የወደፊቱ አስደናቂ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ //TechTalk// S26 E7 (Part 1)

  Рет қаралды 6,329

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

በሰለሞን ካስ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው የተለያዩ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ስራዎች እየዳሰሰ የሚቀርበው ዛሬም በዘመናችን ስለ ወደፊቱ የህከምና ቴክኖሎጂ እና ሳይንስ እንዲሁም ተራቆ ስለመጣው ሪሞት ሰርጀሪ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
Welcome to today's Tech Talk with Solomon! Join us as we explore groundbreaking technological innovations and the future of medicine, technology, and science, including remote surgery.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#tech_talk
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 16
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 3 ай бұрын
Thank You So Much Solye🙏
@apkinfo2461
@apkinfo2461 3 ай бұрын
thank you for your excellent information(education)
@ghcggghff7876
@ghcggghff7876 3 ай бұрын
Thx so much sol. If u hv idea about head transplant pls explain about that Amazing waiting next season
@ebabekele2
@ebabekele2 3 ай бұрын
Amazing technology, Thanks SOL Keep it up!!!!!!!!!!!!!!
@Danadama123
@Danadama123 3 ай бұрын
ክሊኒክ ሆስፒታል ለሚያፈርስ ሰላማዊ ህዝብ ለሚገል መረጃ በመስጠት ብቻ ሳይሆን አብረህ እያስገደልክ እግር እጅ እያሳጣህ ስለ ቴክኖሎጂ መቀደድ ምጽ ነው። ከጌታ የተቀባ መሪ ነው ምትለው ሰውዬ አና አንተም ከተጠያቂነት አታመልጡም
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 3 ай бұрын
እናት ኢትዮጲያ መቼ እንደሚጀመር ጠይቀህ አሳዉቅን ደግሞ የዉሃ እጥረት ባለባቸዉ ክፍለ ሀገር ላሉ እና አነስተኛ ኖሮ ለሚኖሮ የቤት ክራይ መክፈል አቅቶአቸዉ ዝናብና ዉርጭ ለሚያሰቃያቸዉ ዋጋዉ ስንት እንደሆነ አጣራ እና አሳዉቅን በየቤታቸዉ አንዴ መብላት ላቃታቸዉም ጭምር አንተ በራስህ ጫማ ዉስጥ ነህ አይፈረድብህም ስለ ዕዉቀትህ እ|ር ይመስገን አንብበህ ስለነገርከን አንዳንዴ ለማን ምን ማዉራት እንዳለብን እንመዝን ላም በሌለበት ወተት የለም ወንድሜ እባክህ ካስቀየምኩህ ይቅርታ
@Israel.London
@Israel.London 3 ай бұрын
ትክክል ብለህል ወንድሜ/እህቴ: እኔም ተመሳሳይ አስተያየት ነው ከላይ የሰጠሁት: " ወጡ ሳይወጠወጥ የወስክምባው መሮጥ ነው"
@kokebewoldesenbet
@kokebewoldesenbet 3 ай бұрын
ሴማትህ ግልፅ ነው ሁላችንም የምንታመምበት ጉዳይ ነው ግን ደሞ አለም የደረስችበትን ማወቁ ይጥቅማል እንጂ አይጎዳም እኝም እንድዚህ እንደሆንን አንቀርም አይዞን 🙏
@basgotech9725
@basgotech9725 3 ай бұрын
you are my hero
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 3 ай бұрын
❤❤
@baslealtubevlogs123
@baslealtubevlogs123 3 ай бұрын
WOW i want to be a scientist can you help me to be a scientist for my country😊
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 3 ай бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@user-hq5pd3yl8v
@user-hq5pd3yl8v 3 ай бұрын
😂❤
@Israel.London
@Israel.London 3 ай бұрын
To be honest, it is a complete waste of time to broadcast nanotechnology, gene therapy and targeted treatments to the poor Ethiopian people who don’t even have access to basic treatments. These modern treatments are not even widely available in the civilised world let alone in Ethiopia. You must be joking.
@Ahad_wuw
@Ahad_wuw 3 ай бұрын
Be first 😂❤
@naseruk1132
@naseruk1132 3 ай бұрын
አንቴ ትታመሌ ዩቱብ ምተዘገው አንቴኖ አሉ ።ምንትለለ?
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН