KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኔ ቤት ምሳ|ምስር በሸክላ እና ሩዝ በአበባ ጐመን| የፃም አማራጭ
16:19
እንላቀስ ዮናስን እና ብሩክታዊትን አስለቅሷቸዋል / የእንላቀስ ምግብ አሰራር በኩሽና ሰዓት/
27:52
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
የቲማቲም ቃጠሎ እንስራ| ከአልጫ ምስር ጋር
Рет қаралды 122,179
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 78 М.
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Күн бұрын
Пікірлер: 165
@genetbelete559
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቁንጅና ሞያ ትህትና አሟልቶ የሰጠሽ ባረኪ ከነልጆችሽ
@XilhunAbebaw
8 ай бұрын
ረ😊😊ከሠሠች ሠ😊❤️😄❤️❤️😄❤️❤️❤️❤️❤️😄❤️😀😀😅😅😄😊
@hareggebre
Жыл бұрын
ዋው ያምራል እንደሚጣፍጥም ያስታውቃል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከነእጅጌ ምን ልስራ ማለት ቀረ ኑሩልን መልካም የፆም ጊዜ 🙏👌💯
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen lamchim melkam tsom
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
እጅግዬ ለዓይንም የሚያምር ምግብ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እግዚአብሔር ካለ ነገ እሰራዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው እጃችሁ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen egziabhair yakbrelgn
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍👍
@billykhadra5522
Жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ውድ እጅሽ ብርክ ይበል
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
ወይዘሮ እጅጌ እጅግ ይባረክ በካሜሬ ምርዬ ተባረኩ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
Жыл бұрын
ዋዉማሚየ በጣም ያምራል እሚያቃጥል ነገር እኔም በጣም ነዉ እምወደዉ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mokerut
@soofiyasoofiya576
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን በጣም ያምራል
@azebtilaye91
Жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እኔ ግን የሚያቃጥል ነገር እፈራለሁ እጅሽ ይባረክ ማሚዬ አልጫውን የስምት ወር ልጅ አለኝ እሰራለታለሁ ቃጠሎዋን ደሞ ለኔና ለባሉካው
@yematialemayehu4304
Жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ . . አመሰግናለሁ፡፡ በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኛል .. ፡፡ ሲቁላላ ግን በኤር ፎን ስለነበር የምሰማው ጆሮዬን አመመኝ፡፡
@Emanshekor
Жыл бұрын
Cooking outside is my favorite part also I love the mommy she is so humble. ❤
@fatumatube9237
Жыл бұрын
በጣም የማደንቅሽና የምወድሽ ባለሞያ እናት ነሽ ከአንቺ ቤት ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት በርቺልን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew betam
@sineduayele6519
Жыл бұрын
ቆንጆ ነው።በርቺልኝ!!!!!!አልጫውን አቀዝቅዘሽ ሞክሪው።እንጀራ በእርጎ እንደበላሽ ያህል ነው።ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን።አሜን!!!!!!
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enem betam new yemwedew
@andiibrahim9244
Жыл бұрын
ለዓይን ራሱ በጣም ያምራል የተባረከ ይውን✌😍
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
11 ай бұрын
አቤት የቤተሰብ ሰረአት🙏🙏🙏🌷😘😘
@fekerteh974
Жыл бұрын
ቲማቲሙ የሚያቃጥለው ከቃሪያ ሌላምጨመራቹሁበት? በተረፈ ዋው በጣም ታስቀናላቹ
@hiwotgirma5297
Жыл бұрын
ማምዬ ብረትድስቱ ደሞ ሲያምር
@utube2121
Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ሙያ አለሽ
@lililetel9128
Жыл бұрын
ያስጎመጃል ልጄ የሚያቃጥል ትወዳለች እሞክራለሁ ። ከተባረኩ።❤
@geniaresema
Жыл бұрын
እጅሽ እግዚአብሔር ይባርከው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@nardosmekonnen5481
Жыл бұрын
እትየ እጅጌ መቼም ሞያሸ ይገርመኛል ከንፅህና ከአርጋታ ጋር እድሜ ይስጥሽ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew betam
@alemsere5864
Жыл бұрын
ማምዬ እጅሽ ይባረክ💓
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@reeeken4126
Жыл бұрын
ሰላም 🙏 ውይ ደስ የሚል ጥምረት ነው አልጫው ከ ቃጠሎው ጋር .... እማዬ እጅሽ ይባረክ 🙏❤ ካሜራማን ቃጠሎዋ እስክትደርስ ቸኩላለች 😂🥰😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo esua ena miyakatel neger
@mesiabebe4887
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን
@selamawithailu7758
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🕊️🕊️🕊️👍👍👍👏👏👏
@eritrea576
11 ай бұрын
God bless you and your family . Happy New Year
@mewdedgetachew8747
Жыл бұрын
እንደኔ የፆም ምግብ የሚወድ እናትዬ 😘😘😘😘
@zoeinblen2661
Жыл бұрын
Ereee restaurant yekefet....yummy
@tsigehaile5765
Жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ
@eskedarworkneh5084
Жыл бұрын
Looks delicious 🤤 my mouth is watering yamy
@tsihonaderajew9558
Жыл бұрын
ማሚ ስልጆ አሰራር አሳይን
@hanakitaw2835
Жыл бұрын
Wey siyasgomeje besemeam ejigye yene balemuya mirt enat.
@mestawotbekele3690
11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ፋሚሊ እናትና ልጆች
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
My second child love spicy food 😍 ቃርያ ውስጤ ነው 😂
@fatma3189
Жыл бұрын
ዋው ዴስ ሲል ባለሞያ ነዎት
@zerabachew2179
Жыл бұрын
Mami abet Moya ewnetem ejeg Moya ejeshin yebarkew megebun balekesewm
@AsdAsd-tb5fo
Жыл бұрын
ምርጦች❤❤❤❤ ምርዬ ግን ከአርሴናል አናት ላይ ወረድ በይ ዘንድሮ ባላንጣዎቹን ነዉ እያቃጠለ ያለዉ
@genetkebable
Жыл бұрын
እጅግዬ ብረድስቱን የት ማግኘት ይቻላል?
@kwkw6343
Жыл бұрын
ደጣ እንዴት ነው ምሰረው ከአረባ ምንጭ ምተመጠልን ዘመድ ነበረች በልጅነቴ በጣም ነው ምወደው
@davidademasu4743
Жыл бұрын
halo komgo selam selm ayzoch bershr kehulu tebelchalesh.❤
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እትዬ.. እንዴት ናችሁ ..ጠፍሽ ?? ይባረክ... ምሬ እንደ እሄ እሚያቃጥል ትወጃለሽ... ልጆቼም ... በ 8 ወራችው እሚያቃጥል ... አብልቻችው አሁንም... እስፓይሲ ነው እሚወዱት 😀🙏🙏🙏✝️❤️ እትዬ እጅሽ ይባረክ
@rahmayhdego3841
Жыл бұрын
Masha allah destilalachu
@saronjone340
Жыл бұрын
ማሚዬ ድስቶችሽን ከየት ነው የገዛሽው ስሞትልሽ ንገሪኝ ለእናቴ ልገዛላት ፈልጌ ነው 🙏🙏
@sarahsarah2721
8 ай бұрын
የመጀመራ ቀን ድንገት ስገባ አየውሽ የምስር ጥብስ የሰራሹውን ሞከርኩት አሁን ካለሱ አልበላም በጣም ነው የተመቸኝ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
Жыл бұрын
ማዘርዬ በኑግ ምን መስራት እንችላለን ማሳየት ከቻላችሁ
@በትእግስትያልፋል
Жыл бұрын
ምስር ተወዳ ሰርግ ቤት እንገናኝ አለች ስቄ ልሞት ትክክል ወይ አገሬ እንጀራ ጤፍ ወንዝ ከተሻገረ እንደዚህ ተሞናምኖ አይወጣ አዛ ስበላ የነበረውን ጤፍ ይዤ መጥቼ ተጋገር ብለው ምንም አይመሣሠልም በዛላይ መጋገሪያው ሸክላ አይደለም ዋስ ምጣድ ያው መጥበሻ ማለት ነው ኧረዲያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተባረኩ ማዘር
@mamijimma5414
Жыл бұрын
ማዘርዬ የልቤን ተናገሩ አልጫ ላይ ቲማቲም አይገባም ጣዕሙን ይቀይራል ለብዙ ሰው ስናገር አያምኑም ምስር ወጥ ቀይ ድንች ወጥ ላይ ራሱ አይገባም ያው ዘመኑ ያመጣው ስለሆነ ሰው ይጠቀመዋል እንጂ በዛ ባለ ሽንኩርት ሲሰራ ያለ ቲማቲም ቴስቱ አንደኛ ነው ስጋም ቢሆን ያለ ቲማቲም
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ewnet ene erasu ferfer yale timatim endat endemwed
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@netsanetkifle3928
Жыл бұрын
ማዘር ባለሙያ ናቸው እሳቸው ስመለከት እናቴ ትዝ ትለኛለች
@Mehamednesru
8 ай бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ነው የሚመቸው ስለማበዛው ነው
@MMMoneyMae4sure
Жыл бұрын
ድምፅሽ በደንብ አይሰማም ለስላሳ ነው የኔ ቢጤ ነሽ ትንሽ ጨምሪበት
@dertogada1383
Жыл бұрын
Thank you ejuye
@kidaroyal9925
Жыл бұрын
የምን ዘይት ነው ምትጠቀሙት
@selam7643
Жыл бұрын
የሱፍ ፍትፍት ይሠራልን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi
@ethiopialove2158
Жыл бұрын
Awo yiseralin mamiyeee
@yemariam2110
Жыл бұрын
Humm 🤔 I never use this kind of miser to make alecha but I definitely will try it. Thank you Mommy 😊 💓
@Ethioenate
Жыл бұрын
ከ 42 900 ወደ 50 000 በቅርቡ እናድርስላቸው እንረባረብ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Bedesta
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
11 ай бұрын
🙏
@eritrea576
11 ай бұрын
Good luck
@misikeryemariyamlij
Жыл бұрын
Ejigu balemuya neshe enata God bless you all family 😍🥰😍🥰
@mahbubhamed8538
Жыл бұрын
እንጀራ ደሰ ሲል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@Hagere214
Жыл бұрын
I will try the tomato 🍅 it looks yummy 😋
@bezadejene8329
Жыл бұрын
የማሚን ስልክ እንዴት ነው ማገኘው በርበሬ ሽሮ ለማዘዝ
@be8cab
Жыл бұрын
That you for sharing mama and merrye I want to see አንባሻ from mom please
@meronfikir3385
Жыл бұрын
ሞያ ካንቺ ተማርኩ ትባረክ ❤️❤️t
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@jonimentesnot8921
Жыл бұрын
የሱፍ ፍትፍት ይሰራእጅግዬ
@tsigedengil5307
Жыл бұрын
መጨረሻ.ላይ.የተጨመረዉ.ምንድን.ነዉ?
@gabiteferi8685
Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ።
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam konjo new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@AaDd-ur8sc
Жыл бұрын
Mashalh👍👍👍👍
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
Жыл бұрын
ሱፍ በአረብኛ ምድነው ጠሂን የሚሉት ነው እንዴ
@selamawittewelde136
Жыл бұрын
Thank you
@hossanahossy8795
Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት😍😍😍😍
@BK-zh9eq
Жыл бұрын
Timatimun eseralehu. Gen nuro tewedual bizu yemibala ayasfelfem
@ejigemoya
Жыл бұрын
Saybela aynor mechame
@MMMoneyMae4sure
Жыл бұрын
ከቲማቲም ቀጥለሽ የጨመርሽው ጨው ከዚ የጨመርሽው ምንድን ነው?አልተናገርሽም
@nazrethmichael2332
Жыл бұрын
Berch bemktlw anbasha gagrln 💅
@yelbiemeseret9102
Жыл бұрын
Wow it looks yummy
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
እንዴት ነው እሚያስጎመዠው በተለይ ቀዩ ምራቄ ሁላ መጣ ምሪዬ ሀላፌነቱን ትውሰድ😄እሰራለሁ ማዘርዬ እጅ ይባረክ🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Mokeriw ere alenelsh
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
@@ejigemoya 🙏🙏💕💕
@kiyashemsi6074
Жыл бұрын
Mamiyee selkeshen lakilegn
@yeneMB
Жыл бұрын
Mother enemi ye karya tariki alegni Wuha situgni maleti alechile bye yewaha masikemechewuni felegi be eje sasayachewu betesebiche mini felegeshi eyalu yesakubigni aleresawum
@martabeza-iu2vq
Жыл бұрын
ማሚዬ ስወዳቹ ሜሉን ተመለሽ በሏት
@Fevenmulugeta-mw2bw
Жыл бұрын
wow dest
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
እርፍ እስራር ነው እነታችን
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
የተባረከ ገበታ ይሁን ቲማቲሙ እሳት ነው የሚሆነው
@tutuz8920
Жыл бұрын
አንቺን ባየሁ ቁጥር ረሀብ ሞትኩ ልሰራ እስብና አይማልልኝም የዳቦውን በሶስ ያሳይሽንን ሰርቼ ለሳምንትበላሁት ጎብዝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Endat new wededshew
@simretafework9974
Жыл бұрын
ምርጥ ነው የዳጣውን ስም ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ebet new yetzegajew
@sintayehufeyisa3851
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክልን ጥሩ እናት ለልጇ እንደምታስተምረው እኛም እኔም ካንቺ ብዙ ተምሬአለውኝ ቤተስብ ይባርክልኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen amesegnalew
@fikregebreyes4255
Жыл бұрын
Sheremere bekebu malet new asetemare
@saragizaw94
Жыл бұрын
Ene timatim leb lebun bmitmixa new miseraw betam new mitaftew
@ejigemoya
Жыл бұрын
Endesum betam konjo new
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
አረ እጅግ ሜላት ናፍቃናለች😊 አንድ በያት
@genetzeray7138
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ይመስገን ወገኔ ባልትና ማዘዝ እንዴት ነው ውዴ በቸር እንሰንብት 🙏አሜን🙏🙏🙏🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@genetzeray7138
Жыл бұрын
@@ejigemoya 🥰👈💫🙏
@ethiopialove2158
Жыл бұрын
Mamiyeee
@IlfuGebrehiwot
Жыл бұрын
❤
@aboneshfanta8695
Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@hassenayele
Жыл бұрын
እትየ እጅጌ እንዴት ነወት እንዴት ነው ማዘዝ የምችለው በርበሬ ቅመማቅመሞች ምን ያህል ምቅደም እለብኝ ለማዘዝ መልካም ፇም ይሁንላችሁ የምትስሩትን ሁሉ እወደዋለሁ መቸም እደምጋበዝ ነው የሱቅወ እድራሻ የት ነው እመስግናለሁኝ
@kitchen2176
Жыл бұрын
ሲያዬ ያምራል ልዬ ነው
@fafiibrahim5680
Жыл бұрын
👍👍👌👌👌🙏🙏
@biiftuutube5909
Жыл бұрын
👍 🥰🥰🥰🥰🥰
@TeferaTezeta
8 ай бұрын
👍🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏
@genetayele990
Жыл бұрын
Yeney derbaba eindat eindemiwedachu bitawekey dese yeleyal hulum aref naw
@lulatadese5445
Жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏♥️
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@faisahayat4495
Жыл бұрын
ማሜሁልግዚየአንችንምግብሳይ፣አገሬንእናቴንአስታውሳለሁእድሜጤናይስጥልኝ
@selamhabesha
Жыл бұрын
Yummy
16:19
የኔ ቤት ምሳ|ምስር በሸክላ እና ሩዝ በአበባ ጐመን| የፃም አማራጭ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 44 М.
27:52
እንላቀስ ዮናስን እና ብሩክታዊትን አስለቅሷቸዋል / የእንላቀስ ምግብ አሰራር በኩሽና ሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 339 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 24 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
23:52
እጅ የሚያስቆረጥም የሚጥም 9 አይነት የፆም በየአይነቱ በፍጥነት የተሰራ ለሳምንት ለምሳ ለራት | Ethiopian Food| Beyaynetu |Vegan Spicy
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 273 М.
12:53
ቀላል መረቅ ያለው ጥብስ | ተበልቶ አይጠገብም | ሞያን ከጎረቤት
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 58 М.
13:00
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 29 М.
18:52
በጣም ቀላል እና ፈጣን ምሳ እና እራት 5 አይነት // የምጣድ ሽሮ በጎመን በመጥበሻ//ቀይ ስር በድንች//ምስር ወጥ//እሩዝ ባትክልት//የጥቅል ጎመን ሰላጣ
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 463 М.
25:16
ባለስልጣኑ በ እማማ ዝናሽ ቤት | emama zinash new Video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
Zeki Tube
Рет қаралды 22 М.
15:45
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 58 М.
16:36
ቀላል የሚጣፍጥ ህልበት //ቃሪያ ስንግ//ከዜብራ የጤፍ እንጀራ ጋር
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 377 М.
12:54
ዛሬ ምስር እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 416 М.
23:38
Best vegan recipe ‼ምርጥ የፆም ፓስታ ፍርኖ አሰራር👌‼
Kiya Tube
Рет қаралды 37 М.
11:03
ጤናማ የክትፎ አማራጭ ለፃም | ክብደት ለመቀነስ| የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር
melat tube
Рет қаралды 111 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 24 МЛН