ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ ክፍል 2

  Рет қаралды 100,157

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

5 ай бұрын

#pmoethiopia

Пікірлер: 296
@tekeaejeta
@tekeaejeta 5 ай бұрын
አስር አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከተማችን ላይ ብቻ ሳይሆን በሙሉ ኢትዮጵያ ላይ ተአምር የሚመስሉ ለውጦችን ፤ እጅግ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ባጭር ጊዜ ሰርቶ አጠናቆ እያሳየን ላለው መሪያችን ትልቅ ምስጋና አለን።
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@feysal506
@feysal506 4 ай бұрын
ፕረዚዳንት ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ ሀገሬ እያደገች ነው።❤❤❤❤
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 4 ай бұрын
በየቀኑ ስለሚሞቱት ሰዎች ደግሞ እናዝናለን
@tube4545
@tube4545 4 ай бұрын
@@kadreyiwdem3433 God knows who has short life but atleast he made history. He is not ማርተኛ ቃልቻ witchcraft like you.
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 4 ай бұрын
ሰላማዊ ሰዎችን እያገትክ ሚሊየን ታጋብሳለህ አንተ ይህን የስራ እድል የከፈተልህን ማሙሹን መሪ ካላመሰገንክ ንፉግ ትባላለህ 🤣😂
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 5 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 5 ай бұрын
እኛ እንፀልያለን ቤታችንን ልጆቻችንን በሚገባ እንመራለን እናንተም በያዛችሁት በጀመራችሁት በርቱ ነጋችን ያማረ ይሆናል በአምላክ እርዳታ ያየሁት ግሩም ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ludami7
@user-ludami7 3 ай бұрын
Well-articulated comment! Kindly share with your child the profound level of dedication exhibited by our exceptional leader.❤🙏
@cutiepets664
@cutiepets664 Ай бұрын
😅
@Herescued
@Herescued 5 ай бұрын
ሀገር በባለቤቷ እጅ ታምራለች የሚለው ብሂል የሰራበት ብቸኛ ሩቅ አሳቢ መሪዬ።ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ገና ብዙ ያሳዩናል we listen and believe our leader ❤🙏
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Correct,he' build mama Ethiopia,when tplf and fano want war with Ethiopia,what a big shame to have this people in Ethiopia,all for power and corruption,🤢🤢🤮🤮🤮.
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 2 ай бұрын
🙈🤣🙈🤮🤣😂
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
🙈🤣🤣🤣🙈🤣
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 5 ай бұрын
Wow a great job Abiy Ahmed Great leader Long live Ethiopia Z holy land Amen 🙏
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Abiy is the best leader,there is no better one than Abiy,haters want power and corruption in Ethiopia and stealing from Ethiopia.
@BrukFikru
@BrukFikru 5 ай бұрын
ትልቁ እግዚኣብሄር በ ሙሉ ሃይሉ ይምራህ ....... !!!!!!! አንተን ለ ኢትዬጵያችን የሰጠ የኢትዮጵያ ኣምላክ ዘላለም ይባረክ !!!!!! አንተም ዘላለም ተባረክ !!!! እልፍ አዕላፍ ቅዱሳን መላዕክት ዘውትር ያጅቡህ !!!!!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ !!!!!! እኛ ልጆቿም በ ቅንነት እናገለግላት መሪያችን ዐቢይን እንድንመስል እንድንታዘዝ ፈጣሪያችን ያብቃን ......!!!! አሜን !!!!!
@ZewduReta
@ZewduReta Ай бұрын
በጣም ሚደነቅ ሥራ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን መሪዎቻችን ይጠብቅልን አሜን አሜን ።
@tekeaejeta
@tekeaejeta 5 ай бұрын
አይገርምም #ይህም_ኢትዮጵያ_ውስጥ_ነው፤በዚህ ሁሉ ውስጥ ፀጥና ቀጥ ብለው የሚሰሩ የኢትዮጵያዬ ድንቅ ልጆች አሻራ። የዘመኔና የዘመን ተጋሪዎቻችን የመቻል አርማ። የእውነት ተስፋን በመዳፍ የመጨበጥ ያህል የገዘፈ እፅብ ድንቅ ስራ
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@Shortmemory-qi7ud
@Shortmemory-qi7ud 2 ай бұрын
አንድ ኮሜንት አይበቃሽም እንዴ ዳኒ ደጋገምሽው አታስነቂ
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b 5 ай бұрын
መልካም መሪ። ፈጣሪ ይባርክህ ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 ай бұрын
Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed set the leadership bar for our next generation leaders so high that it will be difficult to fill his shoes. Ethiopians are proud of you and celebrate your success to build our country while fighting internal and external enemies. God bless you! God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@neguseberi3013
@neguseberi3013 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ነገር የካውንስሉ ወይም የከተማ ልማት ስራዎችን ነው እሱ የሚሰራው ለማንኛውም በርታልን ጠቅላይ ሚንስትር
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 5 ай бұрын
በፈጣሪ እርዳታና በእርሶ ድንቅና ጥበብ በተመላው የአመራር ብቃት በሀገራችንና በአህጉራችን የማናየው ነገር ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ ፈጣሪ ይርዳዎት
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
🙈🤣🤣🙈🤣🙈🤣
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ከስርህ ላሉትም ማስተዋልና ልቦና ይስጣቸው
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ
@Haymanot1221
@Haymanot1221 4 ай бұрын
Amazing our leader!🎉 I have a hope on my country.
@markostadesse3393
@markostadesse3393 4 ай бұрын
Excellent job really! I can’t wait appreciating this project.
@SerkeTiku-df2fh
@SerkeTiku-df2fh 5 ай бұрын
አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ አዲስ አበባ የአፍሪካን ብቻ አይደለም የአለምን ትኩረት የምትስብ ከተማ ትሆናለች።
@teodorecity
@teodorecity 5 ай бұрын
What about dehawe people ?
@Amanuelalemayehu
@Amanuelalemayehu 5 ай бұрын
ደሃው የሥራ ዕድል ተከፍቶለት ሥራ ሰርቶ ህይወቱን ይቀይራል። ይሄንን አይነት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በሺዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል።
@addis1395
@addis1395 14 күн бұрын
​@@teodorecityደሀው እኮ ፕሮጀክት ሲሰራ ባለሙያ ሆኖ ይሰራል ከ
@rodlambo
@rodlambo 2 ай бұрын
ወደ ፊት ሀገራችን ዱባይ የሚትሆንበት ምንም ምክንያት የለም በርታ ፈጣሪ ያግዝህ
@HashimAbdulhamid-uz8ii
@HashimAbdulhamid-uz8ii 5 ай бұрын
ዉድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ሀገራችንን በመልካም ሀሣቦችና እጅግ አስገራሚ በሆነ የስራ ጥንካሬ በየሰከንዱ ለውጥ እያመጡ ሚሊዮኖችን ከጎንዎ ማድረግ በመቻልዎ፤ አልፎ አልፎ ሳይገባቸው የሚጮሁ ተንኮለኞ፣ተላላኪዎችን፣ባንዳዎችን እንዲረበሹና ድብቅ ማንነታቸውን በውል እንድናውቅ በማድረግዎ እጅግ አከብርዎታለሁ። ጫካ ፕሮጀክት አልቅ ሪቫን እንደሚቆርጡ እምነቴ ነው።
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 5 ай бұрын
መጀመሪያ እንደ ጠ/ሚ ዶር አብይ አህመድ ያለ ጌታ ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እንዲሰጥህ እማፀነዋለሁ❤🇪🇹❤
@girmakebede2813
@girmakebede2813 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ismailseid367
@ismailseid367 5 ай бұрын
ጌታ ባይባልም ጉሩም መሪ ነው
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 5 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና ሀገሩን በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀየረ የሚያስደምም ስራ የሰራ ኢትዮጵያዊው መሪያቺን ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ አሊ የዓይን ብሌናችን ነው። እናመሰግናለን 💚❤️💛🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@louisrudasingwa3367
@louisrudasingwa3367 5 ай бұрын
Wow spectacular , can't wait to see it when it's finished. Rwanda 🇷🇼
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@misganaurgecha634
@misganaurgecha634 5 ай бұрын
Thank you my leader
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
The brain of mama Ethiopia,Abiy,development and economy is important,come out of the poverty?? What do tplf done for so long?? Tplf have no working for 27yr,Abiy doing this in not 10yr,what a leader. Others stealing from mama Ethiopia.
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 5 ай бұрын
ሰዎች ከቻልን ማገዝ ካቃተን ማድነቅ ግን እንቅፋት አንሁን አርክ ለተማራቹ ግን አዩት በደንብ
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Haters we will have,they are everywhere,the evil is everywhere,but work hard,and Abiy is doing good,he' don't care of the haters,he' keep building the country,and I like him so much.
@alemeticha5164
@alemeticha5164 4 ай бұрын
እግዝብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ የተናገርከውን ሥላሣየከን ባጭር ጊዜ እናመሠግናለን❤❤❤
@markostadesse3393
@markostadesse3393 4 ай бұрын
Amazing Job
@peterich1982
@peterich1982 5 ай бұрын
"ሻቢ" የሚለውን ቃል ወድጄዋለሁ ደግሞም እጠቀመዋለሁ:: አመሰግናለሁ! ትልቅ ማየትና በትንሹ ታምኖ መሰማራትን ከስራዎችህ ተምሬያአለሁ:: መለኮታዊው የሆነው የአምላኬ የእግዚአብሔር እጅ ትርዳህ:: ያስጀመርህ እርሱ ያስጨርስሃል! I like the word "Shabi" and use it. Thank you! I have learned from your works to see big. The hand of God, who is divine, help you. He who started you will finish you!
@THEJOKER-vt1pu
@THEJOKER-vt1pu 2 ай бұрын
Dr. Abiy Ahmed's efforts in beautifying Addis Ababa are truly transformative! keep up the good job, looking forward for the great Addis Ababa.
@teshome7693
@teshome7693 5 ай бұрын
አተ የሚገርም አይምሮ የዋህ ልብ አገሩን የሚወድ መራ ነህ ኢትዮጵያ ይሄን ልታይ እደሆነ ያየ ሴጣን አመፃውን ቢጨምርም አገርህ እዳተ አይነት ጀግና መራ የሰጣት መራ የተባረከ ይሁን አሜንንንን 🙏
@user-of2tf8qv8c
@user-of2tf8qv8c 5 ай бұрын
our prime ministir is ahero man long live
@AlemNegatu-lm6wi
@AlemNegatu-lm6wi Ай бұрын
ምርጥ መሪ ምርጥ መሀንዲስ ለሃገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን እንጅ ገና ብዙ እናያለን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@Black-2024
@Black-2024 5 ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@hanimvb25
@hanimvb25 5 ай бұрын
አባቴ 100 ዓመት ግዛ
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 5 ай бұрын
ምንም ቃል አይገልፅህም ከመገረም በቀር አምላክ ይጠብቅህ
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@fekaduhybano2390
@fekaduhybano2390 5 ай бұрын
አብቾ አንተ ታላቅ ሰው ነህ ታላቅነት በሥራ ብቻ ሳይሆን የሰውን እኩልነት በተግባር ያሳየ ወንበር እንደሌሎች ከፍጡር ሁሉ ልዩ ያላደረግህ የሁሉ ዜጋ እውነተኛ ድንቅ መሪ ነህ ጌታ ሀሳብህና ዕቅድህን ጨምሮ ያሳክልህ የለውጥ ሰው ነህ በርታ
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 5 ай бұрын
የከፍተኛ አመራር ብቃትህ የመናገር ችሎታህ : ጥራት ያለውን ሥራ ሰርተህ ማሳየትህ : ገደብ ለሌለው አሉታዊ ጩኸት ይዘቱን ተመልክተህ ንቀህ የማለፍና አላማህ ላይ የማተኮር ጠንካራ ሥነ-ልቦናህ ምን ያክል ሁለንተናዊ ምጡቅ ሰው መሆንህን እመለከታለሁ ። ሁሌም አገረምብሃለሁ !!!
@afripia12
@afripia12 5 ай бұрын
የጫካ ፕሮጀክት ሀገር ውስጥ መሆኑን እስክንጠራጠር ድረስ አስደናቂ ነው፣ ያለንን ሀብት በአግባቡ ከተጠቀምን ከራሳችን አልፈን ለሌሎች መትረፍ እንደምንችል ማሳያ ነው።
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 5 ай бұрын
😢😢
@jiffarmaru1735
@jiffarmaru1735 5 ай бұрын
Well done. It’s brilliant thinking that changes the appearance of the country let alone the city. Salute!!!
@ayomax7813
@ayomax7813 5 ай бұрын
Say what you will about this man, but one thing is certain: he consistently completes any project he starts.
@reditube
@reditube 5 ай бұрын
There are no words to describe you, Premier and World louret Dr.Abiy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 It is a great opportunity for this Country to have a leadership with vision,Plans and executes,Working day and night without rest like you. The prosperity of Ethiopia will undoubtedly be achieved,All your enemies will be tortured and destroyed be strong my hero,God be with you. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 5 ай бұрын
ዶክተር አቢቹ እኛ ፍትህ ፈላጊ🇪🇷💙 ኤርትራዊያኖች እንወድሀለን እናደንቅሀለን በርታ ከጎንህ አለን፣ አምባገነን ኢሳያስ የዓዲ ሓሎ ንጉስ ትንሿን ሮማ አስመራን ኤርትራን አባድሟታል ገደል ይዞን ገብቷል እባክህን አንተ ምራን፣ እኛ ኤርትራዊያኖች ከኢትዮጵውያን ወንድሞቻችን ጋር አብረን መኖር እንፈልጋለን። ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን አምባገነን ኢሳያስ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ባይከታችሁ ኖሮ የት ትደርሱ ነበር ያሳዝናል ይገርማል🤔ዶክተር አብይ ይህ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል እና በአማራ ክልል ያለውን ጦርነት በጥበብ ፍታው እኛም በጸሎት እንደግፍሀለን🙏 ንሰሀ ብዙ ጊዜ ወቅሸሃለሁኝ ይቅርታ አድርግልኝ።
@habeshawi4999
@habeshawi4999 5 ай бұрын
Thank you for the hard work 🙏🇪🇹
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g Ай бұрын
ውዱ መሪያችን ተባረክልን እግዚአብሄር በልብህ ያስቀመጠውን ሁሉ ያከናውንልህ ይርዳህ ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@pearls1626
@pearls1626 24 күн бұрын
Visionary leader! God will guide and protect you!!!!❤
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg Ай бұрын
በጣም ምርጥ የእውነት ጀግና መሪ ነህ
@Abel0911
@Abel0911 5 ай бұрын
TRUE ETHIOPIAN VISIONARY LEADER! THANK YOU
@yaredg140
@yaredg140 5 ай бұрын
በጣም የሚያኮራ ፀዳ ያለ ስራ ነው!
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity Ай бұрын
Holy suspense! it had me glued to my screen, like a captivating documentary! Couldn't look away!🤩🤩
@tube4545
@tube4545 4 ай бұрын
Dr Abiy I love you. Thank you for your hard work. Let's give him 15 more year to finish his dream work for mama ETHIOPIA
@Fili160
@Fili160 4 ай бұрын
This is real abi ahmed ,when u meet iseyas afwerki ,he was diverts u to negative side iseyas mind is full of war ,he cant do like what u do...keep it up .GBU
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 5 ай бұрын
Abchu we love you 😘 God bless you!!!
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 5 ай бұрын
No word can explain what you are doing for your country. You are an amazing person. Just wow wow 👌 👏 😍 👍 🥰
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Where was tplf and fano??🤔,this people love only war and power against Ethiopia,but working for their country nop,nop,what a big shame to call your self Ethiopians,Abiy is the builder of mama Ethiopia,and the best leader in long time,there is no better leader as Abiy in Ethiopia.
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 5 ай бұрын
(The Forest Project) 🇪🇹⏭ Those who do not understand the wonderful wisdom of the leader 🇪🇹⏭ They brought down the criticism 🇪🇹⏭ When you see the masterpiece come true 🇪🇹⏭ We are sorry 🇪🇹⏭ Our leader is different, you all understand 🇪🇹⏭ Help him if you can 🇪🇹⏭ If I say it, watch it in silence 🇪🇹⏭ It is given with wonderful wisdom 🇪🇹⏭ He knows how to make history
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 3 ай бұрын
The Satellite city project is amazingly incredible!!!!!
@miftahiabagojam5433
@miftahiabagojam5433 5 ай бұрын
Really Appreciated @Dr. Abiy and the team!
@Abu21kefale
@Abu21kefale 2 ай бұрын
አይ አዋ የከሌ እኛ እኮ ልማቱላይ አይደለም ፀባችን እኛ እያልን ያለነው ከመጠምጠም መማር ይቅደም ነው እያልን ያለነው ሰው መሞት የለበትም።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 5 ай бұрын
I have no word about you sir! God bless you more and more! We love you and Thank you 🙏
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Do you see tplf of fano leader do this??🤔🫡,I don't think so,they look more to other countries in Europe of they look for America,😂😂😂,stealing from mama Ethiopia to build something in Europe of America,what a shame to have this leaders in Ethiopia,🙄😒🤢🤮🤮. Bravo Abiy 👏.
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 ай бұрын
Such amazing project for the city growths
@funzone568
@funzone568 Ай бұрын
This is incredible project not only for ethiopia but Africa really addis will be best city. God will help ethiopia
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አዳም አና ጤና የሠጠህ
@misganaeyob647
@misganaeyob647 5 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴር ላመሰግኖት እወዳለሁ ኢትዮጵያን እንደሚወዷት በግልፅ ስላሳዩን አክብሮቴ የላቀ ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ በቀይ ባህር ላይ መዝናኛዎችን ሰርተው እንደሚያስደንቁን እምነት አለኝ ክቡር ጠ/ሚ እኛም ከእርስዎ ጎን አለን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ደጋግ ልጆቿን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉
@HiybeZola-ch1ei
@HiybeZola-ch1ei 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን!!!
@meselehailu749
@meselehailu749 5 ай бұрын
Well done, really appreciate
@user-bv7fg4pc8p
@user-bv7fg4pc8p 5 ай бұрын
The economic growth witnessed in Ethiopia under Abiy Ahmed's leadership has had a positive impact on poverty reduction and human development indicators. It has helped lift many Ethiopians out of poverty and improved access to education, healthcare, and basic services.
@DanielBiniyam
@DanielBiniyam 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ, ከአንተ ጋር ነን
@sileshia9828
@sileshia9828 5 ай бұрын
Mesmerizing! Despite the tremendous challenges, it's history in the making. Dear PM may God bless your leadership and those who so diligently labor. May He grant peace to out beloved country and subdue her enemies. Amen.
@user-lo5ik3qo8v
@user-lo5ik3qo8v 5 ай бұрын
We are so lucky to have a leader like dr.abye kiber leamlakachin yihun
@girmakebede2813
@girmakebede2813 5 ай бұрын
ABEHO aba mela geta yetebekeh
@tekeaejeta
@tekeaejeta 5 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆኖ አዲስ አበባ ላይ ብቻ ከ1000 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለው መንገድ መስራት የሚደንቅ ብቻ ሳይሆን ምን ያህል የመስራት አቅም እንዳለንም ማሳያ ነው።
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 5 ай бұрын
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ካርማ ካርማ። ሖዳሞች።
@jemalshuka3824
@jemalshuka3824 5 ай бұрын
MASHA'ALLAH I'm so happy Great work My Pr, Minster Abichu Koo❤
@46Bono
@46Bono 5 ай бұрын
አቦ ፕሮጀክቱ በጣም ሀሪፍ ነው:: መጪውን ትውልድ ለበለጠ የሚያነሳሳ ነው ::ግን ፍርሀቴ የኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስትራተጂክ ቦታዎችን መምረጥ ባህልዋ ስለሆነ ጣጣ እንዳታመጣ ነው...
@abrishedu
@abrishedu 5 ай бұрын
Good job! Keep going..
@finally7664
@finally7664 5 ай бұрын
ጉበዞች በርቱ
@habtamutadesse1750
@habtamutadesse1750 5 ай бұрын
ስታዲየሙ በቶሎ አልቆ ብሄራዊ ቡድናችንን ከስደት ማስቀረት ለሀገር ገጽታ ጥሩ ስለሆነ ስታዲየሙ እንዲፋጠን ቢደረግ መልካም ነው፡፡
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 5 ай бұрын
god bless Ethiopia and Africa
@fresweety4939
@fresweety4939 4 ай бұрын
አላህ ይርዳህ ሌላ ምን እላለሁ ሳተኛ እያገለገልክ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ተአምር አሳየህን አለንልህ ውዱ
@rossross6520
@rossross6520 5 ай бұрын
Lezi progeket waga kekfelut mhale andua nigene yehunena.serahena yalmadnek nifuginete new hagire endetadeg yetwesene akale waga mekifele alebet bemkifelame bezume ayesmaginem!!! Kegonehe nen berta❤❤❤
@eliasyaqob5265
@eliasyaqob5265 5 ай бұрын
አሻሚ በሆነ መንታ መንገድ ላይ ያለህ መሪዬ! የሰላምና ደህንነት እንዲሁም ማብቂያው ከማይታወቀው የኑሮ ግሽበት ጋር ፊት ለፊት ስጋፈጥ አንተ ላይ የነበረኝ እምነትና ተስፋ ክፉኛ ያሽቆለቁላል፤እንደዚህ አይነት ራእዮችህን ስመለከት ደግሞ በአንተ ላይ እምነቴ እና ተስፋዬ መልሶ እንደመነሳት ይላል፡፡ባንተ ላይ ያለን የተዳፈነ እምነትና ተስፋ መልሶ እንዲያንሰራራ የሁለቱንም ሚዛን አስጠብቀህ መጓዝ ግዴታህ ነው፤አለዛ ነገርህ ሁሉ ግንጥል ጌጥ ፤አይ አዎ እንዳይሆንብህ፡፡ፈጣሪ ይርዳህ
@ashagrebezabih6568
@ashagrebezabih6568 5 ай бұрын
የሚገርመው ነገር አብቹን ከኛ ይልቅ ጠላቶቻችን ጠንቅቀው ያውቁታል።
@ephraimebconsult9848
@ephraimebconsult9848 5 ай бұрын
This is truly difficult not to appreciate. Let alone executing it, thinking of this grand idea is extraordinary. Let time and history judge this, not sentiment and political affiliation.
@user-ml4ck4vg1q
@user-ml4ck4vg1q 5 ай бұрын
you will never andrestand because you are number one domenste sh**t
@ephraimebconsult9848
@ephraimebconsult9848 5 ай бұрын
Would you mind editing your English first and then try to grasp my point?
@Indabanigi-hz3np
@Indabanigi-hz3np 4 ай бұрын
ወዳጄ ከሁሉም በፊት ፍትህ ሊያገኝ የሚገባው በእጁ ላይ የሚልየኖች ደም ያለበት፣የሚልየኖችን ሰብዓዊ መብት የጣሰ፣የጦር ወንጀል የፈፅመ፣የአገሪቱን ኢኮኖሚ የዘረፈና ያዘረፈ፣የአገሪቱን ዓለማቀፋዊ የዲፕሎማሲ ክብር ያዋረደና በርካታ ሌሎች ወንጀሎችን የፈፀመና ያስፈፀመ ለዓለም ዓቀፍ የወንጀል ችሎት ቀርቦ ፍትህ ሊያገኝ ይገባዋልና ይሄ ይቆየን!!!!
@hannatrr
@hannatrr 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሰጠህ ጥበብ በላይ ጨማምሮ ይስጥህ ዉድ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ። የድሆች አባትና ለሥራ አጥ ሥራ ፈጣሪ የሰላምና የፍቅር ሰው ነህ።አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🌲🇪🇹🌲🇪🇹🌲
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 5 ай бұрын
Wow great job
@user-of2tf8qv8c
@user-of2tf8qv8c 5 ай бұрын
our prime ministir is effective in all aspects
@abduljelilali568
@abduljelilali568 5 ай бұрын
Great job
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 5 ай бұрын
መልከሙ ብርቅዬው ያኢትዮጵያው የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@santasyoutubechannel
@santasyoutubechannel 5 ай бұрын
GOD bless you ❤❤❤
@zebibreshidreshid6589
@zebibreshidreshid6589 5 ай бұрын
Mashallah ❤edeme yestan
@andybirhanu7058
@andybirhanu7058 5 ай бұрын
God is gooood
@user-bj4wh1fb6v
@user-bj4wh1fb6v 5 ай бұрын
You’re a gift from God for our beautiful country 🇪🇹. There is no a single leader in the whole world that works as hard as you do for their country and people. We are grateful for you and we appreciate everything that you do. the people who doubt you and don’t appreciate what you are doing will eventually recognize your amazing work and they will admire you. You are a superhuman. Keep it up brother!
@user-ss1ms4xc5r
@user-ss1ms4xc5r 5 ай бұрын
GOOD CONSTRACTION
@african-2000
@african-2000 5 ай бұрын
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
@kaleabgebregzabher9736
@kaleabgebregzabher9736 2 ай бұрын
Nice change and it an outstanding project respect
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 5 ай бұрын
Viva Ethiopa ❤❤❤ Thank you primminster A.A.A
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 25 күн бұрын
Edemena Tena yesetehe Selame betagehe mene yahele Talema nber Egezeabeher yeredahe lehame Masetewalhune yeseten
@yw3664
@yw3664 5 ай бұрын
Bravo Abiy the PM, Project Manager that's
@kedirmokonin5224
@kedirmokonin5224 5 ай бұрын
Dr. it's amazing really. thanks so much for what you have done for Ethiopia. Nama aja"ibaati isin Dr. wanti Ethiopia kessattii amma ta"a jiruu waggaa 100 kessattii hin hojjetamne.
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Tplf leaders sleep and eat from mama Ethiopia for 27yr,now fano is trying the same as tplf,they never think to build mama Ethiopia, only stealing and sleeping and eating,corrupt groups, 🤢🤢🤢🤮🤮🤮,that is why they hate Abiy,because Abiy is building the country,they can't do corruption like before he'.
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
I know haters will say,why building this when your people are dieing of hunger,without development and economy the people will die more,Abiy know what he's doing,and i like he's hard work,what a big leader.
@danielworku8991
@danielworku8991 5 ай бұрын
ዛሬ ትክክል አልሠራህም ብለዉ የወቀሱህ ነገ ይፀፀታሉ።
@JO-le1nq
@JO-le1nq 5 ай бұрын
Wow
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 2,9 МЛН
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 65 М.