የ ቲማቲም እና ድንች አተካከል ከጅምር እስከ ፍፃሜ ለአዲስ እና ጀማሪ ሰዎች

  Рет қаралды 195,540

YetenbiTube የተንቢ⚛

YetenbiTube የተንቢ⚛

Күн бұрын

Пікірлер: 776
@user-gh7gs9fl1p
@user-gh7gs9fl1p 26 күн бұрын
በጣም ትክክል እህቴ ኦኔም አባትእናቴ እያሉ የሰራነውን ቤት የወንድሜ ሚሰት ልትካፈልነው አላህ ዐየሰራቸውን ይሰጣቸው እንደነዚህ ዐአይነት ሴቶቺ
@haHaimanot
@haHaimanot 25 күн бұрын
ምን አገባት እሷ
@-----------143
@-----------143 21 күн бұрын
No no ህግ አዋቂ ጠይቁ በዉርሰ የተገኘ ንብረት አይከፈልም
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
በጎፋ በተፈጠረዉ ነገር ማነዉ ከልቡ ያዘነዉ💔😥
@nawafalanizi1208
@nawafalanizi1208 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
😢😢
@hawaadem4624
@hawaadem4624 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xl6sk9my9c
@user-xl6sk9my9c Ай бұрын
😂😂 በጣም
@AminaMuhamuhamed
@AminaMuhamuhamed Ай бұрын
ያአማራህዝብ ግን ሲያልቅ አላሳዘናቹህም😢😢😢
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ዛሬ50ሺ ገብቻለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ❤❤❤❤
@habibagh
@habibagh Ай бұрын
እኳን ደስለሽ እህቴ
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
ለኔም ደምሩኝ ዉድ እህቶች😢
@kadotube9947
@kadotube9947 Ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Ай бұрын
ኢሳይ ኡንካን ደስ አልሽ ሮዝ
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Ай бұрын
እኝንም አበረታቱ 🎉🎉🎉
@AlmiAlmi-dx6rz
@AlmiAlmi-dx6rz Ай бұрын
የተንቢ ጅግና ናት የምትሉ👍☺️
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
ቅንም ናት ምን ጀግና ብቻ
@ትዝታአሰፈትዝታአሰፈ
@ትዝታአሰፈትዝታአሰፈ Ай бұрын
ቀላል ጀግና የሴት ጀግና ❤
@mulukaksay1803
@mulukaksay1803 Ай бұрын
ጅግናም ኣይገልፃትም በእዉነት👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-tb5kh6kr8w
@user-tb5kh6kr8w Ай бұрын
@@AlmiAlmi-dx6rz mine
@Tryfh-eo9eo
@Tryfh-eo9eo Ай бұрын
ጀግናአይበገሪናትየሴቶችበላህ🌷🌷🌷🌷
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Ай бұрын
የተንቢን እንደኔ የሚወዳት እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍ጥንካሬዋና ገብዝናው ዋ ደስ የሚለው
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Ай бұрын
እኔም እወዳታለሁ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ብዬሻለዉ ኢትዮዺያ ዉስጥ ከሰራሽ ይታደጋል ለብዙ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሆናል ጉበዝ ልጅ ግን እንደኔ ለመቆፈርም ሆነ ሰራተኛ ቅጠሪ ሁሉንም ስራ አትስሪ በርቺ👍👏👏
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Ай бұрын
ጀግናናት በጣም
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
የለምሊን ጀግንነት የሚወድላት በላይክ አሳዩኝ ጀግና እኮናት ❤🎉🎉
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Ай бұрын
ጀግና በተግባር. የምትኖር. እራስን መስላ ተጋባን ተፋታን ተፋቀርን ተቃቀፍን እያላችሁ. እምትቦጫርቁ ሁሉ. አታዝጉን እደዚች እራሳችሁን ምሰሉ OK
@user-wy3ud4xn9z
@user-wy3ud4xn9z Ай бұрын
ከስደት ምላሽ ይሄነው እኔም ሀሳቤ እግዚአቢሔር ይርዳሽ በለሉኝ የኔ እቁ ሴት አመሠግናለሁ ስለማርኩብሽ ❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ደምሪኚ በቅንነት የመዳም ቅመም ነኚ
@rahmahussen3109
@rahmahussen3109 Ай бұрын
🥺🥺🥺ይሄ ሌብነት ነዉ ምኒቱ ሠይጣን ናት ሲቀጥል ፈራጆቹስ እዴት እደዚህ ያደርጋሉ አላህ የስራዋን ይስጣት እዉነት የተቀበለቺዉ ብር መርዝ ይሁንላት ክፉ
@user-pp2zi2cl6c
@user-pp2zi2cl6c 16 күн бұрын
ማነው😊
@Nuratube826
@Nuratube826 Ай бұрын
አቺን ከስደት የገላገለ አሏህ እኛንም ከስደት ገላግሎን ለሀገራችን ያብቃን
@jengerushe2803
@jengerushe2803 Ай бұрын
አሜን😂😂❤
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
ቆራጥ ሁኝ በራስሺ ወስኝ
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
አሚንን😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😢አሚንን❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
አሜን ደምሪኚ ውዴ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
እኔአለሁአዴል ይህታሪክ የኔን የሚመስል
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 Ай бұрын
❤❤❤❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል ትንሺም ቢሆን የራሳችሁን ስራ ፍጠሩ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Ай бұрын
አበሳናት
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Ай бұрын
ባህ እልህ ከላምኪ አላህ አፊያየን ይስጠን እጅ የማንም ጥገኛ አልሆንም በአላህ ፈቃድ ኢሻአላህ 👌😘😘😘😘😘
@sekinatube5180
@sekinatube5180 Ай бұрын
ለሚ አላህ ይጨምርልሽ ካቺ ብዙ ተምረናል ጀግና 🎉🎉❤❤💪የተቢ እንደኔ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@سبحاناللهوالحمدلله-ر7ض
@سبحاناللهوالحمدلله-ر7ض Ай бұрын
የዚች ልጅ ጥንካሬ ለየት ያለ ነዉ
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 19 күн бұрын
ጎበዝ ❤❤ወይኔ ግን የልጅቱ ታሪክ😢 በጣም አስተማሪ ነው ለሁሉም
@halemayimam
@halemayimam 24 күн бұрын
የየተቢን ብርታት የሰራወዳዲነትን የሚያደቅ ማነዉ ጎበዝ ብርቱ የሴቶች ተምሳሌት ነች የሚል❤❤❤
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
የኔ ጄግና ለሚየ ጎበዟ ጄግናዋ ገበሬ አንችኮ ትለያለሽ ጎበዝ ፣ለኔ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ሀገሬ ስገባ ብርታት ሆነሽኛል ወደፊት እንጅ ወደኃላ የለም ጄግናየ በርቺ ጎበዝ ❤ስወድሽ፣ይህን ታሪክ ተመሳሳይ ታሪክ ጓደኛየ ደርሶባታል ፣የባሏ ሚስት የራሴ ነው ብላ ወርሳታለች
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ለሚ ሱበሀን አላህ ሴትናት እደት የሷ ሀቅ ያልሆነዉን ገዘቤት ላለች የተረገመች አላህ ያስለቅሳት ስደተኛይቱን አስለቀሰቻት ባለጌ አላህ ሀቋን ይመልስላት ወድምና እህትን አቃቃረቻቸዉ ማለትነዉ ባለጌ ሴት እሄነዉ ትርፉ
@tibebtsehay
@tibebtsehay 20 күн бұрын
ጎበዝ ሴት ስወድ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ካንቺ ((እግዚያብሔር )))ያሰብሽውን ያሳካልሽ'!!በርቺ😍👍👌💪
@hdhd2873
@hdhd2873 Ай бұрын
የኔ ጀግና ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ ሥራሽ ሁሉ በቃ ለኔ ጠንካራና ጀግና ነው ሚያረገኝ ለምሉ ሀቢብቲ ሥወድሽ አሁን እኔ አንቺን ማውራትና ማማከር ምፈልገው ብዙ ነገር አለኝ ከይቅርታ ጋር❤❤❤ቨ❤🙏🙏🙏🙏
@asmaomar-re9ni
@asmaomar-re9ni Ай бұрын
አቤት ጥንካሬ ዋው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ በየ ስንት ጊዜው ነው ውሀ መጠጠት ያለበት
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 Ай бұрын
ተስፈኛ፣ አዋቂ፣ ደስ የሚል ቫይብ ከሚያሰራጩ ዩቱበሮች አንዷ ነሽ። ጎበዝ በርቺ! በጣም አከብርሻለሁ።
@اانن-ص6ز
@اانن-ص6ز 21 күн бұрын
Op
@اانن-ص6ز
@اانن-ص6ز 21 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 Ай бұрын
መንግሰት ይገዛት የምትሉ ላይክ ግጩኝ 👍ግን የትኛዉ መንግሰት😂😂 ጀግና ነሺ ወላሂ እኔ ልማት አሎድም በእጀ ጭቃም አልነካ😂😂😂 በጣም ነዉ የጠላሁት እረሻ ነገር 😢😂
@user-fo1dt2fp9b
@user-fo1dt2fp9b Ай бұрын
በጣም ወላሂ ጀግና ናት
@hayatabate3532
@hayatabate3532 Ай бұрын
ሲኖሪ እኮ ነው መንግስት
@selamselam7607
@selamselam7607 22 күн бұрын
አላማድናቅ አልቺልም ዋውው ነው ግን እኔ የጋጠር ልጅ ናኝ እንዴ ወንድ ነው መሬቱን የሚየርሰው የእውነት የገጠር መሬት በጣም ሳፍ እና በየ ቦታ ያሉትን ካወንዶች ገር እኩል ነው እምስረው ምንም መዝራት አያቂተኚም ተድዬ የኔ ምን የባል 😂
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
እኔ እናቴ አላህ ያራህማትና አባቴ ቦታ ልስጥሽና እኔ አጠገብ ስሪ ቅጣሪም ዉሀም አለ ምርጥ ቦታ ነበር እናቴ አይሆንም ስትል ለኔ አስባ እንዴህነ ወዳዉ ገባኚ እያዴር በጣም ያች ንግግሯን ትመጣብኛለች የኔ እናት
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 Ай бұрын
ጸበል ርጭ ጥሩ ነው ከክፉ ነገር ከ መበላሸት ይጠቅማል ጎበዝ በርች
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አቤት የኔ አስተዋይ. ሁለገብ መሻላህ ጀግናሴት እሚለው ያስብሻል እኮወ❤❤❤❤❤🎉🎉
@oumumusab5182
@oumumusab5182 Ай бұрын
ይህ ታሪክ ለኔም ያስፈራኛል ወሏህ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ለሚየ የዚች ልጅ ታሪክ ለብዙወች ትምህርትነው እረእህቶቸ እባካችሁ ነብስ እወቁ ከቤተሰብ ቦታ አትስሩ ምንም ቢሰፋ ስትሰሩም ገናከጅምሩ በስማችሁ አስደርጉ
@messimessi8953
@messimessi8953 Ай бұрын
እንዳንች አይነት ጎደኛ ቢኖረኝ እንዴት ደስ ባለኝ ሞራል የምታነሳሽ ጀግና ነሽ ለሙዬ❤❤❤❤
@lemlemlegesse
@lemlemlegesse Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና አስተማሪ ነሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ
@FtfDcf
@FtfDcf Ай бұрын
የኔ ኣስተማሪ ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጥሽ የንየ ብርታት❤❤👍👍👍
@SeadaSaid
@SeadaSaid Ай бұрын
የኔ ታሪክ ይመስላል የዛሬ 5አመት እንዲህ ነው የሆንኩት
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by Ай бұрын
በርቺ ለምለም የልጅቷ ታሪክ ግን ያሳዝናል እኔም ቤተሰብ ግቢ አንድ ክፍል ቤት ሰርቻለው እንግዲ ፈጣሪ ያውቃል
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y Ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ ጎበዝ ግን አንድ ነገር አግብተሽ እናት ለመሆን ሞክሪ
@sabai12167
@sabai12167 Ай бұрын
ጠንካራየ ታታሪ ሰዉ ያስደስተኛል የኔ ኡንቅ
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z Ай бұрын
የኔ ብርቱ ሴት ጀግና ብሰሪ ብትመክሪ ብታወሪ ሁሉምነገር እሚያምርብሽ አስተዋይ በርቺቺቺቺቺ😢 ወወድኩሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@hyat2155
@hyat2155 Ай бұрын
የስደተኞቺ ተምሳሌት ጀግና ቃል ያጥረኛል ለመግለፆ በርቺ
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ለሚዬ ጀግና በህይወቴ በጣም የምመኘውን ነገር ነው ለሚዬ የሰራችው አቦ የኔ ጀግና ኑሪልኝ
@cbmksa7389
@cbmksa7389 Ай бұрын
Lami gen endih yemamir sira eyasayeshin yemsazin tarik Abirash batasitelalifi betam new yemitasazinew
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት content ነው የሚያስፈልገው!!!! በርቱ!!
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 19 күн бұрын
የኔ ጀግና እህት እናመሰግናለን ልክ ነሽ ፈጣሪን የማትፈራ ልቦና ይስጣት😢
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl Ай бұрын
በሂወቴ,ሠውን,አድንቄ,አላቅም,ማድነቅም,አልፈልግም,ማንንም,አልከተልም,መከተልም,አልፈልግም,የፈጣሪን,ቸርነትናምህረት,ይቅርባይነትን,ሁሌም,አደቃቨው,ግን,አቺን,አደነኩሽ,ጀግና,ነሽ,እኔም,እዳቺ,ጠካራ,ነኝ,ግን,በይበልጥ,አቺን,ሳይ,እበርታለው,ፈጥሪ,ይጠብቅሽ❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Ай бұрын
የተቢ መሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ሰቶሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ በትራክተር የምታርሺ ያድርግሽ ለሀገር ለወገን የምትተርፊ ያድርግሽ❤❤❤❤
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆሽ ጉረጌ ነሽ ወይ ጎበዝ ነሽ
@mekirtube1732
@mekirtube1732 Ай бұрын
አንቺ የምትደነቂ ሰው ነሽ እጅግ በጣም ጎበዝ መልካም አርዓያ ነሽ
@FggJki
@FggJki Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የሴት ቁጮ 👌❤🙏
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Ай бұрын
ለሚ የኔ ውድ ጅግና አይገልፁሸም በርችልኝ ደሰ ይለኛል ሰራሸ ን ሰወዳው ❤❤❤❤
@KemilaAssen-j9k
@KemilaAssen-j9k 17 сағат бұрын
ማሻ አላህ አፈሩ ራሱ ሲያምር
@SmretSmret-in4ot
@SmretSmret-in4ot 13 күн бұрын
የተንብየ የሀትየ ሳስበው ከግዚኣቢሐር በታች ባንች ተስፋ ኣረጋለው ስወድሽ የኔ ብርቱ💟💟💟
@bertukanderbew7053
@bertukanderbew7053 Ай бұрын
ጀግና እኮ ነሽ ማርያምን የተቢ እሞክረዋለሁ በሰላም አገሬ ልግባ
@Ayshamuhdin
@Ayshamuhdin Ай бұрын
ጉብዝነሺ ሲቀጥል ዲመትዋ ስታምር
@user-gr4cd8df3u
@user-gr4cd8df3u Ай бұрын
አላህ ያግዛት ክፉወችን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንች ጀግና ሴት ነሽ በርች
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ይባርክሽ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 13 күн бұрын
እፍ እኔኮ በምክንያትነው ምወድሽ😢❤ሲምር ግቢሽ ዋው እኔም እዳችነው መሥራት ምፈልገው ማርያምን❤❤❤❤❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ለምለምዬ የእኔ ጀግና እህት አንቺን ሳይ ሴትነ ቴን እወደዋለሁኝ የእኔ ምርጥ በርቺልኝ እናመሰግናለን ለምታሳይን ተሞከሮሸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vn5uz1ru7m
@user-vn5uz1ru7m 10 күн бұрын
ዉው የኔ ቆንጆ የምሪ አንቺ ጀግኒት ትለያለሽ የስራ ሰው
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Ай бұрын
Lemiye edenesh videoshen eyayehu nebere bewunetu ambesa nesh gobeze berechi E/Z kaneche gare newe edanechi yaliten tatari serategnochen yaberetal yagobezal etemuch selamishen tenashin yabezalesh yene melekam tebareki❤🙏
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
እናመሰግናለን ለምክርሽ ኣይጣል ነዉ ።
@Fatema-in4de
@Fatema-in4de Ай бұрын
ጎበዝነሽ አድናቀሽ ነኝ ካንች ብዙ እየተማረኩነዉ እናመሰግናለን
@HayathHyath
@HayathHyath Ай бұрын
ጎበዝ
@user-xq8rm9mb2j
@user-xq8rm9mb2j Ай бұрын
ተቢ ምርጥሠዉ የሥራሠዉ በጣም ነዉ ሥራሽደሥየሚለኝ አላሕ እዲሜሽንያርዝመዉ ❤
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 19 күн бұрын
ሠላም ሠላም ለሚ የሴቶች ጀግና ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አስተማሪ ነው ለሁሉም ጎበዝ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Ай бұрын
የተቢ ጀግናሴት ታታሪ ጎበዝ አደበተ ጣፋጭ የስራሰዉ ዉድድድድድድድ
@mamalov109
@mamalov109 Ай бұрын
የተቢይ ቅን ልብ እኮነው ያለሽ ❤❤❤
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Ай бұрын
ማሻ አላህ ጎባዝ ያእውነት
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 Ай бұрын
የተቢ ጀግና ሴት እንዲህም አለዴ የሽንኩርትና የቲማቲም ከገበያ በሚገዛው ዘር ብቻ በቀር የሚያድግ ይመስለኝ ነበር🤭
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Ай бұрын
የሴቶች ተምሳሌት ብየሻለሁኝ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ
@user-xh4dl7wf3h
@user-xh4dl7wf3h 28 күн бұрын
ፅሪትዋይ ማራ ኢኪ ትምቸውኒ እወድሻለው ቀይበት❤
@MariaMaria-wp5qp
@MariaMaria-wp5qp Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍became.gobeze.nshe.ytembi...!!!!!!!
@rahimaaoromoo9341
@rahimaaoromoo9341 Ай бұрын
Bayyee nama gaddisisaa 😢😢😢wollah seena mucati dha 😊
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*የኔ ጀግና የስራ ሰው እኔ እንደግብርና የምወደው ስራ የለም በተለይ ዶሮ ላም ማርባት ውስጤ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሀገራችንን ሰላም ብትሆንኝይ የወደፊት ምኞቴ ነው ቅመምችዬ እስኪ እስከዛ ቻናሌች አሳድጉልኝ*
@user-tb5kh6kr8w
@user-tb5kh6kr8w Ай бұрын
Go
@Pullonpanda
@Pullonpanda Ай бұрын
ለምዬጀግና የሴቶችተምሳሌት ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅሸ. የቡታጀራ ጨረቃየኔንፁሴት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yt4qh9fg1f
@user-yt4qh9fg1f Ай бұрын
የሚገርምነው እኛስዎች ልቦናይስጠን የሰው ገንዘብ እሳትነው ለዛውም በስደት የተገኝን መውስድ ለወሰደው ስው ለግዜዉ ሊጠቅም ይችላላል ግን በሰማይቤትም እሳትነው የሚሆንባቸው
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
እንኳን እቤተሰቦቼ ቤት ላይ ልሰራ የጋራ ከወንድሞቼ ጋር አልሰራም ምክንያቱ ልጣላ እችላለሁ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
ያንቺ ጀግነት ይለያን ለሚ እኔም ላገሬ ያብቃኝ እተክላለሁ ከግቢየ❤❤❤ኑሪልኝ
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo Ай бұрын
ጎበዝ ትቡዬ እኔ እዲህ አይነት ግቢ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@sodomedia3227
@sodomedia3227 Ай бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም አመሰግናለው እኔም እሞክረዋለው❤❤❤
@Sada-hh1hp
@Sada-hh1hp Ай бұрын
ማሸአላህ የተቢ የ 15:28
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Ай бұрын
ሱብሀንአላህ ነገአሄራላይትከፉላለቺ እረ አኔምአሰርአመትየለፉሁበትንሙልጪነዉያረጉት ተመልሼሰዴትነኝ 😢😢😢😢😢አባት የጀራእናት ወዲም እህት ባልማንምአይታመንም
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo Ай бұрын
Woww ጀግና ሴት ብየሻላሁ 👌🥰🥰
@SiyamregnMulatu
@SiyamregnMulatu Ай бұрын
አንቺ ብርቱ ሴት ጀግና ነሽ አይገልፅሽም ያንቺን ቪዲዮ ሳይ የወደፊት ሂወቴ ነው የሚታየኝ እናመስግናለን በጣም❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 24 күн бұрын
ጎበዝ ጎበዝ የተንቢ አንደኛ👍
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
የተንቢ ያወራሽው ታሪክ እኔ ደርሶብይ እራሴንለማጥፋት ሁልምቴ አተረፉኝ እናም እሔው ስምንት አመት ዱባይለፍቸ ሁሉንም ትዳሬንም ቤቴንም አጥቸ ጆርዳንከመጠሁ ሁለትአመቴ በወንድሜ ምክንያት ያጠሁትንቤት ለመስራት ጀመርሁይ ውስጤ ዘላለም ያለቅሳን አንድምቀን አይኔ እንባ አጦ አያቅም እርርብያለው ውስጤን ሚያውቅልይና ሚቀለይይመስለኛን በሚሞቱ ሰወችሁሉ ምቀናበትቀን አለይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hayu2260
@Hayu2260 Ай бұрын
ከባድ ነው ቤተሰቦቻችን ከኛ ይልቅ ገንዘብ በለጠባቸው አብሽሪ ውዴ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ 😢
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Ай бұрын
ከባድነዉ ያማል አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ
@Kedutube-sc3jx
@Kedutube-sc3jx Ай бұрын
Nefsuwan ayimarew yalehaquwa sitbela kelbuwa yawake a'uuzubillah
@asterbekele4414
@asterbekele4414 Ай бұрын
Betam gobez nes berchiy
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Ай бұрын
ሰላም ሰላም ለምዬ ቡዙዎቹ ተሸዉዶዋን ዉነትሽን ነዉ ንቁ የኛ ቅመሞች የግብርና አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግነለን
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b Ай бұрын
ለምለም ጅግና የሴቶች በላይ❤❤👍👍👍👍
@-----------143
@-----------143 23 күн бұрын
No no ህግ አዋቂ ጠይቂ በዉርሰ የተገኘ ንብረት አይከፈልም
@hawolatglta2608
@hawolatglta2608 Ай бұрын
ያረብ አላህ ልጅቷን ከመጥፎ ነገር ይጠብቃጥ
@selimaAyaliw
@selimaAyaliw Ай бұрын
እውነት የተቢ አሁን አች የምሰሪው አገር ገብቸ እሰራለሁ ብየ እማቅደው ስራነው አታክለት በጣም ነው የምወደው ምናልባች ብመለስ አገሪ😢 ኢሻአላህ
@SenaitJira
@SenaitJira 28 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ
@Bemnet598
@Bemnet598 19 күн бұрын
የኔ ጀግና አንድ ቀን። አብረን ብንውል ደሥ ይለኛል❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ቲማቲሙ ዋውውው 😊ጎበዝ👍👈
@KAMELI323
@KAMELI323 Ай бұрын
ወላሂ ዛሬ የምፈልገው ነግር ነው የሳየሽን አናመሰግናለን ❤❤❤
@monamona7139
@monamona7139 Ай бұрын
ዋው ለስራ ያለሽ ተነሳሽነት ትለያለሽ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ጎበዝ እህታችን በርች
@newworld-hk3tv
@newworld-hk3tv Ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ባለ ሙያ ፣ድሬ ወይም ሐረር እመጣለሁ ብለሽ ነበር፣ጥሩ ቀን ውዴ፤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ለምለም ያሴቶች ታምሰሊት ነች ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 50 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
እደ ዛሬ።  ተፈትኜ አላዉቅም  ምን አለ በቀረብኝ
9:23
YetenbiTube የተንቢ⚛
Рет қаралды 75 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 7 М.
2መቶ ሺ ብር ብቻ ትርፋማ  ቲማቲም ምርት በ 4ውር ሙሉ መረጃ
12:50