የጾም ምግብ ለድግስ በውጭ አገር ለምንኖር በቀላሉ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 101,428

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪ እህቴ መድኃኒዓለም እስከ ቤተሰቦችሽ የነፍስ የ ስጋ ዋጋ ያድርግላቹ::
@cookwithus4634
@cookwithus4634 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fHOqYWRspreCl8k
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
መአዚዬ መድሀኒዓለም ቤትሽን ይባርከው! መድሀኒዓለም ካመቱ ከወራቱ አይለየን🙏🏽 በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው ያካፍልሽን እጅሽ ይባረክ !💓💗
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን
@habeshahomestead779
@habeshahomestead779 2 жыл бұрын
Can someone plz tel me what the spice( seneg) the one u use when u making suff fetfet in English. So I can try to order it on Amazon. Since I don’t have habesha stores near me.
@hanasador3723
@hanasador3723 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የሚያምር የፆም ብፌ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም የሚጠቅም ስራን የሚያቀል ዘዴ ነው እንኳን አደረሰሽ ለመድሀኒያለም ድግሱም አስር ሰው የሰራው ነው የሚመስለው በጣም ልክ ነሽ ቀድሞ መዘጋጀትን የመሰለ የለም እኔም ሽንኩርት ከ ቀደም ብየ ነው የማዘጋጀው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💖💖💖
@znashtefera3844
@znashtefera3844 2 жыл бұрын
መአዚየ ቆንጆ በርችልኝ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል የአይብ አሰራር ይመልከቱ 👌🏽 👇🏼 kzbin.info/www/bejne/nICrc3xtoJt6ldU
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
በጣም በመዳንአለም ቀልድ የለም ተመስገን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ቀይወጡና ድፍዳቦው ያስጎመጃል 👌😇🙏🙏🙏
@nardiscake1316
@nardiscake1316 2 жыл бұрын
መአዚዬ ባለሞያዋ እህቴ በጣም ያስቀናል የኔን ሆድ አጩህሻል
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ማዚዬ ስንቴ ምራቄን እንደዋጥኩ እሔበደንብ የተዋጣለት ድግስ ነው በቃኪዚህ በኃላ ማን ይችለናል ተባረኪ።
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ የፆም የተለያዩ ብዙ አማራጮችን ነው የሳየሸን ሙያ ብሎ ዝም ነው እባክሸን ጎረቤትሸ ብሆን መልካም ነበር ሁልግዜም የምትሰሪያየው ምግቦች ሁሉ የተለዩ ናቸው ባለሙያ ቆንጆ መልካም ሴት ሁሉንም አሞልቶ የሰጠሸ ተባረኪልኝ 🥰👌🙏
@himehailu2469
@himehailu2469 2 жыл бұрын
መአዚ እንዴት ደስ የሚል በአል ነበር :: በመድሃኔአለም እለት ቤትሽ ተገኝቼ ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ምግብ በመቁዋደሴ በጣም አመሰግናለሁ:: ቆንጆ ሞያ ከተሙላ መስተንግዶ ጋር ልዩ ነበር::
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
የአመት ሰው ይበለን የኔ ውድ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great idea thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@dagikuku2583
@dagikuku2583 2 жыл бұрын
መአዚ, እንኳን ለመጋቢት መድሐኒአለም አደረስሽ። እጅሽን ይባርከዉ። ጎበዝ በርቺ የኔ እህት ሁሉም video በጣም ምርጥ ነው ብዙውን ስራሸን ሞክሬዉ ወድጄዋለዉ። ከዚበፊትም አንድ ቪዲዬሽ ላይ ስለ ድልህ አሰራሪ እና ስለ Costco Kirkland light oliveን ለአበሻ ወጥ እንደምትጠቀሚዉ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም አላየሽውም መሰለኝ። የሁሉንም ሰዉ ጥያቄ መመለስ ሰለሚከብድ እንደ ምክር የምነግርሸ‍ ሁሌም ቪዲዬ ስትሰሪ የተጠቀምሽዉን የምግብ መጠኑን፣ ለምን ያህል ጊዜ እንዳበሰልሸ፣ እቃዎችሽን ከየት እንደገዛሽ… የመሳሰሉትን ፃፊ። ቪዲዬሽ ላይ ትናገርያለሽ ግን ብትፂፊዉ ለሁላችንም ይጠቅማል KZbinr ሆኖ በየግዜው video መስራት በዉጭ ኑሮ ቤተሰብ ይዞ እንዴት እንደሚከብድም አዉቃለዉ እረዳለሁም። ከቻልሽ ለቤትሽ ድልህ ሰትስር በዛዉ video ስሪልን። በርቺልኝ😊
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ስለሱ ዘይት አንድ video ስርቻለሁ ለወጥ እኔ እሱን ነው የምጠቀመው ዘይቱን Costco ውስጥ የሰራሁትን Meaza tv ላይ ድልሁን bahlie ላይ ስርች አድርጊና video ተመልከች
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@HanaAsegid-ui3yg
@HanaAsegid-ui3yg 8 ай бұрын
መእዝዬ ስወድሽ እኮ ድምፅሽ በተለይ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪልኝ መድሀኒያለም አባቴ የልብሽን መሻት እሱ ያሳካልሽ ይፈፅምልሽ ውድድ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 6 ай бұрын
በትክክል ሽንኩርት ቁሌት እማ ቀደም ብሎ ነው አለዛ እማ እንዳት ይቻላል ወጦቹንም አንድ ሁለት እያሉ ማዘጋጀት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው መአዚ🙏🏽👍🏽👏🏽
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
መአዚ መዳህኒአለም እጂሽን ይባርከው እዴት ያምራል ያስጎመጃል 🙏❤️
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ eshi anchim demirige
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 2 жыл бұрын
ዋውውው ሳምር መድሃኒኣለም betachu ይባርክ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 ай бұрын
ልክ እንደኔ እየፃፍኩ ቀድሜ ነው የምዘጋጀው
@RozaMekonnen-p9b
@RozaMekonnen-p9b Жыл бұрын
አታፍሪም የተዘጋጀ ይዘሽ ስትቀርቢ
@tsehayaraya2694
@tsehayaraya2694 2 жыл бұрын
Mazi yene balmoya hulem endasdmemshen new betley yanci kelelocu telyalesh kenrgatash aweraresh betam des tyalesh.
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
መአዚዬ የብርዙን ጣርሙስ ኬት ነዉ የገዛሹ እባክሽን ንገሪኝ ከ online ከሆነ ወድጄዉ ልሞት ነዉ 🙏🙏❤️
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
መርካቶ በጋቢ ጠቅልዬ አመጣሁት
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ዉይ እኔ ደሞ ከዚ መስሎኝ ነበር 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ እሺ አመሰግናለሁ ❤️
@peaceselam4562
@peaceselam4562 2 жыл бұрын
Zaries ye medehaniyalemish abal baregegn
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 2 жыл бұрын
መዓዚ ቅባት ቀንሺ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
As usual great demonstration of this variety wonderful Foods
@JOROMEDIAA
@JOROMEDIAA 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለዉ ኑ ወደኔም ጋር እንዛመድ አመሠግናለሁ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ ድግስ ነው አሪፍ በያይነት ነው የሰራሽው ጥንካሪሽን ሳላደንቅ አላልፍም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 жыл бұрын
መአዚ ቃርያውን ቲማቲሙን የፈጨሽው ለቀዩ ወጥ ነው ?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ለቲማቲም ፍትፍት
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 2 жыл бұрын
Medaniyalm kn batsebsh yixbqsh
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን
@hiwettube3006
@hiwettube3006 2 жыл бұрын
Maaziye Filagot kale andin neger lemadreg yichalal. Indetenagershiw Plan mawtat yasfeligal. Konjo sira new
@tsedycnnuu6040
@tsedycnnuu6040 2 жыл бұрын
መአዚ ጀግና ሴት
@እግዚእናዘተዋህዶ
@እግዚእናዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ባለሙያ ሴት
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 жыл бұрын
እጀሽ ይባርክ እናመስግናለን
@AHMED-hx1pz
@AHMED-hx1pz 2 жыл бұрын
Very good thanks
@konjitsolomon8353
@konjitsolomon8353 2 жыл бұрын
Watching
@parispari2065
@parispari2065 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ የፆም በየአይነቱ የተለያዩ ምግቦችን አማራጭ አሳየሸን አይን አዋጅ ሆነብኝ እኮ የቱን አድንቄ የቱን ልየው ማየት ማመን ነው ሙያ ብሎ ዝም ነው የማይደክማቸው እጆችሸ የተባረኩ ይሁኑ 🥰🙏🙏
@wagey6343
@wagey6343 2 жыл бұрын
ጠፋሽ ማዚ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 жыл бұрын
ዋዉያምራል
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 6 ай бұрын
ሲያምር
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል መአዚዪ የድግስ ትንሽ የለውም ጀግና ነሽ አንቺ ያማረ ነው ሁሉም እንዴት እንደምታደርጊ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ መአዚዬ 👍👍👍👌🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ ቆይቻለሁ ከደመርኩሽ
@tirukassu5003
@tirukassu5003 2 жыл бұрын
Wet yakerebshbet distoch (sheklawochu)keyet new yegezashiw? Betam yamralu.
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 жыл бұрын
Aye pasta yihun
@sebl4615
@sebl4615 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘይት ነው ለ ቀይ ወጥ የተጠቀምሽው pls
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
Light olive oil
@sebl4615
@sebl4615 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ የአትክልት ዘይት በደንብ ሳቁላላው ጣዕሙ ደስ አይልም እስቲ በ light olive oil እሞክራለሁ አመሠግናለሁ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
መአዚ ጀግና እኮ ነሽ በጣም ሁሉ ነገሽ ያምራል ያበረታታል እጅ ይባርክ
@afomimbafomiafomi6693
@afomimbafomiafomi6693 2 жыл бұрын
mazi edanich balemuya mehon efeligalew
@enkuye2001
@enkuye2001 2 жыл бұрын
Many of you don’t know even Habesha restaurants don’t know when they offer pasta or macaroni for fasting food that’s wrong you should read the pasta box cause to make most pastas one of the ingredient is EGG or contains EGG, So please read the box before you buy it cause I buy whole wheat pasta made with out egg.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ጾም ባይሆንም አንብቦ መግዛት ጥሩ ነው ከእንቁላልና ከወተት የዘለለ ብዙ ነገር አለ ልምድ ማድረግ ጥሩ ነው እውነት ነው ፓስታ ያለው የሌለው ብለን እሮብ አርብ ላይም እንጠቀማለን ችፕስ ላይ ሁሉ ችዝ አለ ማንበብ ጥሩ ልምድ ነው
@sallyreda4328
@sallyreda4328 2 жыл бұрын
Every things is look great and thank you for sharing
@mesyazu
@mesyazu 2 жыл бұрын
Yene ametbal ... Besmam ye bale muya teg !! Egeshe yebarek !!
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
🥰🥰ወዬኔ ያሚ ነው ምግቡ
@mahlet.g5160
@mahlet.g5160 Жыл бұрын
Thank you! It helps
@Mimi-pm4vp
@Mimi-pm4vp 2 жыл бұрын
Thank you for sharing; it looks yummy .
@meazaayele4319
@meazaayele4319 Жыл бұрын
you r so organized I loved it
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@lemlemmillion8386
@lemlemmillion8386 2 жыл бұрын
Denechu tetebso new yegebaw meaziye? betam adnakish
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ትንሽ ተቀቅሎ
@eelluma2950
@eelluma2950 2 жыл бұрын
ብርቱ ነሽ 👍👍👍👍
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ መእዚ❤️
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
thanks sister
@serawitalem2242
@serawitalem2242 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@yemariyamnigatu3102
@yemariyamnigatu3102 Жыл бұрын
Yene konjo tebarekilgn!!
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 жыл бұрын
Kemem ekonesh
@saraabi7780
@saraabi7780 2 жыл бұрын
Gobez 👍
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 539 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН