የታዋቂው ሙዚቀኛ ኤኮን ሚስት ሮዚና ለአባ ሰርፕራይዝ አላት ምን ይሆን?

  Рет қаралды 25,130

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
በ ZELLE OR CASHAPP +1615 521 7354 ልጅ ቢኒ 1000454437229 churchura kidus rufael be/n 0913952856 የኮሚቴ ስልክ
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
ቢኒዬ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ የልብክን መሻት ይሙላልክ እባክህ ወንድሜ ፈጣሪ የተረሱ አባቶችን የተረሱ አቢያተ ክርስቲያኖችን በአንተ ላይ አድሮ ስራ ሊሰራ ፈልጎአል እና ብርታትን ጥንካሬን ትእግስትን ይስጥክ ጠንክረክ ይበልጥ የገጠር ቤተክርስቲያን ላይ እንድትሰራ ያድርግክ በእዉነት ሁሌም በልቤ የገጠር ቤተክርስቲያን ያሉበት ደረጃ አስታዋሽ አተዉ ብዙ የተረሱ አቢያተ ክርስቲያኖች አሉ ማንም የማያያቸዉ ቢኒዬ ጠንክርልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ መላኩእ ኦራፈኤል ይጠብቅሕ እግዚሐብኤር በልጆች ይባርክሕ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
አባታችን ፍጣሬ እዴሜቸውን ያርዝምልን🙏🙏
@hamgf1951
@hamgf1951 2 жыл бұрын
ልጅ ቢን እግዚአብሔር ይስጥህ
@ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ
@ኤሎሄኤሎሄ-ፐ5ዠ 2 жыл бұрын
እባክህቢኒ እናታችን ወሎ ተዘግታለች እባክ ድረስላት
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም መልካሙን ዜና ያሰማችሁ ደስ ይላል አይዝዎት አባታችን
@የሸገሯቀበጥነኝ
@የሸገሯቀበጥነኝ 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ውዴ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
የሸገሯየ አለሽ እንዴ
@የሸገሯቀበጥነኝ
@የሸገሯቀበጥነኝ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 አለሁ ባባየ ❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@የሸገሯቀበጥነኝ ኧረ ኑሪልኝ እህቴ መልካም መኖር 💚💛❤️ የነገ ሰው ይበለን የምኝታ ሰአት ነው ቻው መልካም አዳር
@የሸገሯቀበጥነኝ
@የሸገሯቀበጥነኝ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 ቻው ያልኩሁን እያሰብክበት😀💛💛
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እስከልጆችሺ እስከ ባልሺ ይጠብቃችሁ እንዲሁም ሌሉች በረከት የተካፈላችሁ እመብርሀን ትስጣችሁ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
💚💛❤️ የሚያምርምን ኦርቶዶክሳውያን እንደዚህ ስንተባበር ገና ብዙ ቤተክርስቲያኖችን ማንፀ እና እንደዚህ አይነት ካህናት አባቶቻችንን እንባ ማበስና የተሰበረ ልብን መጠገን እንችላለን አባታችን እንኳን ደስ አሎት ደግሞ የተመኙት ቤተክርስቲያን አልቆ ተመርቆ በዛ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማገልገል እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን 💚💛❤️🌺🌹💐🌼🌷☘️🌻🌸
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ እህቴ በወጣው የበለጠ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ቢኒ እናመሰግናለን።
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚሐብኤር እንኳን እንባዎትን አበሶሎት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሮዚ ተባረኪ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ እኔም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ አባታችን በረከትዎ ዬድረሰኝ🤲🤲 ቢኒ ተባረክ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቢኒ እግዜአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል ከነመላው ቤተሰብህ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገረ ለፈጠሪን አምላክችን ምስጋና ይድረሰው በጣምነው ደስ የሚለው። ለሰጠሁሉም አብዝቶ ይስጥልን ልጅ ቢኒ ተባርክ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
ወይኔ መጀመርያ እንኳን አደረሳችሁ ቆየ እምለውአይይይይ። እሩጨ ወደ መፃፍ ኮሚትህጀ ወድማችን እንዲሁም ሌሉች ወገኖቸ እንኳን አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ብአል
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 жыл бұрын
ሮዝየ የኔ ልዕልት ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
@የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
@የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ 2 жыл бұрын
ሮዚ እግዝሀቤር ይባርክሽ አንቺ ለሚልየኖች ምሳሌ ነሽ ውበትሽ የውስጥምየውጭም ነው
@yeneworkhunegnaw162
@yeneworkhunegnaw162 2 жыл бұрын
ተባረኪ ፀዳለ ማርያም ሁላችሁም በውጭ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ፡ተባረኩ ፡፡
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ሮዝዬ እግዚያብሔር ከነባልሽ ከነልጆችሽ ይባርክሽ🤲🏿🙏🏿🥰🥰🥰
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በወጣበት ብሰጪ ብሰጪ የማያልቅ በረከት ይስጥሽ
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጄችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ቸሩ ፈጣሪ ቢንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ፡ አባታችን ይፍቱን በፀሎቶት ያስቡን🙏🙏🙏 ሮዚና እህታችን ካለሽ ላይ ቤተክርስቲያንን እንዳሰብሻት ፈጣሪ በበረከት ቤትሽን ይሙላ እህቴ ረድኤት በረከቱን ይስጥሽ ፀጋውን ያድልሽ ዝና ሀብት ልብሽን በኩራት ሳይሞላዉ ቤተክርስቲያንን እንድታስቢ ያደረገሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፡፡አንዳንድ አጉል ፃድቃን ነን ብላቹ የራሳቹን ሀጢያት ማየት ሳትችሉ ስለ ሮዚና ምንም የማለት ሞራልም ብቃትም የላቹም ፈጣሪ የልባችንን ንፅህና ነው የሚያየው እራሳቹን መርምሩ በዚህ የበረከት ስራ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ ፈጣሪ ቤታቹን በበረከት ይሙላ አባታችንን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር ይስጣቸው
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የአባታችን እንባ እንዲህ ሳይውል ሳያድር ታብሶ ማየት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህታችን ፈጣሪ ከእነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ አባን በፀሎት አስቡን እድሜ።ይስጥልን
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 2 жыл бұрын
ሀፍተ ስጋ ሀፍተ ነፍስ የሰጣትን ዛሬ አየሁ በግሌ ብዙ የሚሳካላችው ሰወች ባብዛኛው ምድራዊ ብቻ ናቸው ይህች ግን ሁሉንም አማልቶ የሰጣት ነው እግዛብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ በፀሎት እስቡን እህታችን እውነት መላ ቤተስብሽን ይጠብቅልን ቢኒፈጣሪእምላክ ይጠብቀልን ተባረኩ
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ወንድማችን ልጅ ቢኒ እመ አምላክ የአባቶቻችንን ትልቅ እድሜና ጤናን ትስጥልን ቢኒ እኔም እህተ ገብርኤል ከሳኡዲ አረቢያ የአቅሜን አሰጣለሁኝ በወቅቱ አላየሁኝም ነበር
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሲዘምሩ እንዴት አንጀቴን በሉኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላባታችን
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 2 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል በጣም እጅግ ደስ ይላል ቢኒየ ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን ከበረከቱ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በስዎች ላይ አድሮ ይናገራል ይባርከል ያዝናል ስላምንም ይናገራል አባ በረከቱዎ ይድርሰን እድሜ ጤናም ይስጥዎ 🙏🏼
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ልብህ ንጹ ነዉ ቢኒዬ ልብስህን ብቻ ሳይሆን ሁለንተናህን አምላክ ያዉቃል ሰዉ ግን አቋምህን አለባበስህን ነው የሚያየዉ እና አይዞን ብርቱና ጠንካራ ሰው ነህ
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
እሮዝዬ የኔ ሀገር ወዳድ እግዚሀብሄር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እስከባለቤትሽ ኤኮን ከሙሉ ጤናጋ እድሜ ይስጣችሁ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር መልካም ሴት ነሽ በእውነት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
አሜን ! አሜን ! አሜን ! አባ ይፍቱን ይባርኩን ! ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenamare2628
@helenamare2628 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሚዬና ጤና ይስጦት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
አሜን ! አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሚዬና ጤና ይስጦት። ዝማሬ መልአክት ያሰማንል።
@wessenliben7656
@wessenliben7656 2 жыл бұрын
መመረጥ ነዉ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እግዚአብሄር ይስጥሽ ቆንጆ
@tesfabear7885
@tesfabear7885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@getahuntadese286
@getahuntadese286 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በርከቶ ይድርስን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 2 жыл бұрын
ቢንዬ በጣም እድለኛ ነህ ልዚህ ተግባር መመረጥህ እናመስግናለን
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባ በገንዘባቹ ጋደኞቻቹ አድርጉ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ
@wondwosenzdawro8703
@wondwosenzdawro8703 2 жыл бұрын
ይህንን ቪዲዮ የሰራ ምንቴ፣ ያስተባበረ ተስፍሽ ፣ አባታችን ከሁሉ በላይ ደግሞ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ። ዳውሮ ውስጥ ከሚገኙ ቢያንስ ከ60 በላይ አብያተክርስቲያናት በዚህ ዓይነት መከራና ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ። ይህች ቤተ/ን ከእነዚያ ውስጥ አንዷ ናት። እግዚአብሔር ከወላ ቅ/ሚካኤል ቤተ/ን ቀጥሎ ለተአምራት የመረጣት። ይህንን መከራ የተመለከተ ጌታ ጊዜው የደረሰ ይመስላል። ከሁሉ በላይ የህዝቡን የዋህነትንና ቅንነትን ያየ እግዚአብሔር አንድ ቀን ከዚህ በበለጠ ብርሃንን እንደሚያበራ እምነቴ ሙሉ ነው። ሁሉ ረስቶናል ቤተክህነትም በጨለማ ውስጥ አስገብተው ቆልፈውብናል፣ አባቶችም መንጋውን ለተኩላ ሜዳ ላይ በትነዋል፤ እግዚአብሔር ግን መንገድ አለውና በአንድ ትንሽ ብላቴና በልጅ ቢኒያም የጨለማውን ቀልፍ ሰብሮ እያሳየን ነው። አዎ ዛሬም በጨለማ ውስጥ ላለ ህዝብ ብርሃን እንደምያበራለት ቃሉ ታማኝ ነው። ተስፋ አለኝ። ወንድሜ የዳውሮ ምእመናን መከራን የቤተ/ኗን ጉስቅልናን በብዙ መልኩ ለዓለም እንደምታሳይ ተስፋ አደርጋለሁ። እሱ ጉልበት ይሁንልክ። እህቴም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ተባረኩ ሁላችሁም
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 жыл бұрын
በረካተችሁ ይድረሰን አባ ይፍቱን ይብርኩን
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔም አስካለ ማርያም በጸሎት ያስቡዝኝ
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አባይዬ ድምጸ መረዋ ኖት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል🔶🇪🇹
@abebecherku978
@abebecherku978 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አሎት በረከቶት ይድረሰን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባይ አሜን ይፉን አባታችን እመ ብርሃን ረጅም እድሜና ጤናዎትን ከልጇ ታሰጥልን አሜን
@hanamerkeb8896
@hanamerkeb8896 2 жыл бұрын
እመቤቴ ፀጋ ትስጥሽ የነብስ ዋጋ ያድርግልሽ ልጆችሽን በደሙ ይሸፍንልሽ መዳኒያለም
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ቢኒ ይህ ነው የፅድቅ ስራ እባካችሁ አዲስ አበባ ያላችሁ እደዚህ ትንሽ የተዘጉ እቤተክህነቶችን እኑ
@Ethiopia-rh8wu
@Ethiopia-rh8wu 2 жыл бұрын
ሮዚ ሕግዝዓብኤር ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@workaketema2144
@workaketema2144 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መስገን ቢኒያም ሞል ደማችን እግዚአብሄር እንዲ እድሜ ጤና የሂስ ጠለላ እግዚአብሔር ባንክ
@tewahedokedst530
@tewahedokedst530 2 жыл бұрын
ቢኒ እግዚሐብህር ይባርከህ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
አባቴ፣ በረከትዎ ይድረሰን፣።
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደስ አለሆት በረከትዎ ይድረሰን፤ እህታችን ፀዳለ ማርያም፣ ሰይፈ ሚካሄል፣ ዙፈነ ገብርሄል ከነቤተሰብሽ አምላከ ቅዱሳን በበረከቱ በፍፁም ፍቅሩ ይጠብቅሽ ዘመንስ ዘርስ ይባረክ፤ እኛ የተዋህዶ አማኞች የተዋህዶ ጉዳይ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ያንገበግበናል፡፡
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እህታችን ከሜሪላን የደዉሉ እህታችን ቅዱስ ሩፋኤል ከደ ቤተሰቦች ይጠብቁሽ እማ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
የኔ ድንቅ ሴት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልእልልልልልልልል ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን። እምባን ከአይን አብሳለሁ ሲል እኮ፣ በህያዉ ቃሉ አትሞ ነዉ።
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
ቢኒም እግዚሀብሄር ይስጥክ መልካም ወንድም በእውነት
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቢኒ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥክ!
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ምርጥ ክርስቲያኑ ነሺ
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 2 жыл бұрын
ሮዝዪ ተባረኪ እግዚአብሔር ይመስገን ኤኮንም ይመርቁት ለነገሩ እሱ አዴ ተመርቋል
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 жыл бұрын
ታዋቂ ስለ ሆነ ነው የተመረቀው ወይስ በሀብቱ ክክክክ
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቢኒዬ መልካም ሰው ❤🙏ክበርልን❤
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን አሜን ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 2 жыл бұрын
ጎብዝ የኔ እናት የምትገርም ሴት ❤️❤️❤️❤️
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😍🙏🙏🙏
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እሺ ቢኒ እሺ ኪዳነ ምህረት ክብር ትስጥህ
@-theyouthoforthodox3907
@-theyouthoforthodox3907 2 жыл бұрын
ቢኒ አርኪቴክቸራል ዲዛይን ለኔ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል። የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ብታሳትፈኝ። እኔ አርክቴክት ነኝ። የሚሆን ከሆነ በኮመንት መልስልኝ
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 2 жыл бұрын
በስልኩ አውራው
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
አይዞት አባዬእናግዞታለን🔶🕯🇪🇹🙌
@hiwottesfaye745
@hiwottesfaye745 2 жыл бұрын
ቢኒ እ/ር ይባርክህ በርታ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቢኒ
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 2 жыл бұрын
Our sister Rozina God bless you and your family thank you so much 🙏
@lullitwoube9997
@lullitwoube9997 2 жыл бұрын
በቅዱስ ሩፋኤል ተባረኩ መጨረሻውን ያሳምርልን
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
በስመአብ ኦርቶዶክስ እንዲህ ስንተባበር ነው ደስ የሚለው ለተሳተፋቹሁ የነብስ ዋጋ ይሁንላቹሁ
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 2 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ እንዴት አንጀት ይበላል ንግግራቸው ወይ አባቴ ለቤተክርስቲያን ያሎት ጭንቀት እንዴት ደስ ይላል አባቴ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እህቴ አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ወንድሜ ቢኒም እግዚአብሔር ይባርክክ
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመላው ቤተሰብሽ እቅፍ ድጋፍ አድርጎ ያኑርሽ እህቴ ሩፋኤል ከቤትሽ አይለይ
@mestawettadesse4941
@mestawettadesse4941 2 жыл бұрын
Rozi 🙏🙏🙏🙏
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ ምን አይነት አባት ናቸው ነቂናቸው በእውነት በሳቅ ፈነደቅሁኝ
@banchiayehubekele5263
@banchiayehubekele5263 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅልን ።
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
ተመስገን እኔም ቃሌነዉ እግዛብሄር ይፈፅምልን
@hanamerkeb8896
@hanamerkeb8896 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ከሜርላንድ ላንቺ ቅ/ሩፋልኤ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሰ ጤና ይስጥሽ
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ያልፈቀደለት እንደዚህ ማድረግ አይችልም እና ስንት ሶው ቢኖረኝ ብሎ የተሰቃየ ነበር እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አድርጎ የረዳቾው ይክበር ይመስገን
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
እዳዉ እግዛብሄር ዲግልማራም የልብሺን መሻት ይፈፅምልሺ እህቴ በደስታያ በሳቅ ከነመላቤተሰብሺ ዘሠናቺሁ የተባረከይሁን ከክፉነገር ይጠብቅሺ እህቴ እዲሜዘመንሺይ የደስታይሁን ሀገራቺነን ሰላምያዲርግልን
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 2 жыл бұрын
ቢኒ እንዴት ታድለሃል መመረጥ ነው እመብርሃን ከእቅፍህ አታውጣህ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔ ያቆይልን
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
እሮዚና የኔ ቅን አስለቀስሽኝ በደስታ😭😭😭😭
@edenkonjo3277
@edenkonjo3277 2 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እነዚህ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተሰገሰጉትን መናፍቃን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@tgtube7361
@tgtube7361 2 жыл бұрын
ቢኒ, አንዳንዴ በጥልቀት ስለ እግዚአብሔር አሰራር እንጠንቀቅ ሁላቺንም ሃጥያተኞች ነን ግን ኤኮን ማን ነው? ስንትስ ምስቶች አሉ? ሮዝናስ ማን ናት? The real housewife of Atlanta ተዋንይ ናት እና ቢንዬ, ንጉስ ዳዊትን ለምንድን ነው ቤቱን እንዳይሰራ የከለከለው??? ይህች ሰው ለኤኮን 5ኛ ሚስቱ ነች!! ሙስልም ናት?? ምንድን ናት? እንደ እኔ አመለካከት እንድዝህ አይነት ቅድስና የጎደልውን ልገሳ ቢቀር መልካም ነው እየፍረድኩ ሳይሆን ለቤተክርስቲያን መከራዋ ያበዝዋል በማልት ነው:: እኔም በይቅርታው ምህረት የዳኑኩ ነኝና በቱ የተቀደሰ እንዲህን በቅድስና ቢሆን ብየ ካማሰብ ነው:: አሁን ሰዎች ላይ መስራት ብቀድምና ክርስቲያናውን በደንብ እንዲገባው ቢደረግ , እግዚአብሔር መጀመሪያ እሱዋን እንጅ ልገሳዋ የሚገደው አይመስልኝ:: አሁን ላይታወቀን ይችላል እንደ ኤኮን ተግማምቶ የሚያገማ ሰው የለም:: ሰቶችን እንደ እቃ የሚሰበስብ ሰው ነው:: ሰቱም ገንዘብ ካየ ከርስቶስ ምኑ ነው:: ወንድም አለም የምታድርገውን እያከብርኩ እንዲው ለማስተዋል ይጠቅማል ብየ ነው:: ይገባኛል የቤተክርስቲያኑ ያለበት ሁነታ ያሳዝናል ቢሆንም ስራእቱን በጠበቀ ቢሆን ለማለት ነው!
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ
@kokobe1457
@kokobe1457 2 жыл бұрын
ይሰማል ልጅ ቢኒ
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እንደምን አመሳቹ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገኝ ለሰጡት ለመስጠት ቃል ለገቡት ሁሉ የወጣዉን ይተካላቹ የኔፍስ ዋጋ ያድርግልቹ ሁላችንም የቅዱስ ኡሩፋኤል ቤተክርስትያት እንስራ ልብን ይነካልና እንበረታ የእዉነት በደቡብ በተላይ ዳዉሮ ብዙ የተጎዱ ቤተክርስትያን አለ እባካቹ የተዋህዶ ልጆች ወደ ገጠሩ እንመልከት ክንዶ ድዳይ የምባልቤት የተክለ ሀይማኖት ቤተክርስትያን አስር አመት ሙሎ ታቦት የለ ነዋይተ ቅዱሳት የለምና ይህ ጅማር መሆን አለበት የኔ መልእክተ ነዉ
@sabagebremariam7095
@sabagebremariam7095 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ጥያቄ አለኝ ዘፋኝ እና ለቤተክርስቲያን የሚደረገው የበረከት ስራ ? የትኛው ይቀድማል? በንሰሃ መመለስ(ከዘፈን ህይወት) ወይስ በዘፈን እና በዘፋኝነት የሚመጣውን ገንዘብ ከእግዚአብሔር ቤት ጋር መቀላቀል? በእርግጥ የቤተሰቡን መንፈሳዊ ህይወት የማውቀው ነገር የለም ግን ለተመልካች ጎልቶ የሚታየው በዘፈን የመጣ ገንዘብ ለእግዚአብሔር ቤት ? ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው ?
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያአሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እሺ እልካለው እማምላክ ትርዳኝ
@maseimesi8506
@maseimesi8506 2 жыл бұрын
ስላም
@lijalemtesfaye5782
@lijalemtesfaye5782 2 жыл бұрын
ሮዚና እህታችን ካለሽ ላይ ቤተ ክርስቲያንን እንዳሰብሻት ፈጣሪ በበረከት ቤትሽን ይባርክልሽ::
@samrawtgad2430
@samrawtgad2430 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tube9884
@tube9884 2 жыл бұрын
Bless your heart Rozi m, and for all of you who participated in this donation.
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 2 жыл бұрын
ተባረኩ ሮዚዬ ታባረኪ❤️✝️✝️🥰
@asiaa4821
@asiaa4821 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yoditezemen151
@yoditezemen151 2 жыл бұрын
tebarke lije bini
@maryy852
@maryy852 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይመሥገን
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wubebizu2841
@wubebizu2841 2 жыл бұрын
Kerestenane eyenorke new tebareke
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
አቦ የድሬ ሰው! እውነትም ፈታ ያሉ ሰዎች!
1:05:00
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 661 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН