Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2

  Рет қаралды 1,834,485

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 2 ай бұрын
እህታችን አስቱ በእንቺ ሆኖ ላገለገለን ጌታ ክብር ይሁንለት🙏 ቃላት አጥተናል እንወድሻለን ።
@Tomno319
@Tomno319 2 ай бұрын
ለአንተም ቃላት ያጥረናል እንወድሀለን❤
@RuthAlemu-e5j
@RuthAlemu-e5j 2 ай бұрын
Uletachum geta eyesus yibarkach 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 Ай бұрын
You are also one of our blessing, We Love you!!!!!
@SenafekshKebede-dw9yq
@SenafekshKebede-dw9yq Ай бұрын
😊😊😊😊❤❤❤❤
@Barkt-o1b
@Barkt-o1b 27 күн бұрын
መስፈንዬ አንተ እራስህ እኮ ገና ከእንቅልፍህ ስነሳ ትዝ ነው ምትለኝ ከእና መዝመርህ ተባረክልኝ
@-revelationtube142
@-revelationtube142 2 ай бұрын
አሁን እንጀራ እና አሳውን የያዘውን ልጅ ለኢየሱስ ለመስጠት ስለ መፍቀዱ መች አስበነው እናውቃለን😭😭 አረ ጌታ ሆይ መገለጡ ይብዛልሽ😭
@nafibucci
@nafibucci 2 ай бұрын
እሱን ነውኮ 😍🙏
@Dereje-j2l
@Dereje-j2l 2 ай бұрын
I am wondering on the same point. God bless you all.
@AbebeTirago
@AbebeTirago 2 ай бұрын
Esk benati asredagn
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 2 ай бұрын
Eko
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 2 ай бұрын
Yigermal eko
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 ай бұрын
ቆይ እንዳትታዘቡኝ ጌታን አጋንኜ አይደለም በቃ ቃላት አጣው ልክ በሌለው ተባረኩበት እና ጮኩኝ............ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ምን ልሆን እንደሆነ ግን አልገባኝም ግን በፍቃዱ ሰረገላ እንደተሳፈርኩ እሱን ተረድቻለው …..ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....💎🥁🪘🎧🪈🎻🎬🎺🙌🙏🏽🪇🪕🪗🎤🎸🎹🎷🎻💎💎💎💎💎
@derartuderese3166
@derartuderese3166 2 ай бұрын
Suraye love you❤
@genetgirm3649
@genetgirm3649 2 ай бұрын
ማንም አይታዘብህ እንኳን በዛልህ
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 ай бұрын
ሱራዬ ኧረ አንታዘብህም እዚህም እንደዛው ነው
@paul-lighter
@paul-lighter 2 ай бұрын
Sure tebarek be iwunet u are humble servant, u always get u encouraging gospel singers I love u my man stay blessed. idilenya nek
@mahlet5
@mahlet5 2 ай бұрын
ማንም አይታዘብህም። እዚም እያበድን ነዉ
@AsegiddAsraat
@AsegiddAsraat 2 ай бұрын
im Orthodox Christian but always admired and blessed by your Songs may God bless you Astuye❤❤
@Tomno319
@Tomno319 2 ай бұрын
Bless you my Orthodox brother ❤
@Yordi_Ayan
@Yordi_Ayan 2 ай бұрын
Ye egziyabher sim sitera dess yemaylew orthodox aynorm
@zxcvbnmmnbvcxz1473
@zxcvbnmmnbvcxz1473 2 ай бұрын
መዘመር ጥሩ ነው አምልኮ ነው ነገር ግን ህይወት የሚሰጥ አንድ እየሱስ ነው እርሱን ተቀበል ደግሞ እርሱን ተቀብለ ስዘም
@liasol8518
@liasol8518 Ай бұрын
​@zxcvbnmmnbvcxz1473, siletekebelew nwko simu sitera des yemilew, Protestant hunu yemil yetetsafe yelem, yehayumanot tekuam atamliku.
@hL13-v5e
@hL13-v5e 23 күн бұрын
@@Yordi_Ayan???
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንቺ መዝሙር ቁጥር1ን ስሰማው ሁሌም እገረማለሁ ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው አሁን ደግሞ እጅ በአፍ የሚያስጪን ዝማሬን ጌታ ባንቺ ሸጠን ❤ ሁሌም ቅኔ ከአፍሽ ይፍሰስ ተባረኪ ❤ በብዙ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ የአባቴ ልጅ🤩🤩🤩
@eyugirma1472
@eyugirma1472 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በዝህ መልክ ያወራል እንዴ???
@bezzaabate5615
@bezzaabate5615 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እንደዚህ አይጽፍም
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 2 ай бұрын
ወደ ጌታ ነይ
@STUDIO-forpassion
@STUDIO-forpassion 2 ай бұрын
@@eyugirma1472መልካም ምስክርንት በዚህ ልክ ከዚህም በላይ መናገር የዚህ እና የዚያ ሃይማኖት አይልም እኮ..
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 ай бұрын
Tebareki yene ehet! Des yemil mesekerent new. We worship an amazing God!
@ክብሩዘነበ7
@ክብሩዘነበ7 2 ай бұрын
ከባድ የውሳኔ ደቂቃ ላይ እያለው መዝሙር ልስማ ብዬ ስገባ ድንገት የመጀመሪያ ገጽ ላይ ይህን መዝሙር አገኘውት በቃ "ሳሙኤሌን ሰጠውት " ከእግዚአብሔር በጸሎቴ ብዙ ተቀብዬ ነበር በጸሎት #መስጠትም የጸሎት መልስ ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 2 ай бұрын
Egziabher yirdan❤❤
@elsh11
@elsh11 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TaresaNanesa-d1j
@TaresaNanesa-d1j 2 ай бұрын
❤❤
@MartiGg-z2r
@MartiGg-z2r 2 ай бұрын
Zmensh bbzu ybark zmensh babatu ylk btam new ymtgrmgh kabatsh ymtkbybt menged menfs ymtsmambt tbarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsadesalegn6289
@elsadesalegn6289 2 ай бұрын
❤❤❤ emgerm mezmure
@Inlight_Show
@Inlight_Show 2 ай бұрын
2 🐟+ 5 🍞 = 5000 Thats How Great our God! The little you have is all he needs to feed multitude!
@yafetassefaofficial
@yafetassefaofficial 2 ай бұрын
🙌🏽🙌🏽
@IsaakAlemu
@IsaakAlemu 2 ай бұрын
ይሄንን አድምጦ😮 አለመጸለይ አይቻልም ጌታን አለመጠጋት አያስችልም
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs Ай бұрын
አዎ አሜን ሃሌሉያ።
@FevenWarqe-hv1xi
@FevenWarqe-hv1xi 7 күн бұрын
Yessssssss
@AlemAbebe-l6f
@AlemAbebe-l6f Ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ዋዉ አስቴር የሚገርም መዝሙር ነዉ ብዙ ጊዜ አዳምጥሻለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ !
@tsionteshome8344
@tsionteshome8344 Ай бұрын
please come to Jesus there is no life without Jesus
@AlemAbebe-l6f
@AlemAbebe-l6f Ай бұрын
Allah is the proper name of the the one true God Nothing else can be called allah this term has no plural or gendfer Which shows it's uniqueness ! Allah loves you my sisters
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Ай бұрын
ተባረኩ እየሱስ የእናንተና የአለምም ነው፡፡
@GaeraChanyalow
@GaeraChanyalow 2 ай бұрын
I can't believe my ears is that really am listening this song... i have been wishing that she made it song since i saw aster signing in the street whith her friends i even whish if can tell to do it😭 finally today dreamcome true🙏, lost my soul in it's message🥰🥰😭😭😭...mostly the way the explain about samuel his mother. i just love it ❤❤
@WisemanWiseman-h8w
@WisemanWiseman-h8w 2 ай бұрын
@asefnak4764
@asefnak4764 2 ай бұрын
Okay wake up it is real
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 2 ай бұрын
Thanks to Gods I am surprised to listening this song, The sam too you!!🎉❤🎉❤
@MekidesMulugeta-m9w
@MekidesMulugeta-m9w 2 ай бұрын
Yessss 🎉
@Yohannesmengesha-hs6rm
@Yohannesmengesha-hs6rm 2 ай бұрын
Me too when i saw the video i really wanted to hear the full version
@barseakele498
@barseakele498 2 ай бұрын
መዝሙራችን ተመለሰ ከ 90ቹ በሆላ ድጋሚ ወደ ስፍራው ተመለሰ ጌታ ሆይ ተመሰገን እናመልክህ ዘንድ ይህን መዝሙር በእህታችን በኩል ስለሰጠህን
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስትሰማ ስራህን pause ማድረግ ግዴታ ይሆናል። በፍጱም ከሰው ያልሆነ ከሰማይ እንዲሁ የወረደ! ዘመንሽ የተባረከ ይሁን!!
@edilufekede7874
@edilufekede7874 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን አስቴርን በረከት አድርገህ ስለሰጠሄን እናመሰግንሃለን !! ሌላውን ለማውራት ቃል የለኝም !! እንወድሻለን !!
@SelamTadele-j6j
@SelamTadele-j6j 2 ай бұрын
የኛ ሳሙኤል ምን ይሁን??? ..እንድንተውለት ጸጋው ይርዳን
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 2 ай бұрын
ኣሜን
@MichotWorku-f9q
@MichotWorku-f9q 2 ай бұрын
Amen
@frayg6560
@frayg6560 2 ай бұрын
Amen
@melisgmariam
@melisgmariam 2 ай бұрын
Amen yeredan
@merry7866
@merry7866 2 ай бұрын
Amen
@FraolGecho
@FraolGecho 2 ай бұрын
For Whoever reading this comment. God STILL loves you❤❤❤
@nimonamesgebu
@nimonamesgebu 2 ай бұрын
Amen God bless you brother
@WinoFiery
@WinoFiery 2 ай бұрын
🙏
@Ford2020
@Ford2020 2 ай бұрын
Amen
@medhanitbirhanu4722
@medhanitbirhanu4722 2 ай бұрын
Amen
@Mayaye22
@Mayaye22 2 ай бұрын
🥺🙏🏽
@philemonhailemariam7728
@philemonhailemariam7728 2 ай бұрын
Tiktok ላይ አይቼው ድሮ መንገድ ላይ ስተዘምሪ ስብከት ነበር የሆነልኝ ተባረኪ 🥰🥰🥰
@GaeraChanyalow
@GaeraChanyalow 2 ай бұрын
😢❤ same here
@Ephrame1
@Ephrame1 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ልክ ሆስፒታል ዉስጥ አቅም አቶ ተኝቶ ግልኮስ እንዳገኘ ሰዉ ነዉ ያደረገኝ አቤት አቤት አቤት 🥹🥹🥹 I can’t stop listening አቤት ጌታ መኖሬን ወደድኩት ካንተ የተነሳ ሳይህ እፀናናለዉ ካንተ ከሆነ አንተ አምጣ ካልከኝ ምንም ነገር አይቆይ እኔ ጋር እንደ አብረሀም በማለዳ ነዉ ነዉ ምነሳዉ ልሰጥህ ❤❤❤ ዋናዬ ነህ እየሱስ 🥹🥹
@akinibalo180
@akinibalo180 2 ай бұрын
ከእጅሽ የወጣው ሁለት አሳና አምስት እንጀራ ይኸው ተባርኮ ሀገር አበላ አይደለ እንዴ! ምን ጉድ ነው ምን ተአምር ነው በአንቺ የተፈጠረው 😮 ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር! ከእጇ ባለው ነገር ባርከህ ስላንበሸበሽከን! ይኸው የፀሎትሽ መልስ❤❤❤
@makdaissak-he1og
@makdaissak-he1og 2 ай бұрын
ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ለመባረክ ብየ መጻፍ እጀምርና የምባርክባትን ቃል ልቤ አልሞላ ሲለኝ እተወዋለሁ።አሁን ግን የምባርክባትን ቃል ከዚህ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እላታለሁ ❤ Numbers 18 አማ - ዘኍልቍ 20: እግዚአብሔርም አሮንን አለው፦ በምድራቸው ርስት በመካከላቸውም ድርሻ አይሆንልህም፤ በእስራኤል ልጆች መካከል ድርሻህና ርስትህ እኔ ነኝ። እግዚአብሔር ለዘላለም ድርሻሽና ርስትሽ ይሁን❤ተባረኪ🌹❤🌹
@Bemnet-g9h
@Bemnet-g9h 2 ай бұрын
የአምልኮ ወንዝ እሚቀዳብሽ የእግዝያብሔር ምርጥ እቃ ስለሆንሽ ስላንቺ አምላክሽ እና አምላኬን እግዝያብሔርን እባርካለሁ ሁሌ ይሄ ጅረት ይፍሰስልሽ ብሩክ ነሽ እኔና ቤቴ እጅግ እንወድሻለን አስቱካ ዘመንሽ ይለምልም
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 2 ай бұрын
ለካ እግዚአብሔር እግር ስር መሰንበት በቆየት እንዲ ለህዝብ መጽናናት መባረክ ይሆናል እኔ የገባኝ ይህ ነው አያንዳንድ አልበሙ የሚያሳየው ይኽን ነው በቃ እይታዬን ቀየርሽው ወደ አምላኬ እንድጠጋ አረክሽኝ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ
@nardosbayu5347
@nardosbayu5347 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aasfaw2834
@aasfaw2834 2 ай бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤ ምንጭሽ አይድረቅ ገና ብዙ ያፍልቅ
@MisganaMedhin
@MisganaMedhin 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!!
