የጾም ህይወት የጸጋ ህይወት//ህይወት ለዋጭ አስደናቂ መገለጥ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት//ዶ/ር ዳንኤል//NEW CREATION CHURCH/APOSTLE JAPI

  Рет қаралды 46,993

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Күн бұрын

Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 137
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 2 жыл бұрын
የኔ ፡ ጤና ፡ ቤተሰብ ፡ ነኝ ፡ አሁን ፡ ደሞ ፡ በዚህ ፡ መልኩ ፡ ስትገለጥ ፡ ሳይህ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረክ
@birukendale9600
@birukendale9600 2 жыл бұрын
የኔ ጤና በጣም ደስ ብሎኛል ወንጌል ስትሰራ በማየቴ ለካ የምድር ብቻ ሳይሆን የሰማያዊውም ሰራተኛ ነህ እድለኛ ነህ ተባርከህ ቅር ለዘላለም ጌታ በመንግስቱ ያስብህ
@yohansetsegaye7651
@yohansetsegaye7651 2 жыл бұрын
ዉይይይይይ.......ጴንጤ ነዉ እንዴ? ሰለየትኛዉ,ፆም ነዉ, የሚያወራው ? ከሰኞ እስከ ሰኞ ስለሚበላበት(no speed breaker)አይ እምዬ ኦርቶዶክስ እስከ ህይወቴ ህቅታ የምወድሽ!ሰይጣንን ሂድ አለዋለዉ አለ በምን በካራቴ ነዉ::ፆም ፁሙ!!!!!!!
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ 2 жыл бұрын
ለህግ ወይም ለስርአት አንፆምም ፡እንደማንፆም እንደምንፆም በምን አወቅህ በስውር ለሚከፍል አባታችን በስውር ነው ምንፆመው ያለምንም አማላጅ አብአባት መምንልበት መንፈስ አለን ተቀላቀል
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
@@yohansetsegaye7651 በምድር ላይ እንደመተቸት ቀላል ነገር የለም ደፋሮቹ ኢየሱስንም ተችተውታል: ዳር ሆኖ ከመተቸት መፅሃፍ ቅዱስን ማንበብ ካለዕውቀት ከመናገር ይጠበቃለን: ለዚህ ነው "ህዝቤ ዕውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል" ተብሎ የተፃፈልን::
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 2 жыл бұрын
ድንቅ ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው ዶክተር ዳኒ የየኔ ጤና ገፅ ቤተስብ ነኝ እንዲሁ ፀጋ የበዛስልህ ስው እንደሆንክ አውቅ ነበር አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ።
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 2 жыл бұрын
የሰለቸን ከምድር ጋ የሚያጣብቅ ስብከት ነበር ዋናውን ነገር ስለነካህው ወደላይ ስላስጠጋህን ተባረክ!
@goodness776
@goodness776 2 жыл бұрын
What a statement!👏👏👏
@AarsaaTube
@AarsaaTube 2 жыл бұрын
When we know and acknowledge the source to our success... proud spirit run away!! Dr Dani you have an excellent skill to explain/ teach. God bless you
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 2 жыл бұрын
How can someone call himself apostle, this is arrogance only christ did that.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
Dr Daniel ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን በጌታ ፍቅር🙏🙏🙏
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ዘመንህ ይለምልም በሁሉ አቅጣጫ አካሉን እየጠቀምክ ነው እንወድሃለን ትምርት ብቻ ሣይሆን ፀጋንም መንፈስንም አካፈልከን
@ermiasbelhu3099
@ermiasbelhu3099 2 жыл бұрын
ወይ ጌታ ስንት አይነት ልጆች አሉት ተባረክ:
@bestallwaysful
@bestallwaysful 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ Dr dani በኔ ጤና ነው የማውቅህ ደግሞ በቃል ሳገኝህ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ከዚህ በላይ
@merrynadow6535
@merrynadow6535 2 жыл бұрын
ትባረክ Dr ዳንኤል ግሩም ንው ትምህትህ
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ በዉስጥ ስለስቀመጠዉ የከበረ ፀጋ እራሱ ክብሩን ይዉሰድ ያብዛልህ ይጨምርልህ በተሰጠህ ታምነህ አካፍለሃልና ተከናወን
@happy3202
@happy3202 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@lideyatibebuasmare7183
@lideyatibebuasmare7183 2 жыл бұрын
Waw ዶክተር በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል በጣም መንፈስን የሚያነቃቃና ወደ እግዚአብሔር ክፍት ይሚያደርስ ግሩምና ድንቅ ትምህርት ጌታ ከነቤተስብህ ይባርክ መልካም ቆይታ በኢትዮጵያ
@alemabebe3743
@alemabebe3743 2 жыл бұрын
God Bless you brother. What a blessing, Blessed Spirit, flesh and mind.
@ribkaabo271
@ribkaabo271 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeen
@tigistayele116
@tigistayele116 2 жыл бұрын
wow Amen! hulentenawi
@ababetefera8691
@ababetefera8691 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ዶክተር ፣በነፍስም በስጋም ሰለሰጠህ፣ እግዚአብሔር የባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 2 жыл бұрын
God bless you Dr.
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 2 жыл бұрын
ተባረክ
@tgteddy8201
@tgteddy8201 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ የብዙ. ፀጋ ባለቤት ነህ ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ!
@aynalemseyoum7499
@aynalemseyoum7499 2 жыл бұрын
God bless you Dr. It is an awakening call for the church who forgets the power of fasting. May our Lord give us strength to exercise the blessing of fasting. It is clear that you had preached it driven by the Holy sprit. Remain blessed.
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይጨምርልህ
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Good job my brother ❤️❤️🙏🙏👍👍👍👍
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 2 жыл бұрын
Amen
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ከሰማይ እዉቀትን ሲሰጥ አይሰስትም ዶክተር አንዳንድ ገለፃዎችህ ልጄን ፓስተር ዴብን ቢያስታዉሱኝም በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ እንዴት መታደል ነዉ በእዉቀት ጌታን አገልግሎ መኖር አዎ ማለፍም እንዴት መታደል ነዉ ጌታ በአገልግሎትህ ሁሉ ይባርክህ ለረጅም እድሜ በእናትነት ባረኩህ። የፓስትር ዳዊት መኮንን እናት ነኝ አዳነች አሰፋ።
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ፣በጌታ፣ወንድሜ። ፣ጌታ፣ጸጋህንያለምልመው፣ለምልም።በእውቀትህ፣ጌታ፣ሞገስ፣ብቃት፣ይሁንህ።አንተ፣ልዩ፣ስጦታችን፣ነህ።ሀሌሉያ።ጌታ፣ዘርህን፣ይባርክ።ተባረክ።
@elsaarega2607
@elsaarega2607 2 жыл бұрын
You are blessed & blessing to other thank You Dr🙏
@genetnegash7850
@genetnegash7850 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ በነፍስም በስጋም የተባረክህ ነህ ተባረክ
@Fanoscharity
@Fanoscharity 2 жыл бұрын
Wow 🤩 The overflow life
@teshale2746
@teshale2746 2 жыл бұрын
Yemiwodih!!
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ተባረክ።
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ዳንኤል
@genetwelde4733
@genetwelde4733 2 жыл бұрын
ጀግና ተባረክ
@YealemBirhan
@YealemBirhan 2 жыл бұрын
You are blessed Dr. Spritual Awakening teaching!!
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 жыл бұрын
DOCTOR DANI MAY GOD BLESS YOU
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 2 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@meronkiflemariam730
@meronkiflemariam730 2 жыл бұрын
May God Bless You Dr, You are a gift for Us!
@axumcake
@axumcake 2 жыл бұрын
Wow, we are expected to GIVE, PRAY AND FAST. 😍🙏God bless you.
@amyamy3977
@amyamy3977 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@etayetoeta2779
@etayetoeta2779 2 жыл бұрын
Egziabiher amlak yibarkih. Ahunim tsegaw yagizih
@retaabiyerahel7708
@retaabiyerahel7708 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ንጽህ የሆነው የ ጌታ ቃል በልዩ መረዳት ስላስተማርከን ተባረክ..በዚህ ዘመን!
@SaraSara-ow1vi
@SaraSara-ow1vi 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
Amen ! Dr. God bless you .
@elsag2834
@elsag2834 2 жыл бұрын
ትባረክ D r ዳኒ
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ አመሰግንሻለሁ እኮራብሻለሁ,ገና ከጥንት የሳይንትስቶችን ማረጋገጫ ሳጠብቂ ከአምላክሽ የተማርሽውን ለእኛ ለልጆች አስተምረሽናልና.ኦርቶዶክስ ስታደርግ ትክክል የማይሆነው የሷን ነጥቆ ወስዶ ሌላው ሲያደርግ ትክክል የሚሆነው ለምንድነው??.
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
እህቴ ሜሮን ይህ አስተያየትሽ የቅንነት ሳይሆን የቅናት ነው! ቅናት ደግሞ የፈሪሳዊ እንጂ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም! ይህ የተባረከ ወንድም ያንችን ሃይማኖት ተችቷል ? አየሽ እኛ እኮ ፆምንና ፀሎትን ከቅዱስ መፅሐፍ ተማርን እንጂ ከአንቺ ሃይማኖት አይደለም! ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ይሁን! ጥንታውያን ክርስቲያኖችም በመፅሐፍ ቅዱስ የተገለፁት ምሳሌዎቻችን እነሱ እውነተኞቹ ክርስቲያኖች ናቸው። እህቴ መፅሐፍ ቅዱስ እንዳስተማረን ደግሞ መመካትና መኩራት "በሃይማኖት ስም" ሳይሆን ከዘላለም ሞት ባስመለጠን በእምነታችን መስራች በአምላካችን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው! እውነትም የክርስቶስ እየሱስ ቅዱሱ ወንጌል ብቻ ነው።
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 2 жыл бұрын
@@misrakkassa1934 😀ቅናት? ሰው ከቀና የሚቀናው በሌለው ነገር ነው አይደል እኔ ግን እየነገርኳችሁ ያለው የእኛ የሆነውን መጀመሪያ አያስፈልግም ብላችሁ ታስጥሉና ሞኝ የሆነ ጥሎ ወደ እናን ሲመጣ እንደገና ማንሳት,ለማንኛውም ጥሩ ነው.ደግሞ ዶ/ር ዳንኤልን በየኔ ጤና ቲዮብ እከታተለዋለሁ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ.ቅናትም በይው ምንም እውነቱን አንቺም ሁላችሁም ታውቁታላችሁ.ፆምና ፀሎትን ከመፀሐፍ ቅዱስ ከሆነ የተማርሽው ታድያ ይህን ሁሉ ዘመን ጌታ ፆሞልኛል በማለት መድከም አያስፈልግም ስትሉን ለምን ቆያችሁ?ስድብ አልፈልግም በስርአት ማስረዳት ከቻልሽ አስረጅኝ,ብዙ ፕሮቴስታንት ጓደኞች አሉኝ እና እኔ በምፆምበት ጊዜ,እንደሞኝ ነበረ የሚቆጥሩኝ(አሁንም) እናንተስ ለምን አትፆሙም ስላቸው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ፁሙ የሚል የት አለ ይላሉ ክርስቶስ ፆሞልኛልየምን ራስን ማድከም ነው ይላሉ.ወይስ አንዱ ካንዱ ፕሮቴስታንት አስተምሮአችሁ ይለያያል?የጠፋ ልጅ ሲመለስ የሚቀናው ሰይጣን ነው,ቀስ ቀስ እያላችሁ ስትመጡ ደስ ብሎኛል.
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
ስድብ ከፍተኛ ሃጥያት ስለሆነ አልሳደብም! ትልቁ ስህተትሽ ሁሉን በጅምላ መፈረጅሽ ነው እኮ! አንፆምም ያሉት ጓደኞችሽ ሁሉንም የፕሮቴስታት አማኞች አይወክሉም። የእምነታችን ትምህርትም ፁሙ ፀልዩ ነው የሚለው። ኦርቶዶክስ ነኝ እያሉ በቤተክርቲያኗ ስርአት የማይጓዙ ሞልተው የለ! ፆምና ፀሎትንም ያስተማረን ዋናው መምህራን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፣ እርሱ ጌታችንም ባስተማረን መሰረት በቤተክርስቲያናችን የፆም መርሃ ግብር አለን። ጌታችን እየሱስ ቃል እንደገባልን በእርሱ በማመናችን የእርሱ ስለሆንን በእርግጠኝነት አንጠፋም። ጌታ ይባርክልኝ!
@bornagain2024
@bornagain2024 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ዳግም ላልተወለደ ሰው ይህ ሞኝነት ነው ። ልባቸው እውር ስለሆነ። የምትሳደቡ ሰዎች ከዲያብሎስ ከአባታችሁ ስለ ሆናችሁ አይገርምም። ምህረት ያርግላችሁ። ዶር ጌታ ይባርክህ።
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 жыл бұрын
Amazing teaching bless in Jesus mighty name.
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜን የሰማይም የምድርም በረከት ተሰጥቷል ታበረክ
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing message, God bless you more and more Dr. Dani!
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 2 жыл бұрын
ጌዬ ይባርክ !!!👏👏👏
@tigistkebie1918
@tigistkebie1918 2 жыл бұрын
God Bless you, Doctor Dani🙏🙏🙏🙏🙏
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Geta abzeto ybarkeh brother y Egzabher bebzu yaststkeh
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ሞገስ ይሁንክ
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Wow Very powerful message 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Yex I'm working i n the. Ight Hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 жыл бұрын
Amen.yen.eyesus.sim.yebark.haluya geta.yebark.yabata.beruk Tebaku❤
@nunuzewdie7767
@nunuzewdie7767 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@mame8874
@mame8874 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የጤና ቤተሰብ ስትሰብክ ስላየሁህ ተባረክ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Egziabher yebarikih pastor 💕💕😘
@genettuku2954
@genettuku2954 2 жыл бұрын
Dr.selam 🤭🙏🙏🙏💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🤗
@raheltellela4037
@raheltellela4037 2 жыл бұрын
God bless Dr Danel keep up brother !!
@selam55566uii
@selam55566uii 2 жыл бұрын
Thank you Doctor for preaching word of God and for the body.
@elias.k
@elias.k 2 жыл бұрын
Geta Eysus Geta newe
@haniyethopian2597
@haniyethopian2597 2 жыл бұрын
ዳን ጌታ ይባርክ አሜን አሜን amen
@kikiseyoum3865
@kikiseyoum3865 2 жыл бұрын
My beloved brother. I am happy to see you in my church. God bless you 🙏
@assegedech3380
@assegedech3380 2 жыл бұрын
Your not right u should happy to see him any Church where holy sprit is there. We all are one people. Don't make separation between protestant. God bless you.
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@assegedech3380 its all about how you hear it.....
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 2 жыл бұрын
Ameeeen tesaseche yasbkuten yawekal. yegrma.l blessings Dr Dani..derom tawekone neber yeabate lije mehonehn.♥️🇪🇷
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 2 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ ይባርክህ
@mesiyedellodergo8496
@mesiyedellodergo8496 2 жыл бұрын
Tebarek d.r dan
@itskarasworld333
@itskarasworld333 2 жыл бұрын
Great job doctor
@elsabiru5383
@elsabiru5383 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@tibeb8491
@tibeb8491 2 жыл бұрын
What a message blessed you brother
@meandyouyou3515
@meandyouyou3515 2 жыл бұрын
Yeah it is great news About Gospel News Dr
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
አሜንን ተባረኮ
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዚኣብሔር ይባርክ
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Wow dr thank you so much 💕🙏👌
@etaferahudamtew9962
@etaferahudamtew9962 2 жыл бұрын
Amen Dr Danny you are blessed halelujha
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 жыл бұрын
Dr Dani Iur a blessing
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 2 жыл бұрын
Zemeneke yebareke
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏
@glaxiglaxi2176
@glaxiglaxi2176 2 жыл бұрын
Wowwwwwww God blesss you more
@tigisthabtu2981
@tigisthabtu2981 2 жыл бұрын
Blessing ur blessed
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 2 жыл бұрын
Hamen hamene
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 2 жыл бұрын
Be blessed🙏
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
📖📖📖📖📖💞💞
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 2 жыл бұрын
God please you and family
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 2 жыл бұрын
Amezing 🙏
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
👑👑👑👑👑👍🏾👍🏾👍🏾🔥🔥🔥
@goodness776
@goodness776 2 жыл бұрын
ሰባኪውንና ስብከቱን እንደፈለጋችሁ። እንደው ምናለበት በተመስጦ የሚሰማውን ህዝብ በካሜራ ባታደናብሩት። ሰሚውን መቅዳት ምን ይባላል?!
@meandyouyou3515
@meandyouyou3515 2 жыл бұрын
Dr. Which subject Telling for your church members Contextual preaching or Topical . Preaching
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
መናፍቅ
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ እውነት ወንጌል ትላንት ዛሬም እስከ ዘላለምም አሸናፊ ነው፣ ብርሃን ነው። ይህ ብርሃን ያልበራለት ቢሳደብ አይደንቅም! እየሱስ! እየሱስ! ለዘላለምም እየሱስ! ስሙ ዝም አያሰኝም!
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
@@misrakkassa1934 ሴጣንም እየሱስ እየሱስ ይላል አንቺ እምነት የጎደለሽ።
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
Yt haja lsak
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ እውነት ወንጌል ትላንት ዛሬም እስከ ዘላለምም አሸናፊ ነው፣ ብርሃን ነው። ይህ ብርሃን ያልበራለት ቢሳደብ አይደንቅም!
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 2 жыл бұрын
ጴንጤነህደ የኔጠና ተከታታይነበርኩ ቅርብኝ አትጩህብኝ
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ እውነት ወንጌል ትላንት ዛሬም እስከ ዘላለምም አሸናፊ ነው፣ ብርሃን ነው። ይህ ብርሃን ያልበራለት ቢሳደብ አይደንቅም!
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 2 жыл бұрын
@@misrakkassa1934 ክርስቶስ አናቱ መህፀን ተፀንሶ የተወለደ ከማንኛውም ሠው እኩል የተረገዘ የጌታ መልክተኛ ነብይነው ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አይበላም አይጠጣም አይሞትም አይሰቀልም ሺንትቤትም አይፀዳዳ እኛ ሙስሊሞች እየሡስን እንወደዋለን እናከብረዋለን የጌታ ሰላም በሱላይ ይሁን ድንቅ ነብይ ነውና ።
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ አምላክነት ታላቅ ምስጢር ነው! መንፈስህ ዳግም ካልተወለደ መቼም ልትረዳው አትችልም። አይሁድም አምላክነቱን ባለማመናቸው ትልቁን ስጦታ አጥተዋል። አምላክነቱን እንድትረዳ መንፈስህን ፈጣሪ ያብራልህ!!
@mawardimohaba1031
@mawardimohaba1031 2 жыл бұрын
እንዴ ከዶክተር ወደ pastorነት መቼ እና ከወዴት ነው የሆነው I think it’s a good businesses to be pentecostal 🫢🫣 what is new the Prime Minister is playing two major role like him nowadays we don’t know who is who anyway?
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Have positively mind 1st he's not a pastor ...also you don't have to be pastor to teach the word of God...you can also read the Bible and teach/share.....he was invited to share..we do thar...did you learn anything from his teaching ? Focus on that.
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ሚያሳዝን ግዜ ላይ ደረስን ይሄ ሁሉ መናፍቅ ነው ልቦናችሁን ይመልስላችሁ በጣም ያሳዝናል
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 2 жыл бұрын
Mary አይዞሽ አትዘኚ ገና ምን አይተሽ እንበዛለን እንሰፋለን ጆሮ ያለው ሁሉ የክርስቶስን ማዳን እስከሚሰማ ድረስ ወንጌሉን ይዘን እንሮጣለን ቅን ልብ ካለሽ በቅንነት አውሪኝ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ።
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 2 жыл бұрын
@@Gigi-vd9gl ልብ ይስጣችሁ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ማዳን የሚያምን ንፁህ ❤️ ተሰጥቶናል ከዚህ ሌላ ምን ያስፈልጋል በድጋሜ እወድሻለሁ።
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 2 жыл бұрын
@@Gigi-vd9gl እግዚያብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገኝ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስን የሚያምን መናፍቅ ብለን አንጠራም። ፅንፈኛ አትሁኚ።
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 2 жыл бұрын
Dr.Dani more bleedings!
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 you are funny!
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ እውነት ወንጌል ትላንት ዛሬም እስከ ዘላለምም አሸናፊ ነው፣ ብርሃን ነው። ይህ ብርሃን ያልበራለት ቢሳደብ አይደንቅም!
@firehiwotaschele4792
@firehiwotaschele4792 2 жыл бұрын
I now it . All you thing is fake
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 2 жыл бұрын
የክርስቶስ እውነት ወንጌል ትላንት ዛሬም እስከ ዘላለምም አሸናፊ ነው፣ ብርሃን ነው። ይህ ብርሃን ያልበራለት ቢሳደብ አይደንቅም!
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
Amen
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
#ፓስተር አንተነህ ብርሃኑ..."ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም"
28:30
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 167 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН