የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የሲንጋፖር ቆይታ

  Рет қаралды 30,638

Ethiopian News Agency (ENA)

Ethiopian News Agency (ENA)

2 ай бұрын

#ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Пікірлер: 66
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 2 ай бұрын
አገራችን ኢትዮጵያም ይህንኑ በሲንጋፖር የታየው ብቻ ሳይሆን ከዚህ የተሻለ የሚሰራ መሪ ስላገኘት ደስ ይበለን። አብያችን በርታ!
@derejemoges4292
@derejemoges4292 2 ай бұрын
Singapore works on garden after they feed their people your deaf leader abiyo is still visiting garden. He better visit the industry zone and learn their experiences. unfortunately he is only capable of gardening.
@AffectionateDominoes-nx2wf
@AffectionateDominoes-nx2wf 2 ай бұрын
Really, how an idiot are you? Listen again?
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 2 ай бұрын
​@derejemoges4292 Ante bekumehe yemoteke gematame mahayeme buda!!! You are dead man walking!!! Abiychuu is a Loin Done!!! ETHIOPIA ,for the first time evergrrr she found a real leader!!! He will lead ETHIOPA the next 30 more years!!!
@yafne950
@yafne950 2 ай бұрын
​@@derejemoges4292 ደረጄ ይላል ምን ሰርትካል አስኪ ለሀገርክ አንተ let us talk about you በናተክ ደረጄ የሆነ ነገር በለኝ evenif there is political instability in ethiopia abiy is trying his best
@yafne950
@yafne950 2 ай бұрын
​@@derejemoges4292 ayy dere derdara are you good at gardening tell us what you have done for your country
@TheTellingU
@TheTellingU 2 ай бұрын
PM Abiy, God's gift to Ethiopia. One morning we saw you in South Korea, when we flipped the channel we saw you in Singapore. When we woke up from sleeping, we saw you leading the ministers meeting in Addis. What an energy and commitment you have. Other countries wish to have a leader like you. God bless.
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 ай бұрын
ግሩም አድርገው ሰርተውታል: ለሀገራችን መልካም ምሳሌ ይሆናል በተጀመረው ስራ ከተባበርን::
@debebea7669
@debebea7669 2 ай бұрын
ልዑካኑ በሙሉ ኢትዮጵያን ለመለወጥ ለምታደርጉት ትጋት ከፍ ያከ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል። በርቱ !!!!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 ай бұрын
Great leader, great leadership, greatest Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Shalom-1990
@Shalom-1990 2 ай бұрын
I'm very proud of PM Abiy is walking the talk and showing Etiópia is the road of prosperity. God bless Ethiopia 🎉
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 2 ай бұрын
እግዚያብሔር በሰጠህ መሪነት እንመራለን እንፀልይልሀለን ዘር ዘመንህ ይባረክ
@aberaerimacho928
@aberaerimacho928 8 күн бұрын
Wow amazing god bless you and you're family
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ክቡር ለጠቅላይ ሚንስትራችን
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 ай бұрын
Our beloved dr abye and your team thank you! God bless you.❤❤❤❤
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 ай бұрын
በርቱ አገራችንም እንደ ሲንጋፖር እንደምትቀይራት ተሰፋ አለን! የሰላሙን ነገር አስቡበት እኛም አገራችን ገበተን እንድንኖር ሰላም ያሰፈልገናል እባክህ መሪያችን መላ በል ወንድም ከ ወንድሙ ጋር መገዳደል ይብቃ ሆድህን አስፍተህ አዳምጥ ለትንንሽ ጥያቄ አንገዳደል በአዲስ አበባ ከተማ ዉሰጥ ያለዉነ ሌብነት ዝርፊያ ህይወት እያጠፋ ያሉትን ቀማኛቹን አጠፋልን በፍራሀት መኖር ይብቃ አገረ መጥቼ በነፃነት ሳልዞር ከ ከተማ ሳልወጣ ማታ እንደ ልቤ ሳላመሽ ዘራፊ ገዳዬ ተፈርቶ ቤቱ ዉስጥ ተዘግቶ ትክክል አይደለም እባክህ መሪያችን መላ በል ለማንኛዉም በሰላም ተመልሻለሁ ! ባለፈዉ አመት የደረሰብኝ ነገር ሰለ ነበረ ነዉ በተረፈ ኢትዮጵያን ለመቀየር የምታደረገዉን ጥረት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን ቅን ልቦና ይስጥህ ሰላምን ፍቅርን ያዉርድልን በቃ ይበለን ዘረኝነትን ከልባችን ያጥፋልን አሜን !
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 2 ай бұрын
ጠ/ሚር አብይ ስራህ ሑሉ ፍፁም ነዉ ሑላችሑንም በፍቅር ስናያችሑ ደስ አለን መልካም የስራ ዘመን ወገኖች ዉድ ኢትዮጵያዊያኖች
@wendmagegnasfaw3928
@wendmagegnasfaw3928 2 ай бұрын
5000,000-1,000,000 may God give you this number of views and remember all your work because tigray people do so does the amhara don't forget upstairs to .
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 2 ай бұрын
በርቱ ምርጥ መሪዎች
@empoweringkitchen3203
@empoweringkitchen3203 2 ай бұрын
He knows the game....
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 ай бұрын
በርቱ አገራችንም እንደ ሲንጋፖር እንደምትቀይራት ተሰፋ አለን! የሰላሙን ነገር አስቡበት እኛም አገራችን ገበተን እንድንኖር ሰላም ያሰፈልገናል እባክህ መሪያችን መላ በል ወንድም ከ ወንድሙ ጋር መገዳደል ይብቃ ሆድህን አስፍተህ አዳምጥ ለትንንሽ ጥያቄ አንገዳደል በአዲስ ከተማ ዉሰጥ ያለዉነ ሌብነት ዝርፊያ ህይወት እያጠፋ ያሉትን ቀማኛቹን አጠፋልን በፍራሀት መኖር ይብቃ አገረ መጥቼ በነፃነት ሳልዞር ከ ከተማ ሳልወጣ ማታ እንደ ልቤ ሳላመሽ ዘራፊ ገዳዬ ተፈርቶ ቤቱ ዉስጥ ተዘግቶ ትክክል አይደለም እባክህ መሪያችን መላ በል ለማንኛዉም በሰላም ተመልሻለሁ ! ባለፈዉ አመት የደረሰብኝ ነገር ሰለ ነበረ ነዉ በተረፈ ኢትዮጵያን ለመቀየር የምታደረገዉን ጥረት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን ቅን ልቦና ይስጥህ ሰላምን ፍቅርን ያዉርድልን በቃ ይበለን ዘረኝነትን ከልባችን ያጥፋልን አሜን !
@melesetola4214
@melesetola4214 2 ай бұрын
ፍቅር የሆነ መሪ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 2 ай бұрын
Let our blind, mute and deaf elites learn from it. We are tired of conflict based protest
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 2 ай бұрын
አባኮ ዝንዬ❤❤❤❤❤
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 2 ай бұрын
መንፈሰህ የተዋገ ይሁን
@nubawmer7001
@nubawmer7001 2 ай бұрын
ይኸ ነብሰ በላ ማስመሰል ሲችልበት
@birukmoges
@birukmoges 2 ай бұрын
እንደ ሀሳብ ሉሁካን መሪ የተባሉትን ባታሳየን ጥሩ ነበር እና ሲንጋፑር መጀመርያ የሰራችዉ መልካም አስተዳደርን መገንባት ነበር ምግቡ የፈለገዉን ቢጣፍጥ የቀረበበት ሰሀን ካልፀዳ በሽታ ነዉ
@kidanemfamily3159
@kidanemfamily3159 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ፋይዳ የሌለው የሲንጋፖር የአትክልት ስፍራ ጉብኝት። ችላ ተብሎ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጆች እና አጋሮች ሲገለል የትኛውንም የውጭ መንግስት ለፎቶ ኦፕ እየፈለገ ነው። ሲንጋፖር ለኢትዮጵያ ስትራተጂያዊ ጥቅም የላትም።
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 2 ай бұрын
Mystery of garden for leader i.e it is" gardian" for the man who see the plant and it is" garden "for a man who sit their looking peace of mind and world
@derejemoges4292
@derejemoges4292 2 ай бұрын
The gardener p.m visit the garden of Singapore. He better visit the industry zone and learn from their economy growth strategies. Unfortunately the kid, deaf and immature king only knows gardening.
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 2 ай бұрын
You must be kidding??? ዶማ
@derejemoges4292
@derejemoges4292 2 ай бұрын
@@Ishaqgetachew0123 yaw Gardners kedoma ena akafa wichi silemalaku we don't judge.
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 ай бұрын
Someone Tell me ብርሃኑ ነጋ ከጫካ ሽፍታነት ወደ ሚኒስቴርነት መጥቶ እንዲህ ከተመቸው ሌላው ኢትዮጵያዊስ ለምን አይሸፍትም ? ከሽፍታነት ወደ ሚኒስተርነት ከከርቸሌ ወደ ጠቅላይ / ሚኒስቴር አማካሪነት ስልጣን የሚቀረው መቼ ነው ? ቀድሞውኑ አላግባብ ማሰር ማቆም ።
@Lore9072
@Lore9072 2 ай бұрын
ቀጥሎ ይመጣና ዳቦ ብርቅ የሆነበትን ህዝብ እንድ ሲንጋፖር ሁን ይለዋል
@user-lr3ry1ly9z
@user-lr3ry1ly9z 2 ай бұрын
የግድ ነዋ እስከመች ሥለ ዳቦ ብቻ እያሰብን እንኖራለን
@user-sy2fp3hb1s
@user-sy2fp3hb1s 2 ай бұрын
አብያችን ብዙ መልካም ሥራዎችን ሠርተሃል ብርሃኑ ሚባል ሼባ አላህ ከሥልጣኑ ሣይሆን ከምድር ያንሳው
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
በየቦታው ሲንቀሳቀስ የሚያዬውን ምርጥ አገር ኤያዬ አገሩን ለማሻሻል ሲጥር እግር እየግተቱ አላስራ አሉት ። ቢስራ ለማንም ምጭው አገር መሪ መሆኑንም ያልተረድ ቅናተኝች
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 ай бұрын
ያሳዝናል!!! አማራ ክልል ከራሱ አልፎ ለሌሎችም መማሪያ ነበር :: ብርሀኑ ነጋ ! ትውልድን ማጥፋት ላይ የተደረገ ዘመቻ !!! አማራ ክልል 2.2 ሚሊዮን ተማሪዎች በ2016 ወደ ት/ቤት አለመሄዳቸው ታውቋል:: በክልሉ ዓመቱን ሙሉ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ተሰምቷል። በዚህም ምክንያት ምንም አይነት የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12 ክፍል ፈተና የማያስፈትኑ ዞኖች እንዳሉ ታውቋል። ይህ በአብዛኛው በጎጃም ቀጠና እንደሆነ ተጠቁሟል። ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች አንድም እንኳን ተማሪ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና እንደማያስፈትኑ ገልጿል። ምስራቅ ጎጃም ግን ትንሽ ተማሪ አለው ተብሏል። በአማራ ክልል የ8ኛና 6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ፦ * 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5 ቀን 2016 ዓ.ም *170,470 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሏል። በአማራ ክልል በአጠቃላይ በሁሉም የትምህርት ደረጃ በዚህ ዓመት መመዝገብ የነበረባቸው 6.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ የተመዘገቡት 4 ሚሊዮን ናቸው።
@solomongirum5521
@solomongirum5521 2 ай бұрын
ምደረ ጀዝባ ሚነስትር! እንዴት ነው ከነዚህ አመራር ሰጭነት ሚጠበቀው በራሱ አንድም ሀሳብ ማቅረብ የማይችል። የሀሳብ ቆፈን ፣አድርባይ አመራር እና ሁሉንም እኔ ብቻ። እስኪ ከሌሎች ተማሩ። each ministor have it's own professional . RIP
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 2 ай бұрын
ይሄ ግለሰብ እዛች ምድር ያመጣው መከራ የድሀ ልጆችን ማስጨረስ ይሄ ግፈኛ ፋሽሽት መወገድ በቶሎ አለበት።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበረ አሪፍ ዘና ብላችኋል ፎቶው ይናገራል የሄዳችሁት ለፎቶ አይደለ እንዴት ይታዘቧችኋል እንደ ፍቅረኛ ስትሽኮረመሙ አባወራው ሲገለፍጥ ብርሐኑ ሲሽኮረመም ዳኒ ቧላ እንደተነጠቀባት ሴት በቆሪጥ እያየች ነው
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 2 ай бұрын
እንዳንተ:ዓይነት:እንሰሳ:ኢትዮጲያዊ:ሊሆን:አይችልም፣አይገባውምም!!!
@merontsegey3837
@merontsegey3837 2 ай бұрын
አንተም አውን ዜጋ ተብለህ ተቆጥረሀል ምኑ ጅል ነክ ደነዝ😠😠
@user-ub3hj9mo2t
@user-ub3hj9mo2t 2 ай бұрын
ጄዝባ
@libenkumesa8441
@libenkumesa8441 2 ай бұрын
@@user-ub3hj9mo2t❤
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 2 ай бұрын
​@ibrahአimabdo705 እንዳንተ አይነቱ አሽቋሏጭ ነው ኢትዮጵያዊ ሊሆን የማይችለው. የአብይ ምንጣፍ ጎታች😂😂😂
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 2 ай бұрын
ከብት ፋሽሽት
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 ай бұрын
Idiot in the power of Ethiopia creating Republic of Oromia. Republic of Tigray. Republic of Amhara. Republic of sedama. Republic of afar plus. Abiy acting like a mad dog and no one else trust.
@kefetatube3338
@kefetatube3338 2 ай бұрын
Idiot shabia we know u
@mesfinhaileselassie7736
@mesfinhaileselassie7736 2 ай бұрын
from Egipt.
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 2 ай бұрын
No amount of evidence will ever convince an idiot like you!
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 2 ай бұрын
ይቺን አየ ጫካ ቤተመንጥስቱጋር ይስራታል
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 2 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ
@kidanemfamily3159
@kidanemfamily3159 2 ай бұрын
A tour of Singapore's garden that has no relevance for the people of Ethiopia. When he is ignored and given cold shoulder from Ethiopia's historical friends and allies, he is looking any outside government for photo ops. Singapore is NOT a strategic benefit to Ethiopia.
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 2 ай бұрын
የእርሻ ሚኒስተር ብትሆን ይሻልህ ነበር ተደራቢ ከንቲባ አብይ አህመድ😂😂😂😂😂😂😂😂
@FufiLala
@FufiLala 2 ай бұрын
ደደብ 🤐
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 2 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
አብይ ከሁለት ሚስቱ እና ከአንድ ቅምጡ ጋር ያደረገው ጉበኝት ነው
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Unlocking Ethiopia's Beauty
18:09
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 41 М.