የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር አካባቢ የማልማት ሥራ ጉብኝት

  Рет қаралды 25,525

Fana Television

Fana Television

28 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 116
@eagle4452
@eagle4452 27 күн бұрын
ዲያስፖራው ነገር እና ክፍት ከሚሰራ እስኪ እንደ ነጩቾ ሻንጣውን ተሸክሙ እንደዚ ያሉ ድንቅ ቡታወችን ይጉብኝ ።
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 26 күн бұрын
የፌደራል ፖሊስ እና አጃቢ የሌለን ሰዎች እንዴት ብለን ነው ከአዲስ አበባ ወጣ ብለን ሀገራችንን መጎብኘት የምንችለው ?
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 27 күн бұрын
እነአመሰግናለን ፡ ዶክተር ፡ አብይ ፡ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@noWAR1111
@noWAR1111 26 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሰራ ሰው አብቹ የማያንቀላፋ የማይተኛ መሪ አላት ሀገራ ለምትሰራና ለምታደረገው ነገር ሁሉ እናምሰግንካለን…..Thanks abichu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 26 күн бұрын
Thank you! God bless
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 26 күн бұрын
እንዴት ያለ የተፈጥሮ ውበት ነው ❤ አይ አገሬ ገና መንም ሳናቅሽ የሰው ሀገር አድናቂና ጎብኚ ሆንን በርቱ ከተመቻቸማ ቀላል እንጎበኛለን❤
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 27 күн бұрын
መልካም ነገር ብቻ የሚታየው መሪ!❤🧡💛💚💙💜🌷🌱🪴🌲🌳🌴🌵🌾🌿☘🍀🍁🍂
@debewhailu7085
@debewhailu7085 27 күн бұрын
ባሌ ተረስታ ነበር ተባረክ አስታወስካት።
@eagle4452
@eagle4452 27 күн бұрын
🚨ኢትዮጵያ እንዴት የምታምር ብዙ ድንግል መሪት ያላት ሀገር መሆኖን ያወኮት #ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ከ መጣ በሆላ ነው
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 27 күн бұрын
እኔም ያወኩት በሳቸዉ ግዜ ነው ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች መሆንዋን
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 26 күн бұрын
ተከፋይ ካድሬ
@user-kl2qh3ib8x
@user-kl2qh3ib8x 26 күн бұрын
ምቀኝነት​@@user-lo8zx8yp8e
@kefyalewkebede1905
@kefyalewkebede1905 26 күн бұрын
I was always wondering you .i was born there many years no one can ambition like this you did place .......... Thank you
@bethelihemmekonnen9954
@bethelihemmekonnen9954 27 күн бұрын
I was always wondering why this place didn't get the attention it deserves. Finally...Happy to see this video Thank you
@mimiabu5940
@mimiabu5940 26 күн бұрын
ስላምና ጤና ለጠቅላይ ሚንስትሬ
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 26 күн бұрын
ማሻአሏህ ትባረክ አረህማን ባጣም ደስየሚልቦታ ስፍራ ነዉ አላህ ያበርታችሁ የሰራችሁት እጁች ይባረኩ
@user-xw4sb4ru4u
@user-xw4sb4ru4u 26 күн бұрын
Man of work with big vision and dreams ❤❤❤ high commitment, wise and most importantly brave hearted ❤❤❤❤❤
@EndashawEnde
@EndashawEnde 26 күн бұрын
Tankyou kinge
@MesfinSileshi-jt4zb
@MesfinSileshi-jt4zb 27 күн бұрын
ሶፍኡመር ዋሻን አለማየት እንደ ዜጋ አስቆጪ ነውና እዩት
@SabonaMarara
@SabonaMarara 27 күн бұрын
incredible journey !!🌷🌱🪴🌲🌴🌿🌾🌺
@daisyp7539
@daisyp7539 26 күн бұрын
Wonderful ❤❤❤
@kurfalagar840
@kurfalagar840 26 күн бұрын
Strong and energetic and unstoppable leader . Be strong God is with you
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 27 күн бұрын
አብቸ❤❤🎉❤🎉❤🎉
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 26 күн бұрын
አስተዋይ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ምንአይነት አይኑ የተከፈተ ሰው ነው እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን በርታ የሰማይ አምላክ ያከናውንልሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 26 күн бұрын
ሰራ እና ከፍታ ብቻ ።።።ተባረኩ ሁላችሁም ።።።ኢትዮጵያን አይነት ባንተ ዘመን አብቹ ❤
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 26 күн бұрын
ሠውየው እየሠራ ነው ዲሥፓራ እናውራ አንተ ሥራ ላይ ነህ
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 26 күн бұрын
Excellent 👌👍 one day we will visit this amazing, wondrous place. We hope too 🙏🙏🙏❤️🇪🇹
@Milsmek
@Milsmek 21 күн бұрын
God bless you to help our people the gift of God with your help our leader
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 26 күн бұрын
God bless you my brother. Thank you. Well done. We love you dearly.
@user-ug6qs3wu9p
@user-ug6qs3wu9p 27 күн бұрын
Bravo abiy Bravo sofumer Bravo Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 26 күн бұрын
Your Excellency Prime Minister Dr. Abiy, Remarkable works. You work let others hair split because they have no work culture, discipline ,vision etc Appreciate your sound knowledge in different disciplines. Best,
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 26 күн бұрын
WoW ❤❤❤
@azizabdo7315
@azizabdo7315 26 күн бұрын
Thank you abbichu I’m from bale I’m proud ❤️
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 26 күн бұрын
Your Excellency, PM Abiy Ahmed, your leadership which brought the work culture change, strong mindset, and project execution capabilities are rocking Ethiopia while dismantling the remnants of feudalist mentality, shaping the political culture, and bringing political decency to our country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 26 күн бұрын
አብቹ ትቺላለህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ጀግኖች 😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 26 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 26 күн бұрын
አቢቹ ምርጠ የኢትዮጵያዊያን ልጅ የማያዳላ ደብተራው ተቃጠለ እሰይይይይይ❤❤❤❤❤
@medhanittamirat536
@medhanittamirat536 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@claudiareyotclaudiareyot3010
@claudiareyotclaudiareyot3010 26 күн бұрын
Abichu 🙏🇪🇹
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 26 күн бұрын
እግዚአብሔር:አንተን:በመርነት:የመርጠበ:የራሱ:መንግድ አለው ጤላቶችህን:በእግር ሥር:አድርጎ:አያሻግህ:ነው::እግዝአሔር:ይምስግን::
@Birhanuzeleke8023WAgengo
@Birhanuzeleke8023WAgengo 26 күн бұрын
Amalake yebarakike❤❤❤❤❤❤❤
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 27 күн бұрын
MANSHA ALLAAH WALAALKAY A. AHMED ALI OO HELAY FURI🔑👭🏾🚐GADHGIISA HADABA KU WADO MARWODADA QURUXDA BADAN MANSHA ALLAAH. MAR DANBE YAAN KUGU ARKIN F.O. SHANTOBED QUSHAASH KABABI
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 26 күн бұрын
Abichu Abichu habasa I love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabekele2302
@elsabekele2302 26 күн бұрын
ይሰራዋል ከልብ እንደንብ 👍👍👍
@tinsaefeleke8861
@tinsaefeleke8861 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 26 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹
@kediribrahim789
@kediribrahim789 27 күн бұрын
አብይ ይምራ
@derejenegatu151
@derejenegatu151 26 күн бұрын
Keep up the good work our prime minister🎉
@Ferejomar
@Ferejomar 27 күн бұрын
PM Abiy Anbessa
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 26 күн бұрын
ጃግናችን እግዚአብሔር ይርዳ
@Birhanuzeleke8023WAgengo
@Birhanuzeleke8023WAgengo 26 күн бұрын
Baewenate malakame nake zamanachuu yebarake A&Z❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulunehyeethiopia2459
@mulunehyeethiopia2459 26 күн бұрын
DR.ABIY AHEMED BESELAM FETAR YETEBEKEH! JEGNA JEGNA JEGNA..
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 26 күн бұрын
ተዳክሞ ከማድከም ፤ ተባብሮ ማገገም ፣ ኢትዮጵያ ትለምልም ፤ ትኑር ለዘለአለም ።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 26 күн бұрын
ለማድከም ከመድከም ፤ ተባብሮ ማገገም ፣ ኢትዮጵያ ትለምልም ፤ ትኑር ለዘለዓለም ።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 26 күн бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@fuad7573
@fuad7573 26 күн бұрын
Bravo 👏 bale betam yahbt hager nat yabale sinde naw malaw Ethiopia mibalaw indezawum betam kafitanya ya tourism habt yalat Nat gin betam meserat yifaligal
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 27 күн бұрын
አብቹ አባ መላ
@zulfamuhamed3820
@zulfamuhamed3820 26 күн бұрын
Allah yitbikiki
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 26 күн бұрын
እድሜህ ይርዘም ❤❤❤❤❤
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 26 күн бұрын
ምታምርቱትም ምርት አላህ ፍራማ ያድርገዉ ኢትዮን ሕዝብ አጥግቦ ለዉጭ የማትርፍ ያድርገዉ ያረብ
@dawit3322555
@dawit3322555 26 күн бұрын
Ene ewnet lemenager eysera meysera mengest endate alyhum
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 3 күн бұрын
Lord please help Ethiopians. We can't see the beautiful country you gave us forgive us Lord in the Name of Jesus. Let us appreciate our country and our leaders who are trying to do their best for the country. Let us stop being divided and work hard so that the next generation will live a better life.
@KuwaitCool-pu5kl
@KuwaitCool-pu5kl 26 күн бұрын
ጀግና መሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 26 күн бұрын
ሀይቅ መቸ ነው የሚጀመረው ገበታ ለሀገር የተባለው
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 26 күн бұрын
ሶፍ ኡመር የት አገርና አካባቢ ነው
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 26 күн бұрын
የፌደራል ፖሊስ እና አጃቢ የሌለን ሰዎች እንዴት ብለን ነው ከአዲስ አበባ ወጣ ብለን ሀገራችንን መጎብኘት የምንችለው ?
@Nesrw
@Nesrw 26 күн бұрын
በተፈጥሮ የታደለች ፣አገር እያለን መሀበረሰባችን በስራ እጦት ፣በድህነት
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 26 күн бұрын
Dr abiy jegna🤍🤍🤍
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 26 күн бұрын
መጀመሪያ ሰው በሰላም ወቶ በሰላም መግባት ነው ዛሬ ከአደስ አበባ ናዝሬት ለመሄድ ሰው እየፈራ ባሌ ነፍሱን አስይዞ መሄድ ማነው ? ዋነው ሰላም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ሰላም አለ?
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 26 күн бұрын
Ethiopia is a rich country but those evil minds are messing around and damageing so I'm proud of Dr. Abiye Ahmad forward 💪
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 26 күн бұрын
Xenama aemiro yalewu sew endet yehen sew yeqawemal?
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 26 күн бұрын
First most in ethiopia we need peace. without law and order you do not expect toursit . You know Balle is not even safe for local residence
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 26 күн бұрын
የክፍለሀገር መንገድ ግራእና ቀኙ ለምን በጫካ አይሽፈንም ለመንገዱም ለአትክልቱም ጥላ ይሆነዋል
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 26 күн бұрын
ወገኔ ለምንድነው ያልገባው ?
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 27 күн бұрын
እየተሠራ ያለዉ ስራ እጅግ አሰሰደማሚ ነው።የሃሳቡ አመንጪም ተግባሪውም አካል ሊመሰገኑ ይገባቸዋል።ግን ግን አንድ ስጋት አለኝ ልማቱን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለዉ የሥፍራዉ በሰዎች መወረር።ለማይረባ ኅኋላቀር እርሻ የደን መጨፍጨፍና የብርቅዬ አራዊት መሠደድ እንዳይከሰት።በብዙ የአገራችን ደናማ አካባቢዎች የዱር አራዊት መኖርያ እያጡ የጎዳና ተዳዳሪ ሆነዉ እያየናቸዉና ።ቢታሠብበት!!
@mikaeleshete5910
@mikaeleshete5910 26 күн бұрын
Lair
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 26 күн бұрын
አብይ ወያኔን አሳጣው😂 እውነት ወያኔ ኢትዮጵያ ላይ ምን ሲሰራ ነበር? ምንም አልሰራም ባይባልም ኢትዮጵያን ትውልድን አስቦ መስራትና ለይምሰል መስራት ይለያያል❤ አብይ አህመድ ድንቅ መሪ ነው!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 26 күн бұрын
ምን ወያኔ ብቻ ያለፉት መሪዎች በሙሉ
@Adam-sc2hz
@Adam-sc2hz 26 күн бұрын
How soon oromuma empire replace former state of Ethiopia? All Oromo people must appreciated oromuma empire king Abiy Ahmed once he return finfinne 😅😅😅😅😅
@genetyilma7717
@genetyilma7717 26 күн бұрын
አቢቹዬ ምነው ትንሽ ቀነስክብኝ ልበል ወይንም ስለምሳሳልህ ነው
@habebeali
@habebeali 26 күн бұрын
ይዲፋህ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
አረ አንቺን ይድፋሽ ቅንቅናም
@Tewahedo16
@Tewahedo16 26 күн бұрын
የአንተ ስራ የሀገርን ደህነትና ድንበርን መጠበቅ ፣ የውጭ ግንኙነት ፣ የህዝቦችን አንድነት ማጠናከር ፣ ለህዝብህ በቂም ምግብና መኖሪያ ማቅረብ እንጂ በየመዝናኛው ካሜራ ይዞ መንጦልጦል አይደለም። ይሄን የአንድ ከንቲባ ስራ ነው ።
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
ፐ እንዴት ጭንቅላትህ ትልቅ ነው ባክህ አስደመመምከኝ ተናግረህ ሞተሃል
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 26 күн бұрын
መጀመሪያ ሰው ሚጠይቀው አገሩ safe ነው ወይ ነው ? ሰላም ከለለ ይሀሉ ምታየው የተለቀቀ ቤት ሆኖ ሚቀረው 2ኛ ሰው ስለሚቀድም እየተራቡ ያሉት ኢትዮጵያ ዳቦ አቅርብ እየየም ሲደላ ነው
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
የገራ በሆነ አገር ላይ አንድን አካል ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ አይደለም አገሩ ሰላም እንዲሆን ምን አድርገሃል አንተ መተቸትማ ለማን ይከብደዋል የአገሬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካልክ የድርሻህን ተወጣ ጥላቻህ ልክ ይኑረው
@ChoCho-yx3lk
@ChoCho-yx3lk 26 күн бұрын
ፋናን ሚያክል ሚዲያ ላይ 90 ኮሜንት ብቻ 😂😂😂 እነሱም ሆዳም ካድሬዎች ብቻ ናቸዉ😅😅😅 ስርአቱ እና መሪዉ ምን ያሕል ሕዝብ አንቅሮ እነደተፋዉ ማሳያ ነዉ። በግድ ልምራቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂ወጥ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 26 күн бұрын
ትችላለህ በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም
@user-jx3qj8ju6w
@user-jx3qj8ju6w 26 күн бұрын
ያደራጃካቸውን ሸኔ ትጎበኛላቹ አትልም
@MhratBeyena
@MhratBeyena 26 күн бұрын
"መደበቂያህን አዘጋጅ ቶሎ ቀዳዳው
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
ቡካቲያም አፍንጫሽ ስር መቶ እንኳን ምንም አላደረግሺም ቱልቱላም ማን ቀዳዳ ማን ትጉ እንደሆነማ አደለም ሰው ሳር ቅጠሉም ይመሰክራል በነገራችን ላይ (ሰው )ብዬ ያልኩት አንችና መሰሎችሽን አይደለም እናንተ ሰው ለማለት ስለምቸገር
@tinakosse7661
@tinakosse7661 26 күн бұрын
Abeye, 👹👹👹👹👹🤮🤮
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 27 күн бұрын
ጥሩ ነገር እያሳየ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለስቃይ ያጋለጠ ሰው !
@new36120
@new36120 26 күн бұрын
የሚያሳየው ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሠራውንና የተሠሩትን ነው እንጂ ፎቶ አደለም ። እንተ/ቺ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ሠራህ/ሽ?
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
ምቀኛ መች ጥሩ ነገር ማየት ይፈልጋል ውድመትን እንጂ ይውሩ አገር ይለማል ምቀኞችም እንደጉም ይተናሉ የጊዜ ጉዳይ ነው​@@new36120
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 26 күн бұрын
ይህ ሰውዬ ጫካ ጫካውን ይወዳል
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 26 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳም ዋሻ ነው ለባለቤቱ ይመለስ
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 26 күн бұрын
Tebeda
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 26 күн бұрын
ይሉትን ገዳሙች እሲኪበደንብተጠቀሙባቸው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 26 күн бұрын
ባለቤት ነው ያልከው የቆምክበት ቦታ እንኳን የአንተ አይደለም ካወራህ መች አነሰህ ጡሩንባ
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h 26 күн бұрын
ጋዜጠኛው አብይ አህመድ ሌላስ ምን እምታሳኝን አለ ጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ለሚችል ሰው ስጥ እና አንተ ይህ ስራ ያዋጣሃል ተረት ስለምትችል ውሸትም እደዛው
@eritreanvisionforpeaceands5653
@eritreanvisionforpeaceands5653 26 күн бұрын
ኣብይ ለምን ኣሁን ሰለ ዮሱፍ ኡመር ነዉ የኢትዮዽያ ህዝብ በርግጥ ካንተ መስማት የሚፈለገዉ፣ እረ ተዉ እግዝያብሄር ፍራ፣
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 27 күн бұрын
1.5 Billion from a book sale 😂😂😂.....so you are saying you could have been a billionaire but you gave up. I am laughing 😂😂😂😂😂....mesak new lemade ale.
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 26 күн бұрын
ሰሜኑን እያደሙ ኦሮሚያን ማልማት። የከብት ውሃ መጠጫ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 26 күн бұрын
ክብት አይሰፈልጋችሁም የኢትዮህዝብች ሀገራችሁ እንዳጣጣላችህ የተ ለደራሱውነው
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 26 күн бұрын
ለራሱ በነገረው ቅዥት ራሱን በማታለል ላይ ያለ ቦቅቧቃ ፈሪ ወንዳገረድ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 26 күн бұрын
ወንዳ ገረድነቱንማ አፍንጫህ ድረስ መቶ ፕሮጀግት አስመርቆ ተመልሷል የወሬ ኮሮጆ ሁላ አገር ይለማል ጽንፈኛ ይተናል ገና ምን አይታችሁ
@phoenix0000
@phoenix0000 27 күн бұрын
ፓርክ ትርፍ ብር ኖሮት ለሚዝናናዉ እንጂ ለአብዛኛው የእለት ጉርስ አጥቶ ለሚራበዉ የኢትዮጲያ ሕዝብ መፍትሄ አይሆንም:: ልብ ያለዉ መሪ ከተረጂነት የሚየያወጡንን ፕሮጀክቶች ይነድፋል:: አሁን ግን የሕዝብ ሀብት ለጥቂቶች የቅንጦት ኑሮ እየባከነ ነዉ::😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 26 күн бұрын
ኢትዮ ተፈጡሩዋ ቅንጂነው ቱሩሲትች ብይግብንኝው ራሀብም የቀንሲሳል
@samira9231
@samira9231 26 күн бұрын
ምነ እዚያው ጠልቀህ ብተሰቀር ንተ ሰይጣን
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 26 күн бұрын
Anchi take ish muchi..anchi buda!!!
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 26 күн бұрын
ሞት የማጠግብው ህዝብች የተረገምሺ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 26 күн бұрын
በኢየሱስ ስም ሙርተኛ ጌታ ይገጽስሽ 🤔🤔🤔🤔🤔ለሰው ልጅ ክፉ አትመኝ ለራስሽ ነው ሚሆነው
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 26 күн бұрын
አይ ዶክተር ዓብይ! የቡዳ መድኃኒት።አን ጫጫችሁ አይደል? አንተና መሰሎችህ አየጮሃችሁ ትወጣላችሁ። ኢትዮዽያም ሰላም ትሆናለች፣ትበለፅጋለች።
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 26 күн бұрын
@@shubisageletufeyisa7631 በትክክል
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 4,3 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ  ክፍል 2
53:33
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 99 М.
የወንዝ ዳር በረከት...! @NBCETHIOPIA
17:43
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 14 М.
የዲያስፖራው ካሳ !  #kenatigar  @giftrealestate11.5k
30:34
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 26 М.
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41