የጥንቷ ፒያሣ - ሰባ ደረጃ የኮሪዶር ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው ? ። Addis Ababa Walking Tour (Piassa- seba dereja )

  Рет қаралды 58,127

zewari walk tour- ዘዋሪ

zewari walk tour- ዘዋሪ

Ай бұрын

Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
----------------------------------------------------subscribe-------------------------------------------------
#Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
#Addis_Ababa_DrivingTour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
#Ethiopia_Places_To_Visit
#New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour
#Rome_walking_tour
addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
#City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour #Rome_walking_tour
Addis Ababa Close-up
ሆሳዕና በአርያም,ሆሳዕና,ሆሳዕና በአርያም ቅዳሴ,ሆሳዕና በአርያም መዝሙር,ሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና በአርያም ግጥም,ሆሳእና በአርያም,ሆሳዕና ከተማ,ሆሳዕና ምስባክ,ስብከት ዘሆሳዕና,የሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና ቲዩብ,ሆሳዕና ወረብ,ሆሳዕና ቅዳሴ,መዝሙር ሆሳዕና,የሆሳዕና ትረካ,ናይ ሆሳዕና መዝሙር,#ሆሳዕና መዝሙር,hosanna ሆሳዕና,ሆሳዕና ምንድን ነው ?,የሆሳዕና መዝሙር በክራር,አርያም,ማርያም,@ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም kesis henok weldemariam,ሆሳዕና መዝሙር መጋቢ ስብሐት አለሙ | ethiopian orthodox mezmur hosanna,ሆሳና,ሆሳእና,ሆሳዕና መዝሙር አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ | mezmur orthodox ethiopia addisalem getaneh,ethiopian

Пікірлер: 73
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ቀረፃ ጎበዝ በርታ😊🙏🏽
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Thanks 🙏
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Ай бұрын
በነገራችን ላይ የሚቻል ከሆነ ከቪዲዮው ጋር እንደ አስፈላጊነቱ መጠነኛ ገለጻ አብሮ ቢታከልበት የሚቀርበው ነገር የበለጠ ግልጽና አጓጓጊ የሚሆን ይመስለኛል። ገለጻው የተንዛዛና አሰልቺ መሆን ግን የለበትም። በተረፈ በርታ/ቺ።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Eshi amesegnalew lemastekakel mokralew melkam beal 🙏
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Ай бұрын
ጥሩ ዘዋሪ ነህ ቀልበጭ አርገህ አቀረብክልን:: thank you 🙏
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
You're welcome lulseged
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
"ቀልበጭ" - ይህችን ቃል ረስቻት ነበር! እኔም በዚህ እስማማለሁ!
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
🙏
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
ዋዉ ነዉ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ፅዱ የተረጋጋ ዘና የሀገሬን ለበጎ መስራት ለሚጥር ባለሙያ ላቡን ለሚያፈስ ወንድም እህት ኢትዮጵያዊ ከማየት ዉጪ ግዜዉ የኢትዮጵያ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
🇪🇹❤️
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
መልካም ነው። ብዙ መንገጫገጭ የሌለውና በጣም በዝግታ ስለሆነ ካሜራው የሚዞረው ነገሮችን በደንብ ለማየት ይመቻል። ትክክለኛው የአካባቢው ድምፅ ከፊልሙ ጋር ባይጠፋ ጥሩ ነው። ከትንሽ ዓመታት በኋላ አክባቢው እጅግ ሌላ ገፅታ ያለው ይሆናል። እንደ ዶኩሜንተሪ በመሆኑ ተፈጥሮአዊው ድምፅ ባይበላሽ ወደፊት ብዙ ዋጋ ሊኖረው ይችላል። ዛሬ ቀላል የሚመስለው ከግዜያት በኋላ ግን ውድ ነገር ነው። ዕለቱና ቦታው በደንብ ከተገለፀና ፊልሙ ላይ ከተገኘ ዋጋው ከፍ ያለ ይሆናል።
@sami_2119
@sami_2119 Ай бұрын
የተቀረፀበት ቀን ቪድዮው ላይ ቢፃፍ ለታሪክ ጥሩ ነው። ቆንጆ ነው በርታ እናመስግናለን 👍
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Yes sorry may 3 2024 we will add in other video thanks for your feedback back happy Easter
@elsaa1582
@elsaa1582 Ай бұрын
I watching from New York City very good job than you berta 😁😁😁🙏🏾🙏🏾🙏🏾.
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
thanks
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
Thank you
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
You're welcome
@streetsambience6054
@streetsambience6054 Ай бұрын
Nice walk around the city.
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Thanks for visiting
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
እስከ ዛሪ ቀርፀው ካስጎበኙን ያንተን የሚተካ የለም በጣም እናመሰግናለን !!! ከሀገሪ ከወጣሁ 14 አመት ሆነኝ ይገርማል ጊዜ!!! piassa ነግጄባታለሁ በደንብ ተዝናንቼባተለሁ ተመሪባታለሁም በእርግጥም piassa አርጅታለች አይካድም አስገራሚ ሆና እንደምትመጣ አልጠራጠርም ለመጀመሪያ ጊዜ ብልፅግና ጥሩ ውሳኔ አሳልፈው ይህን በማድረጋቸው ላድንቃቸው ቤት ፈርሶባቸው ምትክ ያልተሰጣቸውን ግን ሳልረሳ ማለት ነው አሁንም ምትክ ላልተሰጣቸው ሊሰጣቸው ይገባል አፈናቅለህ መወርወሩ ያሳፍራል ደግመው ማሰብ አለባቸው ብልፅግናዎች !!! ይፈርሳል ከተባለግን ብዙ ጊዜው ነው በወያኔ ጊዜ ነው ያም ሆነ ይህ ወድጄዋለሁ piassa ደምቃ እና አምሮባት እንደማይ ተስፋ አለኝ inshallha !!!
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
mitk yaltesetw yelm le politica fijota yemiwashutn atisma mengist lij ena yenjra lij yelwm
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ጎበዝ.ነክ.በርታ.በደንብ.አሳይተኸናል
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Thanks 🙏 stay tune for more videos
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Ай бұрын
It is interesting. Thank you for your hard work. Happy Easter!
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Thanks Solomon hope you enjoyed happy Easter 🙏
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
More 360 in areas of riverside
@athethedejene5562
@athethedejene5562 Ай бұрын
የድሮውና የአሁኑ ጎን ለጎን ቢሆኑ ለትውስታ አሪፍ ነበር አሁን እኮ አዲስ የሚመነጠር እርሻ ነው የመሰለው ።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Eshi asayalew tnsh mitay progress eskinorew eyetebeku nw
@athethedejene5562
@athethedejene5562 Ай бұрын
@@zewariwalkingtour tankyou
@abzdeg8923
@abzdeg8923 Ай бұрын
"የቀድሞ ወርቅ መሸጫ ሱቆች በእድሳት ላይ የሚለው" part ልክ አይደለም እዛ ጋር ቡቲኮች ካፌ እቃ መሸጫዋች ሲኒማ ቤቶች (አምፒር) እና ቁጥር 2 ራስ ቲያትር ናቸው። ሸዋ ሆቴልን ስታልፍ ወርቅ ቤት ይጀምራል
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Ай бұрын
አ / አ / ለልማት ፦ ልማት ለዜጎች ብሎም ለሐገር እድገት ፣ ዉባት ፣ ክብር ፣ ጥቅም ነው ።።።።።
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
በሜሪ አርምዴ ዘፈን ብታጅበው አሪፍ ነበር
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Copyright
@umuaymen9786
@umuaymen9786 Ай бұрын
አዲስ አበባ እንደ ስምዋ እየሆነች ነው
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
ዘንድሮ ከአአ የሚሰበሰብ ግብር እንዴት ልሆን ነዉ። በሚቀጥለው አመት ይካካሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
@derejebirru5964
@derejebirru5964 Ай бұрын
ፒያሳ ከአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ዛሬ ተቀላቀለች ፡ በጀግና ልጆቻ ፀሐይ ወጣላት
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Ай бұрын
ቡሽቲ ካድሬ
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Ай бұрын
አርገብጋቢ ብሽቲ
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
ምድረ ገጠሬ ፎቅ ተአምር ይመስላችኋል::
@forest5675
@forest5675 Ай бұрын
ለምን አሳጠርክ አስከ አራት ኪሎ ብትሰራ አሪፍ ነበር ጥሩ ስራ ነው በርታ።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
nege elekewalew 4 kilo stay tune thanks
@alemuhabte8018
@alemuhabte8018 Ай бұрын
Zim belihe atwkided.werk meshach alenberum.
@user-si2zj4lx7i
@user-si2zj4lx7i Ай бұрын
በሀገርኛ ሙዚቃ አጅበው።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Eshi
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
ትክክለኛው የአካባቢው ድምፅ ከፊልሙ ጋር ባይጠፋ ጥሩ ነው። ከትንሽ ዓመታት በኋላ አክባቢው እጅግ ሌላ ገፅታ ያለው ይሆናል። እንደ ዶኩሜንተሪ በመሆኑ ተፈጥሮአዊው ድምፅ ባይበላሽ ወደፊት ብዙ ዋጋ ሊኖረው ይችላል።
@user-th3tq1dl8h
@user-th3tq1dl8h Ай бұрын
addis eyetesra yalew 'arache mengd? or ''aquwarache'' mengd?
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Arada sub city ga gra Bekul miyasgebaw menged wede Piassa ga eyetegenagne nw
@atd605
@atd605 Ай бұрын
Out with the sticky old in with prosperous Addis
@dawitelias7698
@dawitelias7698 Ай бұрын
cosmetics
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 Ай бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ቅጣት_ጀምረዋል_ተሰዉተዉማል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@user-sc8tq2sx9v
@user-sc8tq2sx9v Ай бұрын
ሲኒማ አምፔር ወዴት ጠፋ. ?
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
its under construction
@jupiterplanet1316
@jupiterplanet1316 Ай бұрын
አዲስ አበባን በdrone አሳየን
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
ይህች እንኳን ወድ ቂሊንጦ ታወርዳለች
@misrakgetahun7530
@misrakgetahun7530 Ай бұрын
ስጋ ቤቶች የነበሩት የት እዳሉ አሳየን በአሁኑ ስራ ቦታ
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
አንተ ደሞ ፅዱ ያልሆነ የዝንብ መፈንጫ እና ባለ መቶ ሻማ አንፖል በአመት አንዴ ኖራ የሚቀባ ጣዉላ ከባለስቲራ የተቀጠቀጠ ቢላ የያዘ ነጭ ካፖርት የለበሰ ሰዉዬ ታሪክ ነዉ እንዳትለን ወይ ጉድ 😀😀😀😀😀
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Ай бұрын
ABiY's brutal regime has killed two million Ethiopians, is starving thirty million Ethiopians, and has displaced five million Ethiopians. On top of these brutalities, the regime is waging wars in Amhara region and Oromia region committing genocide. The citizens are also suffer from very high cost of living with a relentless inflation and corruption of the bureaucracy in a mafia chains. To counteract the brutality and corruption of the regime, some citizens have taken arms in Amhara and Oromia regions to defend themselves and neutralize Abiy's destructive force.
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
በግዜ ገደብ ካለቀ ጥሩ ነዉ ሲንዛዛ ነው እሚያስጠላዉ።
@promiseoromiaoromia1221
@promiseoromiaoromia1221 Ай бұрын
የሚደንቅ ሥራ ነው።Raajidha.
@Gomoraw04
@Gomoraw04 Ай бұрын
እንደ ጋሪ ፈረስ ግሬና ቀኝ አይተህ እንዳትደነብር የተደረግህ በሚመስል በግራና ቀኝ ምን እንደፈረሰ ምን እንደቆመ እንድናይ ለማድረግ አትጥርም ያንዳንድ ታሪካዊ ቦታዎችን ቆም ብለህ እምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ለማሳየት ጥረት አታደርግም ማስታወስ ያለብህ ጊዜውን ሰውቶ ቁጭ ብሎ የሚያይህ ሰው ካገር ከወጣ ሃያና ሰላሳ አመቱ ስለሚሆን በፈረሳ ቀርቶ በግንባታ ከተማዋ ያስተናገደችውን ለውጥ አያውቅም። አንዳንዶቹን አካባቢዎች አንተም ራስህ ጠንቅቀህ አታውቃቸውም ለታሪክ የሚመጥን አድርገህ ብትቀርፀው ድካምህ ከዩትዩብ ክፍያ በዘለለ የታሪክ ቅርስ ይሆናል።
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Eshi le asteyayetu enamesegnalen ethiopia west mekres challenging that’s why I am trying as much as I can it will be improved on other videos thanks 🙏
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv Ай бұрын
የቀድሞ ወርቅ መሸጫዎቹ በሙሉ ፈርሰዋል በእድሳት ላይ ያልከው እነሱን አይደርስም
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
Awo fersewal le testa yakl nw botawn lemegles
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
ወርቅ መሸጫ ሱቁች የተባሉት ካፌዎችና ቡቲኮች ናቸው!
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
its known by Gold
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
@@zewariwalkingtour Actually the gold shopes are next to what you mentioned so mainly around the building of former British council. They are already demolished.
@samiesam2164
@samiesam2164 Ай бұрын
የድሮ መዝናኛዎችን የምንፈነዳበት የወጣትነት ትውስታችን አፈረሱት።!!! ይሄሁሉ ከማለፍ በድሮን አይሙቱም ነበር። ጥላቻቸውን ከ አዲስ አበቤዎች ጦርነት እድላቸው። 📽👎Ⓔ🇪🇹
@tbb9074
@tbb9074 Ай бұрын
ወርቅ መሸጫ ሱቆቹ በሙሉ ፈርሰዋል።
@promiseoromiaoromia1221
@promiseoromiaoromia1221 Ай бұрын
እነዚያ ቡቱቱ ናፋቂዎች ምን ይሉ ይሆን ???
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
bututown wedew endaymeslih bihon noro kehager balwetu nbr gin yihe mengist werk byanetif fandya nw yemilu metfo swoch honew enji
@HassanHassan-rn8kz
@HassanHassan-rn8kz Ай бұрын
ፒያሳእውነተኛስሟንአገኘች
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 14 МЛН
የዲያስፖራው ካሳ !  #kenatigar  @giftrealestate11.5k
30:34
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 28 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН