የጠዋት የፊት አጠባበቅ-Glowing skin Routine

  Рет қаралды 84,209

Sosi Habeshawit

Sosi Habeshawit

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@mekiya4075
@mekiya4075 6 жыл бұрын
አይ ሶሲየ እኔ የፊቴም የፀጉሬም የማታም የጧትም ሳሙናየ አንድ ነው የሄን ሁላ ከገዛሁማ ደመወዜ አለቀ ሆ
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 6 жыл бұрын
Mekiya እናቷን ናፋቂ ክክክንክንን እውነሽን ነው እር ይህን ሁላ።ማን ለፋ ምኑ ፍጥነት ተባለ ይህማ
@zeynebademzeynebadem3574
@zeynebademzeynebadem3574 6 жыл бұрын
Kkk
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
Kkkk yan bixa nsh enm ba and samun etxabalwu
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
ክክክክክ በትክክል ማራ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
በተፈጥሮው ቅባት ያለው ፊትና ቡግር ማጥፊያ ካለሽ ከሌሎች የተሻለ ፊቴ የክሪም አላርጅ አለኝ ምን ልቀባው የነዚህ መዳኔት ካለሽ በተረፈ እናመሠግናለን
@koket4315
@koket4315 6 жыл бұрын
Thank u Sosi konjo berchi hode. Pls lipestikishin betam wededkut picture asigebilign.
@hdeyaabdulkdere8797
@hdeyaabdulkdere8797 5 жыл бұрын
እናመሰግናለአን konjo 1 ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ ብጉር ይወጣና ሲጠፋ ጠቁሮ ይቀራል ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ ካወቅሽ ንገሪኝ አመሰግናለዉ
@samriastekle7215
@samriastekle7215 6 жыл бұрын
Hi sosi endet nesh really love it to try but what do u reccomond a doap for dry face I am in dought couldn't find the right one...thanks for ur sharing waiting ur respond thanks again...
@ritariri1012
@ritariri1012 6 жыл бұрын
ሠላም ሶሲ እንደምን ሠነበትሽ እኔ ጥያቄ አለኝ እሱም በክረምት ሆነ በበጋ ሠን እስክሪን መጠቀም ይኖርብናል እንዴ?? በመቀጠል ብዙውን ጊዜ እቤት ውስጥ ስንውል ሠን እስክሪን መጠቀም አለብን እንዴ??
@amyaynalem7022
@amyaynalem7022 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲዬ የኔ መልካም ሁለቱንም አንድላይ ነው የገዛውት በጣም ነው የወደድኩት።
@rozamar7173
@rozamar7173 6 жыл бұрын
sosi Ye Bugor medhanit mondnew ?
@bbc2968
@bbc2968 6 жыл бұрын
አር እኔ አንዴ ነው የምታጠበው. ከዛ ባልዚኔን እቀባለው. የማታ የቅን እር የምላ ላጥ ነው ይሚመስለኝ
@dallu0043
@dallu0043 6 жыл бұрын
Thank you my dear sister for sharing your beauty tips. I have a question for you on the type of sun screen cream you used. you have lighter skin and your sun screen cream blended very well with your color. In my situation, I have dark skin and whenever I use sun screen it makes me look like I applied cake cream on my face. It doesn't blend very well with my dark skin and wondering if there is other kind that is suitable for my dark skin color you can sugget me. Thank you.
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 6 жыл бұрын
dallu 004 hi konjo- I had that happened to me awhile back with different sunscreen - this one actually blends well with your skin. It comes out white and change to glowing skin.
@dallu0043
@dallu0043 6 жыл бұрын
Thank you for your response my dear. I will give it a try since you conformed me that it works with darker skin and thank you again for taking your time to answer my question.
@a.b.7991
@a.b.7991 6 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ቀላል ና ደስ የሚል የፊት አጠባበቅ አሳየሽን እናመሰግናለን
@mekueluyoh4242
@mekueluyoh4242 6 жыл бұрын
Hi sosi thank you so much ♥️ Sile Bio oil nigerign esti please
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ ግን ደግሞ የጠዋት የማታ የለም ቫዝሊኔ ለኔ ክሬሜ ነዉ ማለሽለሻዬ ነዉ ሜካፔም ነዉ ብቻ ኢትዮጲያ ስገባም የማላጣዉ ሜካፔ ነዉ😉
@ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
@ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 6 жыл бұрын
😂😂👌
@مارتا-غ2م
@مارتا-غ2م 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@تمرات-و6ج
@تمرات-و6ج 6 жыл бұрын
ቫስሊን ለፊት ጥሩ ነው እንደ እህት እስኪ ንገሪኝ ማታ ነው ጧት
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 6 жыл бұрын
Me to👌👌😘
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 жыл бұрын
@@تمرات-و6ج ማታ ማታ ቅብት ብለሽ ጠዋት በፊት ሳሙና ከታጠብሽዉ በቃ ምርጥ ፊት ነዉ ሚሆንልሽ
@ወርቄየጅሩልጅ
@ወርቄየጅሩልጅ 6 жыл бұрын
ene fite chif eyalebigni newu min larg
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 6 жыл бұрын
ምን ያው ግማሽ ስአት ፈጀ ምኑን ፈጠነ ብለሽ ነው አልሀምዱሊላህ በሳሙናየ ታጥቤ ቫልዚኔን ሽው ብየ ወደ ስራየ እገባ ይህን ሁሉ ምን አለፋኝ
@Fretube
@Fretube 6 жыл бұрын
ክክክ ይመችስ የት አባቱ
@alamerw2392
@alamerw2392 6 жыл бұрын
እር የኔ ፊት የማላርግልት ነገር የለም ግን በጣም ፍች ይልብኛል ከዛን ይጦቅራል አላርጂክ አለብኝ ምን ልጠቀመው እስቲ ንገሪኝ ፊቴ እንዲፀዳልኝ እፍልግ አለው
@nebiattesfai732
@nebiattesfai732 6 жыл бұрын
Hey sosy haftey, i like it that cute vidio, so can i have to see the cream please right down for day moisturized name & pic thank you haftey natey.GBU!!
@naomikebede1005
@naomikebede1005 6 жыл бұрын
Thankyou sosiye በጣም አሪፍ ነው በርቺልን ያገሬ ልጅ
@emanmohammed7777
@emanmohammed7777 6 жыл бұрын
ሶሲ ቅድብ ምናምን ስሰሪ ካሜራዉን አቅርቤዉ ማማ
@የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ
@የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ 5 жыл бұрын
ሶሲየ አመሠግናለሁ። አይንስ ስር የተጠቀምሽውን ክሬም ስሙን ፃፊልኝ እፈልገዋለሁ።
@hawadubai3080
@hawadubai3080 5 жыл бұрын
እኔም ካይን ስር የሚደረገውን እፈልንለሁ ካይኔ በታች እንደመብለዝ እያለ እያሣቸገረኝ ደም እንደማበጥም ይላል
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 6 жыл бұрын
እኔ በጣም ብጉር ስለሚወጣብኝ በብርድ ሰአት በምን እንደምታጠብ ምን እንደምቀባ ግራ ገብቶኛል በሙቀትም ሰአት ምንም ተቀብቼ አላቅም አሁን ግን ብርዱ አፍንጫዬ ላይ ስታጠብ ያቃጥለኛል መልኩም እንደቀጭ ሆኗል እባክሽ ተባበሪኝ
@hiwotejeneetnew6012
@hiwotejeneetnew6012 6 жыл бұрын
Woowuuu yene fiqir endet nesh bexam amesiginishalewu buzu timrti wosijalewu silazi nurilin zalalem ewedishalewu
@kidist6498
@kidist6498 6 жыл бұрын
Wow sosiye betam temehtognal hulunm mokrewalew abso sunscreen
@naniasefa2705
@naniasefa2705 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ ይሄ የፊት ክራም ብጉር ያጠፋል እኔ ያስቸገረኝ እሱ ነው እባክሽ
@Nani-pv9hp
@Nani-pv9hp 6 жыл бұрын
SosiYe, Thank You...this is what I was looking for idea for no makeup makeup look. 😘😘
@cathy-direabebe1076
@cathy-direabebe1076 6 жыл бұрын
Already orderd Sosiye ይሞከራል👌🏾😘😉
@abtydubai7201
@abtydubai7201 6 жыл бұрын
አየ ሶሲ እኔኮ ቀለል ያለ ነገር ስትይ አንደ ቀባ እሚደረግ መስሎኝ አይ እኔማ ያልሽዉም አልገባኝም ይሁን ሁሉ ስለቀለቅም አልዉል ፌር ካገኝሁ ይበቃኛል ብዛቱ ሆ ለማንኛዉም እናመሰግናለን ማማየ
@joyshappy9397
@joyshappy9397 6 жыл бұрын
ሶሲ አመሰግናለሁ እኔ ሜካፕ መጠቀም አልወድም ኢሄኛው ተመችቶኛል እሞክረዋለሁ ግን እባክሽ ፊቴ ጠቁር ነገር እየወጣብኝ ተቸገርኩ መፍትሄ ካለሽ
@fametmlove4074
@fametmlove4074 6 жыл бұрын
የወገብ ብጉር እደት ይለቃል
@aterefateref6336
@aterefateref6336 6 жыл бұрын
ሶስየ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@rebayatyehabashaleja9797
@rebayatyehabashaleja9797 6 жыл бұрын
Sosye anchi eko endwu ersu merta webta setoshil fetri
@rozamar7173
@rozamar7173 6 жыл бұрын
Thank you sosi. Kelel yale new wedjewalew yene smart
@yosephA3926
@yosephA3926 6 жыл бұрын
I really admire and support your idea of house clothing, please continue the work.....your husband is lucky to have you
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
Ande teyeka alege ?esum fiat ke joroya wedtache yalawe eyetkora yaschgregale eski mela beyeg
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ ሰንእስክሪን ክረምት መጠቀም ይቻላል ሌላው በተፍጥሮ ወዛማ ፍት መጠቀም ይቻላል
@ashruka
@ashruka 6 жыл бұрын
እስቲ ችኬን ለመንከባከብ ከጠቀመኝ ልይሽ የኛስ ፊት ተይው ችግር የለውም ሃሃ ሶሲ ምርጤ
@ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
@ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ አሹካ በርታ ተከታተልና እድትከባከባት ክክክ
@abmelise5312
@abmelise5312 6 жыл бұрын
Haha ashuka yemechk
@amytk6095
@amytk6095 6 жыл бұрын
Good boy.
@hiyotvdagne2903
@hiyotvdagne2903 6 жыл бұрын
😂😂😂
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 жыл бұрын
አሹካዬ መምህር 😍😍😍
@mimehayle5857
@mimehayle5857 6 жыл бұрын
ሶሲ ጠቃጠቆ ብጉር በምን ላጥፍው መላ በይኝ
@queenqueen73
@queenqueen73 6 жыл бұрын
Sosye, Thank you so much yene konjo ! Today's one is more easier n has a simple n beautiful look!🙏🙏🙏
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
ጊዜ ኖሮኝ ብጠቀም ደስ ይለኛል ለማንኛውም Sosi አመሰግናለሁ ማሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@molla27
@molla27 6 жыл бұрын
በሙሉ ኬሚካል የበዛበት ነው ይሄን ሁሉ ፕሮሰስ በየቀኑ?ውውውውውውይ
@selamsorsa2187
@selamsorsa2187 6 жыл бұрын
Tnq sweetie😍😘setebk neber yeserashiw tnq so much 😍😘
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ 6 жыл бұрын
wowwwww sosiye enkuwan dehnametashi yetefasew aleshi gn konjiye attfi
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Are tyw sister amlkech wub argo fxerochal
@wedugebra1826
@wedugebra1826 6 жыл бұрын
Fite tebeleshitele maletekemawe kebete alewetema kecheleshi negeregi please yen leyu
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 6 жыл бұрын
ብዙ እግሊዘኛ አታውሪ ምንም የማይገባን አለን የኔ ቆጆ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 6 жыл бұрын
Yene konjo yehe betam arif new natural look. Thank u
@gebeyaneshgedamu9034
@gebeyaneshgedamu9034 6 жыл бұрын
I really appreciate your job. Thank you so much by the way I know your mom so am happy to see you in this way.
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 жыл бұрын
አንቺኮ ባትቀቢም በተፈጥሮ በጣም ቆንጆ ነሽ ለማንኛውም አመስግናለሁ ስላካፈልሽን
@semhart9894
@semhart9894 6 жыл бұрын
Thank you love the skin is glowing 😘😘😘😘
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Ayeeeyyy sosi Ena chegir lidefagn new kechalishe irigigne
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 6 жыл бұрын
ምን ቀረ ፈርዶብናል ሶሲዬ እናመሰግናለን
@mazateklyon1932
@mazateklyon1932 6 жыл бұрын
sosi y ayenu cream tikmu alw y ny betam abetwail meila ngeren konjo
@ማርታፍሬስላም
@ማርታፍሬስላም 6 жыл бұрын
ሶሲ አመስግናለሁ ስለ መልካምነትሽ ግን እኔ ሁሉ ጊዜ እከታተላለሁኝ ምን ዋጋ አለው.አንቺ ምትጠቀሚው ፕሮዳክት እኔ ያለሁበት አገር ማግኘት አልቻልኩም ምን ይሻለኛል ይሁን
@birhanebir1578
@birhanebir1578 5 жыл бұрын
Thankyou so much my sweet 👍👍👍❤️❤️
@መኪያቢንትባባ
@መኪያቢንትባባ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@rebeccarebkab2221
@rebeccarebkab2221 6 жыл бұрын
Thank you Sisi konjo, another great video
@amirajibril1654
@amirajibril1654 6 жыл бұрын
I like it , simple and easy sunscreen is important thanks sosi
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ 6 жыл бұрын
እኔ ይሄሁላ አላገኝም እረ የአይኔ ስር ምን ልቀባዉ ቆዳዉ ተጨማደደ ፕሊስ ንገሩኝ ዉዶች አሱዋ ያሳየችዉን ማተሪያል አላገኝም ከመዳምም ቤት አልወጣ ።በቤትዉስጥ የሚዘጋጀ ተፈጥሮአዊ ነገር ካላ ያለድሜየ ተጨማደደ ባዝሊንና ሎሸን ሁሌምጠቀማለሁ ከእንቅልፍ ጉድለትም ይሁን ተኮማተረ መላበሉኝ።
@Dena.E
@Dena.E 6 жыл бұрын
የአይን ክሬም ተቀቢ ሲደርቅ ስስ ቦታ ስለሆነ ይጨማደዳል
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ 6 жыл бұрын
@@Dena.E ስሙ ምድነዉ ?? ከየትነዉሚገኝዉ በየሱፕርማርኬት ካለ ስሙ ምንድነዉ??
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ 6 жыл бұрын
@@Dena.E ምን መጨማደድ ብቻ ከአይኔ ስር የማበጥ ምልክትም አለዉ ልክደከረጢት ከታች ስልክም ማየት አበዛለሁ እንቅልፍም የተቆራረጠነዉ አረብ ሀገር 3 ሰአት ተኝተን ተነሱ ንባላለን መልሰን ደሞ የ2ሰአት ቀድር መተኛትነዉ የተቆራረጠ እቅልፍ ለአይን ከባድነዉ በተለይ መድረሳ ባለሰአት እኔ እድህነዉ ስራየ
@Dena.E
@Dena.E 6 жыл бұрын
ውይ የኔ ናት በጣም ከባድ አይዞሽ. eye wrinkle cream ነዉ የሚባለው. Sosi drop box ሰትነኪው ዌብሳይቱ አለ
@Dena.E
@Dena.E 6 жыл бұрын
ብዙ አይነት አለ ዋጋቸው $17 በላይ ነው.
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶስዬ ♥♥♥
@mekdesbogale9224
@mekdesbogale9224 6 жыл бұрын
ንቱሮጅን ሞእስቸራዘር አርፍ ነው
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 6 жыл бұрын
enamesegnalen yene kojo
@dgdsddf6884
@dgdsddf6884 6 жыл бұрын
በቀን ሁለቴ ሰቡን ድስትነው እዴ። ጧት ተነስቼ ስንት ስራነው የምሰረው። ሆ
@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር
@ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር 6 жыл бұрын
እፍ ወይ ጣጣ ምንጉዲ ነዉ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ ከቻልሽ ሰውነት ላይ የሚወጣን ፀጉር የሚቀንስ ወይም እሚያጠፍ ነገር ኢትዮጵያ እያለሁ ምንም ፀጉር የለኝ አሁን ግን ፀጉር ብቻ ሁኛለሁ የብዙወቻችን ችግር ነው ስለ ሌዘርም ካወቅሽ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 6 жыл бұрын
ኧረ እህቴ እኔም ግራ ተጋብቻለሁ ሰውነቴ ፀጉር ብቻ እንደው ምን ይሻለናል
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነበራ ቀደምሺኝ እኔብቻመስሎኝነበራ እድትነግሩኝ ውደያገሬልጆቸ ከመለሰቸላቸሁ
@ziy7130
@ziy7130 6 жыл бұрын
Thank you yehen neber yefelekut
@yshifanta3564
@yshifanta3564 6 жыл бұрын
Ehr benatshi yayin medanit kalshi negrign ayinye yabtal
@yordanosababu6824
@yordanosababu6824 6 жыл бұрын
እናመሰግለነና በጣም ይጠቅመናል
@amirajahmadieh7245
@amirajahmadieh7245 6 жыл бұрын
minu mstauqau bza bxam xirunu enmsgnaln
@merifkrgedelyigbaabo9916
@merifkrgedelyigbaabo9916 6 жыл бұрын
Yedolaw muk yagnikal alech emawayish
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 жыл бұрын
ወይ የማታ እና የጥዋት: ጥዋት ኡንፎርመን ልብሼ ሩጫ ነዉ ማታ ደግሞ ሻዎር የምወስድበት ሰዓት ይናፍቀኛል አንችን ይመችሽ ቆንጆ
@miriambarnobas9880
@miriambarnobas9880 6 жыл бұрын
❤️❤️ tefash gn betam Konjo ye fashion (bebs) video’och betakrbi teru new❤️
@ezgamenberhe7361
@ezgamenberhe7361 6 жыл бұрын
Selam Soseyyy pls dwelily
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንቆጁ
@ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
@ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 6 жыл бұрын
ናቹራል የሆነ ፊት ደስ ይለኛል 😍
@ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ
@ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ 6 жыл бұрын
እሺ እነመሰግናለን
@Azeb1987
@Azeb1987 6 жыл бұрын
Thank you shikor... I really was looking for good eye cream❤❤❤
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 6 жыл бұрын
Azeb Quintion I’m glad this helps Shecorina 😘
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
አመስግናለሁ ሶሲ
@hannatolossa6361
@hannatolossa6361 6 жыл бұрын
Enkilfe yebeltibegal eshe yeh hulu gize keyet yemetal,
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 6 жыл бұрын
አልቀረብኝም ድብን አድርጊ የማታ ቮዝሊኔን ታጥቤ ሽቀላዬ ነው ማጣጡፈው
@mesereteshetu9652
@mesereteshetu9652 6 жыл бұрын
Yene konjo thanks
@UH-qj8wu
@UH-qj8wu 6 жыл бұрын
እኔ እድሜየ ልኬን ፊቴ ሳሙና ነክቶት አያውቅም ጭራሸ ጧትና ማታ ወይ ጉድ
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 6 жыл бұрын
Benatesh buger ashegereg min laderg
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 жыл бұрын
Eraa Alchilm gize yeleygnm.be nitsu.woha tatibe itewalew😃😃
@samriastekle7215
@samriastekle7215 6 жыл бұрын
I mean face washing soap
@meronfekadu1113
@meronfekadu1113 6 жыл бұрын
Thank you my beautiful 😘😘
@tsionabeselom8716
@tsionabeselom8716 6 жыл бұрын
thanks konjo😍
@helenmesfin2377
@helenmesfin2377 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን አሁን ክሬሞቹ ሲደራረቡ ምንም ችግር አያመጣም ማለት ነው
@rutht9104
@rutht9104 6 жыл бұрын
ቆንጂት ተባረኪልን!
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
እኔ ተመስገን ነው ባሌም ስቀባ አይወድም እኔም ውሃ ነው ሜካፔ አከተመ
@umutub1497
@umutub1497 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሶሲዬ
@danyddd1732
@danyddd1732 6 жыл бұрын
Thank you
@peacepeace4916
@peacepeace4916 6 жыл бұрын
sitamri enat
@nataneyasu1472
@nataneyasu1472 6 жыл бұрын
ewnt lemnagr yal mekap betam new metamriw
@emu2779
@emu2779 6 жыл бұрын
Wedjiwalw sosiyyy gin ene yetftiro adenaki ngn
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@hanafikr2576
@hanafikr2576 6 жыл бұрын
Ye crem simu.ena samuna simun ketach tsafiln
@mamaethiopia2560
@mamaethiopia2560 6 жыл бұрын
Thanks sosiya
@SelamG
@SelamG 6 жыл бұрын
I like your "fua blich" thing 😄👌😊
@asrateskindir3505
@asrateskindir3505 6 жыл бұрын
አይነቶቹን ንገሪን እባክሸ?
@jgigu8708
@jgigu8708 6 жыл бұрын
ቆንጆ እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርር
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
چطوری بدون میکاپ خوشگل باشیم؟
15:36
Gisoodiba
Рет қаралды 46 М.
COFFEE SCRUB/ ቡና👀
9:15
beautybykidist
Рет қаралды 515 М.