የUS ፕሬዚደንታዊ ምርጫና ኢትዮጵያውያን | Addisu Media, 26 October 2024

  Рет қаралды 4,933

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@esubalewgize160
@esubalewgize160 18 сағат бұрын
ወ/ሮ ናንሲ በጣም የምትገርም ታዕምራዊ ሆናብኝ ብቅ ያለች ንፁህ ብሩህ አእምሮ ያላት ኢት/ዊት እግ/ር ጤናና ዕድሜውን ያብዛልሸ እንዳንቺ ያሉ አነሰታይ ወገኖቻችንን እንደአሸን ያፍላልን።በርችልን ኮርቼብሻለሁ።ጋሸ አዲሱ ምሰጋናዬ ይድረሰህ።
@gdgd1765
@gdgd1765 Күн бұрын
ናንሲ እንዳንቺ ያሉ ጥልቅ እውቀት በተለይ በአማራው ላይ ለደርሰው ትልቅ ችግር ከመሰረቱና ከአመጣጡ በደንብ ስላብራራሽ፣ ክብር ይገባሻል። አሁን በድሮን ለሚደበደው አማራ ያለማቋረጥ ድምጽሽን አሰሚ ። እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ።
@dinqtube3727
@dinqtube3727 10 сағат бұрын
ጋሽ አዲሱ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶችን አመሰግናለሁ!!! ግሩም ውይይት ነበር!!!
@webaydag6858
@webaydag6858 Күн бұрын
አቶ አዴሱ አዳምጣለሁ እንጅ ሀሳብ ሰጥቸ አላውቅም ግ ዛሬ ይግድ ሆነብኝ ለእኔ ይች ወ/ ሮ የምታለፍ አልሆነችልኝም በጣም ጎበዝ እና ምርጥ አዋቄ ሴት ነች እባከወት እደዝች አይነት ሰው ይፈልጉልን እግዚአብሔር ይስጥሽም እንበላት በርች እንበላት ::
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 сағат бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏
@MkaAyw
@MkaAyw 21 сағат бұрын
ወዘሮ ናንሲ በጣም ግሩም ትምህርት ነውየሰጠሽን ጥሩ መረጃ ነው።
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 21 сағат бұрын
አቶ አዲሱ ናንሲ ዶ/ር ነጋሽ አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽 ናንሲ በጣም የአማራ ጥላቻ መሰረቱን አውቀሽዋል ወደፊት ብቅ ስለአልሽ አደራ ግፊበት እህቴ በጣም ምርጥ ትንታኔ ነው አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 10 сағат бұрын
ጋዜጠኛ አድሱ ወ/ሮ ናንሲን ስልፕጋበዝክልን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ብርቱ ሰው ነች ብዙ የማላውቀውን ታሪክ አሳውቃናለች ዶክተር በጣም ጥሩ ግንዛቤ አስጨብጠውናል እግዚአብሔር ያክብርልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@wubeshetwondimu8032
@wubeshetwondimu8032 21 сағат бұрын
ጋሼ አዲሱ በጣም እናመሠግናለን። ዶክተር ነጋሽና ወ/ሮ ናንሲ በጣም እናመሠግናለን።
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Күн бұрын
እግዚአብሔር የሚበጀውን ያምጣልን የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ የአማራን ና የኢትዮጵያን ህዝብ ትንሣኤ ያሳየን ድል ለተገፋው ፋኖ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@TekleTsadk
@TekleTsadk 17 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ሐዲሱ
@dt3629
@dt3629 9 сағат бұрын
Great discussion, highly educational. Thank you, Addisu& your gusts, as ever !!!
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Күн бұрын
ጠቃሚና አሣታፊ ዝግጅት ነው።አሁን የቀረበው ዕሳቤ፣መቼም ይሻላል ነውንጂ ይበጃል የሚል እንዳልሆነ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል እላለሁ።ምክንያቱም የትራምፕም ዘረኝነትና ቀጣፊነት በቀላል የማይታይ ስለሆነ።በርግጥ የወያኔን ሸሪኮች ድጋሚ ከማየት የበለጠ ድጋሚ ዕፍረት አይኖርምና፣የኦባማን ካቢኔ ድጋሚ ከማየት እንደ ተባለው ማድረጉ ይመረጣል።ሰላም!!
@seay2550
@seay2550 Күн бұрын
ኢትዮጵያን ለመቆራረጥ እየተሰራ ያለው ሴራ ከባድ ነው! ምዕራባውያን እየሰሩ ያሉት ስንት ቦታ ትከፈል በሚለው ላይ ነው! ኢትዮጵያውያን ቢተባበሩ ግን ይህን ሴራ ማስቀረት ይችላሉ!
@wond5487
@wond5487 Күн бұрын
Thanks madam nasey God bless you
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 18 сағат бұрын
ግሩም ውይይት ነበር 🙏
@antehunegnemoges5027
@antehunegnemoges5027 17 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው ጋሽ አዲስ አሜሪካ ዘራችን ልታጠፋ እየሞከረች ነው
@tefutefu509
@tefutefu509 8 сағат бұрын
ምርጥ የጋሽ አዲሱ ፕሮግራም ከምርጥ እንግዶች ጋር የነጠረ ሀሳብ በበሳል ትንታኔ ጋር
@holyvision6455
@holyvision6455 Күн бұрын
Dear Nancy. really እንደ ኢትዮጵዊነትሽ ተገቢውን አስተያየትሽን አደንቃለሁ በርቱልን።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Күн бұрын
Thank you, all!
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 21 сағат бұрын
አቶ አዲሱ ናንሲ ዶ/ር ነጋሽ አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽 ናንሲ በጣም የአማራ ጥላቻ መሰረቱን አውቀሽዋል ወደፊት ብቅ ስለአልሽ አደራ ግፊበት በጣም አመሰግናለሁ
@sissaykebu350
@sissaykebu350 18 сағат бұрын
በእውነቱ ድንቅ ግንዛቤ ያላት አማራዊት ወ/ሮ ናንሲ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 20 сағат бұрын
ናንሲ የተግባር ሰው ነች ቁርጡን የሚነግረን ጠፍቶ ተንገላተን ነበር አውሮራወች ልብ ያለው ልብ ይበል John Fabricators for Congress, Aurora Co
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 20 сағат бұрын
ጋሸ አዲሱ እጅግ የተከበሩ እንግዶችን በመጋበዝህ ደሰ ብሎኛል ናንሲ ሞያዋና የፖለቲካ ግንዛቢያዋ የሚያሰደንቅ ነው የአማራን መከራ በጥልቀት ተጋፍጣዋለች ዶር ነጋሽ ምንግዜም የሚጠበቅ ነው በተለይ ከአሜሪካ ምርጫ ጋር የሚኖረን የዲያሰፖራው ሚና ከፕሬዘዳንት ክሊንተን ጀምሮ ኪሲንጀርን አጥብቆ ፈጥርቆ በመያዝ በሰመ ዲሞክራቲክ በእጅጉ ተበልጠናል የፕሬዘዳንት dictatorship መሆንና በተለይ የነጭ የበላይነት ለሰው ያለው ይፋዊ ማንጋጠጥ ያሳስበኛል
@samsonethio4428
@samsonethio4428 Күн бұрын
Good Job Adisu
@Dani-Harer
@Dani-Harer Күн бұрын
ጋሽ ( ጋዜጠኛ )አዲሱ ከጋዜጠኝ ጋሽ ንጉሴ ክፍሌ ጋር ቃል የገባችሁልንን ዝግጅት በጉጉት እየጠበቅን እንደሆነ ማስታወስ እፈልጋለሁ በቅርብ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ ባላችሁበት በጤና ክረሙልኝ!!🙏🏽
@derejeestefanos1667
@derejeestefanos1667 Күн бұрын
የምትገርም,,ኦህት,ጋሽ,አዲስ,,እኀናመሠግናለን
@mimitaye6872
@mimitaye6872 23 сағат бұрын
ዳያስፓራው መርዳት ብቻ እንጂ ሜዳ ላይ ያለውን ፍኖ ማዘዝ አይችልም እኔም ቆየሁ ሃሳቤን ቀይሬ President Tump ነው የምመርጠው የፈለገው ይምጣ ሰውየው የተናገረውን ያደርጋል
@solomonhae5853
@solomonhae5853 21 сағат бұрын
ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ዶናልድ ትራምፕን በመምረጥ አሜሪካንን ብቻ ሳይሆን አለም ከመፅሐፍ ቅዱስም ሆነ ከቅዱስ ቁርሃን ትዕዛዛትና አስተምህሮዎች እንዳትወጣ ኃላፊነታችሁን ተወጡ።
@GasamAli-q3m
@GasamAli-q3m 18 сағат бұрын
احلن
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 3 сағат бұрын
በሦስት ወር አንዴ አላነሰም? ከሁኔታው አንፃር ፣ የፎረሙ ስብሰባ በወር አንዴ መሆን አለበት።
@wubeshetwondimu8032
@wubeshetwondimu8032 21 сағат бұрын
ናንሲ ለምን አንቺ ወደ ምርጫ መጥተሽ አትወዳደሪም?
@tkyohanes
@tkyohanes 21 сағат бұрын
Nssm200 National Security Study Memorandum National Security Study Memorandum NSSM 200 Implications of Worldwide Population Growth For U.S. Security and Overseas Interests (THE KISSINGER REPORT) December 10, 1974
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 20 сағат бұрын
ግሩም: አቶ አበበ።
@meserettadesse8477
@meserettadesse8477 20 сағат бұрын
W/r nancy አቦ ዘር ይውጣልሽ
@AlexTesfa-n8n
@AlexTesfa-n8n 15 сағат бұрын
አማሮች Donald Trump mirtu😊
@derege
@derege 14 сағат бұрын
Look lisen ethiopian politics learn for this
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 12 сағат бұрын
The,tribe,of,amharas,,wishful,thinking,,,,
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 21 сағат бұрын
ጋሸ አዲሱ እጅግ የተከበሩ እንግዶችን በመጋበዝህ ደሰ ብሎኛል ናንሲ ሞያዋና የፖለቲካ ግንዛቢያዋ የሚያሰደንቅ ነው የአማራን መከራ በጥልቀት ተጋፍጣዋለች ዶር ነጋሽ ምንግዜም የሚጠበቅ ነው በተለይ ከአሜሪካ ምርጫ ጋር የሚኖረን የዲያሰፖራው ሚና ከፕሬዘዳንት ክሊንተን ጀምሮ ኪሲንጀርን አጥብቆ ፈጥርቆ በመያዝ በሰመ ዲሞክራቲክ ረጅጌ ተበልጠናል የፕሬዘዳንት dictatorship መሆንና በተለይ የነጭ የበላይነት ለሰው ያለው ይፋዊ ሜንጋጠጥ ያሳፈስበኛል
ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ #ዘመድኩን በቀለ #teddy hawassa
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 152
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
የፊት ለፊት ውይይት !!!
1:42:24
Edmond Berhane
Рет қаралды 16 М.
"አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ"
52:03
Addisu Media
Рет қаралды 116 М.
ደረጀ ከበደ
1:47:50
Dereje Kebede
Рет қаралды 2,7 М.
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 50 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37