የፊልም ታሪክ ምንነት መገለጫዎች! (Definition of Story)

  Рет қаралды 144

Chere Wudma

Chere Wudma

Күн бұрын

Introduction to Storytelling No.1
A Casual Conversation on What Makes a Good Story
Introduction to Storytelling:
Definition of a Story:
A narrative that engages, entertains, and communicates.
The art of storytelling as a universal human experience.
Elements of a Good Story:
Characters: Relatable, well-developed, and evolving.
Plot: Engaging, with a clear structure and conflict.
Setting: Creating a vivid and immersive world.
The Emotional Connection:
Stories evoke emotions and connect with the audience.
The impact of relatable characters and universal themes.

Пікірлер: 14
@HamsitMedya
@HamsitMedya Ай бұрын
አንተ ልጅ እመብርሃን ምስክሬ በጣጣጥ ጀግና ነህ ሁሌ ነው ምከታተልህ ባንተ ትምህርት አካሄድ ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ
@user-xu1gn9ni4f
@user-xu1gn9ni4f 4 ай бұрын
Thanks Brother
@cherewudma6242
@cherewudma6242 4 ай бұрын
Any time
@nahomkiros2577
@nahomkiros2577 Ай бұрын
Bertaln wendmachin
@CampusLifeShow-zt1kc
@CampusLifeShow-zt1kc Ай бұрын
በመጀመሪያ ያለምንም ጥቅም ሰዉን ለመርዳት እያደረግህ ያለዉን ነገር ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም ባንተ ትምህርት ተጠቅሜ የፊልም ጽሁፍ አዘጋጅቸ መልካም ምላሽን እያገኘኩ ስለሆነና ታሪክን ሁሌም ለመናገር እንድጽፍ ስለረዳሀኝ ። ነገር ግን ፊልም ጽሁፍ ወደ ገበያ ማምጣት ከባድ ነው እና እንዲህ ካስተማርክን በኋላ ጽሁፎቻችን እየተገመገሙ ወደ ገበያ የሚሄዱበትን ነገር አዘጋጅተህ አንተም ተጠቃሚ ምትሆንበትን ቢፈጠር በጣም ደስ ይለኛል ።ምን ትላላችሁ ?
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@user-jd6zk4in2y
@user-jd6zk4in2y Ай бұрын
You are the changer of my inner part. The way of write store of film. Great thanks for you. Thank you
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Ай бұрын
Happy to help!
@user-ke8fb7bf8q
@user-ke8fb7bf8q Ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ!!! እንኳን ደህና መጣህ እባክህ ስለ ፊልም ጽሑፍ ዝግጅት መማር እፈልጋለሁ፡፡ በጣም ጠፋህ…… የጠፋኸው ግን በሰላም ነው? እስከአሁን ካየኋቸው ሚዲያዎች የአንተ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ በርታልን…. ! በጣም አመሰግናለሁ!!!!
@cherewudma6242
@cherewudma6242 27 күн бұрын
Thanks!
@RoomRoaming
@RoomRoaming Ай бұрын
sle directingm tnsh bitasawkene please ?
@KasmaMultimedia
@KasmaMultimedia 29 күн бұрын
እኔ ምልህ እስክሪፕት ሲፃፍ ለምሳሌ ኪያ ፊልም ብዙ የተቆራረጠ ሀሳብ አለው። እስክሪፕቱ ሚፃፈው በሀሳብ ያለውን ታሪክ መጀመሪያ ላይ ነው ወይስ ኋላ ሲታሰብ ነው ሚፃፈው?
@cherewudma6242
@cherewudma6242 27 күн бұрын
ኪያ ብቻ ሳይሆን ብዙ የኢትዮ ፊልሞች አንድ ግብ ለገፀባህሪው እንዲኖረው አያደርጉም፤ የተበታተነ ሃሳብ/ጭብጥ ያነሳሉ፤ በአንድ ፊልም ብዙ ጭብጥ ማንሳት ይቻላል ነገር ግን እራሱን የቻለ ዘዴ አለው። ለሁለተኛው ጥያቄህ:- ሃሳብ ሲመጣልህ በማስታወሻ አስፍረው ከዛ ገጸባህሪ ፈጥረህለት የዛን ገጸባህሪ ጉዞ ከግብ ጋር አደራጀው እና outline ወይም Film treatment አዘጋጅተህ ታሪኩ መሳጭ መስሎ ከታየህ መፃፍ ጀምር።
@KasmaMultimedia
@KasmaMultimedia 19 күн бұрын
@@cherewudma6242 የኔ ሀሳብ ምን መሰለህ ኪያ ፊልም ልክ ሲጀምር አንድ አይነስውር ልጅ ከቤት ወጥቶ እስፖርት ሲሰራ ምናምን ነው። ከዛ ወደመሀል እየሄደ ታሪኩን ለሰዎች ሲናገር ይታያል። የኔ ጥያቄ፣ ስክሪፕቱ ! የቀደሞው ታሪክ እና የአሁኑ ታሪክ ለብቻ ነው ሚፃፈው ወይስ፣ ፊልሙ ላይ እንደምናየው ሲያወራ በመሀል የቀደመውን እያስገባን ከዛ የአሁኑን እየፃፍን ሊያወራ ሲል ደግሞ የቀደመውን እያልን ነው ምንፅፈው????
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 34 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
ليه كافكا مهم في الوجدان الأوروبي؟
19:44
Tarek Osman طارق عثمان
Рет қаралды 80 М.
new2024 music gurage song
5:19
Gechethiopia
Рет қаралды 1,9 М.
أنا وحيد في الدنيا! | جان جاك روسو
24:50
mamoun olimat
Рет қаралды 3,7 М.
Listen to This Once and Never Be Angry Again! | Buddhism
22:05
Silent Strength
Рет қаралды 1,2 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 34 МЛН