🔴የታኅሣሥ 10 ቅዱሳን በዓል

  Рет қаралды 2,974

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@Robelataklti-r7m
@Robelataklti-r7m 11 күн бұрын
ኣባቴ መምህሬ ዮርዳኖስ ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣንተም ዋጋህ በሰማያት ታላቅ ነው በእውነቱ እኔ ደካማው ደንቆሮው ሃጥያተኛው "በቃለ እግዚኣብሄር እና በቅዱሳን" ስለ ምትመግበኝ እንግዲህ የዝክረ ቅዱሳን ማህበርተኞች ወንድሞች //ወልደ ጊዮርጊስ//ነኝ ከመቀሌ ኣስቡኝ ታላቅዋ ጎንደርን ዮርዳኖስን እንናንተንም ለማየት ያብቃኝ ኣሜን🙏//✝️⛪️✝️🦁🗝//🙌።
@HeymanotMadafro
@HeymanotMadafro 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን መምህራችን አደረሰሕ ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤ እሺ መምህር የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳን በረከትጸሎታቸው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት መንክር እግዚአብሔር 🕯️🕯️🕯️🌿🕊🌿🕊🌹🌷
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 11 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን 3
@Hana27Hana27
@Hana27Hana27 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዃን አብሮአደረሰን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን💕🙏💕❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት አይለየን በእስሜ ፀጋ ያኑርልን መምህራችን ❤❤❤
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 11 күн бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይል መምህር
@weleteslase
@weleteslase 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት መምህር
@BeniolMasresha
@BeniolMasresha 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን!!።
@abrshgetaneh6720
@abrshgetaneh6720 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን
@selamrita
@selamrita 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫
@Aaaa-e3r6j
@Aaaa-e3r6j 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@azebnegash5301
@azebnegash5301 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማርልን
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 11 күн бұрын
መምህራን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@addiseayalneh5885
@addiseayalneh5885 11 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
@MasaretMulu
@MasaretMulu 11 күн бұрын
ቅለ ሕይወት ያሠማልን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርነ❤❤❤
@WowLadeya
@WowLadeya 11 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Salam-m7u
@Salam-m7u 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 11 күн бұрын
እንኩዋን. አደረስህ. ወንድማችን ቃለ ህይወትን. ያስማልን. በእውነት
@fggghjii4311
@fggghjii4311 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@lidacall9142
@lidacall9142 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 11 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤ እርስተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@kb9751
@kb9751 9 күн бұрын
✝️አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንደ
@MekdesErthi
@MekdesErthi 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን በእውነቱ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@Dengle64
@Dengle64 11 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@habtamualemu2971
@habtamualemu2971 11 күн бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot kale bereket yasamalin mamhir ya Qidusan bereket radiet yadilan ayilayan Amen.
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@mimiworku4129
@mimiworku4129 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@yemsrachmulugeta8880
@yemsrachmulugeta8880 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Asar-s4x
@Asar-s4x 11 күн бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን ዲ ዮ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት አሜን❤❤❤
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 12 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያቆይልን ክፉ አይንካብን፡፡
@kibretsimret77
@kibretsimret77 11 күн бұрын
Egzeabhere Yimesgen. Kale Hiwot yesemalen.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 күн бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤️ አንድ ነገር መናገር ስላለብኝ ነው እና ዛሬ ስለ አባታችን መናኙ ኢትዮጵያዊ ሆና ትውልድ (ሐማሴን ) የምትባል ከተማ ኤርትራ ውስጥ ብለህ አስረዳከን እና እባክህ ከቻልክ ሁሌ በደንብ እንደ ዛሬ ተናገር ለምን አንዳንዶች ከፖለቲካ ያልወጡ በትግርኛ የሚያስተምሩ አሉ ውስጣቸው ገና የፖለቲካ መንፈስ ያለባቸው ሁለት ወንድሞች አሉ እና ሁሉ ነገር ኢትዮጵያዊ ናቸው ይላሉ ሁሉም ነገር የኛ ይላሉ ብለው ስለሚያወሩ በትምህርታቸው ላይ እና እባክህን እንደ ዛሬው በደንብ ገልጸህ ተናገር ሁሌ , በእርግጥ እኔ መልስጥ ሰጥቻቸዋለሁኝ , ለምን ኤርትራ ኢትዮጵያ ነበረች እና ለዛም ነው ኢትዮጵያዊ ያን ናቸው የሚባሉት እና ለዛ ነው የግድ መጻፍ ስላለብኝ የጻፍኩልህ
@meseretsisay6983
@meseretsisay6983 9 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ሔርሞን-ቀ
@ሔርሞን-ቀ 11 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤
@MunaSeifu
@MunaSeifu 11 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@serklmal6341
@serklmal6341 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mosolonmosolon
@mosolonmosolon 11 күн бұрын
❤❤መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን❤❤❤
@marthawolde1942
@marthawolde1942 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-kingdavid561
@user-kingdavid561 11 күн бұрын
Amen Amen Amen
@OzoneO3-b8v
@OzoneO3-b8v 10 күн бұрын
Kalehewoten yasemalen memehrachen rezhen edime ena tena yistot medanealem❤❤❤❤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 11 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-kingdavid561
@user-kingdavid561 11 күн бұрын
Egziabiher ymesgen kale hiwet yasemaln
@abrahamtsegay429
@abrahamtsegay429 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ..መምህር ድያቆን ዮርዳኖስ።ቃል ሂወት ያሰማልን! የ ኣባ ገብረክርስቶስ የተወለዱበት ቦታ ሓማሴን ሆኖ(ሊባን) የምባል ቦታ ነው።ግን ...ይቅርበኝ
@DemekegetachewHaile
@DemekegetachewHaile 11 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@elsamustefa4181
@elsamustefa4181 11 күн бұрын
Memhir egzabher yemesgen, yegzabher yestote
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 11 күн бұрын
Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!
@DawitAsheme
@DawitAsheme 11 күн бұрын
Kalehiwten yasemalen wendmachn dakon yordans
@zele3560
@zele3560 11 күн бұрын
Qale hiwet yasemalin
@Jdjk5464
@Jdjk5464 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tedrosengda
@tedrosengda 11 күн бұрын
መምህር እዴት በአካል ማግኘት ይቻላል
@senayityigzaw7854
@senayityigzaw7854 11 күн бұрын
TamaHerani
@NatnaelDessie-r1c
@NatnaelDessie-r1c 9 күн бұрын
Tamaf herani
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 11 күн бұрын
ቅድስት ሄራኒ መሠለኝ
@tiruneshgizaw1473
@tiruneshgizaw1473 11 күн бұрын
YEKIDUSAN AMLAK EGZIABHER YEMESGEN YEKIDUSAN AMLAK EGZIABHER YEMESGEN YEMESGEN YEKIDUSAN AMLAK EGZIABHER YEMESGEN YEHIWOT KAL YASMALEN
@demekusetotaw8050
@demekusetotaw8050 11 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
🔴እብዶችስ እናንተ ናችኹ!!
47:35
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,4 М.
🔴ማጠቃለያ
1:21:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН