የጥላሁን ገሠሠ ልጅና የልጅ ልጅ በኢትዮጵያ አይዶል ሰበር ውድድር አሸነፉ

  Рет қаралды 308,098

EBC Entertainment

EBC Entertainment

9 ай бұрын

የጥላሁን ገሠሠ ልጅና የልጅ ልጅ በኢትዮጵያ አይዶል ሰበር ውድድር አሸነፉ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 276
@hawas.chane.9111
@hawas.chane.9111 9 ай бұрын
Wowww በጣም የሚምር ድምጽ እድግ በል እዉነትም ጥላሁን የልጅ ልጅ።!!!!!!!
@meem3233
@meem3233 3 ай бұрын
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር ሀገራችን ተጎብኝታ ስደተኛ የሆነው በሙሉ አብረን በሀገራችን እንገናኛለን
@HayatHayat-xz5sm
@HayatHayat-xz5sm Ай бұрын
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 3 ай бұрын
ይህ ታዳጊ ያልተሰበረውን ወደርና ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን የአያቱን ድምጹን እንዳይሰብር ያሰጋኛል በርታልን
@alainfef176
@alainfef176 9 ай бұрын
❤❤❤❤ጥሩ ነው. ግጥሙን. በራሱ ሸምድዶ. መያዙ. ❤ድምፁን. ሲያድግ እያማረ. መስመሩን ይይዛል
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 5 ай бұрын
ታሪክ ራሷ ደገመቺ ልጀ አምላክ ረጂም እዱሜ ይሰጥህ ልጀ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 5 ай бұрын
እንደ አባታቸው ጥላሁን ገሠሠ ለመሆን ሳይሆን ፣ የአባታቸውን የተወለደበት ቀን ለማስታወስም ነውና ብዙ ትችት ማብዛት ቦታ የለውም ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ያሳድገው,ጤና ይስጣቸው!አሸናፊነቱን አባት እና ልጂ ይገባቸዋል!የአያቱን ድንቅ ሥራ በልጁ ,ልጂ, አሳይተዋል! ሁል ጊዜ ጥላሁን,በጥበቡ ሥራ,የኢትዮጵያን ስላም,አንድነትን,ከዚህ አለም እስኪያልፍ,ዘፍኖ,አቀንቅኖል ! ስላም ለኢትዮጵያ !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽🇪🇹🍁
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 9 ай бұрын
ህፃኑ ጎበዝ ነው ሊበረታታ ይገባል🙏
@SouthTube946
@SouthTube946 9 ай бұрын
❤❤ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ምን አለበት ኖሮ እሄን ቢያይ😢
@KiyaKiyu-om3hh
@KiyaKiyu-om3hh 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@betelhemabera4252
@betelhemabera4252 9 ай бұрын
6ýc
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
ምናለ ጋሽ ጥላሁን ኖረው ባዩቅ ብዬ ተመኘው የኔ አንበሳ ያበሳ ልጅ አንበሳ ነው እድግ እድግ በልልኝ
@destaabiy45
@destaabiy45 3 ай бұрын
6:40
@YabsraAbiy
@YabsraAbiy Ай бұрын
ልክ እንደኔ አባትዬው የተመቸው❤👍👍
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ አባትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ
@atrsawatalay7256
@atrsawatalay7256 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hshsahha-ib4gy
@hshsahha-ib4gy 9 ай бұрын
ያሳድግህ የኔ ጌታ
@Mulukenderejaw
@Mulukenderejaw 5 күн бұрын
ክ ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ውጤት ነው !ነብስህን በአፀደገነትያኑራት
@user-nr5vg9ps8f
@user-nr5vg9ps8f 2 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ልጅ ነው
@meem3233
@meem3233 3 ай бұрын
አባት ጥላሁን አልሞትም በተካው ልጆች መኖሩን አስመስክሯል ተባረክ ኢብራሂም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
እሱማ ሄዷል ማማ
@almaztzegazeab2232
@almaztzegazeab2232 9 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@gedluabesha
@gedluabesha Ай бұрын
ሀገራቸውን የሚወዱ ዜመኞችን ያብዛልን የእውነት ያድርገው
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
የኔ ማር እዲግ በል ❤❤❤ አይ ሞት ክፉ ሰዉ ጋሺ ጥላሁን ይሄን አይተህ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር
@tilayekebede
@tilayekebede 9 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ፈጣራ ያሳድግህ
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 9 ай бұрын
Metadel. መልካም ስራ አከናውነዋል ።❤ እደግልን።
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 2 ай бұрын
አይ ጥላሁን ገሰሰ በትክክል ተክቶል አይ ነብህ ይማረ 😭😭😭😭😭😭😱
@akiberhe2555
@akiberhe2555 9 ай бұрын
If he keep up when he grow up he be good singer. I. Like how he hold the stage this little boy. God bless you ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 9 ай бұрын
አባት ልጅህን እባክህ አተጨናንቀው ቸኮልክ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሳዝናል ጥላሁን ቢሰማህ ጥሩ ነበር ነፍሱን ይማርልን
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 3 ай бұрын
ምን ነው ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ መንገዱ ጠፋህ?😂
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 3 ай бұрын
በመድረክላይ ፡ መቆሙብቻ ፡ በቂነው
@kd4512
@kd4512 8 ай бұрын
Love it. So entertaining father and son. Tilye RIP.
@zizitino6797
@zizitino6797 9 ай бұрын
አባት እና ልጅ ሲያምሩ ጥላሁን ኖሮ ቢያየው ጥሩ ነበር
@NebratSamae
@NebratSamae Ай бұрын
❤❤❤❤❤ፈጣር ዪጠብቅህ የኔዉድ ልጂ እናቴ አማላጂ አትለዪህ የን ልዩ❤❤❤
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 9 ай бұрын
እድግበል❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
King Tilahun👑👑RIP🌹🌹🙏
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 9 ай бұрын
እድግ በል ጀግናው ቢራሃም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 4 ай бұрын
ድንቅ የድምፅ ውርስ ነው ። አያቱን እንደሚተካልን አያጠራጥርም ። ግን ተንከባከቡት።❤❤❤❤
@yonaskibreab118
@yonaskibreab118 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤ሃገሬ በልጅነቴ ምን ትመስል እንደ ነበር በትዝታ በረርኩ
@onelove7858
@onelove7858 8 ай бұрын
ጥሌን በደንብ ያስተዋለው ሰው ሱብሀን አላህ እዚህም ልጅ ላይ አንዳንድ ባህሪያት አሉ
@zewdugirma5808
@zewdugirma5808 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ የልጅ ልጅ
@TeserraGetahun
@TeserraGetahun 3 ай бұрын
Wwow!.በጣም ሃሪፍ ነዉ !
@helengebrehiwot6363
@helengebrehiwot6363 4 ай бұрын
The best Dad God bless you 🙏
@user-qq6oo3fl6s
@user-qq6oo3fl6s 3 ай бұрын
This is very amaizing god be with you
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 9 ай бұрын
Egziabher yasdghe❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል😢😢😢😢❤❤❤❤
@yonatantameru5498
@yonatantameru5498 4 ай бұрын
God bless you keep it up!
@hayatyusuf2119
@hayatyusuf2119 2 ай бұрын
አባት እና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ
@WakjiraDaba
@WakjiraDaba Ай бұрын
ገራሚ ነው ፈጣሪ ያሳድግክ❤
@SelomonZewde
@SelomonZewde 9 ай бұрын
እደግ ❤ ያሰበበት ፈጣሪ እንደ ጋሼ ጥላሁን
@fekademaimer3724
@fekademaimer3724 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን !
@user-eu6tn3zu4q
@user-eu6tn3zu4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ቆንጀ ❤❤❤❤❤❤❤
@WenedwosenGib1332
@WenedwosenGib1332 Ай бұрын
የጋሽ ጥላሁን ነብስ አለች መሀላችን አልሞተም
@AyeleArarso
@AyeleArarso 9 күн бұрын
Very good ❤
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z 4 ай бұрын
ይመችክህ
@NegaBesha
@NegaBesha 2 ай бұрын
I wish a good health. For you and your father
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 3 ай бұрын
ሰላም የሀገር ልጆች እንዴት አላችሁ!!
@firewbekele225
@firewbekele225 3 ай бұрын
የኔቆጆ እድግበል
@hiwotadnew4865
@hiwotadnew4865 9 ай бұрын
አደኛኛኛኛኛኛኛኛ ነው ልጁ❤❤❤❤❤❤
@romangeneme7831
@romangeneme7831 9 ай бұрын
Tebarke
@user-ug6rj4tb7v
@user-ug6rj4tb7v 7 ай бұрын
Best performed ❤
@user-zu7nt1gy8e
@user-zu7nt1gy8e Ай бұрын
ጎበዝነህ
@YardasiFiqire
@YardasiFiqire Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እድግ,,,በል❤❤❤❤
@user-mt2pn7ib4i
@user-mt2pn7ib4i 3 ай бұрын
ምነው ቢቻል ለአንድ ሠከድ አያትህ ቢያይህ ነብሥህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ
@user-fy4qy3yp1j
@user-fy4qy3yp1j 5 ай бұрын
ምርጥ ነው❤
@user-rs7uo5te9f
@user-rs7uo5te9f Ай бұрын
አሏህ ያሳድግህ❤❤❤❤
@LegesseGebru
@LegesseGebru Ай бұрын
Wonderful ,nice
@smsunga13
@smsunga13 9 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 9 ай бұрын
Mene elehalhu edge temdege yna tafache menale telya nuro biyayehe edate dess yilew nber 😢edge bele yna mar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 2 ай бұрын
ዋዉ አላህ የሰድግህ ጥለዉን ምትኩን ጥሎ ነዉ የሄደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 9 ай бұрын
Yen konjo edeg bel feteri yeberekeh🙏🙏🙏
@getahunwale9038
@getahunwale9038 3 ай бұрын
የሚገርም ነው
@user-ky8ui4tj9f
@user-ky8ui4tj9f Ай бұрын
Tebarek
@user-kc4qk8xu8s
@user-kc4qk8xu8s Ай бұрын
ጥበብ አትሞትም ትወራረሳለች እንጂ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ልጁ ያባቱ ፍቅር ይሆናል ግን የኢትዮጲያ ህዝብ ከሚፈቅረዉ በላይ አያፈቅረዉዉመ ጥላሁንየ ሲለዉ ያናደኞል ግን ያዉ ድምፁ ባያምርም ያዉ ሲጮህብን እናዳምጠዉ ለምን ያዉ በጥልሽ ስም ስለሚጠራ
@SurprisedAnglerfish-ec2jx
@SurprisedAnglerfish-ec2jx 3 ай бұрын
ቅናታቹአያልቅ እናንተ እነሱየደረሱበትድረሱ በቅናት ከምታብዱ የማይሆን ወሬከምታወሩ ቅናትጥሩአይደለም ደስበላቹ ስለወድማቹ
@aregafente8702
@aregafente8702 9 ай бұрын
እድግ በል🙏❤❤
@TekaleghnWondimu
@TekaleghnWondimu 4 ай бұрын
❤❤❤እዴጊልኝ
@MohammedAbdo-bf6cv
@MohammedAbdo-bf6cv 9 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ እብራሂም ቆንጆ እድል አለህ ወደፊት አላህ እድሜውን ያርዝመው አሚን በሉ
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
አሜን🥰
@user-dh8el4bh8e
@user-dh8el4bh8e 7 ай бұрын
ማሻአላህ?????
@jemijemi9368
@jemijemi9368 5 ай бұрын
ማሻአላህ አይባልም ለሙዚቀ ነዉ ❌❌❌ሀራም ነዉ ሙሀመድ ተብየዉ
@user-nc2qe1ek2y
@user-nc2qe1ek2y Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-io7qi5nz1l
@user-io7qi5nz1l Ай бұрын
ስምህን ቀይረው ሙሀመድ ተብየ ለሙዚቃ ማሻአሏህ አሏህ ሂድያ ይስጥህ
@user-gl2cz6oj8n
@user-gl2cz6oj8n 2 ай бұрын
Wow I don't remember when I cry like this ....
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Kebad zeigen new yemeretrw Gin Gobez🌹🌹🌹🌹👑
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Ай бұрын
የጥላሁን ገሰሰ ልጅና የልጅልጅ ፡የ ለሊት ጨረቃ ዘፈን 60 ዓመታት ወደኋላ መለሰን ፡ ፡ ይህ ዘፈን ሲዘፈን የ 6 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ
@AragawBirara
@AragawBirara 28 күн бұрын
Waw waw betam desylal
@user-qb8jb6up9u
@user-qb8jb6up9u 9 ай бұрын
wow best of best
@alemtube12
@alemtube12 9 ай бұрын
የኔማርርርር❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 ай бұрын
አባትየው የጥላሁን ሙዚቃ መልሰህ እንዳዘፍን እፃኑ ግን ለወደፊት ጥላሁን ባቶንም ያሁኖቹን ዘፋኝ ትሆናለህ እግዲ ይቅርታ ድምፃችሁ አይመጥን ዶክተር ጥሌን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
ከማስመስለል ሞሆን ይሻላል eko እነጽም በራሳቸው መንገድ አሪፍ የቻውተዋል
@UnleashingYourInnerDrive1
@UnleashingYourInnerDrive1 9 ай бұрын
ጥሌንማ እራሱ ጥላሁን ገሰሰ እራሱ አይተካውም ነብስ ይማር
@davejs2853
@davejs2853 Ай бұрын
አይተሰጥኦ ይገርማል
@sentuchire
@sentuchire 4 ай бұрын
fetare yetebekachwe setamrwe❤❤❤❤
@akakimekanagechu1983
@akakimekanagechu1983 Ай бұрын
ከአባቱ ዳንኤል ይሻላል።
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 2 ай бұрын
እድግበል የው ድ🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ዋው ውው ው ው ው❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 4 ай бұрын
ዘፈን፡ክፉ፡ውርስ፡ከዚህ፡የድነን፡አያቱን፡አጋንንት፡ይጋልበዉ፡ነበር፡የልጅ፡ልጁን፡እየገራዉ፡ነዉ።
@user-gl2cz6oj8n
@user-gl2cz6oj8n 2 ай бұрын
Father of the year
@user-vs9ql2ff5p
@user-vs9ql2ff5p Ай бұрын
በራሱ በሕጻኑ ልጅ ፍለጎትና ተሰጥዖ ከኾነ መልካም ነዉ!!! ግን ___
@belachewmamo
@belachewmamo 4 ай бұрын
ከምር ግን የጥላሁን ገሰሰ ልጅ እና የልጅ ልጅ ናቸው ??? በጣም ይገርማል❤❤❤🎉🎉🎉
@ArgawTeshome-iv4yq
@ArgawTeshome-iv4yq 9 ай бұрын
woooow❤❤❤❤
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 9 ай бұрын
we thankyou musian and producer young ibrahim daniel tilahun hot wonderful musian ,, we will continue syport and subscribe for musian ibrahim ,,
@BetelemTesfaye-wt2bg
@BetelemTesfaye-wt2bg Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 9 ай бұрын
wowwwwww
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢 Yehermal😮😮 I ❤ you, Eberhime. ❤😢😢😢
@kidustube
@kidustube 9 ай бұрын
በጣም እንጂ
@user-qk2vg1pf7o
@user-qk2vg1pf7o 6 ай бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤
@Kasehn
@Kasehn 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ
@user-bk7dx8ox3p
@user-bk7dx8ox3p Ай бұрын
Masshalla allaha yechemerlek
@alemayotadele7390
@alemayotadele7390 9 ай бұрын
From child Tilahun Ethiopian teaching
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 10
39:26
EBC Entertainment
Рет қаралды 19 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 38 М.
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,7 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 1,8 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40