makarahma-cb8up 7 ай бұрын
አላሁ ምአሚን ያርብ
@makarahma-cb8up
@makarahma-cb8up 7 ай бұрын
ሶብር ሥጠን
@user-ld1ir3ec9v
@user-ld1ir3ec9v 7 ай бұрын
ዝምተነ ዝክር የልብሰለምነቻው
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@user-lc3hy7nt1n
@user-lc3hy7nt1n 7 ай бұрын
ያረቢዱኒያያአላሕፈተናዋብዛቱበዱኒያምባሔራም😢😢
@user-wo7ym1jy8w
@user-wo7ym1jy8w 6 ай бұрын
የአላህ የራህመት በርህን ክፈትልን ኡስታዝ አላህ እድሜህን የርዝምል
@user-wo7ym1jy8w
@user-wo7ym1jy8w 6 ай бұрын
ያርዝምልን አላህ ሰምተን የምንጠቀምበት አድርገን አሚን
@user-ln8fd1tp7j
@user-ln8fd1tp7j 7 ай бұрын
ኢላፍቲዩብጀዛከሏሁኸይርበዱአህአስበን
@zaboraa32
@zaboraa32 7 ай бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ
@user-mu4qz3hx7t
@user-mu4qz3hx7t 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ ጀዛ የአሂ ወላህ አላህ ይጠብቀን የምላስ ነገረ በጣም ከባድነዉ እንደተናገረከዉ🎉🎉🎉
@samkan16
@samkan16 7 ай бұрын
و متعنا اللهم بأسماعنا و أبصارناوقواتناأبدا ما أبقيتنا😢
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 7 ай бұрын
ጀዛክአላህ ውሰታዝ የተጨነቀች ነብሰንሁሉ አላህ ይፈርጀው
@Ksaj-pq6mt
@Ksaj-pq6mt 7 ай бұрын
ያረብአሚንን🙏🙏
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f 6 ай бұрын
በዝህ ያልተመረዘ ምላስ አለ ብለህ ነው ኡስታዝ
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 7 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር
@mahlael
@mahlael 7 ай бұрын
ወ ወ ወበረካቱህ በጣም ይከብዳል፡
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 7 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@user-tl6og1pm1u
@user-tl6og1pm1u 7 ай бұрын
ጀዛከልህ❤❤❤❤❤
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 7 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@ZeynebZeyneb-ng3ms
@ZeynebZeyneb-ng3ms Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@fatemaf5493
@fatemaf5493 7 ай бұрын
❤❤❤🤐 ጀዛከላህ👍👍👍
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 7 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱህ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 7 ай бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን👍👍
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 7 ай бұрын
ወአለይኩምእስላም ሽህ ጀዛኩምሏሁ አላህ ከይር ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
@user-ku9ly4qn4v
@user-ku9ly4qn4v 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪአላህ ኸይረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yt3qe6mo8s
@user-yt3qe6mo8s 7 ай бұрын
😢አይይይ የኛነገረ ቢዘረዘረ አያልቅም ጀዛከላህ ኡዝታዝ😢
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 7 ай бұрын
ወአሊኩምሰላም ❤
@ahmadnora5941
@ahmadnora5941 7 ай бұрын
ws wr wb laelahaeilela
@dasiyohashim875
@dasiyohashim875 7 ай бұрын
Salalahu aleyhi wasalam
@user-xh3vd3lf2o
@user-xh3vd3lf2o 6 ай бұрын
ያረብ
@fathagaberwot552
@fathagaberwot552 Ай бұрын
شكرا
@JoVj-xp4up
@JoVj-xp4up 2 ай бұрын
وعليكم سلام ورحمته الله وبركته جذك الله خير❤
@HaaDee-cq2of
@HaaDee-cq2of 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rm9gq6jz9g
@user-rm9gq6jz9g 7 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም👌👌
@hkolbn1809
@hkolbn1809 7 ай бұрын
🌿🌿🌿🌿🌿
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 7 ай бұрын
👍❤❤❤❤
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 7 ай бұрын
ያ አላሕ በራክመትክ
@GgGg-hj9by
@GgGg-hj9by 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@babatube-i7o
@babatube-i7o 7 ай бұрын
አላህ ያብጀን 🙏
@Fatema-cu3bd
@Fatema-cu3bd 7 ай бұрын
Wa wr wb ❤❤❤❤
@taibamohammed9601
@taibamohammed9601 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 7 ай бұрын
ያርብ
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 7 ай бұрын
Allah Allah 🙏🙏🙏🙏😢😢
@user-mh2uq5gw6i
@user-mh2uq5gw6i 7 ай бұрын
የአላህ
@hamadali6314
@hamadali6314 7 ай бұрын
ወአለይኩምእሰላም
@zahraaahmd7374
@zahraaahmd7374 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seadayemar5159
@seadayemar5159 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo7ym1jy8w
@user-wo7ym1jy8w 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱለሂ ወበረካቱ
@kenzmobile740
@kenzmobile740 7 ай бұрын
ኣለይሂ ሶላቱ ወሰላም
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f 6 ай бұрын
ውይ ጉዴ
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 7 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ማነው እዴኔ እልፍ ኢቱብ የሚወድ እሱሱ ሰማድስስስይለኛል❤❤❤❤
@user-xb1hy1ww6f
@user-xb1hy1ww6f 7 ай бұрын
As wr wb
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትህ😢
@SamiraaSamiraa
@SamiraaSamiraa 7 ай бұрын
مشل لله
@cristianolionel12
@cristianolionel12 7 ай бұрын
ማሻ ኣላህ ነገርግን thumbnail የሴት ፎቶ መሆኑ ትንሽ...
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@abarra6907
@abarra6907 7 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ይሄን ለመተግበር የቀይብሃር ያክል ትግሰት ያለው መሆን አለበት አላህ ጤና እና ሰብር ስጠኝ ያረብ
@arabia1239
@arabia1239 7 ай бұрын
يربሱብሀንአላሕ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 7 ай бұрын
s a w
@user-er9ue8uz2i
@user-er9ue8uz2i 3 ай бұрын
የሚሪም ታሪክ በሙሉ
@AdamMuhammad-fd7et
@AdamMuhammad-fd7et 7 ай бұрын
ለአለህ ቢለችሁ ሰቢክስረት አድርጉ
@fetiyabuser5723
@fetiyabuser5723 7 ай бұрын
😢😢በትክክል☝😭😭😭🙏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯😭👏👍👍❤👏👏👏👏👏አሚን☝🕌🕌👍👍
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 6 ай бұрын
يرب سابر صطن
@user-cz3zl3ku3r
@user-cz3zl3ku3r 7 ай бұрын
ለበሌ ዱኣ አድርጉለት 😢😢😢😢
@AdamMuhammad-fd7et
@AdamMuhammad-fd7et 7 ай бұрын
ሰለመሌኩ ሰክስቢረት መልስ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 7 ай бұрын
اللهم آمين جزاك الله خبر
@user-uw1bv2qz1l
@user-uw1bv2qz1l 7 ай бұрын
Zz
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h 7 ай бұрын
የረብምታንወፍቀን
@hbi2024
@hbi2024 7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ።ዝም
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاتة سبحان الله يارب نجينا ياالله
@user-ju9ib5sw8q
@user-ju9ib5sw8q 7 ай бұрын
ጀዛከላህ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 7 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱህ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@user-rf8vb8dq3p
@user-rf8vb8dq3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
20 ምርጥ መልዕክቶች || ELAF TUBE
12:48
Elaf Tube
Рет қаралды 37 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?
38:03
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 141 М.
ተውባ
11:16
Ayisha አኢሻ tube
Рет қаралды 6 М.
የዝምታ ሀይል
13:10
Tumim Page
Рет қаралды 17 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН