ይጣራ ብዙ ሰው /Yitara Bizu Sew/ደረጀ ሙላቱ/Dereje Mulatu

  Рет қаралды 7,926

Dereje Mulatu Official

Dereje Mulatu Official

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@Abel_Abuna
@Abel_Abuna 2 күн бұрын
ደሬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በዝማሬህ እውነትን ስለምትነግረን ደግመህ ደጋግመህ ተባረክ
@meheretumekiso6562
@meheretumekiso6562 Күн бұрын
ጌታ ሆይ ብርሃንህ ለሰው ልጅ በሙሉ እባክህ ይብራ
@SirahbizuWsenbet
@SirahbizuWsenbet 21 сағат бұрын
“እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።” - 1ኛ ነገሥት 19፥18
@meserettadese8950
@meserettadese8950 21 сағат бұрын
ለትውልድ እውነት ማስተላላለፍ ይሁንልን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ትልቅ አሸራ እየጣልህ ነው በዝማሬህ በትምህርትህ ጀሮ ያለው ይስማ
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 6 сағат бұрын
ዶሮ ያለው ስማ እግዚአብሔር ን የሚያሳይ ሜሴጀ bless you ❤❤❤❤❤❤❤
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze Күн бұрын
😢😢😢😢 Woowowwowowowowo🤲🤲 አውነት ነው ወድሜ ጌታ ይባርክህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@Merii25
@Merii25 Күн бұрын
Ohh 😭😭😭 በሕጋዊ መንገድ እባረካለው 🙌🏼🙌🏼🙌🏼 ❤ ተባረክ 🙏🏼.
@JesusChristIsmysave-ko4xl
@JesusChristIsmysave-ko4xl 2 күн бұрын
እሰይ ሃሌ ሉያያ እግዚአቤሔር ይባርክህ የአባቴ ልጅ ውድ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ ለወንጌል ጨካኝ የሆንህ ስለሆንክ💪 ከድሮም ጀምሬ ነው ዝማሬዎችህን የምወዳቸውም የማዳምጣቸውም በዜማ የታጀቡ ቁልፍ የሆኑ የታጨቁ መልዕክትች የያዙ ስለሆኑ በጣም ነው አየደጋገምኩ የማደምጠውና ዛሬ ደግሞ ትውልዱን እናሻግረው ና በሚል ከአመጽና በወንጌል ስም ከሚከበር ክቡርነት, በማጭበርበር ከሚገኝ ባለ -ጠግነት በሕጋዊ መንገድ ባልተገኘ ሙልዐት እርካታ ደስታ ያለው መንፈሳዊ በረከት ከሚመስል ተመሳስሎ ከሚኖርበት ካልተጻፈለት የውሸት አለም ውስጥ መንጥቀን እንድናወጣው ለእንጀራ ብሎ አለመሞትን እንዲመርጥና ጨክኖ ወስኖ ወደ-ትክክለኛው ሕጋዊ ወደ-ሆነው የዘለአለም ሕይወትና በረከት እናሻግረው እናስመልጠው ብለህ ደግም ዛሬ በዝማሬ ምክር ግሳጼ እንዲሁም ማስጠንቀቅያ ደግሞም ስብከትን አቅርበህልናልና አምላኬ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርብህ ያብዛልህ ያትረፍርፍህ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ የትውልዱ የመዳኛና የማምለጫ ምሳሌ አድርጎ ገልጦሀል ጨምሮ በእጥፍ ይግለጥህ🙋🙌💪ይህንን ያደረገው የስራው ባለቤት እግዚአብሔር በአራቱም ማዕዘን ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁንለት🙋 አንተም ቤትህም ተባረኩ ወንድሜ🙌 በጣም ስለተ-ባረኩብህ ነው።በርታ በርታ💪💪💪💪ፀጋው በሙላት ይለቀቅልህ ይብዛልህ🙌🙏
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 күн бұрын
አሜን ደርዬ ፀጋ ይብዛልክ መዝሙሮችህ ድንቅ መልእክት አላቸው ስብከትም ናቸው ሰው እራሱን እእንዲያይ ቆም ብሎ መንገዱን እንደመረምሩ ያደርጋል ተስፋም አላቸው ለምልምልን❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 күн бұрын
ደሬ ፀጋ የበዛለት ሰለአንተጌታ ይባረክ ንፁህ አገልጋይ በእውነት ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ይጠብቅልን❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 күн бұрын
በህጋዊ መንገድ እንባረካለን😢😢😢😢
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 21 сағат бұрын
አሜን አመጽን ነውርን እምቢኝ።
@samymulu7110
@samymulu7110 2 күн бұрын
እየጠፉ ያሉ ብርቅዬ የፅድቅ መልእክቶች መካከል አንዱ ይህ ነው:: ተባረክ ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
አሜን ይጣራ ሰው ሁሉ ከየት እንደዘገነ ተባረክልን ወንድማችን
@yishakgeremew5979
@yishakgeremew5979 Күн бұрын
Tebarekilign! ይጣራ ብዙ ሰው ከየት እንደዘገነ
@netsanetabeyo3950
@netsanetabeyo3950 2 сағат бұрын
ደሬ ወንድሜ ተባረክ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Күн бұрын
ቸባረክልን ወንድማችን❤
@weldrufwase733
@weldrufwase733 Күн бұрын
tebark tikikil new zimareh . ahun ahun dabilos betekrstyan wist gebitowa indezh ayinet zimare yasifelgal. kibirun geta yiwised.....
@martaZeleke-d6l
@martaZeleke-d6l 3 күн бұрын
አሜን አሜን❤
@SinBul-t7e
@SinBul-t7e 2 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክሽ ድሬ ጆሮ ያለው ይስማ
@KassahunZeleke-st2bw
@KassahunZeleke-st2bw Күн бұрын
ደርዬ ተባረክ
@footballindepth7696
@footballindepth7696 2 күн бұрын
Simply Paul's Gospel here. Stay blessed abundantly❤
@kidisthailugospelsong2428
@kidisthailugospelsong2428 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን።ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ።
@AklilAsefa-mk4nf
@AklilAsefa-mk4nf 3 күн бұрын
ተባረክ መልክቶችህን በጣም ነው የምወደው ተባረክ❤❤❤
@FerehiwotLWoldehawariat
@FerehiwotLWoldehawariat Күн бұрын
Tebarek bebizu wondimachin!! Antena yeante yehone yibarek!!
@Kaleababera-w1c
@Kaleababera-w1c 2 күн бұрын
ለእንጀራ ኖረህ አትሙት ትውልዱን እናሻግረው ና
@yonassedebo1732
@yonassedebo1732 2 күн бұрын
ደሬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@alextekabe1551
@alextekabe1551 2 күн бұрын
ትልቅ መልእክት አለው ።blessed
@MerhetWolde
@MerhetWolde 3 күн бұрын
ብሩክ ነህ!❤❤❤❤
@BizushSintayew
@BizushSintayew 3 күн бұрын
አረ ቅድስና ❤❤❤❤❤❤❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 2 күн бұрын
ደርዬ ጌታ የረዳህ ሰው🙏
@eshetud210
@eshetud210 2 күн бұрын
እውነት ይህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ👂
@samsongetachew7466
@samsongetachew7466 2 күн бұрын
Geta ebark!
@DawitBirhanu-p4w
@DawitBirhanu-p4w 2 күн бұрын
ብርክ በል well come
@ednat8536
@ednat8536 2 күн бұрын
ተባረክልኝ ደረጃ
@ewntuaytfam9354
@ewntuaytfam9354 2 күн бұрын
Amen geta abizito yibarkhi tebarkilg Ewinet aschenafi nati ❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 күн бұрын
ለኔ ግን አትገሩኝ አመፅ የተበረዘ ወጌል አትገሩኝ😢😢😢😢😢😢
@kidy2988
@kidy2988 2 күн бұрын
dere zemenih yibarek
@gracetub
@gracetub 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤wowwwwww tebarekehal der
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r 2 күн бұрын
Bleesed my Brother and Your Family´s
@MitikuErgudo-e2k
@MitikuErgudo-e2k 2 күн бұрын
Tebarek dere
@acham8079
@acham8079 3 күн бұрын
Wendme zemenih ylemlem ❤
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare 2 күн бұрын
Wow tell him the truth 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KiyatTube
@KiyatTube 2 күн бұрын
Tebareki Dere
@eyasumarkos764
@eyasumarkos764 3 күн бұрын
Be Blessed Dere
@maranataamentolona2647
@maranataamentolona2647 7 сағат бұрын
መዝሙሩን እንዴት ልጥገበው? የዘላለሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፈቀቅ ያደርገናል ተመስገን።
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartaBona-w9j
@MartaBona-w9j Күн бұрын
😢😢😢
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 күн бұрын
😇🥰😍🙏✍👏👏👏👏
@addisumebratu
@addisumebratu 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare 2 күн бұрын
Elllllllllllllll
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2,2 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН