ወንዶች በፍቅር ግንኙነት ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ 4 አይነት ሴቶች

  Рет қаралды 231,733

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው እኔ ሴት ነኝ ግን ምን አይነት ሴት እደሆኩ ስላሳወቅሽን አመሰግናለው ለወዶቹም መልካም ሴት እዲገጥማቸው ተመኘው በርቺ እህታችን
@weldemariam8020
@weldemariam8020 5 жыл бұрын
gobez
@wegenitv8707
@wegenitv8707 5 жыл бұрын
✍️🤓
@legasmamo1609
@legasmamo1609 5 жыл бұрын
Sex simresh indet yargshal
@sadulafromethioiloveit5578
@sadulafromethioiloveit5578 5 жыл бұрын
kukigiuchnjghch
@sadulafromethioiloveit5578
@sadulafromethioiloveit5578 5 жыл бұрын
thank you
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምታነሻቸው ነጥቦች ትክክል ናቸው አገላለፅሽ ይመቻል
@ጉዞማሪያምንይዞያለሳመዳን
@ጉዞማሪያምንይዞያለሳመዳን 5 жыл бұрын
በትክክል
@mohammedebrahim7625
@mohammedebrahim7625 5 жыл бұрын
ትክክል አስፈላጊ ነገረ ተመቸኝ nic
@tomassefedin72
@tomassefedin72 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቡዙ እህቶቻችህንም እንዳንቺ ግልፅ አመለካከትና ምልካም ልብ ቢኖራቸው እና ትምህርቱ ቢኖራቸው ይች አለም ገነት በሆነቺ ነበር !!!
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ብዙ ነገር ያልሽው የኒ ፀባይ ነው በቃ አልበሰልኩም ስደት እና yuo toob ብዙ ነገር አስተምሮኛል
@nugusedagu9517
@nugusedagu9517 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እሄ ሁሉ ለኖ ነው ሁሉም ልክኔሽ number ብኖሽ ደውያ ብንናጋር ምኛቴ ነው
@mamadmamad2908
@mamadmamad2908 5 жыл бұрын
ቅቅቅ
@muhammedtfhfduk9305
@muhammedtfhfduk9305 5 жыл бұрын
sara sara ብሠይ
@salwabarada8251
@salwabarada8251 4 жыл бұрын
@@nugusedagu9517 tkkl nesh Ehte Enem Edesu new
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 4 жыл бұрын
Enanme endzawa
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ደስ#የሚል ትምህርት#ነው ቆንጆ #እናመሰግናለን
@waayoarag5099
@waayoarag5099 5 жыл бұрын
እኔ አስካሁን አላገባሁም ነገር ግን አግብታ የተፋታች በሃያዎቹ መጨረሻ ያለች የኔ እኩያ ፍቅር ውስጥ ወድቄያለው አሁን ሳስበው ለባጣ ቆየይኝ የምለው አስቀምጣኝ ይሆናል ምክንያቱም ስፈልጋት አላገኛትም ስተዋት ደግሞ ትቀርበኛለች በጣም ግራ ተጋብቻለው እንዳልተዋት በጣም አፍቅሬታለው ብቻ ማረገው ጠፋኝ አንድ ቀን በድጋሜ ላገኛት ስነግራት በድጋሚ ሳላስበው ይቅርታ ጠየቀችኝ ያው እንደልማዷ አሁንምዘጋችኝ ምን ላርግ???
@weldemariam8020
@weldemariam8020 5 жыл бұрын
♥በጣም ገራሚ ለጅ ነሽ፡፡ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው፡፡ በእውነት እስካሁን ድረስ ለ videos ብዙም ቦታ የለኝም ነበር፡፡ comment ስሰጥ ይህ የመጀመሪያየ ነው፡፡ ለዚህ ነው ቃል ያጠረኝ
@sisaydejene3240
@sisaydejene3240 4 жыл бұрын
በጣም ሚዛናዊ በመሆንሽ ምስጋና ይገባሻል። ለፍቅር መስዋእት የከፈሉ እና የሚከፍሉ በርካታ ሴቶች እንዳሉ ሁሉ በተቃራኒው ያሉም እንዳሉ ግልጽ ነው
@zaharanegash9274
@zaharanegash9274 5 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ትምርት የወሰድኩት ያልበሰልኩ ሴት መሆኔን ነው ከዛሬ ጀምሮ ለመብሰል እሞክራለው ፍቅር ይበልጣል ስምሽን ባላውቅም ለትምርትሽ በጣም አመሰግናለው
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አሳቅሽኝ
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 жыл бұрын
ክክክ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ሳቅ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
እኔም እንደሷ አገላለፅ አልበሰልኩም ግን 29 አመቴ ነው ቀንድና ጭራ ሳበቅል እበስላለሁ😉😉😉😉😉
@tibebubeyene6711
@tibebubeyene6711 5 жыл бұрын
wow konjo betam gobezina konjo yehonsh lij nesh. ene enja saliwodsh hula alkerewm, endet litwedegn chalik? beka temecheshgna mn mareg neberebgn?
@user-jh5ze4ud5s
@user-jh5ze4ud5s 5 жыл бұрын
እኳንም ነገርሺልኝ ሴቶችን ሰፈሬን ያጥለቀለቀው ያልበሰሉ ሴቶች ናቸው ይመችሺ የምር 😘😘
@yenusebabu2909
@yenusebabu2909 5 жыл бұрын
አቤት የእውነት ሰው ነሽ በአሁኑ ስሀት ሴቶች ስለሴቶች እውነቱን ማውራት ይከብዳቸዋል ሁኖም ግን ወዶችም እዲሁ አለ ። ጥሩ ነው ቀጥይበት በረች
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
ሲጀመር ከወንድልጅ ኪስ ብር አልጠብቅም እኔም እሱም እጅ እግር አለን ጤነ አለን እኩል እሱጋ ሰርቸ አድራለሁ ከገዛልኝ እኔም እገዛለታለሁ ከዚህ ውጭ ወንድልጅን ለብር ብየ አልቀርብም ዋነው ለኔ ጥሩ አመለካከትነ ፍቅር የሆነ ወንድ ብቻ
@esubalewgetiye2117
@esubalewgetiye2117 4 жыл бұрын
lemin anigenagnm tadi dewuyilign
@birukmathewos8477
@birukmathewos8477 4 жыл бұрын
አንቺን ነበር መግባት
@galchuganebo5621
@galchuganebo5621 4 жыл бұрын
ቀድሞ የገባ ምን ይሁን
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Betm
@solomontesfaye3599
@solomontesfaye3599 5 жыл бұрын
Konjo timehert naw yastemareshen tebareke!!!! Yegeletseshat set kuche yenen guadegna timeslalech. Endet tiken bela endetebesel ladregat??
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ አስተሳሰብ እንዲኖራቾው እመኛለው መጨረሻሽ ያሳምረው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ እሚለው። እና ጥናቱ ተመችቶኛል እኔም አለሁበት።
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 5 жыл бұрын
Wow wow wow I am so impressed by your points. Just started watching your programme today and I liked it so much.
@lindsaymusisi4062
@lindsaymusisi4062 5 жыл бұрын
you are very smart and mature person. we are so lucky to learn much life changing lessons from you.
@mekdiko
@mekdiko 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ፡፡ ቀጥይበት!! ዩቱብ ላይ ኮሜንት ሲሰጥ የመጀመርያየ ነዉ፡፡ ለካስ እንዳንቺ አይነት በሳል ሴቶችም አሉ!
@dersoambaw2652
@dersoambaw2652 5 жыл бұрын
እውነት ፍቅር ጥሩ ትምህርት ዕየሰጠሽ ነው .እኔነቴን አውቂያለሁ.I like it
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 5 жыл бұрын
Matured analysis. Good job.
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በአመለካከት ያልበሰለ ሰው በጣም አስቸጋሪ ነው በዛ ላይ እኛ ሴቶች እንደ መልካችን ባሃሪያችን ዝንጉርጉር ነው ይደንቃል የአምላክ ፍጥረት እውነት
@seadaselemon2198
@seadaselemon2198 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትምርትሽ በርች
@hailuadela5124
@hailuadela5124 5 жыл бұрын
Although your presentation is empirical, you have excellent insights about relationships-. Keep up the good work.
@hossen55kudf11
@hossen55kudf11 5 жыл бұрын
Hailu Adela abo'temechashign'bena'yederesew'tengershi'ymechish'berchi
@hossen55kudf11
@hossen55kudf11 5 жыл бұрын
Michit'ybelish
@Addistoday
@Addistoday 5 жыл бұрын
Hi Addis insight you doing great job! you are talented and knowlegable! but about you youtube add more ads every 3minutes so that you can earm more! i see less advert on your vedios!
@hananfonka9928
@hananfonka9928 5 жыл бұрын
ክክክክ በጣም ፈገግ እያልኩ ነው የሰማሁሽ በጣም እናመሰግናለን ልክ እንዳች ቆንጆ የሆነ ትምህርት ነው የምሰጭን እኔ ግን ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም ከዚህ በዃላ ከያዝኩኝ ክብ ክብ ነው የማደርገው እድሜ ላንቺ በቃ በሰልኩኝ እንዴ ክክክ
@user-vx9mx7yl2t
@user-vx9mx7yl2t 5 жыл бұрын
እህ
@mustofaarfasa2893
@mustofaarfasa2893 5 жыл бұрын
ሆዴ ትክክል ነሽ የእህል ጥሬ በእሳት ይበስላል የሰው ጥረ ደግሞ ጊዜ ያበስለዋል አንቺ የተናገርሽው ሳይንስ ነው እንደልሽ ሰዎች ሳይበስሉ ፍቅር ባይጀሚሩ ጥሩ ነው በነ አሰተሳሰብ ፍቅር ጀምሮ ከማጣት አለመጀመር ይሻላል ሳይበሰሉ ፍቅር ይጀመርና የበሰሉ ለታ ወይኔ ያነ ያበለሸሁት ፍቅር ማለት ይመጣል ገንዘብ ወዳጆች ከወንድም ከሴትም አለ ሚዛኑ ወዴ ሴት ያደላ ብሆንም እነዝህ ሰዎች ግን ሰለፍቅር ያልገባቸው አስከ መጨረሻ የኑሮ ዘይቤ የጠፋባቸው እና የደስታ ነጋዴዎች ናቸው ለላው ራስወዳድነት ፈቅር ውስጥ አስፈላጊ ነውያ ከለለ ሁሉ መና ነው አበቀው
@abealrobeen7600
@abealrobeen7600 5 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማርየ እውቀትሽን በጣምነው የምያድንቀው ተመችቶኛል ቀጥይበት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
@mohemmedtiku7533
@mohemmedtiku7533 5 жыл бұрын
እውነት
@efoefo8379
@efoefo8379 5 жыл бұрын
ዋው በጥሞና ነበር ሳዳምጥ የነበረው እናመሰግናለን🙏 የኔዋን ግን በየትኛው እንደምመድባት አላወኩም
@adebabaygebre
@adebabaygebre 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ትዉልድን በጥሩ ስነ ምግባር እሚቀርፅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
ፍቅር ይብልጣል yene konjo welcome to ያልበሰለ የበሠለ😂😂😂😂😂😂😂እኔ እራሱ አልበስልኩም ይቀረኛል ቦይ ፍረዴ የበሰለ ነው 😆እናመሠግናለን ።ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው !!!
@muhammed.habeebihabeebi4554
@muhammed.habeebihabeebi4554 5 жыл бұрын
ውይ አንችን ያገባ እዲለኛ ነው
@abatabat5563
@abatabat5563 5 жыл бұрын
ሰናይት ስደተኘዋ አችም ብሰያ ልክ እደሱ
@fisehaaweke7629
@fisehaaweke7629 5 жыл бұрын
Interesting ባጣ ቆይኝ.. ጥሩ ትምህርት ነው .. አስተማሪ ነው..
@genetgenet4935
@genetgenet4935 5 жыл бұрын
ፍቅር እኔ አለሁበት በጠቀስሽው ፬ኛው ላይ ብዙ አላጨናንቅም አልደውልም ሲደውል ማንሳት ብቻ ብዙ ጊዜ ሲደወልልኝ እንጂ መደውል አልወድም ግን ለራሴም ምን እንደሆንኩ ግራ ይገባኛል
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 5 жыл бұрын
Enim ebdanchw ahun slchtot medewelun tewe esun stebk ydewlal sl enklf wesdogn snesa tut new
@robelmelese7367
@robelmelese7367 5 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ፍቅር የምታነሻቸው ርዕሰ ጉዳዮች እና የምትገልጪባቸው አገላለፅ የምትጠቀሚባቸው ቃላቶች እናአቀራረብሽ በግሌ በጣም ነው የሚመቸኝ። በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን። እናም በጣም ነው የምወድሽ በጣምም ነው የማከብርሽ።ሠላምና ፍቅር ካንቺ ጋር ይሁን ስል ተመኘውልሽ። በተረፈ ጊዜ ካለሽ ስለ distance Relationship ትንሽ ብትይን በጣም ደስ ይለኛልም ብዙዎችንም ያስተምራል ብዬ አስባለሁ። thanks Alot
@toptop9613
@toptop9613 5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ይበልጣል ለምክር በጣም እናመሰግናለን እኔ የርቀት ፍቅር ውስጥ ነኝ ግን ከተገነኘን ሁለት አመት ሊሆን ነው መጀመራ አካባቢ በጣም አምነው ነበር ግን በተወሰነ ጊዜ ውስጥ እሱን ፍፁም እንዳላምን አደረገኝ ግን አሁን በጣም ግራ የተጋባሁበት ስሜት ማለት አልበሰልኩም በስያለሁ ለማለት የቀየረኝ የራሱ ታማኝ ያለመሆን ነው አሁን እኔነኝ በጣም ተጨቃጫቂ ምንም ትእግስት የለኝም ከዚህም በጣም ይታገሰኛል ምንም የሚለው ነገር የለም ግን ማመን የምችልበት ምክር ካላቹ ጣል አርጉልኝ
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
Top Top ፅሎት መንገዴን አሳምርልኝ ብለሸ ፀልይ
@bilisami
@bilisami 5 жыл бұрын
You are so to the point and explain it all, as usual. I wish you could also talk about personality and values that everyone of us should prize it regardless of our gender difference and our marital status (whether we are in a relationship or not). In addition, "Astewaynetsh" is so bold to see from your words and the way you say it. Thanks for your educational teachings and pls keep doing what you are doing. I am learning a lot from your words.
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽቡቅ ሓሳብ ዩ ግን ኩልና 100% እንዳተጸበና እምበር ተሓጋጊዝካ ተማካኪርካ ዘይ ቅየር ነገር የለን ናዓኪ ካኣ #ነመስግነኪ ሓፍትና #ፍቅሪ ይበልጣል
@gjhfuhhfghgg9944
@gjhfuhhfghgg9944 5 жыл бұрын
ወዲ መምህር
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
@@gjhfuhhfghgg9944 ኣቤት
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Batekikil
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ወዲ መምህር አይተጋገካን ዝሓወይ ምትሕግጋዝ ዝመስል የለን።
@segenm950
@segenm950 5 жыл бұрын
Kkkk tigrigna dea google ketgeberi
@meseretmatewos1271
@meseretmatewos1271 2 жыл бұрын
Very very suitable advise for me
@weldemariam8020
@weldemariam8020 5 жыл бұрын
ምን ብየ ላድንቅሽ? በጣም ተመችተሽኛል፡፡ ግን የሳይኮሎጅ ሙህር ነሽ ልበል? እባክሽ ይህንን ቪዲዮ ለማየት ላልታደሉ ሰዎች እንዲደርስ በመፅሐፍ መልኩ ይዳረሰን
@mohamedfikirwowverynice1128
@mohamedfikirwowverynice1128 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk muzaza
@samikebebe511
@samikebebe511 4 жыл бұрын
Are simegn...i histate wether you are not?
@gdy2725
@gdy2725 4 жыл бұрын
ዋው ማር ነሽ ተመቸሽኝ
@fethiabdulahi4232
@fethiabdulahi4232 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለዉ በትምህርትሸ ከሐረ ር።
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
wow i give u big respect በጣም በስለሻል አንቺን ያገባ ታድሎል።
@ibrahimhamid6775
@ibrahimhamid6775 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸሺኚ
@aliseid1948
@aliseid1948 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጭን ትምህርት ቆንጅት
@muhammed.habeebihabeebi4554
@muhammed.habeebihabeebi4554 5 жыл бұрын
እኔንም ያጋጠሙኚ ያልበሠሉ ናቸው ምን ባደርግ ነው የሚሻለኚ እስኪ ሹክ በይኚ
@ኢትዮጵያትሳቅ
@ኢትዮጵያትሳቅ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@nasimamtube7508
@nasimamtube7508 5 жыл бұрын
@@muhammed.habeebihabeebi4554 kkkkkkkkkkkkk እስክትበስል ጠብቃት
@ስደተኛነኝለሀገሩእን-የ6ኰ
@ስደተኛነኝለሀገሩእን-የ6ኰ 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ማለት ነው ጥናቱን ይስጥህ ውዱ ፍቅሬ ክክክክክክክ
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
kikikikiki
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fatmahsaed1045
@fatmahsaed1045 5 жыл бұрын
እናመሠግናል ማርር ጥሩ ትምርት
@endugezu3963
@endugezu3963 5 жыл бұрын
is a very nice advice.
@madesign21
@madesign21 5 жыл бұрын
🏃🏻‍♂️ሳገባ አየዋለው ለዛሬ ላይክ ብየልሽ ልለፍ🤭🤭🤭
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 жыл бұрын
Thanks,Fiker yibeltal.
@davefullman988
@davefullman988 5 жыл бұрын
ohh.... I Like it .it`s so amazing thinking !
@salwabarada8251
@salwabarada8251 4 жыл бұрын
👍👍🇪🇹
@selam123s5
@selam123s5 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በትክክል ገልፀሽዋል እኔ በነገራችን ላይ ካልሽው አንዷ ነኝ ግራ እኮራበታለሁ እኔጨባጠቃላይ ወንድም ይሁን ሴትም ችኩል ሰው አይመቸኝም ሲቸኩሉ ሳይ ራሱ በጣም ነው የምናደደው ምክንያቱም የቸኮለ ነገር ዘለቄታ የለውም ግን በዚህ ጉዳይ ሁሉም ሰው ራሱን ቢፈትሽ መልካም ነው እላለሁ አብሶ ችኩል ሰዎች ቆም ብለን ማሰብ ይጠበቅብናል ብዬ አምናለሁ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
የኔ ማርር እንዴት እንደ ምወድሽሽ እያዝናናሽ ስለምታስተምሪ እናመሠግናለንቆንጆ
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
Rawuda Dalbar
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እና መሠግናለን እህታችንን
@reinayammouni7484
@reinayammouni7484 5 жыл бұрын
እስኪ እኔ ለጎደኛየ ምንአይነት ሴት እደሆንኩ ልወቃ!!!
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ጎበዝ
@mehretmehret1596
@mehretmehret1596 5 жыл бұрын
Awenet batem arif new eshi yen konjoo barechi
@warlockthankless5323
@warlockthankless5323 5 жыл бұрын
Esun teyikiw enatu!
@derrebekassahibbebo3988
@derrebekassahibbebo3988 5 жыл бұрын
nice program
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል በጣም ከልብ ነው የማመሰግንሽ አረ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል ለካ እኔም አልበሰልኩም አረ ካሁን ቦሀላ ለመብሰል እጥራለሁ
@መውዲፍቅር
@መውዲፍቅር 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
@@መውዲፍቅር ክክክክክክክ ያስቃል አይደል እና ትምርቱ እራሴን ልፈትሽ አርጎኛል
@መውዲፍቅር
@መውዲፍቅር 5 жыл бұрын
አይ አባባልሽ ነው ያሳቀኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ፈጣሪ ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ትንሽ ብንሆን እንካን የትንሽ ትልቅ ያርገን አሜን።
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
@@መውዲፍቅር ክክክክክክክክ አይደል አረ እኔ እራሱ አሳቀኝ አሚሚሚንንን ማርርር ነገርርርር
@nationalethiopia2397
@nationalethiopia2397 5 жыл бұрын
Excellent logical woman. You make me optimistic
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
እኔ ግን. ያልበሰለች ሴት አሊም ብሆን ወንድ ትስተካከላች ግን ያልበስለ ወንድ በሴት አይለውጡም
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ ወላሂ ዋናው ዲናችን ነው
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
@@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ ❤
@afaf6814
@afaf6814 5 жыл бұрын
በጣም ትክል ነው ወላሂ. እኔ. ወዶችን. እደጋጊራ ነቸው. አላህ አሊም የሆነውን ይስጠነ
@alemberhea6883
@alemberhea6883 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እውነትና ትክክል የሆነውን ነገር ነው ያቀረብሽው እኔም ሴት ነኝ ብልህና አስተዋይ የሆነች ሴት ከ4ቱ ባህርያት ምኑጋ እንዳለች እራሷን ገምግማ ማግኘት ትችላለች እንዲሁም ደካማ ጎኗን ማረም ትችላለች ብዬ አስባለው አንቺን ግን ሁሌም ሳላደንቅሽ አላልፍም
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 жыл бұрын
እኔየ በራሴ ሀሣብ;ትክክለኛ አፋቃሪ;ትክክለኛ;ሠው ሆኖ መገኘትና;ማድርግ ያለብንን ጠንቅቀን ማወቅ;ብየ አሥባለሁ!! መልካም ነገር አድርገሺ እንኳን!እናመሠግናለን አይሉም!!በጭራሺ!ዝም;ያበሣጫሉ!!ድንጋይ እራሶችናቸው።ወዳኝነው ምናምን ይላሉ ሥትንከባከቢያቸው።ሌላ የማይወድሺ ይመሥላቸውና!!ችላ ይላሉ።ላሺ ሥትይትግሥትሺአልቆ!!ይፀፀታሉ!! እሥካሁን አላጋጠመኝም!!ለረጅም ጊዜማለቴ;ለ6አመትቆየን!!ሥንጣላም;ይቅርታ ከደቀ ካለ ተለያይተን;መልሠን;ከደገና;እንቀጥላለን;የፈጣሪሥራአይታወቅም!! ጓደኛሞችነን ወደትዳርም ልንገባ እየተንደርደርንነው።
@senaitmekonnen8567
@senaitmekonnen8567 5 жыл бұрын
Very good
@user-go4ls6uc2r
@user-go4ls6uc2r 5 жыл бұрын
ሴትን ለማማለል የሚረዱ 5 ነገሮች ብሎ የፃፈው ሰውዬ እራሱ ሴት ደፍሮ እስር ቤት ነው ያለው ተረጋጊ
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mesfintefera272
@mesfintefera272 3 жыл бұрын
Bless you! It is encouraging to have this program type. Keep it up.
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ዛሬ የወንዶች ተራ ነው ክክክክ እናንተ ወንዶች ዩቱብ You tube የምትመለከቱ አይመስለኝም
@abdu4725
@abdu4725 5 жыл бұрын
ያልበስለ ወንድ አልሽ ልበል
@brhaneamha
@brhaneamha 5 жыл бұрын
Ehi eht what 's up?
@mariyamibrahim3370
@mariyamibrahim3370 5 жыл бұрын
Kkkkkaaaaaaa
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@abdu4725 ክክክክ አላልኩም ግን ማለቴ አይቀርም
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@brhaneamha ወየ ምን አልሽኝ
@heytehere3893
@heytehere3893 5 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ። ግን ሁላችንም English ስለማይገባን ትርጉም ያስፈልጋል
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
መጀመርያ ያልሻት ሴት እኔው ራሴ ነኝ😂😂😂😂
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Anche kkk
@amsaleamsale1837
@amsaleamsale1837 5 жыл бұрын
fikir yimechish.....ene endezih ayinet set efeligalewuna..litbesesha hana …….magedo bifejim abesleshalew….inbox me by this email amsale 039amsale@gmail.com
@TA-jf8rj
@TA-jf8rj 5 жыл бұрын
kkkkkk
@abatabat5563
@abatabat5563 5 жыл бұрын
እራስሽንም ካወቅሽ መልካም ሴት ነሽ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
@@abatabat5563 አመሰግናለሁ😂
@kibronberhe7550
@kibronberhe7550 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው። እንየ እንዃን የ 25 አመት ወንድ ነኝ እንደ አጋጣሚ ያልበሰለች የሴት አይነት ያለሻት አጋጥማኝ ነበር በኔ አገላለፅ ችኩል ሴት ነበር ያልኳት ግነ ኣንድ ኣንድ ቦህርያት ለጨምርልሽ ገና መውደዴን ርግጠኛ ሶል ሆን ቤት እንሂድ,ፋሚሊ ላስተዋውቅህ, ምንምን በላ ሰፈር መጥታ በ ጎረቤት የናቴን ስም እየጠራች አማቼነ አማቼን እያለች ካስቸገረቺኝ በሃላ ሴት እፈራ ለው ለፍቅር ግንኘረነት እስካሁን ለማሰብም ሴቶች የሚጎዳቸው መስሎ ይሰማኛል እና ከ ተናገርሻቸው ሴቶች መልካምዋ እንድታ ጋጥመኝ ፀልይልኝ። ክብሮም ነኝ አመሰግናለው።
@fisehambekele6222
@fisehambekele6222 5 жыл бұрын
3ተኛዋ ሴት ማለት ባጣ ቆየኝ ያልሻት አይነት ሴት አጋጥማኝ ታቃለች ግን ባጣ ቆየኝ ብሎ ለመጥራት ይከብዳል መክኒያቱም 100% ሌላ ጓደኛ እንደሌላት አውቅ ነበር ግን ለምንም ነገር እርግጠኛ አይደለችም ጊዜ ወስጄ ላውቃት ሞከርኩ ምንም አትገባኝም ጠፍታ ሰንብታ ሴት ሰላም ስል ካየችኝ ያኔ ንፋስ በያት ባለሁበት አለች
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@hhabiba7128
@hhabiba7128 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@etyesfgcbbggj7199
@etyesfgcbbggj7199 5 жыл бұрын
Slemwedih new wendime
@etyesfgcbbggj7199
@etyesfgcbbggj7199 5 жыл бұрын
Anten lela set edayibat weyim ediselm afelgm btelah ma menm deta Yeltsin neber
@kuraalex2821
@kuraalex2821 5 жыл бұрын
አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሽው። በጣም ተመችቶኛል ።
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
እኔም አልበሰልኩም ኸረ እንደውም ሊጥ ነኝ አመሰግናለሁ እህታችን
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ያልበሰለችዉ ሴት ለግፈኛ፣ለጨካኝ፣ ለከሀዲ ወንዶች ፈጣሪ ይዘዝባቸዉ እዛዉ አብርዉ ያዝግሙ ኪኪ
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
ወንዶች ገባ ገባ በሉ ሚስታቹህ ምን አይነት ናት ክክክል
@Kaka-xp9rh
@Kaka-xp9rh 5 жыл бұрын
ብር ለመልቀም ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማን ይማር አታስቡም
@ashenafilema7308
@ashenafilema7308 5 жыл бұрын
Mekdi Mekdi የበሰለች ነች የኔ!
@ayanoalemuaylate3362
@ayanoalemuaylate3362 5 жыл бұрын
Mekdi Mekdi albeselechim malate newu hahahahaha
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@bantegizieashagrie3759
@bantegizieashagrie3759 5 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ የኔ ገና አልበቀለችም በሰላ ምናምን
@ጀሪጀሪ
@ጀሪጀሪ 5 жыл бұрын
እያዥናናሽ ስለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ቆንጅት
@فاطمهعمر-ن1ش
@فاطمهعمر-ن1ش 5 жыл бұрын
እደው አለች የምትስጭውን ትምህርት ሳይ. ዘና ነው እምለው
@tademan9463
@tademan9463 5 жыл бұрын
wow you are so confidenal person i like your advice
@user-dh2qk8sz3u
@user-dh2qk8sz3u 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ገና ዛሬ እያዳመጥኩት ነው ልክ እደ ውበትሽ ቃላቶችሽም ውብ ናቸው እና እልሽ እዳልሽው እኔም ያልበሰልኩ ነኝ ማለት ነው ክክክክክ አድ ምስኪን አፍቃሪ አለኝ ይሄው አይሉት የቅናት አይሉት የፍቅር እደው ዝብየ ከመሬት ተነስቸ እያኮረፍኩ አሰቃየሁት የምን ካሁን ቦሀላአ ግን እስተካከላለሁ ብየ ተስፋአ አለኝ የኔ ማር አትጥፊብን ብቅ ብቅ በይልን
@adssre874
@adssre874 5 жыл бұрын
መስጠሽኛል ብስል ያልሸ ነሽ ትንሽ እንግሊዘኛ ትቀለቅያለሽጅ
@የናዝሬቷሐበሻዊት
@የናዝሬቷሐበሻዊት 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። እስኪ በኔ የገጠመኝ ነው እና ይሄን አስተምሪ። እኔ ዱባይ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ያፈቀርኩትን ወንድ እያሳሳቀ ስነልቦናዬን በሱ ጢባር ጎድቶኝ ስላጣሁት ብቻ ሌሎች በተለይ ከእሱ ጋር የሚተዋወቁት ነገር ግን የኔንና የሱን ግንኙነት የማያውቁ በፍቅር ቀርበውኝ እኔም እያሳሳቅኩኝ ልክ እሱ እንደጎዳኝ ጎድቼያቸዋለሁ።በሌሎች ወንዶች ላይ ለበቀልነት ዳርጎኛል። አስተዳደጌ በአካባቢዬ ላይ ከወንዶች ጋር ስለሆነ ከሴት በሀሪ ይልቅ የወንድን በሀሪ ማወቅ ይቀለኛል።ስለዚህ ወንድን የሚያበሽቅ ድርጊት ብቻ መፈፀም ጀመርኩ። ይህ ለኔ ትልቅ ስህተት ቢሆንም በሱ ተናድጄ ስለነበር ነው። ያፈቀርኩት ወንድ በጓደኞቼ አስተያየት መልኩም ቁመናውም & ገንዘብ ውበት ኖሮት ሳይሆን ቅድሚያ ከሰጠኝ ክብር እና ፍቅር በአፍ እንክብካቤ ነበር ያኔ ሳላስበው ወደፍቅር ተቀየረብኝ።እሱጋ ግን ይህ እኔን የተሰማኝን ስሜት የተሰማው አይመስለኝም። ቤተሰቦቼን በስልክ እያወራሁ የሱ ወይቲንግ ሲገባ ሁሉ ከሱ በስተቀር ማንንም አላስቀድምም ነበር።ያስለመደኝን ትርኢቶች ሁሉ እየቀነሰ ጠፋ እኔም ተጨናነቅኩኝ። አሁን ላይ ሙሉ ከህይወቴ ባይወጣም ነገሮችን ሁሉ ለማቅለል ስል ከብዙ ነገሬ አስወግጄዋለሁ። በሐብት የበለፀገ ወንድ እንደሚያፈቅረኝ ካለበት አሜሪካ ድረስ እኔን ብሎ መጥቶ እንደማላፈቅረው ነግሬው ጥቅሜን ትቼ በፍቅር ከመጀመሪያዬ አፍቃሪ ብቻ ስላለብኝ ነበር። ዛሬ ላይ ለቀረቡኝ መልካም ወንዶች በቀለኛ አድርጎኛል። ደጋግሞም ስለበደለኝ ይቅርታ ቢጠይቀኝም ውስጤ ሊሽርለት ይልና በትዝታ እብነከነካለሁ። ስሜን ሳትጠቅሺ ምን ትመክሪኛለሽ? በሄራን ጌዲዮን ሙዚቃ ባይ ባይ ሾቄያለሁ።🙂
@bizuwrokabebe459
@bizuwrokabebe459 5 жыл бұрын
አዝናናሽ ቆንጆ አስተማርሽ አመሰግናለሁ
@esuycomputerandelectronics7662
@esuycomputerandelectronics7662 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ነው...አመሰግናለሁ
@ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ
@ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ቅመም ነገር ነሽ የ3ኛዋ ገፀ ባህሪ የባጣ ቆየኙ ስለኔ ያወራሽ መሰለኝ ወይኔ ሊሄድ ሳልፈልግ ሲመጣ ላልቀበለው ግራ አጋብቼው ጨክኖ ከሄደ 2አመት ሞላው እኔም ከቀረቡኝ ወንዶች ሁሉ ምወደው እሱ እንደነበር ከረፈደ ገባኝ ላገኘው እንደማልችል ሳስበው ደግሞ ይጨቀኛል
@omermahmud2331
@omermahmud2331 5 жыл бұрын
I like your way of representation EXELLENT KEEP IT UP .
@maralemmulie9993
@maralemmulie9993 5 жыл бұрын
የገንዘብ አምላኪ እንኳን አደለውም ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል ተገኝቶም ይጠፋል ። እኔ ሳገባ ሰርግና ድግስ ምን ያደርግልኛል ይልቅስ ለድግስ የማወጣውን ወጭ የቤት እቃ ባሟላበት ይጠቅመኛል ። እንግዲህ እንደተባለው ከሆነ በመብሰልና ባለመብሰል መሃል ነኝ ማለት ነው።
@አይንዬአይንዬ-ረ3ቈ
@አይንዬአይንዬ-ረ3ቈ 5 жыл бұрын
አሳቅሽኝ እኔም እደዛ እኔም ምን ይሻለኛል እህት አለም
@nigussieadem8314
@nigussieadem8314 5 жыл бұрын
I started watching your videos recently. I like your mind. I wish I could have a girl like you though we are different.
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 жыл бұрын
አደራህን ፈጣሪዬ ከ 4ቱ አይነት ሴቶች ውስጥ አንደኛዋንም አልፈልግም አምስተኛዋን ስጠኝ ።
@ritaricho9528
@ritaricho9528 5 жыл бұрын
Arategnawa setegn beleh betetseley yshalal
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 жыл бұрын
@@ritaricho9528 አንቺ እውነትሽን ነዉ በቃ እሷን አምጪልኝ 😃😃
@ritaricho9528
@ritaricho9528 5 жыл бұрын
Ene alehuleh
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ 8ተኛዋ ነኝ
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 жыл бұрын
😃 እህል ውሃ አጣጪዬን እዚሁ አገኘሁ አይ አምላኬ ምን ይሳንሀል ገና ተናግሬ ሳልጨርስ .....