@lidiyaTesfahun-f9u
@lidiyaTesfahun-f9u 2 ай бұрын
በሚሰበር ሸክላ ውስጥ የከበረ መዝገብ ያስቀመጠ የፀጋው ባለቤት እ/ር ይባረክ አስቱ በረከታችን ነሽ❤❤
@TigistBeshah
@TigistBeshah 2 ай бұрын
Ewent new kebruu legeta yehun
@meseretbirhanu9909
@meseretbirhanu9909 2 ай бұрын
ጌታ አንቺ ዉስጥ ስላስቀመጠዉ እንደ ወንዝ የሚፈስ ፀጋዉ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ፡፡ በጣም ወድሻለሁ አስቱ ጨምሪ ፣ለምልሜ ዘርሽ ሁሉ ለእሱ የሚያጥን ይሁንልሽ ...Halelujahaa
@Tomno319
@Tomno319 2 ай бұрын
ዘማሪት አስቴር አንቺ ብቻ ዘምሪ ሁሉም ለራሱ ጥቅም ሲል ይሰማሻል❤
@belachewbelete3031
@belachewbelete3031 2 ай бұрын
ምንኛ የታደለ ነው አንዳንች እግዚአብሔር የረዳው ሰው ስሰማው ስሰማው ኢየሰማሁም የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንሽ ይባርክ።
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 2 ай бұрын
ዝማሬን በሌሊት የምስጥ እግዚአብሔር ይባረክ 🎤🎹🎻🎸🎺🎷🥁
@hiwottesema5713
@hiwottesema5713 2 ай бұрын
አስቱዬ ምን አይነት ሰው ነሽ ግን 😍🤔 ቃላት አጣው የምር😊 በቃ ዝም ብሎ ወደ ጌታ ይበልጥ መጠጋት እና መቅረብ ሆነልኝ 😢 ተባረኪልኝ🙌🙌🙏
@kidaneyibgeta
@kidaneyibgeta 2 ай бұрын
ከአምስት አመታት በፊት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እያለሁኝ ነው ጓደኞቼ ያንቺን ዝማሬዎች የጋበዙኝ!! እኔ ካቶሊክ ነኝ!! ይኸው ዛሬም ድረስ ተባርኬ አለሁበት!! ሳልፍ ሳገድም ከማንጎራጉራቸው ዝማሬዎች ውስጥ ያንቺም ዝማሬዎች ትልቅ ቦታ አላቸው! ወይኔ ምን ይባላል እንግዲህ!! ባጭሩ ለመግለጽ ደምድሜ የነበረውን ውሳኔዬን ነው ያስቀየረኝ!! ሀሌሉያ!! እግዚአብሔር ይባረክ!!
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብብ እውነትን ታውቃለህ እውነትም ነጻ ያወጣሃል ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@kidaneyibgeta
@kidaneyibgeta 2 ай бұрын
@@israelalge አመሰግናለሁ ወንድሜ!! በርግጥም በማምበብ ላይ ነኝ!!
@MasameGashahun
@MasameGashahun 2 ай бұрын
የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት
@barkisolomon241
@barkisolomon241 2 ай бұрын
😭😭😭ጥቂት ቆይቶ ሳያባብለኝ እንካ በማለዳ ተቀበለኝ
@teshomegida7376
@teshomegida7376 22 күн бұрын
Tebarucy
@tamratbogale
@tamratbogale 2 ай бұрын
የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር መጨመር ይሁንልሽ ። ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚ ።
@nardosmulugeta2510
@nardosmulugeta2510 2 ай бұрын
እንኳን ከእጅሽ ወጣ ይኸው እኛ ተጠቀምንበት። ወጀ ጸሎት የሚመራ ዝማሬ። ተባረኪ አስቱዬ።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭አባ አንተ ከቃላትሜ ከአኔደበትም በላይ ነህ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን እማጥል እማከዳ ዛሬም በምህረትህ ስላቆምከን ተመስገን የኔ ውድ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
የዳኒን እና የመስኪን መዝሙር እያጣጣምን ደግሞ ሌላ በረከት ተጨመረልን አስቱዬ ተባረኪልም የእኛ በረከት❤❤❤❤❤
@girumtesfaye
@girumtesfaye 2 ай бұрын
በትሬ፣ ጊዜዬ፣ እንጀራዬ፣ አሳዬ እና ሳሙኤሌ ይውጣልኝ ከእጄ! ይውሰደው! በእርሱ እጅ ምንም ያምራል! 😭😭😭 ፀጋ ይብዛልሽ እናትአለም። ከልቤ እወድሻለሁ! ❤❤❤
@DagimMulugeta-p1e
@DagimMulugeta-p1e 2 ай бұрын
oh ma Good አስቱዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ባንቺ ውስጥ ስላላው መንፈስ ቅዱስ ጌታዬን አመሰግናዋለው ፀጋ ይጨመርብሽ
@danielzemdkun8321
@danielzemdkun8321 2 ай бұрын
በእውነት በዚህ መዝሙር የኢትዮጵያ የስስት የራስ ወዳድነት መንፈስ ይሰበር ። ይለፈኝ አኔን ለትውልድ ይሁን የምንልበት ፀጋ ይብዛልኝ ።
@girumzemichael704
@girumzemichael704 Ай бұрын
Indeed!
@FOZYADawed
@FOZYADawed 23 күн бұрын
እውነትነው❤❤❤
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 2 ай бұрын
በበሩት ጦርነት እሳት ውስጥ ሆኜ የሷ መዝሙር የድሮንም የአሁንም ሁሉንም እየስማሁ በምስጋና ድል እንደምገኝ አውቄ በምስጋና እያመስገንኩኝ ከእሳት ወጣሁኝ አሁንም ቢሆንም አመስግነዋለሁ እንካ ያለኝን አለዋለሁ አመስግናሃለሁ ❤❤❤❤ተባርክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ሌላ ምን እላለሁ ❤🎉
@sodessasoma3499
@sodessasoma3499 2 ай бұрын
እህቴ በዚህ ዘመን አንችን ያኖሬ ጌታ ይባረክ! ታላቅነቱንም በአንች ሊገልጥ ስለወደደ ደግሜ ደጋግሜ ጌታዬን እባርከዋለሁ፤ እኔ በበኩሌ ለቃሉ ተሼንፈዋለሁ።
@amenHailu-wn3sk
@amenHailu-wn3sk 2 ай бұрын
Wow wow! ምስጋናዬን ለ ገናናዉ 2017ን አንደኔ ከ ጌታ ጋር enjoy እያራጌ ያለዉ ብቻ በ like👍
@deelamri8778
@deelamri8778 Ай бұрын
"አሜን ይሁና ሳሙኤልን እንካ" የካሳ የምህረት የርህራሄ አምላክ መሆንህን እመሰክራለው እግዚአብሔር ይመስገን
@berukfekadu4240
@berukfekadu4240 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!! ያለመሰሰት ያለቁጥቁጥ የተቀበልሽውን ሁሉ ዘርግፈሽልን በሃያ ስድስቱም መዝሙሮችሽ ተባርከናል ጌታ እየሱስን፣ጌታ መንፈስ ቅዱስን በበለጠ መገለጥና ማወቅ ተባረኪ!!! አሁንም የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክሽ!!! የዘራሽው ሺ እልፍ ያፍራ!!!
@amaryatube
@amaryatube 2 ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነው ባካቹ! አስትዋን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ፤ ፀጋው ይብዛልሽ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 2 ай бұрын
አስቱዬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር መግለጽ ይከብደኛል ብቻ ወድሻለው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ ጌታ ይመስግን ስጦታ አድርጎ አንቺን ለአካሉ ስለሰጠን !!!
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 2 ай бұрын
በምን ውስጥ እንዴምታልፍ እንኳን ባላውቅም ብርሃንን ተስፋን ከጌታ ጋር ፀንቶ መቆም መቆም ባንቺ መዝሙሮች ሆኖልኛል ተባረክ ጌታን ሰለአንች አመሰግናለሁ
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt 2 ай бұрын
'' እንቢ አልልም ስስት ለቆኛል '' አቤት ይህ ሐሳብ ቢገባን!! የት በደረስን
@WorkuAsefa-b1k
@WorkuAsefa-b1k 3 күн бұрын
ዘመኑን ሁሉ ለጌታ የሰጠ ከጌታ ጋ የሆነ ምነኛ ታደለ.....ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ!!!!
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 2 ай бұрын
አስቱዬ ባንቺ ዉስጥ ሆኖ የሚያረሰርሰን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ!!! አሁንም ይብዛልሽ, ሁል ግዜ ፊቱን መፈለግ ይሁንልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤.
@edensuliito7057
@edensuliito7057 2 ай бұрын
Uuuuuffff አሜንንን ይሁና ሳሙኤልን እንካ ትርፍም ባኖርኝ እሱ ሚተካ አይቆይ ከአንቺ ጋር ከልክ አሚጭው ለኔ ለትውልድ ይሁን ይላፈኝ እኔ 🥹🥹🔥🔥🔥🔥አስቱዬ የኛ ባረከት ፀጋ ይብዛልሽ 🔥❤️❤️
@Yenasong.
@Yenasong. 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በእውነት ይባርክሽ❤❤❤ ምን አይነት #ስብከት ፣ #መገለጥ ፣....በእውነት አስቱ እግዚአብሔር #ፀጋውን ያብዛልሽ፤
@Mr.chocolate-D
@Mr.chocolate-D 2 ай бұрын
በምን አይነት በረከት ነው የተባረክሽው አስቱ ❤❤❤❤❤❤❤ ያኔ በመንገድ ዳር ስትዘምሩ ሰምቼ ሙሉውን የምሰማበትን ቀን ስጠባበቅ ቆይቻለሁ።
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ 2 ай бұрын
አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ በየሱስ ስም ባረኩሽ ይህ መዝሙር ለኔ የፀሎቴ መልስ ነው
@ermiasyoseph5825
@ermiasyoseph5825 2 ай бұрын
አስቱካ ዘመንሽ ይባረክ።ዝማሬዎችሽ በሙሉ ዝማሬ ብቻ ሳይሆኑ ስብከትም ጭምር ናቸው።
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 2 ай бұрын
አስቱዬ፡የኔ፡እህቴ፡ጌታን፡ስለአንቺ፡አመሰግነዋለሁ። እወድሻለሁ!!!!!!!🎉🎉🎉🎉!!!ዘርሽ፡ይባረክ🎉🎉
@Line_world_1
@Line_world_1 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ብስል ብለው በሚጣፍጡ ቅኔዎች ሞልቶሻል። እንደዘመርሽው ልክ እንደዛው እግዚአብሄር እንካ ብለሽ በሰጠሽው ዘመን ባንቺ ተጠቅሞ የትውልዱን ህይወት እየሰራ መሆኑን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ! ♥ ተባረኪ
@MarkBerako
@MarkBerako 2 ай бұрын
ሰው ምን ብሎ እግዚአብሔርን እንደምዘምር ስሰማ የራሴን እንቀዋለው, መስዋዕቴ ይወርድብኛል😭 Astuye ተባረኪ
@Gol-l6h
@Gol-l6h Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ስፈራው ስወደው ዘመንሽ ይባረክ
@Abenezer1100
@Abenezer1100 2 ай бұрын
ይህ መዝሙር መዝሙር ብቻ አይደለም ስብከትም ጭምር ነው የሚገርም ስብከት ተባረኪ የቤተክርስትያን ስጦታ ነሽ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 ай бұрын
አሜን❤ ....እግዚአብሔር የሚከብርበት የሰው ልጅ የሚታነጽበት ድንቅ መዝሙር, እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ!!!!! በክርስቶስ እህታችን(አስቴር) ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የእውነት።
@BetselotTessema
@BetselotTessema 2 ай бұрын
አብርሃም ይስሃቅን ለእግዚአብሔር ሊሰዋ አንዴ እንኳን አላሰበም እንካ ይስሃቅንም
@FasilMengistu-n2m
@FasilMengistu-n2m 2 ай бұрын
በየዘመናቱ እግዛብሔር ለቤተክርስትያን ሰው ያስነሳል ይሰጣል አንቺ ስጦታነሽ እንግዲህ በርቺ።ተባርኪያለሁ በመዝሙሮችሽ።
@yabejesus77
@yabejesus77 2 ай бұрын
Emba Eyetenanakagn Yesemawt Mezmur Geta Hoy Simh Yiberak Silazich Bereket🙏🥰
@yisfasefu9943
@yisfasefu9943 25 күн бұрын
ምን ክፋት አለው ቢያገለግለኝ ሀገር ሁሉ ያውቃል እንደ ሰጠኸኝ እንደ ተቀበልኩት በለቅሶ በእንባ ባስለት ክምር ቤቴ እንደ ገባ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ስንኝ 🙏
@benjamingbini2227
@benjamingbini2227 2 ай бұрын
Our blessing አስቴዬ❤️🥰
@DiboraZeleke-j7i
@DiboraZeleke-j7i 2 ай бұрын
አስቱ በረከታችን አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። ይህን ድንቅ አልበም ጥዑም በሆነ ሙዚቃ ያቀናበራቹ ሙዚቀኞች ዘመናቹን ጌታ ይባርክ
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 2 ай бұрын
አረ ኡኡ ይህ መዝሙር ማቆም አልቻልኩ ዘመንሽ ይባረክአንቺ የተወድሽ የአባቴ ብሩክ ከምድር ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚያስገባ ጌታ እየሱስ እስኪመጣ ያለው ትውልድሽ ይባረክ
@HirutTegegn
@HirutTegegn 2 ай бұрын
የእግዛብሄርን ታምር መፃህፍ ቅዱሰ ሲሰበክ እሰማዋለሁ ግን በአዲስ መልክ ታምር ሰሪውን ጌታ እነዳሰላሰል አርጎኛል ተባረኪ እጅግ ተባርኬያለሁ ብዙ እንደዚህ አይነት. መዝሙሮች እንጠብቃለን
@Beld865
@Beld865 2 ай бұрын
እንዴት እንደሚያረሰርስ ዝማሬሽ። ተባረኪልን።
@selamawitassefa4463
@selamawitassefa4463 2 ай бұрын
መዝሙሩን ስሰማ ወደ ፀሎት ገባሁ የዱሮ መዝሙሮች ነበሩ ወደ ጌታ ፊት እንድንቀርብ የሚያደርጉት በዚህ ዘመን መዝሙር መስማት ባቆምኩበት ጊዜ እንዲህ የጌታን ፊት የሚያስናፍቅ መዝሙር 😢😢 ከባድ ውሳኔን የሚጠይቅ መዝሙር ነው አይቆይ ከኔ ጋር ካልክ አምጭው ለኔ ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን 😭😭😭 በብዙ ተባረኪ አስቱየ
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
ውድ ነገራችንን ለኢየሱስ መስጠት ይሁንልን🙏
@WORSHIP2024G.C
@WORSHIP2024G.C Ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ዘማሪት አስቴር ጌታን ስለ አንች እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም መልዕክትና ዜማ ነው ከእግዚአብሔር ስለ ተቀበልሽው መልዕክት ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሁንም ከጌታ ጋር ያለሽ ጊዜ ላይ ትኩረት በመስጠት መልዕክትሽን በዜማ ለንጉሱ መሰዋት ይሁንልሽ የሚረዳ ፀጋ ከአንች ጋር ይሁን ዘማሪ ወ/ዊ ሙሴ ነኝ ተባረኪ በጌታ ቀን እንገናኛለን !!
@hailushame2929
@hailushame2929 2 ай бұрын
አቤት!! መልክት:ግጥም :ዜማ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ተባረኪ
@meseretkifle8018
@meseretkifle8018 13 күн бұрын
You are a blessings of generation. May God give more grace upon you. We love you.
@sofelutesfatsion299
@sofelutesfatsion299 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ካለ እንባ ማዳመጥ አልቻልኩም amazing be blessde❤
@YisihakTadewos
@YisihakTadewos 2 ай бұрын
ምን ዓይነት ድንቅ አልበም ነዉ በጌታ!!!!አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ
@chiristianwazemaChiristianwaze
@chiristianwazemaChiristianwaze 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ…… ይባርክሽ ❤❤❤እንዲ አይነት መልክት ያለው መዝሙር በጌታ እግር ስር ካልተሆነ ሊገኝ አይችልም አሁንም ብርክክ የምትይበትን ፀጋ ይብዛልሽ😍😍
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 2 ай бұрын
እንዴት ያለ የመዝሙር ሰንዱቅ ነው ያውም በብዛትም በጥራትም ! እንዴት ያለ መባረክ ነው ግን !
@nahomephrem329
@nahomephrem329 2 ай бұрын
አስደምሞኛል ተደንቄያለሁ ጥቂት ነበረ በጄ ላይ ሳየው ይለፍ ካንቺ ካልክ ሀገር ሊያበላ ይውጣልኝ ከጄ ይሁን ለሌላ❤️❤️❤️🙌🙌🙌 ብቻውን አልበም ነው ለኔ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@jesuslovesu-s5q
@jesuslovesu-s5q 2 ай бұрын
❤❤
@fkertemesgen341
@fkertemesgen341 2 ай бұрын
Muluwen tafelen
@lebegolegese2152
@lebegolegese2152 2 ай бұрын
Haleluya ameeeennn❤❤❤❤
@mazerlovemazerlife107
@mazerlovemazerlife107 Ай бұрын
Am orthodox but it is amazing yemigerm melekt new
@adanechmekonen8075
@adanechmekonen8075 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ሶጦታ ይደንቃል❤️ ቆንጆ ጣዕም ያለው ድምፅ ይሰጥና ቅኔን ዜማን እና ግጥም ይጨምርበታል ስላንቺና ስለ ዘማሪዎቻችን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤❤
@yosefasmare7931
@yosefasmare7931 2 ай бұрын
TikTok ላይ ሰምቼው አልጠግበው ስላልኩ እስከዛሬ ጋለሪዬ ላይ አስቀምጬው ሁሌም አደምጠው ነበር:: ይሄው ዛሬ ሙሉውን አገኘሁ:: ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው:: የባረከሽ ይባረክ:: ከዚህ በላይ ይብዛልሽ:: ❤❤❤
@TadySami
@TadySami 2 ай бұрын
እኔንም ደምረኝ 🙏🙏
@fa744
@fa744 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ በመዝሙርሽ እየተባረክን ነው ብዢ ስፊ ሁሌ ዝማሬ ከአፍሽ አይጥፋ።
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 2 ай бұрын
ፀጋ ከዚህ በላይ በእጥፍ በእጥፍ ይጨመርልሽ ከመልካምነት ጋር።
@LiliYosef-v5v
@LiliYosef-v5v 23 күн бұрын
ማነዉ እንዴ እኔ ይህን መዝሙር ቀኑ ሙሉ ስሰማ ቀኑ 11.36 ደረሰ ግን አሁንም እየሰማዉ ነዉ ደስ ስል ከፍቅርኛዬ ጋር በትንሽ ነገር ተቀይሜ ነበር ነገር ግን ይህን መዝሙር ሰሰማ አሜን ይሁን አልኩት ተባረክ ልክ እንዴ አስተር ዘማር መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን መዝሙር አለኝ አልተረመም እንጅ እየሱስ እንደረደኝ እኔ በፊቱ ቆሜ እንድ ዘምር እየሱስ ይረዳኝ ፀሎት አድረጉልኝ
@amasres9692
@amasres9692 2 ай бұрын
አስቱ በብዙ ባረክሽን ...አቢሴሎም (ለመልዕክቱ )የሚገርም ሙዚቃ ነው ያመጣህልን ገና በብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MatukaMatu
@MatukaMatu 2 ай бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት ያጥረኛል ጌታን.......😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 አንቺ በረከታችን ነሽ የኔ እናት💖❤❤❤
@fikrtek8584
@fikrtek8584 2 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነዉ ከአመት በፊት ሰምቼ ተፅናንቼበታለሁ በርትቼበታለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 የሰጠሽ ይባረክ! ይጨምርልሽ ❤️❤️❤️ ብርክ በይ😇😇
@GenetAbuje
@GenetAbuje 2 ай бұрын
ተባርኩ በእውነት በመንፍስ ነው የሰማውት የተባርክሽ አሜን ምን ይባላል ተባርኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😮😮😮😮😮😢😢😢😢😊😊😊😊
@NEGATAYE
@NEGATAYE 2 ай бұрын
አስቱዬ ሁለ ነገራችን የሆነ እግዚአብሔርን ካንቺ ጋር እንድናከብር ፀጋ ያበዛልሽ ጌታ ይመስገን፤ደግሞ ለዓመታት በእርሱ ስር ሆነሽ የቀዳሽዉን መዝሙርና ዝማሬ መንፈሳዊም ቅኔ ስለተናገርሽንና ከአንቺ ጋር በመሆን የሰባዉን መልካም መአዛ ሽታ ያለዉን ለጌታ ከልባችን እንድንቀኝለት ምክንያት ስለሆንሽ ተባረኪ። እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@samuelghebremariam1023
@samuelghebremariam1023 Ай бұрын
Aster, as Eritreans, we love you deeply. I feel truly blessed by your song; it feels like a gift from heaven. It has a powerful way of transforming our perspective and attitude on life and possessions as Christians."
@SamrawitArba
@SamrawitArba 2 ай бұрын
እንካ ጌዜይን ተጠቀም እየሱሴ ተባረኪ ዘማሪት አስቱዬ
@meseretgizaw1800
@meseretgizaw1800 2 ай бұрын
The power of song!!❤😭😭😭 ለትውልድ የሚሆን ነገር ይገኝብኝ !! እንካ እንካ እንካ.!!!
@Sewyew-p5u
@Sewyew-p5u 2 ай бұрын
የምስጋና መስዋዕት ከቁስ እንደሚያልፍ ለአንድ አንዶች መዝሙር ይሁን የቤት ቁሰ ተራኪዎች መዝሙር ማለት አምላክን ብቻውን ማወደስ ብቻ መሆኑን ማስተማሪያ መሆኑን ተረድቼበታለሁ። ተባረኪ
@EdanSndu
@EdanSndu 2 ай бұрын
የእውነት እግዚአብሔር በዝማሬ እየሰራብሽ ነው ልብን ያንፃል አሁንም ፀጋው ያብዛልሽ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠውን መልሶ ለሱ መስጠት እንደአብርሃም ለመሰዋት መቁረጥ ሰጪውን ማላቅ ከህይወት የተቀዳ የዝማሬ ምንጭ እንደጅረት ይፈሳል ቃላቶቹ ቦታቸውን አግኝተው ይጣፍጣሉ ።ለጆሮ መሳጭ የጉሮሮሽ ዜማ ኧረ ኡኡኡ ልባርክሽ ቃል አጠረኝ ።ሰጪው በጣም አምኖሻል ስለታመንሺው❤❤❤አስቱዬ 🎉
@AlemzewedKokobe
@AlemzewedKokobe 2 ай бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሆን ተባረኪለኝ እህቴ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አሜን ❤❤❤
@ZOEBIBLE
@ZOEBIBLE 2 ай бұрын
What a Masterpiece🖤.... I couldn't stop listening...Glory to God.... ጌታ ፀጋውን ብዝትትት ያርግልሽ🖤🖤
@Woynishet-j5z
@Woynishet-j5z 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ጌታ በረከታችን አድርጎ አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ፀጋዉ ይብዛልሽ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ መዝሙር ብዙ ተማርኩበት ነፍሴ ለመለመች አስቱካ ተባረኪ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢
@tsionteshome8344
@tsionteshome8344 Ай бұрын
ሐይማኖት አያድንም የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2
6:40
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Track 07 Eredashalehu |እረዳሻለሁ| Aster Abebe Vol 2
7:11
Aster Abebe Official
Рет қаралды 504 М.
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 678 М.
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 552 М.
Lubbuun Koo - Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video)
6:15
Fenan Befkadu
Рет қаралды 5 МЛН
Track 06 Amelkihalehu |አመልክሃለሁ | Aster Abebe Vol 2
8:37
Aster Abebe Official
Рет қаралды 426 М.