ፀጉሬ ደረቀ ተበጣጠሰ መንታ ማለት ቀረ ይሄን ባለማረጌ ቆጨኝ / best hair Grease help your hair

  Рет қаралды 1,304,855

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 400
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይቭ ላይ ለውጡን አይታችሁ መርጣችሁ ተጠቀሙበት ሰላም ለሀገራችን❤️❤️❤️ ሱቅ ለማታገኙ የአማዞን የገዛሁበትን ሊንክ ለጠየቃችሁ amzn.to/3sqzMtT
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Crstina246
@Crstina246 2 жыл бұрын
መስኪ ፎቶውን አስቀምጪልን
@azenegasere1509
@azenegasere1509 2 жыл бұрын
መሥኪ ፎቶውን አሥቀምጭልን
@zahraabilliezahraahamdoun1250
@zahraabilliezahraahamdoun1250 2 жыл бұрын
Fotowin asikemichilin mamaye
@zahraabilliezahraahamdoun1250
@zahraabilliezahraahamdoun1250 2 жыл бұрын
Fotowun latifilin
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 2 жыл бұрын
እዴት ነሽ ልጄ ጎበዝ በርቺ ብሉ ማጂክ በጣም ቆጆ ነው እኔ ሁለተ አመት ሆነኝ በጣም ምርጥ ነው የ55 አመት እድሜ ተከታይሽ ነኝ አመሰግናለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤️🌸❤️🌸❤️🌸❤️
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 2 жыл бұрын
@@meskitube16 አሜን አሜን አሜን
@رحيمهمحمد-ك7ج
@رحيمهمحمد-ك7ج 2 жыл бұрын
@@meskitube16 መስኪ እዴት ነሽ ነይላ የት አርገሻት ነው ደህናናት ሳሚልኝ ነይላን
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@رحيمهمحمد-ك7ج ከ አጎቶችዋ ጋር እየተጫወተች ነበር በረዶ ላይ ሸርታቴ ደና ይዘውልኝ ነበር😄😍
@lolomarket7368
@lolomarket7368 2 жыл бұрын
ሰላሙእህት ዋጋውስትነው በሳውዲ መለሺልኘሁቢ
@hanisahayradin3087
@hanisahayradin3087 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሺ እገዛለሁ በነገራችን ላይ እውነት ነው የምልሽ ያንቺን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ ቦሃላ ፀጉሬ ተመልሶልኛል አልሀምዱሊላህ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይለኛል በርቺ
@YesuneshGashwe
@YesuneshGashwe Жыл бұрын
ልክ ነሽ የልጄ ፀጉር በጣም እረጅምና ብዛት አለው እሱን ነው ከቅርብ ግዚ ጀምሮ የምቀባት በጣም ለሰለሰ ቆንጆ ነው ተባረኬ
@MikaelFite
@MikaelFite 9 ай бұрын
Yetebetatesenew tegure
@MikaelFite
@MikaelFite 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 2 жыл бұрын
በህክምና የሚመከረው በተቻለ መጠን የተለያዩ ምግቦችን መመገብእና ከተለያዩ ምግቦች vitamin ማግኘት ነው ለምሳሌ vitamin D በጥሩ ሁኔታ የሚገኘው ከእንቁላል ሳልሞን እንዲሁም ከወተት mostly calcium ሲሆን ይሄ ደግሞ ለአጥንታችን ከፍተኛ ጠቀሚታ አለው።vitamin d የሚገኝባቸው ምግቦች ከአትክልትም ከስጋ ዘሮች ብዙ ናቸው እነዚህን ለምሳሌነት አነሳናቸው እንጂ። vitamin C mostly ከብርቱካን ከሎሚ ነው ይሄ ደግሞ ለ immune system strong እንዲሆን እንደዚሁም ለቆዳ ጤና ይጠቅማል ስለዚህ የተሟላ ምግብ የማታገኙ ሰዎች ከዶክተሮች ጋር በመመካከር multivitamin መውሰድ ይቻላል ምንም አይነት መድሃኒት ከመውሰዳችን በፌት ጥንቃቄዎች ሊደረጉ ይገባል ሌላ ጌዜ በሰፌው ሰለ vitamin ጥቅምና ጉዳት አቀርባለሁ ዘማሪት ሲስተር ማሕሌት ብርሃኑ USA
@abaydiriba2075
@abaydiriba2075 2 жыл бұрын
Blue magic tetakimalew.gin lane lewut yelawum endet gin? kee fitlafitu betam alkuwal betam
@bbdone7805
@bbdone7805 2 жыл бұрын
vitamin D ከወተት አይገኝም።
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@dfghhuff9797
@dfghhuff9797 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@abaydiriba2075 ☀️Wede Doctor hedesh le *Thyroid ye dem mermera teyekachew. Medhanitun setewesji le tseguresh yeredashal. Wey lella mekenyat yehonal ende *Alopecia or *Psoriasis Doctor ga temermeri ena meftehe yenoral. Goodluck! 👍
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ብዙውን ግዜ ሀበሻው አይዋጥለትም ስለ ቫይታሚ ዲ በፊት እኔንም ጨምሮ የቫይታሚን ዲ እጥረት በተለይ ኢሮፕ ውስጥ ለሚኖረው ትልቅ ችግር ነው ጭንቀት ያመጣል የሀሳብ መዛባት ያመጣል ከባድ ድብርት ያመጣል ይህን የምታነቡ በተለይ ኢውሮፕ ያላችሁ ከፀጉራችሁ ጤንነት የበለጠ ትኩረት ስጡት በደም ምርመራ ወዲያው ይታወቃል ቫይታሚን መውሰዱ ይመረጣል መስኪ ጉዳዩን ካነሳሽው ላይቀር ብዬ ነው እኮ
@emebetmengistu9829
@emebetmengistu9829 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከ30 አመት በላይ ተጠቅሜዋለሁ ጠቅሞኛል ።
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 жыл бұрын
የኔ ልበ ቅን መስኪ ምን ብዬ እንደምገልፅሽ አላውቅም!! ከልብሽ ስው ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልሽ !! ናይላን በጥበብ ሞገሱ ያሳድግልሽ!!
@mebratbirhanie4803
@mebratbirhanie4803 2 жыл бұрын
ነጩ ግን ለራስ ቅል ይላል በጣም አመሰግናለሁ
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን መስኪ ስወድሽ።እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፉም ግን ላይክ አርጌ ነው ምወጣው ካዳመጥኩ በኋላ ነገር ግን የምታሳይን ውህዶችን በጣም ምርጥ ናቸው በርችልን እህታችን ።
@eyuelhailu9115
@eyuelhailu9115 9 ай бұрын
መስኪየ የኔ የዋህ በጣም መልካም ልጅ ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በጣም ደግ ነሽ ለጋደኛ የምትመች ነሽ❤
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
በቅርብ 300 ብር ነው የገዛሁት ነጩን አዲስ አበባ ለልጆቼ እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው ልክ ነሽ።
@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub
@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub 2 жыл бұрын
የትነው የሚገኘው ኢትዩጵያ አለ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
@@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub cosmotics bet ena super market tagegnialesh
@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub
@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub 2 жыл бұрын
@@FREEDOM_RT222 እሽ አመሠግናለሁ አድ አባባ ብቻ ነው የሚገኛው ሰም አለው
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 жыл бұрын
@@ኤልሳፍቅርእንጨዋወትYoutub blue magic
@tsehaywoldgiorgise2995
@tsehaywoldgiorgise2995 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ስነ ምግባርሽ ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ጥሩ ትምህርት ትሰጫለሽ
@Manalush-ix7ft
@Manalush-ix7ft 3 ай бұрын
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ ስስ ነው በጣም ስለነገርሺኝ አመሰግናለሁ
@meseretabebe8672
@meseretabebe8672 2 жыл бұрын
እውነትነው መስክይ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ እስከልጅሽ ኑሪልን
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 жыл бұрын
በእውነት ትለያለሽ! የምትወጃት ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን
@biaynshbiaynsh1089
@biaynshbiaynsh1089 2 күн бұрын
እጠቀመው አለሁ ተጠቅሜ አላቅም እኔ በጣም ነዉ እሜበጣጠሰው እሜነቀለው እሺ እህታችን እናመሰግናለን❤❤❤
@natan2117
@natan2117 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን ናይላን እግዚአብሔር ያሳድግልን ልጄ በጣም ትወድሻለች ያንቺን ቪዲዮ አሳይቻት ውህዶችን አልቀባም ትለኝ ነበር አሁን ግን ቀቢኝና አጥበሽ ፀጉሬን ስሪኝ ሳድግ እንደሷ እንዲሆንልኝ ትለኛለች ፀጉሯንም ስትሰራ ያንቺን ቪዲዮ እያየች ነው አሁን 5 ዓመቷ ነው
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 жыл бұрын
እኔ መስኪ በምሰራቸው ነገሮች ሙሉ እምነት አለኝ እናመሰግናለን 🌹😍😍
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Wow! That's the first time to see this kind of confidence on KZbin to hear that she swears by this product & she is a practical young lady. Love her honesty & I'm happy to try the product from her real experience she has shared on KZbin!! Most of KZbinrs are just fake, they come to make $ with no evidence of trying on themselves!! You're real & genius by trying on yourself first before you tell us to do it!! I salute you sweetie👍keep it up!!GBU😇
@ismiismi9199
@ismiismi9199 2 жыл бұрын
እኔ oosmo እና BERGAMOT OIL HAIR FOOD FORMULA ANTI- DANORUFF ናዉ ሚለዉ ሁሉም አንድ ነዉ ወይ እስቲ ንገሪኝ
@hiselam4518
@hiselam4518 9 ай бұрын
እኔም ያችን አይቼ እየተጠቀምኩት በጣም ቆንጆ ነው በጣም
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
መሰኪ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አለሁ አድጎልኛል 2 አመት ሆነኝ አንችን ማየት ከጀመርኩ ጸጉሬን ሳበጥር ሁሌ አንችን አስታውሳለሁ አዳዴ ምን እንደምልሽ ታውቂለሽ መስኪ 😁😁 መስክዬ የኔ ቆንጆ ጸጉሬ ይበልጥልሻል ጸጉርሽን አንች አስተምረሽኝ በለጥኩሽ እልሻለሁ 😁😀❤🌹😍🌹 ውድድ ነው የማደርግሽ እኅታለሜ❤
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
🥰😄😄🥰😘😘
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም እዳቺው ፀጉሬን ባበጠርኩ ቁጥር ነው የማነሳት እጅግ መልካም ሰው ናት
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 жыл бұрын
Wude endat tetakimash new ethiopia segeba emokrihalew araba ager almechagn bilogn
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
እኔ መሲክን ሳይ ጸጉሬን አነካካለሁ ያደገ ይመስለኛል የሷን ቪድዮ ስለየሁ ብቻ የመታሳየን ሁሉ ደስስ የሚል ነው 😍😍
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
አረ ጠላትሽ ድብን ይበል የኔ የዋህ💖በጣም አመሠግናለሁ💖
@FerewerkZerga
@FerewerkZerga 10 ай бұрын
መስኪያችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንገቴ ላይ የነበረ ፀጉር ወደ ወገቤ መጥቷል በጣም አመሠግናለሁ 😍😍😍😍😍😍
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
መስኪ በእውነት በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እድሜ ለአንቺ ለሞተው ፀጉሬ ትንሳኤ ሆንሽላት 💞💞💞ውድድድድድ
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂🙄እርሱ መላ
@yeshywogenhunegnaw2522
@yeshywogenhunegnaw2522 2 жыл бұрын
Hhhhai
@berukgmikale1576
@berukgmikale1576 Жыл бұрын
መስኪ ሰላምሽ ይብዛልሸ ሸበት ማጥቆሪያ ካለ ንገሪን
@rahelgetachew7743
@rahelgetachew7743 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ መስኪዬ አዲስ ገቢ ነኝ ግን ሰው ጋ አይሽ ነበር ለልጄ ያቡካዶውን ትሪትመንት በሳምንት በሳምንት እየቀባዃት በጣም አሪፍ ሆኖላታል ያዝመሪኖውም ቅባት በጣም ተስማምቷታል አመሰግንሻለው አሁን ሰብስክራይብ ስላረኩሽ እሳተፋለው
@Mezelenja
@Mezelenja 9 ай бұрын
You speak amharic like its music. Your way of speech is so pleasant ❤
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 2 жыл бұрын
ኣንደኛ ነኝ ለኮሜንት መስኪ እወድሻለው እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መስኪ የምትወዱ👍👍👍
@tsehaymillion4814
@tsehaymillion4814 2 жыл бұрын
Mitii.xoqq.men.makii
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
መስኪዬ አመሰግናለሁ እሞክረዋለው ቅባቱን🥰🥰
@אלזבט-ל6ה
@אלזבט-ל6ה 9 күн бұрын
መሰኪዬ የኔ ልዩ ልዩ እኮነሸ እኔም የ4አመት ልጄ ፀጉሯን ልክ እዳቺ እደምትቀቢው ማለት በርጥቡ ነው ምሰራት ቆዳዋን ፈሳሸ ፀጉሩን ደግሞ እደዚ እዳቺ ፀጉሯን እየከፈልኩ ጥግብ አድርጌ እየቀባሁ እምሰራት እና በዚ ዘዴ እና አረንጓዴው ብሉ ማጅክ መጠቀም የጀመርኩት በዚ ወቅት ውሰጥ ፀጉሯ በፍጥነት ነው ያደገላት ድርቅ አይልባትም ወዝ ይኖረዋል
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
እኔም ከወልማርት ነበር የገዛሁት የዛሪ 25 አመት ለኔ እጠቀመዉ ነበር አሁን ልጆቼ ይጠቀሙታል በጣም ጥሩ ነው
