ቁርጥን ከነክብሩ !!... በወላይታ ባህላዊ ምግብ እጃችንን ቆርጥመናል //የኩሽና ስዓት/ /በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 187,958

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

አቅራቢ ሄመን እና ዮናስ በእሙ ሊልኪ ቁርጥ ተገኝተው የወላይታን ባህላዊ የቁርጥ አበላል፣ ባህላዊ ምግብ የሆነው ቆጭቆጫን፣ ሎጎሞ፣ ሙቾ አሰራርን ማሳየታቸውና ባህላዊውን ምግብ ቀምሰዋል፡፡
Hemen and Yonas were present at Emu Lilki Kurt, demonstrating the preparation of the traditional Wolayita Kurt Abelal, alongside Kochkocha, Logomo, and Mucho, then savoring the taste of traditional food.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 245
@BamlakTselot-
@BamlakTselot- 4 ай бұрын
እንዴት ያምራል !!!!!! ኢትዮጲያ እጅግ የሚደንቅ ባህል ያላት ሃገር ናት ሕዝቦቻም ሰውን አክባሪ አብረን እንብላ እንደሰት የሚሉ የፍቅር ሃገርም ናት። ይህ የወላኢታ ምግብ ደግሞ በማየት ብቻ ያስጎመጃል። ሰላሙን አንድነቱን የጥንት ፍቅርን ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ይመልስላት!!!!!
@zewditu1735
@zewditu1735 4 ай бұрын
አሜን አሜን❤🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@bitylahoun9597
@bitylahoun9597 4 ай бұрын
አሜን ❤️
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p 4 ай бұрын
በ እወነት አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belayneshali6712
@belayneshali6712 4 ай бұрын
Amen ! ! ! ! !
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt 4 ай бұрын
ወላይታዎች ሁሉ ነገራቸዉ ያምራል
@SalamSalam-pb8ri
@SalamSalam-pb8ri 4 ай бұрын
የወልያይት. ባህል. ምግብ. እኮ. እጅ. ያስቆርትማል. የምትል. ላይክ. 🥰🥰🥰
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 4 ай бұрын
እግርስ 👌🇲🇱👏
@SalamSalam-pb8ri
@SalamSalam-pb8ri 4 ай бұрын
ቲሽ.
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 ай бұрын
@@BetaBeta-g7s በእግርህ የምትበላ ከሆነ!!!
@selmejons5098
@selmejons5098 4 ай бұрын
ወየው አገሬ ይህንን የመሰለ አገር ጥዬ ተሰድጄ እዚ ነጭ ሩዝ ጠዋት ማታ ዮኒ ሰታጎርሰን ምራቄን ነው የዋጥኩት አገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ
@bitylahoun9597
@bitylahoun9597 4 ай бұрын
አይዞሽ 😢😂
@alemayehuadane7495
@alemayehuadane7495 4 ай бұрын
እኔም እንዳቺ
@mhretmeri
@mhretmeri 3 ай бұрын
me too ❤😂😢
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 3 ай бұрын
የኅገራችን ኑሮ እንኳን ለሽሮም አልሆነ
@tedobaba3083
@tedobaba3083 15 күн бұрын
ማነች እንደእኔ የምትኖር😂
@Zeha562
@Zeha562 4 ай бұрын
ከፍትፊቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው የሴትየዋ ድምፅዋ ከፈገግታዋ ጋር ዋውውውውውውው ማሻኣሏህ ተባረከሏህ
@phoenix0000
@phoenix0000 3 ай бұрын
ዘሪቱን ትመስላለች
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ዝግጅቱም ሆነ አቀራረቡ :: እኔ ደግሞ አንድ በእውነት ላይ የተመሰረተ የምርምር ውጤት ልንገራችሁ :: ይኸውም በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ መጠን ሥጋ በል የሆኑት አካባቢዎች ጌዲዮ እና ወላይታ ናቸው::
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 ай бұрын
ዋውውውዎ እድገቴ ከደቡብ እና ከጉራጌ ስለሆነ በቃ የልጅነት ትዝታ ይወስደኛል አቤት እንዴት ያምራል አየጠገቤ በሕሌ!! ኢትዮጲያዬ!! እንዴት ታምሪያለሽ🙏
@asterkebede-pf9es
@asterkebede-pf9es 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል!! ከይቅርታና ከአክብሮት ጋር ግን መክተፊያው የእንጨት ቢሆን ለጤና የተሻለ ነው: ፕላስቲኩ በዚህ ስል ቢላ እየተፈቀፈቅ ወደ ምግቡ መግባቱ አይቀርም::
@senatadesse9659
@senatadesse9659 4 ай бұрын
You're Right
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 4 ай бұрын
ትክክል ነው
@መንበረየማርያምልጅ
@መንበረየማርያምልጅ 3 ай бұрын
አይቻልም በሁተል ዉስጥ እጨት መክተፍያ ህጉ አይፈቅድም
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 ай бұрын
እኔ ቁርጥ ሲባል ወላይታ ሶዶ ነው ሁሌም ትዝ የሚለኝ፤ ሶዶን የማውቀው በስራ ቢሆንም። በተለየ መውደድ፣ ከቁርስ ጭምርም ነው ጥሬ ስጋ የሚበላው ሶዶ።
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እደዝህ ጥጋብ ያርግልን ከጫፊ እስከጫፍ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር💞
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@remamucker1086
@remamucker1086 3 ай бұрын
ኡነት አሜን 🙏🙏❤️❤️👍
@tio50s21
@tio50s21 4 ай бұрын
My father country ❤ l coming one day ❤
@Guto2790
@Guto2790 3 ай бұрын
I'm in California! Watching our Rich food and culture
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c 4 ай бұрын
ማሸ አለሀ ደሲ ይለል የደቡቦች ምግብ ልዩ ነዉ ቁርጥ አልዎዲም ግን ደጠዎችሲ የሲጎሞጀሉ አለሀ ለሀገሬ የብቀኝ ወለይተ ብቅ እለለዉ እንሸ አለሀ ዮንዬ የኔ መልከም ሰዉ ሁሉንም መምሰል ትችለለህ ተበረክ ዲሬዎች እነ ወለይተዎቹ ምግበቹ በጠም ምርጥ ነዉ የምቀጥል ነገር ሲለምዎዲ በነንተ ምግብ ደጠ አይጠፈም
@lunaamor5354
@lunaamor5354 4 ай бұрын
እረ ጎድን ጥብስ ወዳጅ ነኝ ምነዉ ባላየሁት ሞክሬ ሞክሬ የኢትዮጵያን ጣዕም ማግኘት አልቻልኩም ይሄን ሳይ ናፈቀኝ😭
@dirshayeerdachew5683
@dirshayeerdachew5683 4 ай бұрын
Emu you made history! Betam newiniwedish minakeberish! Addis Ababa ye wolaita ambassador nesh! Akada ayfa!
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 3 ай бұрын
Whe I came to Ethiopia 🇪🇹 I will enjoy this restaurant. I am from Australia Thanks
@bethelmuleta5883
@bethelmuleta5883 4 ай бұрын
ለመጀመራ ጊዜ ንፁ መጥበሻ አይሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሆቴል ውስጥ the kitchen is clean good job keep it
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 4 ай бұрын
ዝፍጥ እናተ ቤት በወዳደቀ እቃ ሥለምትጠቁሙ ብርቆ ሆኖባችሁ ነዉ ዝቃጭ
@alem8640
@alem8640 4 ай бұрын
Betum Addis new lelawum koshisho laihon yichilal bizu silagelegele yitekural
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@birehanalemayehu2384
@birehanalemayehu2384 4 ай бұрын
😂😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
That is not nice don't judge everyone at the same time think before you comment.
@birhanukore2574
@birhanukore2574 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እኮ ማይቆጠር የምግብ ባህል እኮ ነው ያላት ደስ ስንል
@tio50s21
@tio50s21 4 ай бұрын
Wolata my father country ❤
@binyjohny
@binyjohny 4 ай бұрын
I enjoyed the whole environment the food and service was great.thanks
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 4 ай бұрын
በጣም ያምራል ሰፈሩንም ብትነግሩን አሪፍ ነበር አከባቢውን የሚያውቅ ይንገረኝ ❤❤
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt 4 ай бұрын
ቦሌ በእምነት ሆቴል ጀርባ ነዉ። ከታየዉም በላይ የሚገርም ቤት ነዉ
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 4 ай бұрын
@@lovelykidsvideo-tr8rt እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው ውዴ
@sisayasamenew
@sisayasamenew 3 ай бұрын
Milki's Hotel
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 4 ай бұрын
ከፍትፊቱ ፊቱ ልዩ ሴት ናት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ተባርኪ
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 3 ай бұрын
ዮኒዬ አበላል ስትችልበት ሁሌ አንተ ስትበላ እና ስታጣጥም ያስጐመጃል በሁሉ ኘሮግራም አቀራረብህ 1ኛ ነህ ዮኒዬ ይመችህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@genettesfaye1318
@genettesfaye1318 4 ай бұрын
እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 4 ай бұрын
ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን!
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ!
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 3 ай бұрын
ምግቡን በጣም ጥሩ ነው አድራሻውና ስልክ ቁጥር ቢኖር ጥሩ ነበር።
@sisayasamenew
@sisayasamenew 3 ай бұрын
Milki's Hotel
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 4 ай бұрын
ተናፋቂዋን እና ተወዳጇን ወላይታን ለማየት በቅርቡ እንመጣለን።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
My dream to
@optimisticidea1721
@optimisticidea1721 3 ай бұрын
Entebkalen❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
ዋው እንደት እንደሚያምር በመድየ የተባርከ ይሁን አቀራርቡ ለራሱ አንደኘ ነው 👌👌👌🥰
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 3 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ዬኒዬ ስራ ፈትቼ ቤት ቁጭ ብያለው ደሃ እናቴን ምጦረው እኔ ነኝ እዛ በኣስተናጋጅነት ኣስቀጥርኝ ዮኒዬ በማርያም 🙏🙏🙏
@YakMms
@YakMms 3 ай бұрын
ዋዋዋዋዋ ደስ የምል ዉሎነዉ ወላይታ ትለያለች🎉🎉🎉❤❤❤😂
@FafisDiscovery-po2rn
@FafisDiscovery-po2rn 4 ай бұрын
ወላይታ ሶዶ የፍቅር የጥጋብ ከተማ ናት ደሞ ይህ ምግብ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው እንደውም የሚሰራው በማሰሮ ነው ጐመኑ በደምብ መብሰል አለበት ብቻ ይህ በቆጮ በቃ በጣም አሪፍ ምግብ ነው እኔ የወላይታ ልጅ ነኝ ልጅ ሆኜ ከዛ ከተማ ብወጣም ቤተሰቤ እዛ አለ እጅግ በጣም ምርጥ ከተማ እና ህዝብ ነን ፡፡፡
@MesiGalaso
@MesiGalaso 4 ай бұрын
Wolata my king ❤❤❤😊😊 Ayi male lo,o xosa wolqani😂😂😂😂❤❤❤
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 4 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ያብዛልሽ ❤️❤️💪💪🇧🇪🇧🇪✌️
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 4 ай бұрын
እሙዬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 3 ай бұрын
የወላይታ ህዝብ በጣም ታታሪ የሰራ ሰው ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የሌለው በመሰራት ብቻ የሚያምን ኩሩ ህዝብ ነው በጣም አከብራቸዋለሁ እዚህ ሆቴል ግን መጣሁለት ይሄን ቁርጥ እቆርጠዋለሁ
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 4 ай бұрын
አይ ፡ ዮኒ ፡ አስጎመጀኸኘ እህት ፡ welcome to EBS ዛሬ ፡ ነዉ ፡ ያየሁሽ
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign 4 ай бұрын
ዮኒ ቁርጡን የበለጠ አጣፈጥክ እኮ! ይመችህ አቦ!!!
@AbentMarkos
@AbentMarkos 4 ай бұрын
ልዩ እኮ ነን ጌታን❤❤❤
@zewditu1735
@zewditu1735 4 ай бұрын
የተባረከ ይሁን አዲሷ ጋዜጠኛ በርቺ ❤🎉❤🎉
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 4 ай бұрын
ብልአፊያ❤❤❤❤❤ዮኔ ገራገሩ እንኳን ሰላም መጣችሁ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 ай бұрын
ማነው ለወላይታ የስጠው ይህ ምግብ ባሌቤት አለው ሃሃ
@bama5414
@bama5414 4 ай бұрын
Emuye berchilegn yene jegna❤
@YisakMilkiyas
@YisakMilkiyas 29 күн бұрын
በጣም ተመችቶኛል❤❤❤❤❤
@ZerhunZekarias-um1xu
@ZerhunZekarias-um1xu 3 ай бұрын
Kings,of,king,wolaiata,50years
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ወደ አገር ስንመጣ ጋብዙን የወንየ ይመችህ
@BenBogale
@BenBogale 4 ай бұрын
በሪው እየታጠበ እየታሸ ፣ሸንኮራ ፣ስኮር ድንች የተለያየዩ እርጥብና ጣፋጭ ምግብ ብቻ ይመገባል ፣ወደ ውጭ የሚወጣው ፀሐይ ለመሞቅ ብቻ ነው ፣በዚህ አይነት ከደለበ በግል ነው የሚበላው ፣በጣም ይጣፍጣል።
@filoadam97
@filoadam97 4 ай бұрын
ጥሬ ስጋ በልቼ አላውቅም በጣም ነው የምፈራው እንደው በተለይ ነጩ ነገር ለብለብ ክትፎ ይሻለኛል ሚጥሚጣ ነገር ያለው።
@mhretmeri
@mhretmeri 3 ай бұрын
Wow hager iwodishalo ❤❤
@csahi2400
@csahi2400 3 ай бұрын
Waw❤️❤️❤️❤️❤️ walyeta
@askme7620
@askme7620 4 ай бұрын
ለሀጭ በለሀጭ 🤤🤤🤤 አደረጋችሁኝ ። እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ ምግብ ቤቱ የት አካባቢና እንደሚገኝና የምግብ ቤቱን ስም ብታስተዋውቁ መልካም ነው ።
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@selamneshdantamo2743
@selamneshdantamo2743 4 ай бұрын
For 1st time cleaned Comercial kitchen ❤and perfect explanation good job sistuka
@remamucker1086
@remamucker1086 3 ай бұрын
በጣም ልዩ ናው ገራም ናው ❤️❤️💞💞
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 3 ай бұрын
ዋው የሀገር ምግብ😢😢
@TAHATaha-hm8dz
@TAHATaha-hm8dz 4 ай бұрын
ወላይታዬ❤
@FafisDiscovery-po2rn
@FafisDiscovery-po2rn 4 ай бұрын
እዚህ ቤትማ መጥቼ ሙቾ መብላት እፈልጋላሁ የሙቾ ንጣቱ ግን ደስ ሲል
@KuriAsfaw-ss6ux
@KuriAsfaw-ss6ux 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ያምራል
@accass3430
@accass3430 4 ай бұрын
MazeR Dese Silu ❤❤
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 4 ай бұрын
ወይኔ። አገረ። ናፈቀኝ። የወላይታ ባህል ምግብ። አንደኛ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍❤️❤️🇬🇳🇬🇳❤️❤️
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 4 ай бұрын
እኔስ ብትይ ግን ከፈጣሪ ጋር ለግፋታ ለማሄድ እያሰብኩ ነው ያሳካልሽ በሉኝ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 4 ай бұрын
ዋው የተባረከ ይሁን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 ай бұрын
ዋውውውው እዴታባቱነው እማምረው ባገኘው❤❤❤❤😢
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt 4 ай бұрын
አድራሻቸዉ - እሙ ቁርጥና ላዉንጅ ቦ ሌ ት/ቤት አጠገብ፤ እምነት ሆቴል ጀርባ ነዉ
@netsanetEniyew
@netsanetEniyew 3 ай бұрын
Congra Emuye🎉🎉🎉
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ!::
@AsratWolde-u3i
@AsratWolde-u3i 3 ай бұрын
ዎው!!! የወላይታውን ጥረ ስጋ አቀራረብን እንድሁም ባህላዊ ምግባቸውን አንደኛ ብየዋለሁ፡ ግን አድራሻው አልተቀሰም
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 3 ай бұрын
ለጤና ያርግላቺሁ ብልአፊያ የውንየ ብሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeferaAnulo
@TeferaAnulo 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ሸኛ የኔም ምርጫ ነው
@ZolaMD-v4w
@ZolaMD-v4w 3 ай бұрын
CONGRATULATIONS EMUYE
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 3 ай бұрын
ቁርጥ ሲባል ወላይታ ሶዶ ነው ሁሌም ትዝ የሚለኝ ሶዶን የማውቀው በስራ ቢሆንም ከቁርስ ጭምርም ነው ጥሬ ስጋ የሚበላው ሶዶ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@GraceySami
@GraceySami 3 ай бұрын
Ewntun lmnager kesiga ena keza gare tyayzhi lalew ngre uhlu ende wolayeyta yetem yelam
@IgkeepKim
@IgkeepKim 4 ай бұрын
ብስንከ ይመቻቹ አቦ ስዎደቹ ዮንዬ
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 3 ай бұрын
ዋዉ ቁርጥ አማረኚ በጣም ነዉ እሚ አምረዉ 👍💕💕💕💕💕💕💕
@aselafechboloshe5422
@aselafechboloshe5422 4 ай бұрын
አቤት ዉበት ማማር ጥራት እጅ ያስቆረጥማል 🥰❤️❤️❤️❤️
@Ismael-isa
@Ismael-isa 3 ай бұрын
በረከት ገበሬዋ እህት
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
WOW WOW WOW❤❤❤
@UserUse-l8g
@UserUse-l8g 3 ай бұрын
Wowwwwwww 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
@BerehanuPetiros
@BerehanuPetiros 3 ай бұрын
❤wolayita fikry ageri
@HagerTigray
@HagerTigray 3 ай бұрын
መክተፊያዉን እንጨት አድርጉት ላሰቲኩ ለጤና ጠንቅ ነዉ
@mersi-xz4mf
@mersi-xz4mf 4 ай бұрын
I want eat wowww ❤❤❤❤
@dibodibo8106
@dibodibo8106 3 ай бұрын
Wolaita yene nafkshl❤😢
@BiniyamGirma-ek6ns
@BiniyamGirma-ek6ns 4 ай бұрын
ጥሬ ስጋ የሁሉም ኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ ነው ። ምንድን ነው የወላይታ ማድረግ።
@GraceySami
@GraceySami 3 ай бұрын
Awo gin eza agre sigachew ena datew enam ksiga gare yemiblu ngrochi akrarbe betam yemarkale demo yetftale
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 3 ай бұрын
የወለይታ በጣም ይለያል ማንንም ጠይቂ
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 3 ай бұрын
Wow
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 ай бұрын
Tosso coming 🥰
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 3 ай бұрын
Woow❤❤❤❤❤❤❤❤hagere
@NegstiFekadu
@NegstiFekadu 4 ай бұрын
አመቢኤሶችዬ ኧረ አስቡልን ጓመዥን እኮ 😊😊 ይመቻቹ ዮኒዬ
@TenuAsefa
@TenuAsefa 4 ай бұрын
ማን ነው እንደኔ ቁርጡን አይቶ ምራቁን የዋጠ?
@yetarik_mender
@yetarik_mender 4 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@zelalemgebre5017
@zelalemgebre5017 4 ай бұрын
Emuye anbesa berchilin !!
@Gopo661
@Gopo661 4 ай бұрын
አድራሻው የት ነው? እሁድ ምሳ እዚሁ ነው።
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 4 ай бұрын
😂😂😂 እኔም ልምጣ?😂😂
@abenezerassefa7874
@abenezerassefa7874 4 ай бұрын
እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል
@kedijahussin
@kedijahussin 4 ай бұрын
ዮንየ ግን አህለን ወሳህለን እምትለዉ ነገር ይገርመኛል
@GamerGirl666-s4u
@GamerGirl666-s4u 4 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 ай бұрын
ዬኒ ከፀጊ ውጭ አትኢድ ያለፀጊ ባዶ ነክ ሁሌነገርኳአቹ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 3 ай бұрын
የእንጨት መክተፊያ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው::
@JerryAman-n5u
@JerryAman-n5u 4 ай бұрын
Location please
@abebmen8324
@abebmen8324 4 ай бұрын
Blue choping bourd is for fish
@LidiaDawit-f6l
@LidiaDawit-f6l 4 ай бұрын
It's okay for colours
@sunnaytgoa7982
@sunnaytgoa7982 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 4 ай бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ዋው ደስ ታላልችሁ ኢትዮጵያኖች ጥር ስጋ ግን መብላት ኃጢያት እኮ ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
ለምን ጥሬሥጋ አየረደል በየሰርጉ የሚታየው
@maiergezira1518
@maiergezira1518 4 ай бұрын
Demeseshe konjo aydelem yerebeshal please atsaki
@addistube5640
@addistube5640 3 ай бұрын
dont let them use plastic cutting board there is always little piece came out of it when you cut use wooden board instead
@tamiratsamuel1702
@tamiratsamuel1702 4 ай бұрын
Where is it?
@abenezerassefa7874
@abenezerassefa7874 4 ай бұрын
እሙ ጥሬ ስጋ ቁርጥ ቤት Addis Ababa መሀል ቦሌ በቦሌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው በእምነት ሆቴል ጀርባ ወደ ስቴዲየሙ የሚያይ እጅግ ዘናጭ በጣም ቅንጡ የወላይታን ባህላዊ የማዕድ አቀራረብን አሟልቶ ተከፍቶ ተመርቆ ስራ ጀምሯል
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 4 ай бұрын
የኢቤሳ ሤታ እረህጥ ነሽ ሽንኩርት እንኳን እንዴት እንደ ሚላጥ የማታዉቂ ሻይ ለማፍላት ዉሀ የሚጋጉሌባችሁ ብዙ ዚፍጦች አላችህ በሠራተኛ ትከሻ ላይ እንደ ጃኬት ተጠልጥላችሁ ሠራተኛን የምትንቁ ዝቃጮች ሠራተኛወች ሞተን እንበልጣችሀለን እናት የታሪክ አተሎች የወኒ ጀግና የኔ ደርባባ ሌላዉም እህቴ እንዲሁም የወላይታ ሆቴል ሠራተኛወች ከሀ እስከ ፐ ዋዉ ልዮ አክብሮት አለኚ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 ай бұрын
ምን ዓይነት ባለጌ ነሽ/ ነህ አለማወቅ ሐጢያት አይደለም አውቃለሁ ብሎ ከመዘባረቅ አላውቅም ብሎ መጠየቅ ብልህነት ስድብ ነው ስትማር የኖርከው፡፡ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክሎ መፃፍ ተማር/ተማሪ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 4 ай бұрын
@@gravitymobile7558 የሸርሙጣ ልጃ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 4 ай бұрын
@@gravitymobile7558 የአዲሥ አበባ ሽርሙጦች ባንዶች የቁላ ማጂራት መችወች ኪስ አጣቢወች ዶሮ በፎጣወች እደሚ ለሠራተኛ በሉ ቆማችሁ ትሆዳላችሁ እየተበዳችሁና ኪሎ ድቄታችሁን እየተለቀለቃችሁ ግማታሞች ቢከፍታችሁ ተልቦች ሞሽላቃ አንችና መሠሎችሺ ያቦጊዳ ሽፍቶች ትማሩ ቆረቆራም ቅማላም ፖንትሽን እጠቢዉ ትሸቻለሽ ወይም ጣይም ባሀቃ የሸሌ ልጂ ቁላ ግብሩ
@ethi9683
@ethi9683 3 ай бұрын
የምግብ ቤቱን ማስታወቂያ በደንብ ለምን አታሳዩመ አድራሻውንስ ለምን አትናገሩም ውስጡን ብቻ ማሳየት ምን ዋጋ አለው አድራሻ ሳታስቀምጡ?? በብዛት እንዲህ ነው የምታደርጉት ለምን?
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት
52:03