የአቶ ክርስቲያንን ያለመከሰስ መብት በተመለከተ የፍትሕ ሚንስትሩ ማብራሪያና የተነሱ ጥያቄዎች@ethiopiareporter

  Рет қаралды 154,386

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopiareporter
#EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This KZbin channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Пікірлер: 612
@TilahunDagnaw
@TilahunDagnaw 6 ай бұрын
የእውነት አምላክ ይፈርዳል !!!
@thioMusiccollection
@thioMusiccollection 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/onWcXn16aaqXhKM
@zebra8028
@zebra8028 6 ай бұрын
ክርስትያን ታደለ ጀግና ነው:: አደራጀ ከተባለም እንኳን አደራጀ እንኳን አስታጠቀ እንኳን እንደእናንተ ባንዳ አልሆነ እንኳን ለህሊናው ኖረ! ታሪክ ሰርቷል ፈራጆችን ቀን የወጣለት ይፋረዳቸዋል:: " የመጨረሻዋን ሳቅ ይስቃታል 😂"
@tigistfellek8581
@tigistfellek8581 6 ай бұрын
❤❤
@NuredinNegashRed
@NuredinNegashRed 6 ай бұрын
ክርስቲን ታደለ የኢትዮጵያ ማንዴላችን ነው
@tesfaworkbekele5516
@tesfaworkbekele5516 6 ай бұрын
Computer pls
@Galax77792
@Galax77792 6 ай бұрын
የአማራ ብቻ ነው😂😂😂
@metekelbizamo
@metekelbizamo 6 ай бұрын
ክርስትያን ታደለ ብቻዉን 70ሚሊዮን ነዉ
@AlemayehuAbeje
@AlemayehuAbeje 6 ай бұрын
ፈሳም በለው ክርስቲያን ቢሞት የአማራን ትግል ከአለት ላይ አቆሞ ነው :: ይብላኝ ለጢሞቲዎስ " ነፃነታችን በክንዳችን " ድል ለፋኖ
@bimelsbima6500
@bimelsbima6500 6 ай бұрын
ይህ ቀን ያልፍል ብዙ አያልፍም የተባሉ ቀኖች አልፈዋል እና እንተዛዘባለን
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 6 ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ እንጂ ፈራጆች ይፈረድባቸዋል
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 6 ай бұрын
ይህን አርጉት ከሆነ ጀግና ነው ለአማራ ትልቅ የተግል መሬ ሁኖ ይታሰባል እናመሰግናለን በቅርቡ ይፈታን ታስሮ የቀረ የለም እና።
@marationkarso
@marationkarso 6 ай бұрын
የሁሉም የምክር ቤት አባላት ያለመክሰስ መብት ብቻ ሳይሆን በህይወት የመኖር መብት ጭምር የላቸውም። ይህን የሚወስኑ የአገሪቱ ሉአላዊ ህዝብ እንጂ ጥቂት የሌቦች ቡድን አይደለም። ሁሉም የምክርቤቱ አባላት ተጠርነታቸው ለአገሪቱ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝብና ዜጎች ስለሆነ። ዛሬ ለወከሉት ህዝብ የሚቆሙት ሁሉ በሐሰት እየተወነጀሉና ለወከላቸው ብሔርና ብሔረሰብ ሌላ አሸማቃቂ የፍረጃ ስያሜ እየተሰጠ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ነገ ለመጨራረስ ዝግጁ ሁኑ።
@thioMusiccollection
@thioMusiccollection 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/onWcXn16aaqXhKM
@AMHARA24
@AMHARA24 6 ай бұрын
ከናንተ ምንም አንጠብቅም ፍርዱ ከላይነው ደግሞም እያንዳንዳቹህ ለፍርድ ትቀርባላቹህ እራሳቹህም ህገመንግስቱን እየጣሳቹህ መሆኑን አትርሱ የአለመከሰስ መብቱን ጥሳቹህ እስካሁን ለምን እንዳሰራቹህ አላቅም አንድ ወንድማችን እናመሰግናለን ቢያንስ ጠየቀ❤
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 6 ай бұрын
አሻንጉሊቶች የታዘዛችሁትን ማድረግነው ስራችሁ በድኖች
@yisakabelo1708
@yisakabelo1708 6 ай бұрын
We love cherstan Tadal from Suthern Ethiopan ❤❤❤
@YasinAman-w7e
@YasinAman-w7e 6 ай бұрын
😅
@WayneWinner-vy6go
@WayneWinner-vy6go 6 ай бұрын
Yes you do because you are possessed by slave morality
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 6 ай бұрын
እዚህ የተሰበሰበው ከርሳም አሳማ የከብት ጥርቅም ነገ የት እንደምትገቡ እናያለን
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 6 ай бұрын
እኔ የሚከተለውን ሃሳብ አቀርባለሁ፡፡ የተወካዮች ምክር አባላት የመንግስት ወንጀል ማስፈፀምያ መሳርያ በመሆናቸው ጊዘው ሲደርስ በሕግ መጠየቅ አለባቸው፡፡ ከፈሙት ወንጀል ማምለጥ አይገባቸውም፡፡
@allofenada7932
@allofenada7932 6 ай бұрын
ግን እኔ ምለው እዚህ ምክር ቤት የሚገቡ ሰዎች አዕምሮ አላቸው?
@TsegayeWelde-michael
@TsegayeWelde-michael 6 ай бұрын
No hod new yalachew
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 6 ай бұрын
Du hast vollkommen Recht.
@ሰውነትተሻለ
@ሰውነትተሻለ 6 ай бұрын
የሰማይ አምላክ ያያል ይፈርድማል!
@zionzion7109
@zionzion7109 6 ай бұрын
የድንጋይ ስብስብ 😂😂😂
@EndalewGebire
@EndalewGebire 6 ай бұрын
የአላዋቂዎች ስብስብ
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 6 ай бұрын
የዝንጀሮ ስብስብ አንበሳው ሲመጣ ይበተና ግድ የለም 😂😂😂😂😂😂😂
@muazimam3710
@muazimam3710 6 ай бұрын
😂😂 አንበሳ ማለትህ የሆነ ጉዜ በ 24 ሰዓት ቤ/መንግስት ምናምን😂😂
@-Amde
@-Amde 6 ай бұрын
6666​@@muazimam3710
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 6 ай бұрын
አዎ 😂😂😂😂
@SofiWogayehu
@SofiWogayehu 6 ай бұрын
ፋኖ በርታ በርታ
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 6 ай бұрын
ያለመከሰስ መብት መነሳት የነበረበት መቼ ነበር? ይኸ ሁሉ ጊዜ ታስሮ ነው ወይ መነሳት ያለበት?
@kidumes7941
@kidumes7941 6 ай бұрын
Yemigermew yihen inqon meteyek alchalym.kodawoch.
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 6 ай бұрын
Be aschekuay gize awaj new yetaserew. Be awaju yalemekeses mebt binoree enkuan enditaser tifeqdal
@TewodrosY
@TewodrosY 6 ай бұрын
ደግ አደረገ! የሙታን ስብስብ::
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 6 ай бұрын
የደነዝ ጥርቅም ፈጣሪ ሆይ ፊትህን አዙርልን ጌታ ሆይ አጥፍተናል ይቅር በለን
@enetube6308
@enetube6308 6 ай бұрын
ግዴለም መጠን እናስፈታዋለን።ምድር ደንዝ ስብስብ።
@Odd375
@Odd375 6 ай бұрын
ፈሳም ከፉከራ ዉጪ ምንም አታመጣም።እድሜ ለመከላከያ ወያኔ በልቶሽ ነበር።አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩ ነዉ ታላቅ ችሎታ ነዉ
@muazimam3710
@muazimam3710 6 ай бұрын
አሁንም በ 24 ሰዓት ውስጥ 😂 አስፈቱት
@Odd375
@Odd375 6 ай бұрын
@setegnwondey-el4yu አረ ጀለሴ አይነፋም መከላከያ ፈርስ እያስላሰሕ ትንሽ አታፍርም።ሼም ድሮ ቀረ እንዴ?ከርሳም።መቼ አየሕ ገና ትደቆሳለሕ።
@Odd375
@Odd375 6 ай бұрын
@setegnwondey-el4yu አንተስ?
@F.mebratu
@F.mebratu 6 ай бұрын
@@Odd375Galla 😂
@Allamehara
@Allamehara 6 ай бұрын
ድልወኪልለለውለታላቁየአማራህዝብ፡ፋኖ
@feedelband205
@feedelband205 6 ай бұрын
ባካችሁ እኔ ዲያብሎሱ የስይጣኖች አለቃ አብይ አህመድ የኦርቶዶክስ ቅዳሴና የእስልምና እዛን ስሰማ ስለሚያስጮህኝ ዝንዬም አረቄ ደጋግማ ብትሰጠኝ ጩህቴን መቀነስ አልቻለችም እባካችሁ ተመካክራችሁ መፍትሄ ፈልጉልኝ ማበዴ ነው ጭሆቴን ለመቀነስ ብዙ መስጊድ ብዙ ቤተ ክርስቲያን በየቀኑ ባሰፈርስም እንደውም ቅዠት በቅዠት ሆኛለው የህፃናት ደም ማፍሰስ እንደዚህ እንደሚያሰቃይ ግብረ ሰዶማውያን ፍቅረኞቼም በደንብ አልነገሩኝም
@Adu-kn4gm
@Adu-kn4gm 6 ай бұрын
በአንድ ሰው ብቻ የሚመራ የእንሰሳት ጥርቅም
@GenetGezawu-tv8hb
@GenetGezawu-tv8hb 6 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 6 ай бұрын
ሙት ፓርላማ
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 6 ай бұрын
የዝንጆሮ ስብስብ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 6 ай бұрын
ፖርላማ ሳይሆን የማፍያ ቡድን ነው የሚባል
@TewodrosY
@TewodrosY 6 ай бұрын
የሆዳም ስብስብ
@AH-mj8xi
@AH-mj8xi 6 ай бұрын
አፈረ በሉ😊
@Odd375
@Odd375 6 ай бұрын
ፈሳም ከፉከራ ዉጪ ምንም አታመጣም።እድሜ ለመከላከያ ወያኔ በልቶሽ ነበር።አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩ ነዉ ታላቅ ችሎታ ነዉ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 6 ай бұрын
​@@Odd375yeseytanu abiy chigr atkelamd kelmada denez gala aragabi
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
መዳኛችን ፋኖነት ብቻ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑🔥🔥🔥
@Tikus-00
@Tikus-00 6 ай бұрын
ይሄ መንግስት ከማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ከህግ እና ከማህበረሰባችን ስርአት እና እምነት አፈንግጦ ሙሉ ቅቡልነቱን ግደል ከቶታል። ጌታ መጨረሻችሁን ያቅርበው።
@andumenged
@andumenged 6 ай бұрын
ህግ ፍትህን ለማስፈን ሳይሆን የጭቆና መሳሪያ ሲውል ህዝብ ፍትህን ፍለጋ ከህግ ወጭ ለመታገል ይገደዳል ያሸንፋልም። ህግ ያለ ፍትህ መቼም በህዝብ ተቀባይነት አይኖረውም። ዶር ጢሞቲዎስ የህግ አገልጋይ ነገር ግን የፍትህ ጠላት!
@endalakachewbelay6648
@endalakachewbelay6648 6 ай бұрын
ለአወጣችሁት ሕግ እንኳን አትገዙም የመከሰስ መብት መነሳት የነበረበት ከመታሰሩ በፊት ነበር አሁን የምታ ደረጉት ነገ በእናንተ ላይ ላለመድረሱ ምን ጋራንት አላችሁ የምታደርጉትን ስለማታውቁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።
@easyway2017
@easyway2017 6 ай бұрын
ህጉን እኮ እነሱ አይደለም ያወጡት የTPLF ህግ ነው፡፡ አዲሱ ስብስብ ህግ ማውጣት የሚችል አይመስለኝም:: ስብስቡ የማይረባ ስለሆን እንጂ እንደዚህ አይነት ተራ ስህተት መስራት አልነበረበትም፡፡ ይህን ጨፍጫፊ ቡድን ሞቱን ካላፋጠነው በሰተቀር ከመሃይምነቱ የተነሳ የሩዋንዳን የዘር ፍጅት አይነት ታሪካዊ ስህተት ለመሰራት እየደከመ ያለ እና political decay (የፖለቲካ ንቅዘት ወይመ መላሸቅ )ውስጥ የገባ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ያለ አቅሙ ሃገርን ያክል ትልቅ ነገር የተሸከመ የመሃይማን ስብስብ ነው፡፡ ለዚህም በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ክብራቸውን/ብኩርናቸውን ለምስር የሸጡ ባንዳዎች በሚያደርጉት የግርድና ስራ የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ጫፍ ላይ እንዲደርስ ሆኗል፡፡
@hailemariamandarge8800
@hailemariamandarge8800 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ከሾተላይ የምትፈወሽው😢
@tirualemአመሰግንአለሁ
@tirualemአመሰግንአለሁ 3 ай бұрын
እውነት ነው!!!
@MikiyasShiferaw-fn2fm
@MikiyasShiferaw-fn2fm 6 ай бұрын
እውነት ሁሌም እውነት ነው
@LireAlemu-e3h
@LireAlemu-e3h 5 ай бұрын
Good representative !!
@lealemalemamen9029
@lealemalemamen9029 6 ай бұрын
በእውቀት የመጠቁ የተባሉትን ግን በስብዕና የተራቆቱት ለሆዳቸው ለማደር ሃፍረት አይሰማቸውም፣ ይህ ትዕይንት ለዚ ትልቅ ምስክር ነው። ይህ ምስል ታሪክ ሆኖ ሳሳድዳቸዋል!
@TayeMekibib-fm8kk
@TayeMekibib-fm8kk 6 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር እውነት ተናጋሪ የማይወደድበት
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm 6 ай бұрын
ነገ ታፉራለህ ተስማምተው በነፃ ሲለቀቅ ።
@azezetoru5099
@azezetoru5099 6 ай бұрын
ፍትህ ሚንስትር ሥራው ምንድ ነው? የማንን ፍትህ ነው የሚያስከብረው?
@ethio8774
@ethio8774 6 ай бұрын
አማራን መጨቆን ነው የዚህ መንግስት ስብስብ😔
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 6 ай бұрын
አላህ ይፈርድ የዉነት የተናገር ባሁንግዜ አይወደድም
@habtamumekonnen
@habtamumekonnen 6 ай бұрын
የድንጋይ ስብስብ የቤት መሠረት ይሆን እና ለተለያዩ የግባታ ግባቶች ይውላል። የሠዎች ስብስብ ሕዝብን ወከለን እንወያያለን ለሚሉ ድጋይ ሆነው ሲገኙ አማራጬ አመጽ ብቻ ነው መፍትሔው።
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 6 ай бұрын
ማፈሪያ አንተም ብሎ የፍትህ ሚኒስቴር
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 6 ай бұрын
ትንሽ በሀሸት ሲከሱ አይሰቀጥጣቸውም
@YasinAwol-j5o
@YasinAwol-j5o 6 ай бұрын
እውነት ተናጋሪ ሀገር ወዳድ ሀገራች መሪወች አያውቁም
@ayubmohamed3758
@ayubmohamed3758 6 ай бұрын
I agree with you 100 % you should be a teacher of the law sir. Well said and smart man
@Dawit.Yimechew
@Dawit.Yimechew 6 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 6 ай бұрын
ታስረው ሰባት ወር ቆይተው በለስምንት ወር አሳሪው ይጠየቅ!!!! ተግማማ ህግ የለም እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል። ሰው የአንቱ ከንቱ መሆኑን ኘስዋውቋል። እኔ እገላለሁ ዝም ብለህ ተገደል። አትጸራገጥ ለማለት ይመስለኛል።
@Seidalif
@Seidalif Ай бұрын
ድል ለፍኖ
@alex13ethiotube91
@alex13ethiotube91 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@MeseretNumbboy
@MeseretNumbboy 6 ай бұрын
በአስራ አንደኛዉ ሰዓት ብልግና የመጨረሻዉን ካርድ መዘዘ!!!
@degele-tu1ib
@degele-tu1ib 6 ай бұрын
ጀግች አሉ ጀግኖች አሉን በፓርላማ ጀግኖች አሉን
@جمالإدريس-ذ7ل
@جمالإدريس-ذ7ل 6 ай бұрын
ፍትህ ለወድማችን ክርሥቲያን ታዴለ
@negashtesfaye7361
@negashtesfaye7361 5 ай бұрын
ፍርድ ለእግዚአብሔር
@nebah_media
@nebah_media 6 ай бұрын
የድራማውን ስም ንገሩኝ በፈጠራችሁ🙏አሪፍ ድርሰት ነው
@Markos12353
@Markos12353 6 ай бұрын
በርታ
@samuelbalcha8144
@samuelbalcha8144 6 ай бұрын
"አሰቸካይ ጊዜ አዋጅ "ህግ አውጪውን የህዝብ ተወካይን/እንደራሴ እንደ አንድ ተራ ግለሰብ ተጠርጣሪ ብሎ ያለመከሰስ መብቱን ተጥሶና ከመደበኛ ህግ ውጪ ማሰረና በህግ ከለላ ስር ማድረግ ይችላል ብሎ ሰውየው ያቀረበው ማብራሪያ አሳማኝና ህግን መሠረት ያደረገ አይደለም።
@tesfawtefera6379
@tesfawtefera6379 6 ай бұрын
All you guys will pay the price for this
@giziegizie5013
@giziegizie5013 6 ай бұрын
ክርስቲያን ታደለ ጀግና ነው ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@KelemuLeulseged
@KelemuLeulseged 6 ай бұрын
እንደ ፖለቲካ ግን አስቀያሚ ነገር የለም
@nehemiahantenh9793
@nehemiahantenh9793 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደሚያያችሁ እያሰባችሁ ክርስቲያኖች
@endaleibssa156
@endaleibssa156 6 ай бұрын
ፅንፈኞች ለማሰብ ሞክሩ
@YasinAwol-j5o
@YasinAwol-j5o 6 ай бұрын
እውነት
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 6 ай бұрын
Dear Tesfahun parlament mumber, I am writing to express my deep concern for the safety and well-being of Mr. Christian, who is facing persecution under the current regime. It is distressing to see individuals targeted based on their ethnicity or perceived affiliations, especially when they are innocent and merely trying to live their lives. It appears that the government is actively seeking to remove individuals of Amhara descent from positions of influence, regardless of their character or contributions. This blatant discrimination is unjust and goes against the principles of fairness and equality. As a parliament member, I implore you to use your platform to advocate for Mr. Christian's rights and the rights of others who may be facing similar persecution. We must stand together in solidarity against such injustices and work towards creating a society where every individual is treated with dignity and respect, regardless of their background. Please let us not turn a blind eye to the suffering of our fellow citizens. Let us work together to ensure that justice prevails and that Mr. Christian, and others like him, are protected from harm. Sincerely,
@TameneYitayew
@TameneYitayew 6 ай бұрын
ክርስቲያንንሀሳብ ወይም ቃል የምንከተል በሚልዮን የምንቆጠር ብዙ ሰወች አለን ፡፡ ፍትህ ለነክርስቲያን!!!!!!!!
@AbrehamEjeigu
@AbrehamEjeigu 6 ай бұрын
ወንድ የሆነ ጠያቂ ነገ ሊያስሩትም ቢችሉ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቀው ጌታ ይባርከው
@TayeMekibib-fm8kk
@TayeMekibib-fm8kk 6 ай бұрын
የምክር ቤት ስብሰባ አይመስልም መሰረተ ትምህርት ቤት ያሉ ህፃናትጨይመስላሉ አብዛኞቹ
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፓርላማዬ!
@yitayihbizualem6651
@yitayihbizualem6651 6 ай бұрын
what about oromia ??
@akidanvaihs1846
@akidanvaihs1846 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢አፍፍፍፍ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ 6 ай бұрын
ግልሰቡ በታሰረ በ7ኛው ወር ያለመከሰስ መብቱን ማንሳት ምን የሚሉት ማላገጥ ነው? ኢትዮጵያውያን መሠረትን የምንለው መንግሥት ፥ የአንድ የማፍያ ድርጅት ያህል እንኳን ሞራል የለውም!😢
@sentayehutadesse4905
@sentayehutadesse4905 6 ай бұрын
ወቼው ጉድ!
@hawi5630
@hawi5630 6 ай бұрын
ፀረ ሰላም ከናተ በላይ አለ አሁን ኢትዮጲያ ላይ በናተ ግዜ ኢትዮጲያ አፈረች ህዝቦቿ አንገታቸዉን ደፉ እናቶች ደም አነቡ ሴቶች ተደፈሩ አላህ መጨረሻችሁን አያሳምረዉ ለሁሉም ግዜ አለዉ ኢንሻአላህ
@tilahunGetachew-pt9fk
@tilahunGetachew-pt9fk 6 ай бұрын
የቀን ጉዳይ ነዉ እንጅ ቀጣይ ተራዉ ለፈራጁ ነዉ ይህ ለህወሀት አልጠቀማትም
@Dawit.Yimechew
@Dawit.Yimechew 6 ай бұрын
ዛሬ እውነት መናገር ሀጣት ሆነ እውነት የሆነውን እየሆነብን ተናገረ እጅ
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 6 ай бұрын
One has to understand legal procedures are unlikely to happen in state of Emergency.Mostly constitution doesn't work during state of Emergency.
@guyassawessena
@guyassawessena 6 ай бұрын
In which country!?
@EbraAhe
@EbraAhe 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@Melen12
@Melen12 5 ай бұрын
ክርስቲያን ታደለ ለአማራ ህዝብ እንጂ ቡድንን ወክለው አልቆሙም ለአማራ ህዝብ መቆም ሰባዊነት አንጂ ዘረኝነት አይደለም ለሰባዊነት መቆሙ ካስከሰሰው ወንጀለኛው አሱ ሳይወን እናተ ናችው
@TaddeseShiferawu
@TaddeseShiferawu 6 ай бұрын
ዋው
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 6 ай бұрын
ክርሰታን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Dawit.Yimechew
@Dawit.Yimechew 6 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ የስራችውን ይሰጣችዋል
@NimcaanIbrahim-y7b
@NimcaanIbrahim-y7b 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Zerubbabelmekengo444
@Zerubbabelmekengo444 6 ай бұрын
Christina tedele super hero.....asemewoch hodem yeleba tirkim
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ. ችግር ይህን ነቀርሳ ህግ መንግሥት ብላችሁ ስልጣን ማራዘሚያ የፈለጋቹትን ሰዎች እየጠራቹ የምታስተምረው እና የምትገለው ህዝብ ከዚህ ቦአላ የለም
@AyenewTafere
@AyenewTafere 6 ай бұрын
Fresh man
@dereje7697
@dereje7697 6 ай бұрын
ትውልድ ገዳይ ሥራ ለማንም አይጠቅምም ክርስቲያን ለ እውነት የሚሞት ወጣት ነው
@MahmeedIdiriis
@MahmeedIdiriis 6 ай бұрын
ፍትህ ለክርሲታን ታደለ
@maruwerku-n9r
@maruwerku-n9r 6 ай бұрын
peace for our ethipia
@oddaa647
@oddaa647 6 ай бұрын
ግን ሰዎቹ ጭንቅላታቸው ይሰራል?
@zionzion7109
@zionzion7109 6 ай бұрын
ምን ይስራል በሆዳቸው ነው የሚያስቡት
@Hjcd-wi6oz
@Hjcd-wi6oz 5 ай бұрын
@KalmaKalma-ej3is
@KalmaKalma-ej3is 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹👍👌
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 6 ай бұрын
እናንተ የአሳማ ስብስብ ሁሉም ያልፋል ሰው ባይፈርድ ግን እግዚያብሄር ይፈርዳል ሰው አይሙት ኢትዮጲያ አትፍረስ ከቻሉ እንደ ሀይለማሪያም ስልጣን ይልቀቁ ብሎ ሀሳብ ለሰጠ ይህ ሁሉ መከራና ግፍ የተፈፀመበት ምን አድርጎ ነው
@indianahungariangirl3840
@indianahungariangirl3840 6 ай бұрын
ፋኖ❤❤💪💪
@gech12man
@gech12man 6 ай бұрын
aye Ethiopia benezeh eji wedekish gediyon medihanialem ydifahi
@michalgebre1289
@michalgebre1289 6 ай бұрын
እና ሌሎች እንዴት ያማራል
@haimanot4049
@haimanot4049 6 ай бұрын
ፓርላማው ባዶ ነው ይህንን እዳፀርቁ ተመርጠው የገቡ ብቻ ናቸእ ከናንተ በስተቀር አዋቂ የለም የሚመስላችሁ ! የትም አደርሱ እግዚአብሔር እድሜችሁን ያሳጥረው
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 43 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,5 МЛН
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 606 М.
አቶ ገዱ በምክር ቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር @ethiopiareporter
12:56
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 521 М.