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Yen konjo selamish yibza baleshi bat sel timertish enameseginalen ene addis afker negn gan addis new lijun batem new mafeqrow esum yewadegnal gen ene miwadawo lij rasu buzu albeselem gen damo watader new buzu nagarochin yaqal yeradal
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
በትክክል 100%👌
@soud1979
@soud1979 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔማር ተመችተሽኛል
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 5 жыл бұрын
በትዳር፡ላይ፡በባልዋ፡ላይ፡ከሌላ፡ወንድ፡የምታረግዝዋስ፡ምን፡ትያታለሽ???እባክሽን፡መልስ፡ስጪኝ፡እጠብቅሻለሁ፡ስለምከታተልሽ
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 5 жыл бұрын
Lksks
@subaidasubu6653
@subaidasubu6653 5 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ዝሙተኛ ትባላለች ይህች ሰው ሳትሆን ዉሻ ነች
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ምን ትባላለች ዝም ነው እሚባለው😉
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Lksks
@mariejose5293
@mariejose5293 4 жыл бұрын
Thanks
@የህይወትስንክሳር
@የህይወትስንክሳር 5 жыл бұрын
አንድ ሴት እንደምትወደኝ የማውቅባቸው መንገዶች ምንድን ናቸው....ባስቸኳይ ምላሽ እፈልጋለሁ......እባክሽ!
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
ስትደውል ስልክ እምታነሳ ከሆነ ትወድሀለች😂
@የህይወትስንክሳር
@የህይወትስንክሳር 5 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 ልደውልልሽ እፈልጋለሁ ታነሻለሽ?
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@የህይወትስንክሳር እኔኮ ባለትዳር ነኝ🙄🙄🙄
@የህይወትስንክሳር
@የህይወትስንክሳር 5 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 መልካም ህይወት ከምትወጅው ጋር የኔ ውድ
@gebreegizabiherabebe6318
@gebreegizabiherabebe6318 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል በርቺ
@joneking8829
@joneking8829 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት በማየት ፍቅር ደምብሮኝ አያቅም
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 Жыл бұрын
That is well understood and well said!!
@sitotawamare2544
@sitotawamare2544 5 жыл бұрын
ያልበሰሉ ሴቶች ሌላው መገለጫቸው ቅናት ነው።ለምን ሌላ ሴት ሰላም አልክ?፣ ለምን ሌላሴት አየህ? ፣አንዳዶቹ እማ አስከ መነከስ እና መባጨር ድረስ ይሄዳሉ።
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@fetiyazakir6
@fetiyazakir6 4 жыл бұрын
😂😂😂😂🙈allah yezenlh
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
😂😂😂
@አቢሲኒያአዲስአቢሲኒያአዲ
@አቢሲኒያአዲስአቢሲኒያአዲ 5 жыл бұрын
ይመችሽ ቅመሟ👌👍👍
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 5 жыл бұрын
ሴቶችን በሚሳየል ደበደብሻቸው እኮ......ግን ማታ ማታ እንዳትወጭ ጠንቀቅ በይ ።
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 5 жыл бұрын
Kkkkk
@senibekele998
@senibekele998 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@martalama4885
@martalama4885 5 жыл бұрын
😃
@asdaad9010
@asdaad9010 4 жыл бұрын
ክክክ
@kasashalom1996
@kasashalom1996 4 жыл бұрын
ሀይ ፍቅር ይልቃል ስላንቺ ጵሮግራም በቅርቡ ነዉ ያወኩችና መከቻቸል የጀመርኩ ለኔ የምቻቀርብያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም በጣም ችክክልና አስቸማሪና አዉነች ላይ የቸመሠረቹ ችክክለኛ ነገሮች ስለሆኑ በጵሮግራሙና ባቀራረብሽ በጣም ደስቸኛ ነኝ በርቺ ቀጥይበች ጎበዝም ግልፅም ችክክለኛም አስቸማሪም ችምርችና ጵሮግራም ስለሆነ በጣም ወድጄዋለው Tnxs tnxs tnxs !!
@djsisyoutube
@djsisyoutube 5 жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው ከዚህ በኃላ ያንቺ ተከታታይ ሆNለወ
@zadshewarega9962
@zadshewarega9962 5 жыл бұрын
ዋው ተመቸሽኝ እውነት ያለነው የተናገርሽው።ለትዳር ምትሆን ስት እዩኝ እዩኝ አትልም።ውንዶች ግን ዝምበያቸው ብልጭልጭ ነገር ያምራቸዋል።ጎበዝ በርቺ እናቱ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
ዛሬ ወዶች የሚፈቅራቸውን አይወድም ግን እኛ ሴቶቹም ችግር አለብን
@meseretmengistu7287
@meseretmengistu7287 5 жыл бұрын
Well done my sister. I like your topics.
ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ፍቅር 7 ምልክቶች
26:43
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 105 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 52 МЛН
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 344 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 433 М.
ወንዶች ሊያዉቁት የሚገባ 5ቱ የሴቶች ባህሪያት
10:49
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 24 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 105 МЛН