የግጥሜ ራእስ እናቴ ብወድሽ ብወድሽ አብዝቸ ብወድሽእማለዉሌታሽ ወደራ አጣሁልሽ

  Рет қаралды 168

ሰአዳ ወሎየዋ

ሰአዳ ወሎየዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@hagerimedia
@hagerimedia Жыл бұрын
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋውውው ምርጥ ግጥም ነው በርች እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን አሜን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ሰዓድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ሰላም ለሀገርችን ይሁን ማን እንደናት እንደ እምዬ በዉነት ይገባታል እናት ከሁሉ በላይ ናት ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቅልን እናቶቻችንን አሪፍ ግጥም ነዉ በርቺልኝዉዴ 💚💛❤🙏
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ያካፈልሽን ሰአድየ እረጅም እድሜ ለእናቴች
@abcdefg1234
@abcdefg1234 Жыл бұрын
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ የኔ ዉዴ አላህ ይጨምርልሽ በዝዉ ቀጥይበት ጎበዝ ጠክር
@temrali
@temrali Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአድየ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ግጥም ነዉ
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ሰአዲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን ማሻአላህ አሪፍ ግጥም ነዉ❤
@user-gl3ie1mo3o
@user-gl3ie1mo3o Жыл бұрын
እናት አለሜ የተለየች የምትወደድ የጀነት መገድ የፍቅር ሰው እናት እህት ጎደኛ ሁሉ ነገር ናት እማየ ሰላማቸው ይብዛልን 🌹🌹🌹🌺🌺
@ra28youtube21
@ra28youtube21 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወርህመቱላህ ወበርካትሁ ሰላም ሰላም ሰላም እህት እካን ዴና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ግጥም ነው በርች እናት ክፉ አይንካት
@SeadaTube
@SeadaTube Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም አህለን ሠአዲየ እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላሜሽ ይብዛልኝ ማሸአላ ነው ጎበዝ በርችልን አላህ ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን በርችልን ብዙ እን ጠብቃለን እህት ወንድመ ቸ በያላችሁ በት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንኮን ሰላም መጣሺ
@hawatubehawa
@hawatubehawa Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ወንድማችን እህቶች ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ እካን ደህናመጣሽ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማሻላህ ተባረክ አላህ ይጨምርልሽ ማሬዋ🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍
@Alemz-tube
@Alemz-tube Жыл бұрын
ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ አድነትን ፋቅርን መተሳሰብን አላህ ይወፋቀን ያረብ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን
@mersa12
@mersa12 Жыл бұрын
አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ ሰአዳየእንኮንሰላምመጣሺ ቀጥይበት አርፍግጥምነዉ ስለእናት ቢወራአይልቅም
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@umemuaztube
@umemuaztube Жыл бұрын
Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Ahlanbweshlan Wemarhban Enat Lazallam Tnur
@gaga-pf4de
@gaga-pf4de Жыл бұрын
አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአድ እደትነሽ አሪፍነዉ ጠክሪ እሺ
@atyub
@atyub Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንካን ደህና መጣሽ ሰአድየ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናት ለዘልአለም ትኑር ♥♥♥
@aumrihamtub4415
@aumrihamtub4415 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ሠአዲየ እኳን ሠላም መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኚ
@user-nj7us4mn8z
@user-nj7us4mn8z Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሳአዳ ኩሌ ሰላምሽ ብዝት ይበል እኮንን ደህናመጣሽ ማሻአላህ በርች
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱህ እህት ስአድየእደነሺ አለሺብየብመጣ ወጥተሻንንንበላይክክ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክብር ማ ሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከአላህ የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ እብሽሪ አይዞሽ ሆዴ ባባ አላህ ሆይ ሀገራችን ስላም ፍቅርን መተሳስብ መቻቻልን በዝነቱ በረህመቱ ይቅር ይበለን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ፣📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚😘💪💪🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁😭
@maame-tube
@maame-tube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ እንዴናቹህ ውድ ያሃገሬ ልጆች ልክ ነሽ እናት ወደር የላትም ለልጅ ስትል ስንት መስዋትነት ከፍላለች
@Bhena
@Bhena Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርች ቀጣይ ከዚህ በተሸለ እና ጠቃሚ በሆነ ቪዲዩ እንገናኝለን 🇸🇦🇹🇷🇪🇹💐Veri gooooooooood
@hayu4429
@hayu4429 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰአዲ አህሌን ፊኪ ቤትሽ የሰላም የፍቅር የድን ቤት ይሁን
@HayatOmer
@HayatOmer Жыл бұрын
አሠላምወአላኩምወራህመቱሏህአህለንሰአድየበርችውደ
@user-oq1ds5zi5b
@user-oq1ds5zi5b Жыл бұрын
አሠላምወአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካአቱ እንዴት ናቹሁ ያጀማአ አለን ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ውዴ በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
እውነት ነው ምወድሽ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-kp1no6zn1w
@user-kp1no6zn1w Жыл бұрын
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህታችንእኳንሠላም መጣሺሠላም ላገራችን ሰላምለህዝባችን ያጣልንያረብላለሚን
@ahlenmedia7294
@ahlenmedia7294 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በረች
@aumueiman
@aumueiman Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሠላም እካደህናመጣሽ እህት
@ytb9516
@ytb9516 Жыл бұрын
አሠላምአሊኩምየኔመልላመእንኳንመጣሺበበረቼየኔዉዲዲበጣጥአረፈግጥምነወበጣምየኔቆጆረችበረችአገራችችንንምአላህይጠብቅልንንንበረች በሌላቢዶእሥተምንነኝቸረሠብች
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube Жыл бұрын
አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ስአዳእደትነሽልኝ
@tesetomedia
@tesetomedia Жыл бұрын
ጥበብ እየጠራችሽ ስለሆነ፣መፅሐፍ አንብቢ፣በእየቀኑ ፃፊ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ➽, እናቴ ! 🌷🌷 አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ መጫማቴ አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ እውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደምግባቴ የእኔ እኮ አይደለም የአንቺ ነው እናቴ። ማን አለ እንደ እናት?
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هلا والله يا عيوني رو حي ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الحمد لله رب العالمين الحمد لله رب العالمين يا رب الله يعطيك العافيه جزاك الله خيرا دنيا واخره اللهم ربنا ياربي انصير اثيوبيا اللهم ربنا ياربي انصير اثيوبيا يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,2 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
ሰሜን  ሸዋ
1:56
አዳ በግጥም Ada poem
Рет қаралды 55 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 522 М.
ትግስት  መከራን  አረግዛ ደስታን ትወልዳለች
35:52
ሰአዳ ወሎየዋ
Рет қаралды 7 М.
መነገድራ ረጂም ቢሆነም ተስፋ አትቁረጥ
33:43
ሰአዳ ወሎየዋ
Рет қаралды 22 М.
በቀለበታችን ቀን ሰርፕራይዙ ተበላሸ 🥹🙆‍♀️
40:01
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН