የወደቡ የጦር አሻጥር ተጋለጠ | ሶማሌላድ ላይ ከባድ ጥቃት ተከፈተ | አሜሪካ የመጨረሻውን ማስጠንቀቂያ ሰጠች!

  Рет қаралды 9,329

Ethio Daily

Ethio Daily

Күн бұрын

"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"

Пікірлер: 20
@ethioforlife11
@ethioforlife11 18 сағат бұрын
በሶማሌላንድ በኩል የኢትዮጵያ ወደብ እውን መሆኑ አይቀሬ ነው ! ድል ለኢትዮጵያ!
@OneLoveGirl-r2n
@OneLoveGirl-r2n 18 сағат бұрын
እንደዚ አይነት ሚዲያ ነው የሚናፍቀን እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
@berhanutirfe-o2n
@berhanutirfe-o2n 19 сағат бұрын
ሶማሊያ ብትቀርብን ይሻላል!! የሶማሌላንድ ወደብ ለኢትዮጵያ ይበልጥ ጠቃሚ ነው!
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 18 сағат бұрын
❤❤❤ሶማሊያ ማለት እንኳ አይቻልም የሞቃዲሾው ግራ የገባው መሪ የሶሪያ መሪ እጣ ፈንታው እንደሚሆን ጥያቄ የለውም ።🎉🎉🎉 ክብር ወደር ለሌለው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን 🎉❤🎉❤
@YegnaTube-1
@YegnaTube-1 18 сағат бұрын
Ethiopia ❤ Somaliland
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 8 сағат бұрын
በየትኛውም መንገድ ሶማሌ ላንድን የማዳን ስራ በኢ/ያ ሰራዊት አማካኝነት ሊደረግላቸው ይገባል ። የሀሰን ሼህ መሀመድን አካሄድ መግታት ያስፈልጋል ።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 9 сағат бұрын
Assab Port! My Port! Ethiopia's Port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 4 сағат бұрын
ሀገር..ወዳድ...ሚዲያ❤❤❤❤..በርቺ
@robbarobi2784
@robbarobi2784 18 сағат бұрын
Tank you for fast information
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 4 сағат бұрын
Ke...GMN....ketlo..arif..midiya...berchi...❤❤❤❤
@hannaredda3061
@hannaredda3061 5 сағат бұрын
Why can't they just sit tight and be peaceful. What is wrong with the HOA? Its always one thing or other. We just want peace ✌
@MokoneneEsatu
@MokoneneEsatu 18 сағат бұрын
Berbera
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 16 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ስታንገራግር የሶማሌላንድን ዕድል ትታ በመጨረሻም ከማይታመነዉ የሞቃዲሾ መንግሥቱ ስምምነት መፍጠሩ ትልቁ ስህተት ነው። ትራምፕ ለሶማሊላንድ ዕዉቅና ለመስጠት የመጀመሪያው ከሆነ ባህር ኃይላችን መደብ ለማግኘት ያለው ዕድል አነስተኛ ይሆናል። ኢትዮጵያ እባክሽ ፍጠኚ። ወንድም ኢሳያስ አሜሪካውያን እንደሚያሟርቱት ተዳክሞ ወይም ለሥልጣኑ ሀሳብ ገብቶት ሳይሆን ለግብጽና ለሶማሊያ ብሎ ሁለተኛ አገሩን ኢትዮጵያን መጉዳት ስላልፈለገ ነዉ።
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 9 сағат бұрын
እውነትክን:ነው!!!?ዶሮን:ስያታልሏት:በመጫኛ:ጣሏት:አሉ!!!ይኼን:ለራስህ:ንገረው!!!!
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 10 сағат бұрын
ስምምነቱም አለስፈለግ ናበረ ከዚባፍት እንዴተከዬደ ከሱማልለንድ ገርአቢረን ሆናን ወዴሌማትና ዉሰኔ ማግበት አለቢን ግዜ ሰጥተቹ ተማልከቱ ስምምነትና ልማና አይገበንም
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 17 сағат бұрын
በቱርክዬ: በቅርብ: ቀን: የተደረሰው: ስምምነት: ተብዬው: የማዘነጊያ: አሻጥር: ነበር፣ ወይንስ: እናንተ: የምታስተላልፉት: መረጃ: እውነታ: ይጐድለዋል?? በዚህ: ጉዳይ: ላይ: አደራዳሪዋ: ቱርክዬ: ምን: ትላለች??
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 15 сағат бұрын
አንዴ ገብተናል መልሶ መውጣት አይቻልም አኔ አንደሚመስለኝ ሶማሌ ላንድን ለማጥቃት ፕሬ /ሐሰን ሼክ መሐመድ ሰሞኑን ሶማሌን ሸጠ ብለው ስለተመዱት ስልጣኑን ለመቀጠል ህይወቱን ለማዳን ያደረገው አምሳያ ነው
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 9 сағат бұрын
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do: -Return Assab Port to its motherland Ethiopia. -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa. -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea. -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
Новости дня | 16 декабря - утренний выпуск
4:42
Euronews по-русски
Рет қаралды 35 М.
Майотта готовится к большим жертвам
1:36
Euronews по-русски
Рет қаралды 1,9 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН