የፆም ጤናማ ፒዛ አሰራር||Ethiopian food || how to make healthy pizza recipe

  Рет қаралды 5,834

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #veganpizza #healthy #habeshafood

Пікірлер: 57
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ ከሀገር ቤት ጤናማ ፒዛ ይዤላችሁ ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክት በመጫን ቤተሰብ እንሁን ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ላይክ ላይክ ማድረግን አይርሱ🙏🥰❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የቤቶዬ ይህን የመስለ ፒዛ እንዴት አመለጠኝ በጣም ልዩ አድርገሽ ስርተሽዋል በዛ ላይ ጤፍና አጃ መሆኑ ደግሞ በጣም ተመራጭ ያደርገዋል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ቤቲዬ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ ፒዛ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ይዛ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
Bettuw'aye wow amazing piza thank you for sharing😍😘 share✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መኒዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ ምርጥ እና ጤናማ የሆነ ፒዛ ነዉ የሰራሽዉ ጤፍና አጃ መጠቀምሽ በጣም ጤናማ ያደርገዋል እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌👍🙏ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የቤቷ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ቆንጆ የፀም ፒዛ ነዉ በተለይ በዚህ ሰዓት አስፈላጊ ነዉ የልብ አዉቃ ነሽ እህታችን እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 👌👍😍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ቤቲ ሰላም በጣም ጤናማ የፆም ፒዛ ነው ሰርተሽ ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ በጣም ኘው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@heratazmamenzo8326
@heratazmamenzo8326 2 жыл бұрын
ዋው ቤቲይ በጣም እሚያምር ፒዛ ባአለሞያ እኮነሽ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔራትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ምርጥ ፒዛ ነዉ ሲያምር 🥰 ያስጎመጃል 😋😋👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ልዬ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሚሚሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye betam harif tenama ye pissa aserar new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👍👌🙏💕💕💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 8 ай бұрын
looking yummy great job god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸ አላህ ይስለሙ የድኪ ሀያቴ በላይክ ሸር❤❤❤👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኦምዬ የእኔ ውድ ብርክ በይልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ከልቤ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
እርፍ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MissLesLhie
@MissLesLhie 2 жыл бұрын
so good. yummy. happy tummy
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 2 жыл бұрын
💯💯💯 very nice pizza 👏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Ye has Pizza wawoo new... yummy
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-ei8go5fm3u
@user-ei8go5fm3u 2 жыл бұрын
የኛ ባለሙያ ያምራል በርቺ ስሪልን ብዬሽ ነበር ካስታወሽ ባለፈው ክክክክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰኪናዬ አዎ ውዴ አስታውሳለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው የሰራሽው ቤቲዬ ሲያዩት እራሱ ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife pizza new amesegenalewe mar 🇪🇹 ❤ 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ ምርጥ ፒዛ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ምልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@naglaaskitchen1418
@naglaaskitchen1418 2 жыл бұрын
جميل جدا تسلم ايدك ربنا يبارك فيك ويوفقك انا مشترك عندك 💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you🙏🥰❤️
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
very nice 👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🥰❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆቤዛነውነውያሳየሽንእናመስግናለንክልብይስለሙየድኩም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከዲጃዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@azebgemeda3029
@azebgemeda3029 4 ай бұрын
Tebareke serawochshn became adenkalhu endat dekekelesh ajaw otesu ayehonemwey?
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Wow wow wow Betty ❤️ this is mind-blowing pizza I have ever seen very unique very creative and I'm so glad to know you and I am learning a lot of things from you 100-percent telling you that I am going to make this week. I was simply the best like and share
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አለምዬ የእኔ ውድ እጅግ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
Wow! I'll definitely try this. Because I've been looking for so long how to make gluten free piza.. Thank you for this great Recipe!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@merykonejo
@merykonejo 3 ай бұрын
ምን ላይ ነው እየሰራሹ ያለሽዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ፒዛ መጋገሪያ ላይ ነው እየሰራሁ ያለሁት🙏🥰❤
BEAUTIFUL MORNING DUA | For Protection| Blessings| Rizq | Tasbih | full | Omar Hisham|
27:31
EthioQuran اثيو القرآن
Рет қаралды 3 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 12 МЛН
የፒዛ ሳልሳ አሰራር | pizza sauce recipe
8:54
Melly spice tv
Рет қаралды 60 М.
ምርጥ ፒዛ |how to make perfect pizza |
11:29
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
А у вас был травянчик?🌿
0:43
vasYalisa
Рет қаралды 3,1 МЛН
Quem tomou o maior susto com o sapo?!😱 #shorts #challenge
0:16
Gabrielmiranda_ofc
Рет қаралды 6 МЛН
TRAPPING Son in BASEMENT with HAUNTED Doll Gone BAD 🤣🤣🤣
0:40
AsmrLinastar
Рет қаралды 12 МЛН
My cat really liked the trick #cat #cats
0:22
Prince Tom
Рет қаралды 163 МЛН