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh Жыл бұрын
ልጠቀመው እንደ እነረየተያያዘነው ፀጉሬ
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 2 жыл бұрын
ማስኪዬ እውነትም ማስቀናት አስቀናሽኝ 😂😂😂🙏🙏😍😍እናመሰግናለን ምንም ብንጠቀም ምንም ይሁን ይምንጠቀመው በደምብ መንከባከቡን ከልቻልንበት ጥቅም የላሁም በደምብ ፀጉራችን በንጠቀመው ቅባት መንከባከብ አለብን😍😍🙏🙏
@genettadesa3668
@genettadesa3668 2 жыл бұрын
አዎ ዉዴ ነጩ ሽታዉ ደስ አይልም
@lemlemjesus4910
@lemlemjesus4910 2 жыл бұрын
Mesi enye sudan now yalehu anchi aynet yemtteqemiyu aynet yelem
@AbebaTeshager
@AbebaTeshager 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አሁንም ቅን ልቦና የድልሸ እናመሰግንአለን❤
@luleyshmangus1921
@luleyshmangus1921 2 жыл бұрын
መስኪየ በጣም እወድሽላው የኤርትራ ልጅ ነይ ግን የኣቨካዶ እና ሙዝን እንቅላልን ና እርጎ 2 ኣመት ተጠቀሜ ኣለው ላኣንቺ ኣይቸ ነው ይገርማል ጸግረ በጣም ረጂም ሆንዋል የኮኮናት ቅባት ደሞ ይጠቀማለው በርቺ መስኪየ ኣመስግናለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@menenfiseha-fx8xd
@menenfiseha-fx8xd Жыл бұрын
በጣም የምንወድሽ ቅን ነሽ እግዚአብሔር ከነልልጅሽ እድሜ ይስጥሽ
@fevenfekadu4426
@fevenfekadu4426 Жыл бұрын
መስኪ የሄ ምትቀቢዩ ነገር በጣም ደስ ነው የምትይኝ
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
የኔ ማር ልጅሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤😘
@abaia8165
@abaia8165 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር ከጀመርኩት ጥር ላይ አመት ይሆነዊል ግን ምንም ለውጥ የለውም ስቦርሸው በጣም ይርግፋል ከስሩ ይነቃቀላል ምን እንድሆን አልገባኝም?
@lucyethiopia8604
@lucyethiopia8604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የፊለፊት ያለው ፀጉሪ በጣም የተሰባበረነው ቅባቱን መጠቀም እጀምራለሁ ስለምክርሽ ከልብ አመሰግናለሁ
@MezAfman-x1f
@MezAfman-x1f 8 ай бұрын
Thanks for your passion and helping others I can just tell the genuine love
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 2 жыл бұрын
ለውጥማ አለው ምርጥ ቅባት ነው!! እናመስግናለን እህታችን
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 2 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው ሳኡዲ ይገኛል
@fafikochatube1774
@fafikochatube1774 2 жыл бұрын
@@እትጌጣይቱ 87ሪያል ነው አማዞን ላይ
@zinezine6099
@zinezine6099 Жыл бұрын
ይቅርታ ቅባት ነው ኮንድሽነር ነው ሚለው ፁሁፉ እስኪ መልሱልኝ መጠቀም ፈልጌ ነበር
@vvvg788
@vvvg788 Жыл бұрын
​@@እትጌጣይቱnon 150
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
​@@zinezine6099ቅቤትነው
@mulukenassefa5945
@mulukenassefa5945 Жыл бұрын
የኔ ማር አትሙችብን ኑሬል እተቀባሽ ስምታሳይ ጥሩነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ቃላት ያጥረኞ እግዜያብሔር ልጆሽን ይባርክልሽ ያገገባሽ ታድሏል 25:
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 2 жыл бұрын
መስኪ ውድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ቆንጆ ግልፅነትሽ : ቀናነትሽ: በጣም ደስ ይላል :: እረ አትምይ እኔም እጠቀማዋልሁ አሪፍ ነው ::እውነትሽን ነው 💕💕💕💕💕💕👍👍👍
@Dasan-p2z
@Dasan-p2z 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሠላም ነው ❤️
@dammakadammaka6327
@dammakadammaka6327 2 жыл бұрын
Kbatu yet new yemigegnew emangnawm suk alende
@ظبكبكبمبكبكب
@ظبكبكبمبكبكب Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@BetselotYilma
@BetselotYilma Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም እጠቀመዋለው አሪፍ ለውጥ አግኝቼበታለው
@nardoskassu526
@nardoskassu526 2 жыл бұрын
መስኪ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ጸጉሬ እየደረቀ በተለይ ጫፉ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 2 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ውድ። ወይኔ እድለኛው ባልሽ ቀደመኝ እንጂ ለወንድሜ እጠልፍሽ ነበር😉😂 ይቅናልሽ፣ ተባረኪ
@LchiAbrhaley
@LchiAbrhaley 4 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ነው ምወዲሽ እከታተልሽ አለው እና ሰራዎችሽ በሙሉ እከታተላለው በጣም ነው የተመቹኝ
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ ተባረኪ ቅን ሰው ❤
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
Selam lanchi meski ene yagenehut gn the original new easy opening jar yemil gezahut tru new wey
@frehiywotephrem8784
@frehiywotephrem8784 Жыл бұрын
የልጄ ፀጉር እንዲያድግልኝ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም 1አመቷ ነው
@rutdemelash448
@rutdemelash448 2 жыл бұрын
አይ መስኪ ተፈጥሮ ያደለሽ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል! አንድ ቀን እግዚአብሔር ይከፍልሻል በርቺ ቆንጂዬ!
@aminanora1990
@aminanora1990 2 жыл бұрын
Essaa jirtaa
@habtamdese5886
@habtamdese5886 2 жыл бұрын
ለልጆች ይሆናል
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
ቻው እጅግ በጣም አመሰግናለው ስለ እኔ ጥያቄ ያለኛል ለሐጭር ፀጉር ማሰልጠኛ ብትሰጭ ደሰ ይላል ❤❤❤❤
@genetbacha6184
@genetbacha6184 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን መስኪ በጣም ነው የምከታተልሽ ።
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤
@lubabamohammed9808
@lubabamohammed9808 2 жыл бұрын
የት ነው እማገኛው
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙ ንገሪኝ እህቴ ፀጉሬ ረግፎ አለቀ
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي Жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት መስኪዬ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ከሶስት አመት በልጧኛል በፊት ፀጉሬ ብዙም አልነበረም አሁን ግን የሚያምር ፀጉር ይዣለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ብዛት የለዉም እያደገ ነበር ብዛት የለዉም ❤❤🙏🙏
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዚ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@remlayoutube9062
@remlayoutube9062 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ጠላትሽ መልካም ሰው ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ
@misalakebede
@misalakebede Жыл бұрын
ሰላም በጣም ነው የማደንቅሽ እህቴ እኔ ፀጉሬ ከሆነ ጊዜ በኋላ እየተነቃቀለ አስቸግሮኛል በጣም ብዙ ነበር መጠኑ አሁን ቀንሷል መፍትሄ ካለሽ ።
@ሎሚታደስyoutube-d5o
@ሎሚታደስyoutube-d5o 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ♥️🙏
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 2 жыл бұрын
ሰላም መሲ እናመሰግናለን እህት በትክክል ጠቃሚ ነው😍 💯✅
@salwbahdhdhd745
@salwbahdhdhd745 2 жыл бұрын
ተቀብተሽ ነው የምተይው እስኪ ንገሪኝ
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 жыл бұрын
በተለይ ለሐይ ፕሮሲቲ ፀጉር ምርጥ ነው ኢትዮጵያ ግን በመቶ እጥፍ ነው ሚሽጡት
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 2 жыл бұрын
@@salwbahdhdhd745 ሰላም እህት ተቀብተሽ መተዉ ትችይለሽ ማማየ😍
@umsaleh896
@umsaleh896 2 жыл бұрын
መስኪየ እኔ ለልጆቼ ከልጅነታቸወ እስከአሁን ቢጫወን ነወ እምጠቀመወ በጣም ቆንጆ ነው አሁን ስሚያዊወን እሞክረዋለወ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ❤️❤️❤️
@tinaydimtye8154
@tinaydimtye8154 2 жыл бұрын
እኔም ቢጫውን ነው እምጠቀም አሪፍ ነው
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 жыл бұрын
@@tinaydimtye8154 ውስጥውስጡን ብንቀባ ችግን አለው ማማዬ ?
@hawi1918
@hawi1918 2 жыл бұрын
መስኪ😍 እናመሰግናለን ሳኡዲ አረቢያ ጂዳ ያላችሁ የሚገኝበትን ጠቁሙኝ😊
@amenaal7090
@amenaal7090 2 жыл бұрын
ፍርማሴ አለ 11እርያል ነው
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 2 жыл бұрын
ፒያሳ 287 ብር አሉኝ ዋጋው ነው?
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 жыл бұрын
@@amenaal7090 አለ ?
@zebenayi9866
@zebenayi9866 2 жыл бұрын
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ Saudi Onlin cale negerun ?
@DanayitDanu-u7r
@DanayitDanu-u7r Жыл бұрын
Wda ena farmasi atw.kefgi new yalehut
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
እኔዬ ነጩን እየተጠቀምኩት ነው እናመሠግናለን የኔዬ ቆንጆዎ
@ሸዊትራያዩቲዩብ
@ሸዊትራያዩቲዩብ 2 жыл бұрын
ጠላትሸ ይሙት የኔ ውብ ሺ አመት ኑሪልን 😍😍😍😍
@aapp231
@aapp231 Жыл бұрын
እህቴ ፀጉሬ ልክ እንደ ወንድ ፂም ነው ሚረግፈው ግራ ገባኝ
@نواف-و2ك
@نواف-و2ك 11 ай бұрын
@mastewalbelay3761
@mastewalbelay3761 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆነዉ እኔም ልጀንም እቀባታለሁ
@menberekassa7961
@menberekassa7961 Жыл бұрын
hi meski am new here yes you are right vitamin D affected my hair and my hormone of course I did tested my hormone and it is true you are right , I like it
@elizabethtirfe2176
@elizabethtirfe2176 2 жыл бұрын
መስኪ ስላም ላንቺ ይሁን። ብሉማጂክን መጠቀም ከጀመርኩ ከአስር ዓመት በላይ ሆኖኛል። ዳክስ ነበር የምጠቀመው የሆነ ጊዜ ከውጭ ቅባት የሚመጣላት ሴት ሰጠችኝ ጀመርኩት ተስማምቶኝ እስከዛሬ እየተጠቀምኩበት አለሁ። አሁን ግን መሰባበሩ መበጣጠሱን ተይው እንዲያውም አቮካዶ ሙዝ አንቺ ያሳየሽንን መጠቀም ስጀምር ነው ትንሽ እየተሻለው መመጣው።
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 2 жыл бұрын
ከዳክስ ሚለው የነገር አለ ካለው ልግዛው ከሌለው ዳክሱን ልጠቀም
@sebleashagremiskire7889
@sebleashagremiskire7889 2 жыл бұрын
Dax lyunet alew
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዳዋ እህታችን😍
@abitamesfin4498
@abitamesfin4498 2 жыл бұрын
ማድያት እነጀመረኝ ነው መስኪ
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም ዋዉ አሪፋ ነው❤❤❤
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ ♥ አመሠግናለሁ !!
@amenamen1971
@amenamen1971 2 жыл бұрын
Meski - just an update for you and your followers. I bought the blue one today and surprisingly it is for hair and scalp which is different from what I searched and shared my comments before. So, it is best to read the labels regardless of the color. Thanks again!
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 жыл бұрын
Great!! I bought three of them the good thing is 3 of them we can apply it on hair and sclap .
@elsuteshome7661
@elsuteshome7661 2 жыл бұрын
Is it in Addis ..where did you buy it
@heavenshigut7731
@heavenshigut7731 2 жыл бұрын
@@elsuteshome7661 I heard you can get at the cosmetics shop intron of st.giorgis church or next to piassa famous baklava house
@AlemEthopia
@AlemEthopia 10 ай бұрын
ውዴ እንዴት ነሽ በእውነት ከብዙ ግዜ ቦሃላም ብሆን ምስገናዬ ለድርስልሽ ውዴ ከአንቺ መጨረሻ ተነስቼ ከአንቺ ፀጉር በልጦ ተግኝቶዋል አመስግናለሁ በጣም አሁን የኔ ፀጉር ዋጋቤ ላይ ደርሶዋል በፊት ትንሽ ከጆሮ ላይ ነበር❤❤❤❤❤❤❤አምፕስግናለሁ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
I recently switched from oils to hair grease like this one i used the DAX brand and I have to say that it’s been good for my hair. I had a horrible hair shedding as a result of breastfeeding but now I’m seeing positive results. 😀😀
@maskimaski474
@maskimaski474 2 жыл бұрын
hi meski
@maskimaski474
@maskimaski474 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@meazamitke4217
@meazamitke4217 2 жыл бұрын
Y Walmart allcu 2 dolar
@eneyeabebawu7061
@eneyeabebawu7061 2 жыл бұрын
እኔ እፈልገዋለው ከየት ላግኘው ያለውት እስራኤል ነው ያለውት መጠቅለያውንም በናትሽ የማገኝበትን ንገሪኝ
@dfghhuff9797
@dfghhuff9797 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@betyydagimaw6580
@betyydagimaw6580 2 жыл бұрын
ስወድሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@Vip55-gm6vz
@Vip55-gm6vz Жыл бұрын
ኮሜትየመጀመሪያነኝ መሲየ በጣምነዉ ምወድሽ ፀጉሬበጣም ደረቅነዉሞክሬዉ እማመሠግንሽ ያድርገኝማር
@Gufh-cn2mp
@Gufh-cn2mp Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ🥰🥰
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 2 жыл бұрын
አትሙችብን የኔ ቅን እናመሰግናለን የምር ቅን ልብ ነው ያለሽ ሽ አመት ኑሪ ከልጂሽ ጋር
@rahel-we2rd
@rahel-we2rd Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ሪች ነኝ ጥሩ ነገር እየሰራሽ ነው በስልኬ ብደውይልኝ ደስ ይለኛል ❤
@edentesfazeghi7999
@edentesfazeghi7999 2 жыл бұрын
Hi Meski! Thank you so much 🙏❤
@askaleworksimretu4179
@askaleworksimretu4179 2 жыл бұрын
yene konjo atmuche
@Tsedi2112
@Tsedi2112 2 жыл бұрын
አረንጓዴው እኮ hair&scalp ይላል ያ ማለት ለፀጉር እና ለፀጉር ቆዳ ማለት ነው ስለዛ አረንጓዴው ለፀጉርና ለቆዳ ይሆናል
@maraiamaa2209
@maraiamaa2209 Жыл бұрын
የትኛው ይሻላል ማሬ. እረንጋዴ ወይስ. ስማያዊ መልሽልኝ ፕሊስ
@henokaraia
@henokaraia Ай бұрын
Thank you, you’re right Amazon is $20 God bless you I will try
@ethiopiay1219
@ethiopiay1219 2 жыл бұрын
መስኪ እመቤቴን ሳይሽ ገና እስቃለሁ በጣም እወድሻለሁ እውነት
@እሙሂበቱላህ-ጸ1መ
@እሙሂበቱላህ-ጸ1መ 2 жыл бұрын
መስኪየ የናይላየ እናት መልካም ሰውን ኑሪልን 💋🌷
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ 2 жыл бұрын
እንዛመድ ማር በቅንነት
@SikoSillo-dk5wm
@SikoSillo-dk5wm 8 ай бұрын
መሥኪየ ስነምግባርሸን በጣም ነው የወድልሸ ኑሪልን ለቤትሸ አዲሥ ነኝ ለደቀቀ ፀጉር መፍትሔ ካለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
አህለን እህት እኔ በጣምነው እምከታተልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ፀጉር እኳ እቢ ብሏል
@ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ
@ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ Жыл бұрын
😂😂😂😂 ለምን ክክክክ
@Hannakidsdaycare
@Hannakidsdaycare 2 жыл бұрын
የኔ ደግ መሰኪ ገዛሁት thanks 🙏
@edenvip3335
@edenvip3335 2 жыл бұрын
የትገዛሽው እማ ሣውዲ ይኖራል
@RedeatMolla-h4n
@RedeatMolla-h4n 4 ай бұрын
Snt bri gezashwu
@Gdjj-v2e
@Gdjj-v2e 3 ай бұрын
​@@edenvip3335አዎ ሳዉዲ 50 ብር ነዉ ሱቅላይ
@MegabayMegaby
@MegabayMegaby 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግን አለን እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fanano836
@fanano836 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እሰር ቤት ላሉ ወገኖቻችን በረሀብ በበሺታ አለቁ
@addislife9502
@addislife9502 2 жыл бұрын
የት አየካቸው?? ያለቁትን ቆጥረካቸዋል???🤔🤔🤔
@احمداحمد-ع1ض8ذ
@احمداحمد-ع1ض8ذ Жыл бұрын
ሣህህህህ 😢😢😢😢😢😢💔💔
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx Жыл бұрын
60
@EdilDaneil
@EdilDaneil 6 ай бұрын
በጣም ሐረፍ ነው
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 жыл бұрын
መስኪዪ ከአንቺ ጋር ለፍቼ ያበዛሁትን ፀጉሬን ቀለም ተቀባሁት እና የዳሜጁን ነገር እኔንጃ እና ስለቅባት እያሰብኩ መጣሽልኝ
@ምህረትአበረ
@ምህረትአበረ 2 жыл бұрын
ቆዳችን ቢነካስ
@mimimulugefaYirga-cd6fb
@mimimulugefaYirga-cd6fb Жыл бұрын
Mesiye anichi liyu nesh ene hulum yisimamagnl tekimognl kanichi wochi yelela tetekime alakim tebareki
@selamawittato4773
@selamawittato4773 2 жыл бұрын
Thank you i was using zenete because I am tired to buy different kind of oil or wax , but now this blue magic hopefully it will work for me too Thanks
@muludolebo244
@muludolebo244 2 жыл бұрын
መሰኪ ቆንጆ አንችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ ምን ልበሺ በጠም ተለወጦል እግዚአብሔር ይባረክሺ ግንአንች ፀጉርሺን እንደ ድሮ ተከባከቢዉ
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስኪ እንጠቀማለን
@SalamTeka-so6fn
@SalamTeka-so6fn 10 ай бұрын
ጉበዝ በርቺ ይህ ቅባት ጥሮዉ ነዉ ለካ ጸጉር የሚሰባብር ይመስለኝ ነበር
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 2 жыл бұрын
መሲየ. የኔ እናት. አመሰግናለሁንሽ አለው. ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ይመልስልን።
@shamseamahdi1953
@shamseamahdi1953 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@merstezera1746
@merstezera1746 2 жыл бұрын
እዳ ቫዝልን ነው እዴ
@hiwotbanjaw5503
@hiwotbanjaw5503 Жыл бұрын
ተባረክ መሰክ ሌልጄ ጸጉሯ አጭር ነው እድሜዋ 7ነው ብያሰረዝመው ምኞቴ ነው ዉዴ ዘመንሽ ይባረክ
@fayojaldi4341
@fayojaldi4341 2 жыл бұрын
Amen amen God bless you and your family love and respect it's always needed
@Marie_927
@Marie_927 2 жыл бұрын
You deserve 1,000,000 Likes great job 👌
@azeb0858
@azeb0858 2 жыл бұрын
Ine kediredewa new yemiketatelish gin ket lageng ichilalew tsegure gira agabitongal
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪዬ መልካም መልካም ነሽ በጣም ወድሻለው
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
There is a saying " you are what you eat" this is true. When you eat balanced diet and drink sufficient water , all your bodies function well. Especially your skin and hair depends on what you eat and drink more than what kind of treatment you use. So, I just want to say eat balanced food so you can get natural vitamins or if it is a must vitamin supplements as prescribed by a doctor and drink enough water daily, avoid much stress and then your skin will glitter and your hair won't break but grow. Also I beluvevyou should take proper care for your hair and skin apart from what you eat in a natural way not medications. I have tried different kind of hair creams , shampoo s and conditioners for my ever braking and very thin hair, but none worked. So I will try this one as per your advice . Thanks for sharing from 🇪🇹.
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ አትሙችብን የኔ ቆንጃ ሺ ዓመት ኑሪ
@cggh6051
@cggh6051 8 ай бұрын
ንፁ ሰዉ ነሽ የነፀጉር ግን ልክ እዳች ነበርና ግን አድግዘ ሞክረዉ ጥሩነዉ ቅባቱ ለራሰ በስንፈተ እያበላሸዉ ነዉ ለፀጉገ የመጨረሻ ሰነፍነኝ ማንም አለወቅስም የተፈጥሮ ስለሆነማለትነዉ የሰነፍ ማዳንት ካለምከሩኝ ❤️❤️🤣🤣❤️❤️👍👍👍👍
@saramicheale3773
@saramicheale3773 2 жыл бұрын
Hi Meski how ar u and yur fam Hope all of u ar doin well, !! I love your content so much ,,keep it up ❤️❤️
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 жыл бұрын
አሏህ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥ሰላም ለሀገሬ አሏህ ሆይ አንተ የመጣብንንን በላ አንተ አንሰተህ አዘንልን ያረብ ሰላም ካንተ ነዉና ሰላም ሰጠን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 жыл бұрын
የዘራቹት ነዉ የምታጭዱት
@SofiaSofia-pk8wq
@SofiaSofia-pk8wq Жыл бұрын
አሚን
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ግን ቅባቱን አጣሁት ኮንድሽነር ነው በየ ቦታው የሚሸጡት argan oil ስለሚል ብቻ ሴትዎየም ገዝታ መጣች ቅባት መስሏት livein conditioner ይላል እሱም 😢
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН