Пікірлер
@alex43812
@alex43812 Минут бұрын
በጣም ድንቅ ነሽ እውነትም እግዚአብሔር ከአይን ያውጣሽ።
@kedistayalew8843
@kedistayalew8843 2 сағат бұрын
ተባረኪ የኢትዮጵያ ልጅ🙏 ጋሼ አዲሱ እግዚአብሔር ይስጥልን
@haregbekele9456
@haregbekele9456 8 сағат бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን ጓበዝ ጠንካራ እህት ነሺ !!! አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በርቺ ከእግዚአብሔር ጋር
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 12 сағат бұрын
ሄርሜላ የልጅ አዋቂ ጥሩ ክርስቲያን ነሽ እግዚአብሔር የሚለውን በንግግር መሃል ስታስገቢ በጣም ነው ያስደሰተኝ እህቴ ያያችሁ ሁሉ መተባበር አለብን ለአንድ አገራችን ትብብር ያስፈልገናል ነው ዋናው ነጥብ ያሰብነውን ለማሳካት ። በእውነት እንድህ አይነት በፅናት የበረታች ድንቅ ወጣት በማየቴ ተደስቻለሁ ክፋ አይይሽ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏👏
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 20 сағат бұрын
All the other countries teach their history at school all students, why shouldn't we teach our kids? Ethiopian leaders didn't notice or ignored it, that's why these all junk garbage ideas filled & indoctrinated in new generation & damage the country. In general there is no ethics & moral obligations. Thank You!!!
@yosefnegusse2837
@yosefnegusse2837 22 сағат бұрын
ሄርሜላ በውነት በእኔ እድሜ እንደአንቺ አይነት ወጣት የሰባዊ ተሟጋች አንቺን ማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እንድ ነገር የማሳስብሽና አደራ የምልሽ ቢኖር ወጣቱ ላይ እንድትበረችበትና እንድትሰሪበት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 Күн бұрын
እውነትም ከአይን ያውጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ Very proud of YOU
@WW.program2071
@WW.program2071 Күн бұрын
የአማራ ሆዳም አድፍጣችሁ ያላችሁ ፕሮፌሰሮች፣ዶክተሮች፣ምሁራኖች ፣የሀይማኖት አባቶች፣ የአርት፣ ሰዎች ፣በሀገሪቷ ውስጥ በተለያየ ሀላፊነት ላይ ያላችሁ በውጭም በሀገር ቤትም ያላችሁ ሰብዓዊነት የማይሰማችሁ ከቻላችሁ አድምጡ ተማሩ ሰብዓዊነት ከዚህች ድንቅ ወጣት❤ ወርቃማ እድሜዋ ሳያጓጓት ለሰው ልጅ ያላትን ክብር ተማሩ !!!!። "ማሳሰብያ" የምትከራከሩ፣ለሀገርም ለወገንም እምትናገሩ ፣ እየታገላችሁ ያላችሁትን አይመለከታችሁም!!! "ሄርሜላ መስፍን" አንቺ እግዚአብሔር ጉልበት ሀይሉን እውቀቱን ያብዛልሽ❤።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
ሄርሜላ መስፍን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፣እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ይስጥሽ ወላጆችሽም እድሜና ጤና ሰጥቷቸው የአንችን የመጨረሻ ውጤትሽን ያሳያቸው ፣ለስራሽም. የአቅማችንን. እንረዳለን ፣በርች
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
እውነትም ከዓይን ያውጣሽ የምትባል ምጡቅ አእምሮ ያላት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ፣በሰባዊነት የተገነቡ ቤተሰቦች ያደገች ወጣት ልጅ ነው ያቀረብህልን ወንድማችን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ፣እጅግ እናመሰግንሀለን ፣ሌሎችም ወጣት ኢትዮጵያዊያን የዚህችን ወጣት ልጅ መንገድና አስተሳሰብ ተከተሉ እላለሁ ።
@myhomeethio
@myhomeethio Күн бұрын
ሄርሜላ ከአይን ይጠብቆሽ ተባረኪ እውቀትሽንም ጉልበትሽንም እግዚያብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤
@yoditabebe5977
@yoditabebe5977 Күн бұрын
Thank you young lady beautiful in and out.Amhara need women like you,smart, brave and courageous. ❤❤🙏🙏
@777MK37
@777MK37 Күн бұрын
ጀግኒት❤
@TilahunMengesha-p1o
@TilahunMengesha-p1o Күн бұрын
Atse Tewodros told Amhara and kimant solders “Do not kill Oromo solders and Oromo people are our allies Ethiopian they are our back bone! Thank you very much. Tilahun M
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሺ ዓመት ኑሪልን
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 Күн бұрын
በእውነት ላንች ቃል የለኝም እንኳን ኢትዮጵያውያን ሆንሽልን
@SialfWaza
@SialfWaza 2 күн бұрын
She is amazing ! We see a leader in the making ! Keep it up girl! I don't like Addisu because he has always been a jurnalist for a living !!
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 2 күн бұрын
ወጣት ሄርሜላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 күн бұрын
ጥሩ ሐሳብ ማቀርብሽ ትመሰገኛለሽ ጥሩታጋይነሽ ሁሉ እንዳቺ በሁነ ።
@emuyetekle
@emuyetekle 2 күн бұрын
Betam gobez nesh fetari ytebksh
@worknshhone6204
@worknshhone6204 2 күн бұрын
እናትሽ አባትሽ የተባረኩ ይሁኑ ዘራቸእ እልፍ ይሁን ።
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 2 күн бұрын
ሌላዋ ጀግኒት ጣይቱ ነሽ። እናመሰግንሻለን።
@BezuShita
@BezuShita 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ችግር ኢትዮጵያዊ መሆኑ ነ ው ። ይህች ልጅ አለማድነቅ አይቻልም ። ግን ምን አይነት ትግል ታውቃለች? ማድነቁ ፣ ማሳደጉ ተገቢ ነው ። ሁሌም የኢትዮጵያ ትግል የሚወድቀው ምእራባዊ ስለሚሆን ነው ። ከበደ ሚካኤል በአንድ መፅሃፋቸው ውጪ ሀገር የሚማሩትን በመፅሃፋቸው ሲያስተምሩ ፣ ሄዳችሁ ስልጣኔን እንጂ አስተዳደርን አይሁን ይላሉ ። ሰሚ ጠፍቶ ግን ላለፉት 50 አመታት አገሪቷን የሚመስል ፖለቲካዊ አሰራር ተደርጎ አያውቅም ። ስለዚህ አገራዊ የሆነ ከአገር ውስጥ እስካልወጣ ድረስ መፍትሄ ያመጣሉ ብዬ አላምንም ። ልጅቷን ግን ለኢትዮጵያም ባይሆን ላለሽበት አገርሽ ብዙ ትሰሪያለሽ እና በርቺ ያሳድግሽ ምኞቴ ነው ። የተማሩ የሚባሉት ሰዎች ስለሃገራቸው የተማሩ አይደሉም ። 85% የተማሩት በምእራብ፣ 15% በምስራቅ ናቸው ። ስለዚህ እያንዳንዱ የተማረውን ካልተገበርኩ እያሉ እየተጓተቱ ያሉ ናቸው ። አሁንም ፖለቲከኛ ነን በሚሉ። አለያም በፕሮፖጋንዳ ባያዝድ (biased) የሆነ ንግግር ነው የምሰማው ። ችግሩ መንግስትን ለመጣል ከብዶ አይደለም በቂ መመሪያ ያለው ትግል😮 ስለማይደረግ ነው ። ብዙ መናገር ይቻላል ስራው ግን የለም ። ልጅቷን ከወዲሁ ስለኢትዮጵያ በደንብ ማስተማር ያስፈልጋል ከምስጋናው ጋር መተቸት መስመር ማስያዝ ያስፈልጋል ። እንክ እንክ ማለት ብቻ የመብት ታጋይ እንደመሆኗ ለልጅቷም ለኢትዮጵያም አይጠቅምም ።
@turayem960
@turayem960 2 күн бұрын
ከዓይን ያውጣሽ ሄርምዬ:: የእኛ ልዕልት: የኛ ንግስት ትልቅ ደረጃ እንድትደርሽልን ወደፊት ለአገራችን ኢትዮጵያ አምባሳደር እንድሆኝልን እመኛለሁ:: እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ጠብቆሽ በትምህርትሽ በልፅገሽ አገራችንን እና አሜሪካን በጥሩ ሁኔታ የሚገናኝ ድልድይ እንድትሆኝልን እመኛለሁ::
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 күн бұрын
እንደዚህ በውጭ የሚኖሩ እህቶቻችን ፊትለፊት ወጥተው ድምፅ ሲሆኑን ማየት ትልቅ ተስፋ ነው:: የትግሉንም ጊዜ በማሳጠር የአማራን ህልውና ያረጋግጣል ኢትዮጵያም እንደ አገር እንድትቀጥል አስተዋጽዖው ጉልህ ይሆናል::
@solomontadele2023
@solomontadele2023 2 күн бұрын
እጅግ ጀግና በርች
@gashawtiringo239
@gashawtiringo239 2 күн бұрын
በርቺ እህቴ
@Mantegiboh
@Mantegiboh 2 күн бұрын
ድንቅ አማራዊት ነሽ! የኢትዮጵያ በረከት በርቺ!
@washera9882
@washera9882 2 күн бұрын
ጀግና አማራ ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ጋሽ አዲሱ በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ ስለሆንክ በውጭ የሚኖሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ ያንን እያቀረብክ ከዚህ በላይ ስለ ህዝባቸው እንዲናገሩ እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ
@tekelemariamfeseha7243
@tekelemariamfeseha7243 2 күн бұрын
Wow good Biel's you
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 2 күн бұрын
Hermela! God be with you. You can lead Ethiopia. You are visionary, focused and committed. A very high caliber youth ብርቅዬ ልጅ!
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 күн бұрын
ታሳዝኛለሽ በዚህ ዕድሜሽ የማታውቂው ፖለቲካ ውስጥ ተሸጉጠሽ ልጅነትሽን አትጪ "ህፃን ቢንቢ ከተማ ዋለችና ማታ ለእናቷ ውሎዋን ስትነግር ስው ሁሉ ሲያጨበጭብልኝ ዋለ አለች እናቲቱም በእጃቸው መሃል ደፍጥጠው ሊገሉሽ ነበር እኮ" አንቺም ዕውነት በሚመስል ውሸት ውስጥ ገብተሽ ባትንቦጫረቂ ከታሪክ ተወቃሽነት ትድኛለሽ::ወላጆችሽ ወደ ከረፋ ጉድጏድ እያስጠጉሽ ነው: የምንወደው ጋዜጠኛ አዲሱ እንደሎተሪ ሲፋቅ ነው ዘረኛነቱን ያወቅነው መልኩም ስብዕናውም በስተርጅና መበላሸቱ አሳዝኖኛል:: አንድ ቀን ዕውነት በመረጃ ሲወጣ ያነደድሽው ችቦ አንቺኑ ያቃጥላል: ልጅነትሽን አትሽጪ ስለማታተርፊ😊
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 сағат бұрын
ante mannehna new esuwan hesan poleitica yematawuk beleh yemetaworw? Bewuntu yesuan yemenager mebt mekelkel talak denkurena new woyem Belesegena yakerebewun ajenda letasfafa selehone wudk kadre enelehalen!!!
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 2 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ ፈጣሪ ይባርክህ፣ እንደነዚህ ዓይነት ትንታግ ሴት ልጆችን በማስተዋወቅህ አመስግንሃለሁ። አንቺ ታዳጊ ቅንብጥ ልጅ አሳዳጊ ወላጆችሽን ላመስግን። በሁላችን አገርና ወገን ወዳድ ኢትዮጵያውያን አምሳል ወልደው በማሳደጋቸው ክብር ይገባቸዋልና አመስግኝልን። አንቺንም ፈጣሪ አምላክ ከአይነ-ወጊ በክንፉ ይጠብቅልን። ሌላ ምንም አልልም። ይፕሁላችንም ልጅ ነሽና በርችልን።
@GurmesKidane
@GurmesKidane 2 күн бұрын
Gad bless you.first humanity.thank you ❤❤❤
@sophiagorfineh1201
@sophiagorfineh1201 2 күн бұрын
May god bless you and your family. Very impressive young lady. I wish we have your courage and strength to stand as one and fight back
@mestawetambaye5971
@mestawetambaye5971 2 күн бұрын
My younger sister I love you so much. God bless you.❤❤❤❤❤❤
@zeynuendris2659
@zeynuendris2659 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 күн бұрын
በሐርር በደኖ እንቁፍቱ ገደል ከነነፍሳቸው የተወረወሩትን አማራዎች ምንጊዜም አንረሳቸውም !!!
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 күн бұрын
በሐርር በደኖ እንቁፍቱ ገደል ከነነፍሳቸው የተወረወሩትን አማራዎች ምንጊዜም አንረሳቸውም !!!
@adenjohn2311
@adenjohn2311 2 күн бұрын
ዋው እውነትም ከዓይን ያውጣሽ። እናመሰግናለን አዲሱ ይህ ሰብአዊነት ነው
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 2 күн бұрын
Tanks ur parent
@q2sen158
@q2sen158 2 күн бұрын
An intelligentgirl
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 күн бұрын
Hermela Egzeabhere yebarksh, edmeena tena ayleish.Beeunet edmesh defresh lemenager yabeksh beAmeica ager madegesh betam atenkeroshal,berche ewneten menager Geta Eyesus astemerual. Addis endealew , Kesew Ayn ,kemenkeja ayn yegardesh? Betam neww yamesegnkush, wish my daughter is like you , you are blesssed gifted human right fighter. Ethiopia elected the wrong Prime Minster who is monster truly monster. Doing like these crimes, he defently wants to stay long terms, for ever king of Ethiopia. God bless you 🙏 ❤️ May God help you to see your heartfelt sensitive humanitarian struggle be exposed and bring justice. We/i pray to what we can? Thanks Addis Midia bringing such young educated girl in your show.Thanks .
@Mequainnt
@Mequainnt 2 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ እግዚአብሔር ይስጥልን። ሔርሜላ ይህን መጠቅለያ ሚንስትር ለመወገዱ ምንም ጥርጥር የለንም፣ ይህ የማፍያ ግሩፕ አስረን ለፍርድ ማቅረብብቻ። ለመሆኑ አብይ ማን ነዉ? ጊዜ የሰጠው ምናምንቴ ነዉ። ያለ እሱ ሰዉ የሌለ መስሎታል ።ድንቄም ፦የሰዉ ልጅ ክብር ምን እንደሆነ የማይረዳ በልጅነቱ ወድቆ የተገኘጭንጋፍ ፍጡር መሳይ ሀገር የሚመራዉ በልብስ እና መነጽር ሙስሎታል አዮ እውቀት ያውም ዘጭ ያለ።
@mdmmts16
@mdmmts16 2 күн бұрын
በጣም የምትደነቅ ታዳጊ ወጣት፣ ሰፊ አእምሮ ያላት ልጅ ነችና ሁሉም ጥሪዋን ሊቀበል ይገባል ። አቶ አዲሱ ላይ ያለኝ ቅሬታ ግን ንግግሯን በመሀል ጣልቃ አገባህ/ ኢንተርአፕት/ ማድረግህን አልደግፈውም ። ልትናገር የነበረው ሀሳብ ሺፍት ያደርጋልና የሚታረም ቢሆን ጥሩ ነው።
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 3 күн бұрын
እግዜሩ ከጠላት አይን ያውጣሺ ። እንዴት አድርገው ቢያሳድጉዋን ይሆን ቤተሠቦችዋ ድንቅ ኢትዮጲያዊት ስኬትን ለህይወትሺ በፅኑ እመኝልሻለሁ ።
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 3 күн бұрын
The,fasicst,amharas,medias,now,,,confused,angry,,disappointed,,after,the,unwanted,war,and,genocide,on,tegarues,,,too,late
@alemsani5007
@alemsani5007 3 күн бұрын
ሀገሬ ሁሌም ሰው አታጪም። ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ የሚል ትውልድ ይመጣል። ❤❤❤
@bedriamohamed4577
@bedriamohamed4577 3 күн бұрын
እግዛቢሔር ይጠብቅሽ የምትናገሪው ቃል እውነትን ቃላትሽ ሁሉ በሰው ወደ እግዛቢሔር ይድረስ እውነት ከአይን ያውጣሽ እግዛቢሔ አገራችንን ከመከራ ያውጣት በርችልን
@munagiret5921
@munagiret5921 3 күн бұрын
💚💛❤️💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